Dawit Alemayehu - Alewna | አለውና - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Ethiopian Music : Dawit Alemayehu | ዳዊት አለማየሁ - Alewna | አለውና - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #DawitAlemayehu
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Hope Entertainment

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 4 ปีที่แล้ว +494

    ብትጣላ ብትጣላ ከጎረቤትህ ጋር አትጣላ።
    አንተ እና እሱ ብትኳረፉ ልጆችህ ከቤቱ ልጆቹ ከቤትህ አይቀሩም።
    ከፈጣሪ ቀጥሎ በችግርህ ጊዜ ቀድሞ የሚደርስልህ ማንም ሳይሆን ጎረቤትህ ነው። !!!👉😍

  • @waklara7833
    @waklara7833 4 ปีที่แล้ว +443

    ክርስቲያን እህት ወንድሞች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ልደት በሰላም አደረሳችሁ
    _
    _
    ዴቭን ያላችሁ👍

  • @ጆንሐላል
    @ጆንሐላል 4 ปีที่แล้ว +378

    ዛሬ ኣንደኛ ኮመንት ጽፋለሁ ምክንያቱም ደሞ ምስቴ እርጉዝ ናት እና ላይክ ኣምኖኛል ብለኛለች እባካቹ በማርያም ብያቹዋለሁ ላይክ ኣርጉልኝ ከምስቴ በደህና እንድኖር ። በዛም የዴቭ ኣድናቅዎች ላይክ Me

  • @ethiojohn1638
    @ethiojohn1638 4 ปีที่แล้ว +206

    ዳዊትን የምትወድ እስኪንያቹ ምርጤ ውድድ

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว +1

      በተሰብ እንሁን

  • @isakredaeabera
    @isakredaeabera 4 ปีที่แล้ว +201

    አቤት ድምፅ ዳዊት በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ እንደኔ ስደት ያደከማቹ በርቱ th-cam.com/video/4GlHciYwNWg/w-d-xo.html

  • @ayoonylk4602
    @ayoonylk4602 4 ปีที่แล้ว +74

    እስቲ ማነው እንደኔ ለእናቱ ኣለሁልሽ የሚላት ብቻ እጅን ያውጣ 👆🏻❤️

    • @berekabenitadem7651
      @berekabenitadem7651 4 ปีที่แล้ว

      😁አዳ ለማን አለሁ ልትል ነው ለናትህ ያለሆንክ ዶማ

  • @Djbaba5
    @Djbaba5 4 ปีที่แล้ว +73

    ህልህን ሊያሸንፈው የሚችለው ትሁት ስትሆን ነው
    ጨለማን ሊሸንፈው የሚችለው ብርሃን ነው
    ጥላቻን ሊያሸንፈው የሚችለውም ፍቅር ብቻ ነው
    ዘረኝነትን ማሸነፍ የምንችለው ድግሞ አብረን ብፍቅር ስንጣመር ነው ዴቫ እናምስግንሃለን 🙏🙏🙏

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 4 ปีที่แล้ว +93

    እስኪ ማነው ደኔ ዳዊትን የሚውድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እኮ ከዘረኝነት ይፃዳ ሁሉንችንንም እንዱሱ ያድርገን💚💛❤

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 4 ปีที่แล้ว +103

    አብሮነት እንዲሆን ስለትሽ
    አብሮነት እንዲሆን ስለቴ
    በያዢኝ በማሪያም ጣትሽ
    ልያዝሽ በማሪያም ጣቴ

    • @bettyfasil4229
      @bettyfasil4229 4 ปีที่แล้ว +2

      Alehu endalehu/2/
      Menor yalanchi min hiwot alew miret seranew

  • @fatama1233
    @fatama1233 4 ปีที่แล้ว +47

    በስደት ያላችው እህት ወንድሞቸ ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 4 ปีที่แล้ว +74

    wowwww ድምፅ i like it respact keep it up bor.♥
    ክርስቲያኖች ሁሉ ኢትዮጲያዊያኖች እና ኤርትርያኖች መጭውን ለክርስቶስ ልደት እንኳን አደረሳችው በያለንበት መልካም የገና በአል ይሁንልን ሃገራችንን በበረከት ያብዛልን

  • @birukecrosstube8255
    @birukecrosstube8255 4 ปีที่แล้ว +25

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ጓደኛዬ 🔥🔥🔥❤️❤️ እስኪ ዴቫን ያላች በLike ቀውጡት ሰላማቹ ይብዛ ያገሬ ልጆች🙏🏽💚💛❤️🇪🇹

  • @ጥሩዬጎጃሜዋ
    @ጥሩዬጎጃሜዋ 4 ปีที่แล้ว +54

    በስንት ግዜዬ አንደኛ ሆንኩኝ ውድ ኢትዮጵያዊ እንኳን ለጌታችን መዳኒታችን ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አገራችንነን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️

  • @daniyatmekebebe3872
    @daniyatmekebebe3872 4 ปีที่แล้ว +40

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም
    ኢትዮጲያዊ መሆን ከምንም በላይ
    መታደል ነው እግዚያብሔር ሀገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን.

  • @xxxtube2870
    @xxxtube2870 4 ปีที่แล้ว +54

    #ዴቭን የምታደንቁ እስኪ. #like

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 4 ปีที่แล้ว +27

    አቤት ድምፅ ዳዊት በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ እንደኔ ስደት ያደከማቹ በርቱ

  • @yonasdw4361
    @yonasdw4361 4 ปีที่แล้ว +19

    እህት ወንድሞቹ የዩኒቨርሲቲ ነገር አለትሳካም እባካችሁ ተባበሩኛ ስር ልጀምር በ ይቱብ ስብስክርይብ አርጉኝ ቅንነት ለርስ ነው😅❤❤👈😘👈

  • @dallol_entertainment
    @dallol_entertainment 4 ปีที่แล้ว +11

    ዴቫ ስንት ላይክ ይገባዋል? ነገ react ይደረግለታል ይሄ ሙዚቃ stay tuned.

  • @yordeyorde2340
    @yordeyorde2340 4 ปีที่แล้ว +66

    ምርጥ ስራ ነው ዳዊትየ የሚወድ እስቲ ላይክ ግጩኝ

    • @teddyfetene6860
      @teddyfetene6860 4 ปีที่แล้ว

      Yorde Yorde neh betesta legchesh

    • @talaali9985
      @talaali9985 4 ปีที่แล้ว

      ግጭው ኣንችም ግጨይኝ ለኔ

  • @mehubajuhar1408
    @mehubajuhar1408 4 ปีที่แล้ว +67

    ዋው የኔ ማር ምርጥነው እስኪ ማነው እንዴኔ ሀገሩ የናፈቀው እፍፍፍ አይስደት ተጫወተብን

  • @rahaahmed7289
    @rahaahmed7289 4 ปีที่แล้ว +57

    እኔ በጣም ተመችቶኛል እስኪ እንደኔ የተመቻቹ like 👇👇

  • @emu1693
    @emu1693 4 ปีที่แล้ว +18

    መልካም አድስ አመት የሀገሬ ልጆች ስደታችንን ያሳጥርልን ፈጣር😥🙏

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ዉድ በተሰብ እንሁን

    • @workefaris9447
      @workefaris9447 4 ปีที่แล้ว

      Emebet Tefera Amen!!!

    • @emu1693
      @emu1693 4 ปีที่แล้ว +1

      @@workefaris9447 አሜን

    • @samri9788
      @samri9788 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

  • @michaelnuguse2548
    @michaelnuguse2548 4 ปีที่แล้ว +10

    የዳዊት አለሜየሁ አድናቂዎች አሰቲ like &sabecrib አድርጋችሁ አሳዉቁኅ

  • @eyerusaraya8656
    @eyerusaraya8656 4 ปีที่แล้ว +13

    ዴቭን የምትወዱ ግጩኝ ዉስጤ ነዉ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነዉ ያሃገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝትዝት ይበልልኝ😍😍😍👍👍👍

  • @tube41
    @tube41 4 ปีที่แล้ว +5

    ኣይዶል ኣታልፍም ብለው ተስፋ ብያስቆርጥቱም
    ግን እሱ ጅግና ታዳጊ ነው ጥሏቸው ሄደ በርታ ትንሹ
    (በጣጢሳ)

  • @ምህረትየኪዳነምህረትልጅ
    @ምህረትየኪዳነምህረትልጅ 4 ปีที่แล้ว +12

    ድምፅ%100
    ግጥም%100
    ክሊፕ%100ዋውአንደኛነው፣ምርጥሙዚቃ፣በረታዴቪ፣ገናብዙ፣እንጠብቃለን

  • @mamushabte8678
    @mamushabte8678 4 ปีที่แล้ว +12

    ዴቭ ጥር ስራ. በርታ. one. Love. 🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @isakapptube4726
    @isakapptube4726 4 ปีที่แล้ว +35

    ድምፅ አንደኛ ✔
    ግጥም አንደኛ✔
    ዜማ አንደኛ ✔
    I 🗣🗣
    woooooooooooow !✍🏾✍🏾✍🏾
    th-cam.com/video/4GlHciYwNWg/w-d-xo.html

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว +1

      በተሰብ እንሁን ዉድ

    • @eri-tiktok731
      @eri-tiktok731 4 ปีที่แล้ว

      Isak App Tube 👍🏾👍🏾

    • @thegacha9551
      @thegacha9551 4 ปีที่แล้ว

      Isak App Tube 🤙🏾

  • @ኤፍሬምብሩክ
    @ኤፍሬምብሩክ 4 ปีที่แล้ว +7

    የኦርቶደክስ እምነት ተከታዮች እንካን ለገና በዓል አደረሣችሁ

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu963 4 ปีที่แล้ว +3

    ሙዚቃ ስጠላ ስሰማ እራሱ ይደክመኛል

  • @emamedia5051
    @emamedia5051 4 ปีที่แล้ว +14

    ን ዳዊት ዝፈቱ like

  • @zbibaahmed6432
    @zbibaahmed6432 4 ปีที่แล้ว +4

    ጋይስ መሮኛል የስደት ኑሮ እስኪ ልክ እንደኔ የሆናችው like በሉኝ
    ዳዊት አሪፍ ስራ ነው ይመችክ

  • @SonoranTel
    @SonoranTel 4 ปีที่แล้ว +37

    I don’t understand but I love your voice! Much love from Guyana, South America 🇬🇾🇬🇾🇬🇾

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ዳዊትዬ ወንድሜ በጣም ነው ሚወድህ ዘፈኖችህ እና ክሊፖችህ ሁሉ ሲታዩ ለጆሮና ለ አይን ሚስቡ ከ ማንኛውም እድሜ ጋር ሆነው ቢያዬቸው ማያሸማቅቁ ፍፁም ኢትዮጲያዊ ናቸው። ኢትዮጲያ እና አላየሁሽም የሚሉት ዘፈኖችህን ወዳችዎለው። ሰላም ይብዛ።

  • @ጋልመቐለ-ኀ3ጸ
    @ጋልመቐለ-ኀ3ጸ 4 ปีที่แล้ว +4

    ምፃእተኻ ትርሓቅ ዲቃላ ኹርኹር ኣምሓሩ

    • @danizpsycho7633
      @danizpsycho7633 4 ปีที่แล้ว +1

      ነውሪ ኣይብሃልን ዝሓፍተይ ስነ-ጥበብ ንባዕሉ ሓደ ቋንቋ እዩ😉

    • @jprime-it6xb
      @jprime-it6xb 4 ปีที่แล้ว

      አጋሜ ሌባ ሸርሙጣ

    • @salamss6409
      @salamss6409 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ

    • @brhangalhumera2639
      @brhangalhumera2639 4 ปีที่แล้ว

      Ata Sdi Tubuk Alki Tehalefki Antay Ybleki Stdebr

    • @محمدالقحطاني-ي7ض
      @محمدالقحطاني-ي7ض 4 ปีที่แล้ว

      ጉድ የስድብ ማንጫ የለም ሁላቺሁም ባለጌ ኤጭ

  • @ኪዲነኝ
    @ኪዲነኝ 4 ปีที่แล้ว +17

    ዴቫ ጎበዝ እኮ ነህ 💖ጺም ያምርብሀል😀

    • @Mame.1999
      @Mame.1999 4 ปีที่แล้ว

      ኪዲ ነኝ! th-cam.com/video/4Ax17awxZaU/w-d-xo.html

    • @maryammohammad1941
      @maryammohammad1941 4 ปีที่แล้ว

      liyuu

  • @wedihumeraeygenwedimekelee8742
    @wedihumeraeygenwedimekelee8742 4 ปีที่แล้ว +17

    Love Ethoipa 🇪🇹pepele
    Dawit Konjo ❤️❤️❤️.
    From Tigery 🇻🇳
    Selam le Ethoipa hezbi amen.❤️
    Selam le Tigray hazbi amen. ❤️
    From Tigery 🇻🇳.
    Betam New yemwdachw Ye Ethoipa hezboch.
    Ich komme aus Tigray🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳❤️❤️❤️

    • @mekonnenborena2557
      @mekonnenborena2557 4 ปีที่แล้ว +2

      What did you wrote next to Wedi humera? The people of Gonder welcomed you when you were hungry but you and your wodis turned their back. You took advantage of their kindness what an idiot tplf/woyane cadre you are. Hatred consumes the beholder...loser.

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 4 ปีที่แล้ว +1

      በስመአብ ይቅር ይበልህ የኔ ወንድም ።
      እንዲህ አይነት ጭፍን ጥላቻ ምን ይሉታል
      የጎንደር ህዝብ ምን አደረገህ ሚሊዮን ትግራይ በሰላም እና በፍቅር አብሮ ኖሯል ጎንደር ዉስጥ ያለምንም ችግር ያለምንም መለያየት። በችግር በረሀብ ነዉ እኮ ወደ ጎንደር ተሰዳቹህ ሰዉ የሆናቹህት። እናንተ ታዲያ የጎንደር ህዝብ ባለዉለታ እንጅ ጠላት አይደለም።
      እናንተ ግን ከሀዲ ናቹህ

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 4 ปีที่แล้ว

      @@mekonnenborena2557 👍👍👍👍👍👍

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 4 ปีที่แล้ว

      Wedi Humera. ye ጎንደር ህዝብ አህያ ኑው:: አህያ አህያ ስለሆንክ ሁሉም እንደንተ አህያ ይመስላል ዘረ አህያ

    • @wedihumeraeygenwedimekelee8742
      @wedihumeraeygenwedimekelee8742 4 ปีที่แล้ว

      @@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ zem by ahya Ye Ahya lij

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 4 ปีที่แล้ว +6

    በሉ ገባ ገባ በሉና እናስነካዉ እስክስታ ዉስጤ ነዉ የኔ አስተዋይ ገና ብዙ እጠብቃለን እደኔ ወዝ ወዝ ማለት የሚወድ ማን ነዉ ገባ በሉ 😍😍😍

  • @issakafewerki4769
    @issakafewerki4769 4 ปีที่แล้ว +16

    First here
    Welcome back deve bra
    So beautiful voice love it

  • @hayatali1895
    @hayatali1895 4 ปีที่แล้ว +8

    ማነው እደኔ ሀገሩ የናፈቀው

  • @TV-nm3fy
    @TV-nm3fy 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ማር ስወድህ እኮ ጊን ብትግርኛ ኽትደርፍ ድሕሪ ሕጂ ተስፋ ንገብር 😘😘😍 ፂሙ ደሞ ስያምርብህ😃 ዛሬ እኾ ኣምነ ተኽላሃይማኖት ኣመት ብኣል ነው እንኻን ኣደረሳቹ ማሮች😘

    • @mekidesmaki8117
      @mekidesmaki8117 4 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @lemlemhabtom5031
      @lemlemhabtom5031 4 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @amanueltak2886
      @amanueltak2886 4 ปีที่แล้ว

      ጓል ትግራይ ዛላምበሳ ወያነvv ከከ ሙዚቃ ቋንቋ የለም እናንተ ጎጠኞች 😡

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 4 ปีที่แล้ว +6

    እንዳው ስወድህ ንፁህ ኢትዮጲያዊይ እኮ ነህ የኔ ልዩ ውድድድድ💖💖💓💖💖💖💞💖💝

  • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ
    @ራህዋይምሰበልኩእንድየ 4 ปีที่แล้ว +7

    በዓል ንስካ ተመስገን ዝብልዎ መዓዚ እኩም ናብ መንንነትኩን ትምለሱ

    • @luwam6122
      @luwam6122 4 ปีที่แล้ว

      Abi du wela kola EU eba mlsley

  • @ivmix
    @ivmix 4 ปีที่แล้ว +1

    dimtu des yilal betam wodjewalew ,,zemawum andegha new ....Videow eskezim new ende zefnu adelem

  • @محمداجمةة
    @محمداجمةة 4 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ3ኛነኝ ላይክበሉኝ ሰላም ላሀገራችን

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 4 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣረዬ 19 ሚሊዮን ብር እና ጤናዬን ብቻ ስጠኝ የቅንጦት ኑሮ አልፈልግም😎😎
    ሰንበት ነዉና እናንተም ጠይቁት😎

    • @teorin_shiekh
      @teorin_shiekh 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂 yemcheh abo

  • @Siciiddhiif14
    @Siciiddhiif14 4 ปีที่แล้ว +9

    I don't understand language but I like this song
    From🇸🇴

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST 4 ปีที่แล้ว +2

    የሙዚቃ አድናቂዎች ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ... ሰወዳችሁ 😘😘😘

  • @SkillPulseMedia
    @SkillPulseMedia 4 ปีที่แล้ว +6

    ውዴ
    ላንገትሽ የብር ጌጥ
    ለጣትሽ ቀለበት
    ካላቅሜ
    ልግዛልሽ ባልልም....🤔
    ግን እንዳቅሜ
    በስምሽ
    መንግስት የሚቃወም
    ፖለቲካ ፓርቲ
    ማቋቋሜ አይቀርም ... 😋😤

  • @mentsenotde6362
    @mentsenotde6362 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ስራ ነው በርታ th-cam.com/video/F4E_lav-xbg/w-d-xo.html

  • @Yigzawbelay7108
    @Yigzawbelay7108 4 ปีที่แล้ว +5

    ዴብ ምርጥ ስራ ነው

  • @እማእወድሻለውየቅዱስገብር
    @እማእወድሻለውየቅዱስገብር 4 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ድምፅ አንደኛ ዜማ አንደኛ ግጠምም
    እግዚአብሄር እድሜ ጤና አብዝቶ ይሰጥህ

  • @dearmom2633
    @dearmom2633 4 ปีที่แล้ว +9

    Mrt sra daviye berta 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    *ETHIOPIA LEZELALEM TNUR🇪🇹👏👏👏*

    • @najathasan9302
      @najathasan9302 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ወንድማችን ኢትዮጵያ ትኑርልን እሶአ ከለለች ባዶ ነን

  • @ሀበሻነውደሜ-ደ8ተ
    @ሀበሻነውደሜ-ደ8ተ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማነዎ እደኔ ሀገሩ የናፈቀው🇪🇹🇪🇹

  • @abrahammenkem5419
    @abrahammenkem5419 4 ปีที่แล้ว +5

    Dev ጽቡቅ ስራሕ ምስቲ ሳሓቢ ዜማን ግጥምን የቀኒየልና ክቡር ሓው

  • @candyholic1118
    @candyholic1118 4 ปีที่แล้ว +7

    ድምፅ እና ግጥም እና ዜማ በጣም ነው ድስ ይምልው😍😍😍😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ayshaendris5120
    @ayshaendris5120 4 ปีที่แล้ว +6

    ማነው እደኔ የሚወደው ዳዊየን ኮንፊደስ ያለው ልጂ ነው ይችህ ❤

  • @NafTech00
    @NafTech00 4 ปีที่แล้ว

    የዳዊት አለማየሁን "አለውና" የተሰኘውን ሙዚቃ Lyrics Video ጋብዣቹሀለው 😊
    th-cam.com/video/ziucWCHHN_U/w-d-xo.html

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 4 ปีที่แล้ว +5

    ዴቭየ ሀሪፍ ስራ ነው ወንድም ጠንክር
    ግን እንደኔ ቪዲኦ ላይ ገብቶ ቪዲዮ play አድርጎ
    Comment ማንበብ የሚወድ አለ?

  • @berhanuhaileselassie4937
    @berhanuhaileselassie4937 4 ปีที่แล้ว +1

    woooooow 1degna muzqa yatem yaltesema best lig

  • @merhawibekit4828
    @merhawibekit4828 4 ปีที่แล้ว +5

    ኢዚ ቆልዓ ይፈትዎ ኢየ ግና ኣምሓሩ ቀደም ደመኛና ሒጂ ኢውን ደመኛና ኣቱም የእዱግ ግኑፋት ሡሱዓት ዘይናቶም ዝደልዩ ንሕና ኤርትራውያን ናህና ኣይንህብን ዘይናትና ኣይንደልን ተንከስ ኢንተ ኢልኩም ከኣ ወይሉኩም ወላ 100ሽሕ ኩኑ 10 ጽሩያት ኤርትራውያን ኢዮም ዝኣኽሉኹም ልቢ ዘይብሎም የእዱግ ደቂ ኤረይ ኣለና ዶ ንዚ ቆልዓ ከናሹ ኢለ ኣይኮንኩን ግና ኢቲ ደርፊ ናቶም ስለዝኮነ ክሰምዕዎ ክኣትዉ ቡኡ ጌሮም ከኣ ክርእይዎ ሕርር ትበል ኣዲኦም ከመይ የሕርር ኣቢሎምኒ ኣሎዉ ዘዝረከብኩሞም የእዱግ ሓሰር እናብላዕኩም ቅተልዎም።

    • @mebrhitteklay6720
      @mebrhitteklay6720 4 ปีที่แล้ว +2

      Abzi tesahitka ezi wedi tegraway eyu gen bemannetu zehafr ginayeyu wedi wukro eyu

    • @Me-vz4xv
      @Me-vz4xv 4 ปีที่แล้ว

      Merhawi Bekit Dka seb kulu hize tserfy . Lemany 😜😜😜😜😜😜😜👎👎👎👎

    • @merhawibekit4828
      @merhawibekit4828 4 ปีที่แล้ว

      @@Me-vz4xv amharay dika adrashaka felite kiketleka eye baeley biaka kijimir eye gunuf

    • @merhawibekit4828
      @merhawibekit4828 4 ปีที่แล้ว

      @@mebrhitteklay6720 tigraway mukanu emo xubuk gere eye zifelit gina kankuom eyu zitikem

    • @nukulukalolebey8989
      @nukulukalolebey8989 4 ปีที่แล้ว

      መርሃዊ ezuy ko ትግራዋይ አዩ ገን ጋሓፍ አዩ በመንነቱ ayamennnnn

  • @didodido4814
    @didodido4814 4 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍👍🏼❤️❤️❤️❤️👍🏼♥️♥️♥️

  • @hirut100
    @hirut100 4 ปีที่แล้ว +6

    Amazing , the lyrics ,the Melody, the video editing with Dave's Golden voice ,all I can say is " You did it again" . thanks for making real music, it show's that in additions to your talents you have a great respect to art and your fan's.🌹🌹

  • @ትግራይዓደይቅድስቲመሬት
    @ትግራይዓደይቅድስቲመሬት 4 ปีที่แล้ว

    ዳዊት ግናይ ክፉእ ትርኢት ካብ ዓዲ ኪሮስ ኣለማዮህ በዓል ንስኻ ሓተላ ንኸብድኹም ትነብሩዶ መተፈጠርካ ኣነ እንተዝረኽበካ ጭፍልቕ ኣቢለ መቐተልኩኻ ኣታ ኹርኩር

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    ለመጀመሪያ ግዜ ዘፈን ጨረስኩኝ
    ብላችሁስ አዳምጬ

  • @aksummedianetworkamn1439
    @aksummedianetworkamn1439 4 ปีที่แล้ว

    በ መቐለ የስለማዊት ዳንስ ና ሙዚቃ
    th-cam.com/video/ynnJVBAK514/w-d-xo.htmlበ መቐለ የስለማዊት ዳንስ ና ሙዚቃ
    th-cam.com/video/ynnJVBAK514/w-d-xo.htmlበ መቐለ የስለማዊት ዳንስ ና ሙዚቃ
    th-cam.com/video/ynnJVBAK514/w-d-xo.htmlበ መቐለ የስለማዊት ዳንስ ና ሙዚቃ
    th-cam.com/video/ynnJVBAK514/w-d-xo.html

  • @yoniwedihalalmeriet2981
    @yoniwedihalalmeriet2981 4 ปีที่แล้ว +4

    Wows nice music bro. I am form Eritrea but love Ethiopia people 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ሂወትሂወት-ፈ1ኈ
    @ሂወትሂወት-ፈ1ኈ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዳዊትየምትወድእስኪንያቹምርጤውድድድድ

  • @ኽሓልፍዩኩሉዳኒኤል
    @ኽሓልፍዩኩሉዳኒኤል 4 ปีที่แล้ว +23

    ያ እዚ ቆልዓ ከጸልለኒ' ዩ 💞
    እስኪ ከምዚ ከማይ ዘጸለሎ እንተሃሊዩ
    #like#

    • @mebrhitteklay6720
      @mebrhitteklay6720 4 ปีที่แล้ว

      Bemannetu zehafr dikala tegraway eyu

    • @niyatkidane4139
      @niyatkidane4139 4 ปีที่แล้ว +3

      ያ ዋላ ኣነ ማራ ያ ኬፍ ትህበኒ

    • @munkenism
      @munkenism 4 ปีที่แล้ว +2

      በእንግሊዝኛም ቢዘፍን መብቱ ነው። በንጀራው አትምጡበት።

    • @mebrhitteklay6720
      @mebrhitteklay6720 4 ปีที่แล้ว

      @@munkenism hid mn agebah dengay

    • @elsatwealde7949
      @elsatwealde7949 4 ปีที่แล้ว +2

      respect his choice

  • @solomonkidane3264
    @solomonkidane3264 4 ปีที่แล้ว +2

    ዳዊት ሸጋ ነው!! ወገን ደግሞ እስኪ ገባ ገባ እያላችሁ th-cam.com/channels/SdKU47X-j0re-QaLHv8J1g.html

  • @samiraabrar3930
    @samiraabrar3930 4 ปีที่แล้ว +4

    የነ ግሩም ጥበብ ነው የጠራችህ ያበደ ክሊፕ ብርቅርቅ ነገር አይተህ እንዳትወርድ ብዝዉ ቀጥ👏👏👏👏

  • @Effoy
    @Effoy 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው

  • @haymanotmekonnen4595
    @haymanotmekonnen4595 4 ปีที่แล้ว +7

    ዳዋያ መልክቱ የሌለ ነው
    ትግራይ ለአማራ የላከው የፍቅር
    ከአማራ ህዝብ ናፍቆቱን ስለገፅህው እናመስግን አለን
    እኛም ናፍቆቱ አይለቀንም እርኩሳን ዳር ያዙ
    አለሁ እንዳለሁ
    መኖር ያአላንች መች ህይወት

  • @Zainab-oq8mo
    @Zainab-oq8mo 4 ปีที่แล้ว +1

    ያበደ ነው

  • @bezawitbelete1404
    @bezawitbelete1404 4 ปีที่แล้ว +6

    When your naturally gifted,your voice flows!!!you dont need that boom boom instrument!!!your so talented my brother keep it up!!!

  • @aynalemgaredew3505
    @aynalemgaredew3505 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይባርክ

  • @ove6164
    @ove6164 4 ปีที่แล้ว +6

    ስብ እዚ ግን ትግርኛ ዘይደርፈሉ ምክንያት እንታይ እዩ 🤔🤔🙄🙄

    • @ትግራይዓደይቅድስቲመሬት
      @ትግራይዓደይቅድስቲመሬት 4 ปีที่แล้ว

      ኣድጊ እንድዩ ዝወዲ ኸልቢ

    • @qemerismael2595
      @qemerismael2595 4 ปีที่แล้ว +1

      Tigergna la fiker ayemchema la sidebe enji 😀 😄😄

    • @ove6164
      @ove6164 4 ปีที่แล้ว

      @@qemerismael2595 ተናግረሽ ሙታሻል ፐ😒😒አረ ይድፍሽ

    • @ove6164
      @ove6164 4 ปีที่แล้ว

      @@Salma21274 😂😂ናይ ብሓቂ ዝያዳይ

    • @mebrhitteklay6720
      @mebrhitteklay6720 4 ปีที่แล้ว

      A digi eyi

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራዊ ጉዳይ ዘፈን መስሎኝ ነበር የፍቅር መግለጫ ዘፈን ሆኖ አስደመመኝ ሁሉ ግዜም ጥራቱን የጠቀቀ ስራ ነው የምትሰራው።አቦ ምችት ድልት።ይበልህ

    • @mekidesmaki8117
      @mekidesmaki8117 4 ปีที่แล้ว

      ስለሀገር ነው ትርጉሙ እኮ

  • @Temuvlog
    @Temuvlog 4 ปีที่แล้ว +4

    አለው አለው እና ይህንን ሙዚቃ አሰማን አለ
    አሪፍ ሙዚቃ ነው

  • @ethioanimate
    @ethioanimate 4 ปีที่แล้ว +1

    Lip sync battle b/n ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል, ጃዋር መሃመድ አና አብይ አህመድ Funny ethiopian video (Animation) 2020
    th-cam.com/video/vmzSkbu-WlA/w-d-xo.html

  • @giederafar2484
    @giederafar2484 4 ปีที่แล้ว +3

    I love this song and appreciate you dawitino💓💓from 🇪🇷🇪🇷

  • @heryakostube3874
    @heryakostube3874 4 ปีที่แล้ว

    በቅንነት ሰብስክራይብ ያድርጉን 👇
    th-cam.com/video/gzcEjxUdZxA/w-d-xo.html

  • @ggtheimmortal6394
    @ggtheimmortal6394 4 ปีที่แล้ว +6

    በ ዴቭ ስም እስኪ like ግጩኝ!!

  • @comtoworshipjesus1937
    @comtoworshipjesus1937 4 ปีที่แล้ว

    Esik zemirimet bezhi dimitsik le eyesus geta zemirilet kibir lemigeba kibrin situ tebilo tetsifoal 🛐❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓asibet🤔🤔🤔🤔

  • @halbotechchannel5159
    @halbotechchannel5159 4 ปีที่แล้ว +3

    I am somali i like Ethiopian songs but i don't understand

  • @eldatube5288
    @eldatube5288 4 ปีที่แล้ว +2

    እህቶች ወንድሞቹ ስላም ለንተ ይሁን የዩኒቨርሲቲ ነገር አልተሳካልኝም። ዩቱብ ቻናሌን ልጀምር ነው ስብክራይብ አድርጉልኝ አስክ ተባበሩኝ 😍🙏

  • @ahmedozil5418
    @ahmedozil5418 4 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ የፈዘዘ ማንቂያ ልዩ የድምፅ አለቃ ዳዊዬ ምርጥር ልጅ እስኪ ላይክ ግጭኝ

  • @lamuschule8929
    @lamuschule8929 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw qexlo

  • @azizamohammed8841
    @azizamohammed8841 4 ปีที่แล้ว +6

    As always 💪❤

  • @MICHOINFOTECH
    @MICHOINFOTECH 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን የ ገና በዓል ኣደረሰን
    please subscribe ኣርጉልኘ ውድ ቤተሰብ❤❤❤❤❤

  • @abatehywotenew6741
    @abatehywotenew6741 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋውው ምርጥ ሥራ ነው እደግ ተመደግ ብያለሁ

  • @habtamraya6364
    @habtamraya6364 4 ปีที่แล้ว +1

    10 ጊዜ በላይ ነው ደጋግሜ የስማሁት አንበሳዬ ዴቪ በርታ ለጆሮ የሚስማማ ጥሩ መልእክት ያለው ሙዚቃ

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
    @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ዳዊት ምርጥ ስራ በርታ 👌👍

  • @ኢስላምነውሕውቴ
    @ኢስላምነውሕውቴ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሞስሊም ነኛ ለክርስቴን። እሕት ውንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ የሙዚቃ አድናቂ አደለሁም ዳውት ግን ውስጤ ነሕ በርታ

  • @cdvip9623
    @cdvip9623 4 ปีที่แล้ว +9

    የመጀመሪያ ተመልካች ነኝ ላይክ ግጩኝ

  • @wajiragosu4540
    @wajiragosu4540 4 ปีที่แล้ว +1

    Arif nw

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 4 ปีที่แล้ว +3

    Arif new dawit ❤🇪🇹👌👏👏👏👏

  • @zulfaawil1880
    @zulfaawil1880 4 ปีที่แล้ว +2

    ኮማቹ ሁሉ አደኛነኝ ይላሉ ወይ ጉድ ዝብላቹ አሥታየት አሠጡም ሥለሙዚቃው ይድፋቹ እና ምድረ ወረኛ💀💀💀

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 4 ปีที่แล้ว +3

    ዉድና የተከበራችሁ የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሀገርዉሥጥም በዉጭም ያላችሁ ኢቶጲያኖች
    እንኩዋን ለየሡሥ ክርሥቶሥ የልደት በአል በሠላም አደረሣችሁ፡፡ በአሉ የፍቅርና የደሥታ እንድሆን ምኞቴነዉ ሙሥሊሟ እህታችሁ ነኝ ኢማን መሀመድ፡፡😘😘😘😘

  • @itsme4577
    @itsme4577 4 ปีที่แล้ว

    ኣርእስቲ ሪኤ ትግርኛ መሲሉኒ ነይሩ ክሳብ ማዓዝ እዩ ዴቭየ ኣምሐርሒርካ ክትነብር ካብ ሰላማዊት ተማሃር ንቛንቋኻ ዕብየት ስራሕ ንሳቶም ኣለዉዎ ካባኻ ንላዕሊ ጌሮም ዝሰርሕዎ ግን ስለ ዝፈትወካ እየ እዚ ሓሳብ ዝህበካ ዘለኹ