Dawit Alemayehu - Deg Arege | ደግ አረገ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 512

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 3 ปีที่แล้ว +40

    ዴቪ የስራዌችህ ሁሉ በጣም አድናቂ ነኝ ሁሌ ስራዌችህ ከፍ የሚሉት ነገር ያስደምመኛል በርታ ❤

  • @kirubelabera541
    @kirubelabera541 3 ปีที่แล้ว +8

    ብዙ ክብር ብዙ ዝና ይገባሃል፡ ድምጽህ ሁሌም ገራሚ ነው በርታ 🙌

  • @nhialreathnyuon8029
    @nhialreathnyuon8029 2 ปีที่แล้ว +6

    It feels my heart with joy when I listen this music, I am Nuer nationality but I like this artist, sound interesting.

  • @shezunezu
    @shezunezu 3 ปีที่แล้ว +21

    ከሚገባው በላይ መደነቅ ያለበት ልጅ ነው ሁሌም ቢሆን ግጥምና ዜማ በራሱ ጭንቅላት ፅፎ የሚዘፍን ዘፋኝ ውስጤ ነው Respect ዳዊት አለማየሁ።

    • @Hiwot-b8v
      @Hiwot-b8v 2 ปีที่แล้ว

      እኔም የምጋራው ነው ከበፊቱም ጀምሮ ምርጥ ዘፈኖችን የሚዘፍንልን ልጅ ነው በርታልን ዴቪዬ

  • @solomonamanuel2128
    @solomonamanuel2128 3 ปีที่แล้ว +31

    ረጋ ያለ ድምጽና ምርጥ ግጥም ነው እምታመጣ ልይት ያልክ ድምጻዊ ነህ ለኔ ❣️ ለናንተስ

    • @weynyegetachewdam5927
      @weynyegetachewdam5927 ปีที่แล้ว

      ለኔም እንደዛው ድምፁ በጣም ምርጥ ነው

  • @ertigaertiga4323
    @ertigaertiga4323 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ዘፈን የማይሠለች ነው ዜማው ደግሞ ምርጥ

  • @yingesumekonen1320
    @yingesumekonen1320 3 ปีที่แล้ว +15

    ዋው ሙዚቃ ናፍቆኝ ነበር ዳዊትዬ በጣም እናመሰግናለን በርታልን ❤️

  • @Siciiddhiif14
    @Siciiddhiif14 3 ปีที่แล้ว +25

    I support dawit he is the legend🔥
    From somalia🇸🇴

  • @degendegen78
    @degendegen78 3 ปีที่แล้ว +10

    ዳዊት የፍቅር ሰው እግዚአብሄር አምላክ. ለሀገራችን ሰለምሙን ያውርድልን. Bro . 👈

    • @tomygemorawa4056
      @tomygemorawa4056 3 ปีที่แล้ว +1

      Yes indeed. David is son Axum, Ethiopia.

  • @ahmedbecuvoo2894
    @ahmedbecuvoo2894 3 ปีที่แล้ว +3

    I'm from Sudan and I don't understand but I feeling the song 💕💙

  • @newtopic1952
    @newtopic1952 3 ปีที่แล้ว +1

    I am from Germany but really amazing clip keep up it

  • @ETHIOPIA8823
    @ETHIOPIA8823 3 ปีที่แล้ว +3

    ክሊፑ ወጪ ቆጣቢ ነው ፤ ሆኖም አዝናንቶኛል
    ዴቫ በጣም አሪፍ ነው ፤ ግን ገና ብዙ እንጠብቃለን ከአንተ!

  • @arareb86
    @arareb86 3 ปีที่แล้ว +10

    ዳዊት ውስጤ ነው እኮ ስወድሻለው ወንድሜ

  • @almhabacll5740
    @almhabacll5740 3 ปีที่แล้ว +26

    አንተ ብቻ ዝፈን አባቴ respect🙌🙌🙌

  • @haymilal8085
    @haymilal8085 3 ปีที่แล้ว +27

    የድንግል ማሪያም ልጂ እባክህ ሀገራችን ስላም አድርግልን

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว

      አሚን😌😌

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว

      2ኛ ዜና መዋዕል 7
      14፤ በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢልፈጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።

  • @warkamedia
    @warkamedia 3 ปีที่แล้ว +3

    ዴቭ ምርጥ ልጅ የምር ትለያለህ ስው ሆነክ አሳይተኽናል በርታልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @sofoniyas740
    @sofoniyas740 3 ปีที่แล้ว +18

    This music first view😁

  • @mixilesugaal8646
    @mixilesugaal8646 3 ปีที่แล้ว +12

    I'm not Ethiopian, but I like and support this young boy

    • @nigusdebash8
      @nigusdebash8 3 ปีที่แล้ว

      contunue your supports

  • @abennyabi5188
    @abennyabi5188 3 ปีที่แล้ว +10

    I am from Afghanistan 🇦🇫 and I love 🇪🇹 music 🎶 😍 ❤ 💕

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 3 ปีที่แล้ว +2

      Alazar dawit blo afgana kkkkk. Funny

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +3

      አላዛር ዳዊት ብሎ አፍጋኒስታ አለ እንዴ ምነዉ በኢትዮጵያ አፈርክባት እንዴ ❤

    • @osmannur3029
      @osmannur3029 3 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁😁😁 Alazar

    • @Sami-uq1gm
      @Sami-uq1gm 3 ปีที่แล้ว +1

      Alazar for Afgana 🤣🤣 welcome to Ethiopia

    • @abennyabi5188
      @abennyabi5188 3 ปีที่แล้ว

      @@Sami-uq1gm 🤣🤣🤣👍

  • @tewabekebede7972
    @tewabekebede7972 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ ዴቫ👌👌👌👌
    የሚገባውን ክብር ያላገኘ ልጂ ነው

  • @malikingofwestafrica8231
    @malikingofwestafrica8231 3 ปีที่แล้ว +7

    l'm from Mali 🇲🇱 i like the music of Dawit alemayehu

  • @niwaymamushet9454
    @niwaymamushet9454 3 ปีที่แล้ว +8

    I am from addis ababa
    You are agreat singer in the world this is proved by your work .
    I admire you everytime and l want to do another music soon .
    God bless you!

  • @Baa-baa22
    @Baa-baa22 3 ปีที่แล้ว +5

    ዴቫ አብሮ አደጌ ከዚ በላይ ገና ትነግሳለህ በርታ ወንድሜ

  • @HelaTube
    @HelaTube 3 ปีที่แล้ว +36

    🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡

    • @genetbalcha3599
      @genetbalcha3599 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

    • @ابوسعد-ذ5ف
      @ابوسعد-ذ5ف 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen 🙏🙏🙏

    • @sickEditzz4u
      @sickEditzz4u 3 ปีที่แล้ว

      Pvc.o xؤد7م جغقش ذدمنءنيذنؤينشم شعري ظيظيظينظ
      1ضشضشششش قلق في مصر في القرن ه

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro 3 ปีที่แล้ว +13

    ዴቯ ምርጥ ጠፍተሽ ነበር ምርጥ ስራ ነው

  • @simont7761
    @simont7761 3 ปีที่แล้ว +1

    DEVO yabede siraa newi!!! Chiqaa degimo 1gna!!!

  • @universitylifewithjo8677
    @universitylifewithjo8677 3 ปีที่แล้ว +8

    I really respect and appreciate U bro. KEEP UP !

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +6

    ይህንን ወጣት ያለማድነቅ ንፉግነት ነው::

  • @endris960
    @endris960 3 ปีที่แล้ว +5

    ዳዊት አቦ ይመቺህ የሌለ መሳጭ ስራ ነው ካንተ ብዙ ይጠበቃል አልበሙን አፍጥነው

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 3 ปีที่แล้ว +51

    I'm from Fiji. Love Ethiopia Music. My dad name is Ethiopia.

    • @bogzcross5835
      @bogzcross5835 3 ปีที่แล้ว +7

      hahaha tewu enji

    • @Drzeylalem
      @Drzeylalem 3 ปีที่แล้ว

      @@bogzcross5835 wegegna belew

    • @Drzeylalem
      @Drzeylalem 3 ปีที่แล้ว +3

      i am not from Ethiopia I am From fiji...i love Ethiopian music , My name is Zelalem

    • @sinmone7601
      @sinmone7601 3 ปีที่แล้ว +2

      ፈንጅ ያፈንዳህ።

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁😆😆በጥሬ በጥራቃ

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 2 ปีที่แล้ว

    Dawit is so amazing! God bless you my dear.

  • @mediheil5715
    @mediheil5715 3 ปีที่แล้ว

    ዴቫ በእውነት ሙዚቃዎችህ ውስጤ ናቸው እርጋታህ ደስ ሲል ሙዚቃዎችህ ጆሮውስጥ ሚገቡ ከልቤ ነው ማዳምጣቸው የኛ ሰው ሁካታ ስለሚወድ እንዳንተ አይነቱ እያለ እነቢጫ ወባ አይነቶች ሲዘመርላቸው ይውላሉ ተባረክ ዴቮ አድናቂህ ነኝ በርታ😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 2 ปีที่แล้ว

    የኔ የምንግዜም አንደኛ ዴቬዬ በርታ ቅላፄ ድምፅ ዜማ ለኔ ልዩ ነው አንደኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 ปีที่แล้ว +2

    ደቭ አድናቂህ ነኝ ድምፅህ አንደኛ ነው 🥰🥰

  • @yirgadessale8869
    @yirgadessale8869 3 ปีที่แล้ว

    አንተም ደግ አድርገሃል ይህን ዘፈን ዘፍነህ!!! ሁሌም በስራዎችህ ችሎታህን እናይብሃለን እና በርታልን ደቭዬ

  • @beautybynani3284
    @beautybynani3284 3 ปีที่แล้ว +12

    🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 3 ปีที่แล้ว

      አሜን፡አሜን፡አምላክ፡ድግፍ፡አርጎ፡ይሙላልሕ፡በርታ፡

  • @mesfinkumsa8109
    @mesfinkumsa8109 2 ปีที่แล้ว

    You are the BEST GOD BLESS YOU.

  • @Tayech-oj8dh
    @Tayech-oj8dh 3 ปีที่แล้ว

    Wooooowwww በዚህ ድምፅክ ለእግዚአብሔር ብታገልግል አርፍ ኔበረ 👌👌👌

  • @martinmakuek3341
    @martinmakuek3341 ปีที่แล้ว

    Have always like this man

  • @ArifEntertainmentk
    @ArifEntertainmentk 3 ปีที่แล้ว +17

    💚💛♥️
    ጥላቻን ሁሉ በመስቀሉ አሸነፈው እኛንም ፍቅርን በሚያህል ውድ ዋጋ ገዛን :: ሰው የሚመጥነው ብቸኛ ትልቅ ዋጋ "ፍቅር" ነው :: ተፈፀመ ብሎ እዳችንን በመስቀል ላይ እንደሻረልን ሃዘናችንን እና የወገኖቻችንን ጉዳት ተፈፀመ ብሎ ያስቁምልን :: ጌታሆይ ለነገሩ ሁሉ መልስ አለህና ለገጠመን አስጨናቂ ነገር ሁሉ ፈጣን መልስህን እንጠብቃለን ::
    መስቀል ላይ በዋልክበት ባባትነት ፍቅርህ ነገሩን ሁሉ ቀይረህ የትንሳኤህን ብርሃን አብራልን አሜን :: የወገኖቻችንን ክፉ የማናይ የማንሰማበት ጊዜ ያድርግልን አሜን::
    💚💛♥️

    • @melkamutarekegne9500
      @melkamutarekegne9500 3 ปีที่แล้ว +2

      አስተዋይ ልጅ ነህ God bless you.

    • @gultigray5583
      @gultigray5583 3 ปีที่แล้ว +1

      ናብ ትግራይ ቅልቅል እንተ ኢልካ ምስ ኣብኣ ኢኻ ክትቅበር ምራጭ. ሰብ ናብ ሰቡ ዝብኢ ናብ ገረቡ እንኮን መገድካ ሓዝካ

    • @yonatansimplyboy812
      @yonatansimplyboy812 3 ปีที่แล้ว +2

      @@gultigray5583 ብታገኙት ትገድሉት ነበር ምድረ ዘረኛ !

    • @mtewahido4849
      @mtewahido4849 3 ปีที่แล้ว +2

      @@gultigray5583 የታባቱ ምራጭ ከሀዲ

    • @Tube-dc1tx
      @Tube-dc1tx 3 ปีที่แล้ว +1

      @@yonatansimplyboy812 እንገድለዉ ብቻ ልናቃጥለዉ እንጂ

  • @masriealemiye8455
    @masriealemiye8455 3 ปีที่แล้ว +1

    Esey Deg Arege

  • @slam1281
    @slam1281 3 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔውድ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ 3 ปีที่แล้ว +1

    በመቀጠል እነ ወርቂ ይመጡና የፆም የስድብ ሜኑ ያቀርቡልናል , እኛ ደሞ ባለመመገብ ፍቅራችንን እንገልፃለን። ለምን? ስጋ,ወተት,ቅቤ,ወ.ዘ.ተ ተመጋቢዎች ስለሆንን🇪🇹 💃

    • @fkr834
      @fkr834 3 ปีที่แล้ว

      ሾርት ሚሞሪህን ይዘህ ለምን ኣትቀመጥም ፎጤ

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@fkr834 ሻእቡያ በል እስከ ሰለስተ ጊዜ😂

  • @abdiaziizjirde
    @abdiaziizjirde 3 ปีที่แล้ว +1

    I am somali I like song Ethiopian

  • @AmranMedia
    @AmranMedia 3 ปีที่แล้ว

    ደግ አረገ መንፈስን የሚያረጋጋ ደስ የሚል ድምፅ

  • @mikimehreteab3769
    @mikimehreteab3769 3 ปีที่แล้ว +1

    Dave welcome...lovely music...we love u from🇪🇷

  • @wizbiniman7380
    @wizbiniman7380 3 ปีที่แล้ว +2

    DAV ምረጥ ሰው🔥👍

  • @kinfekaleab49
    @kinfekaleab49 3 ปีที่แล้ว +6

    Nice one as always brother and peace for Ethiopia people. Dave just ignore the negative comments from junta followers!!!

    • @kinfekaleab49
      @kinfekaleab49 3 ปีที่แล้ว

      @Jonas ER are you junta?

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳዊቴ ምርጡ አሪፍ ዘፈን ነው 👏👏

  • @emerald21576
    @emerald21576 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ስራ ነው!!! በርታ ዴባ!!!

  • @Sarasara-qf5tz
    @Sarasara-qf5tz 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል ብሮ👌🇪🇹💚💚

  • @Tube-dc1tx
    @Tube-dc1tx 3 ปีที่แล้ว +1

    እንካዕ እካ ጥዑይ ጌሩ ዘይፈጠረካ ኣምላክ ቁርዲድ ላሕሚ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว

    በዚህ ወርቅ በሆነው ድምጽህ በመዝሙር እና በምስጋና እንዲሁም በመንፈሳዊ ቅኔ ኢየሱስ ክርስቶስህን አዳኝህን እንድታገለግል እግዚኣብሔር ይርዳህ

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል ባይሆን መልዕክቱን ሰው የሚቀይር ቢሆን

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 3 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ልጅና የወንዲ ማክ ዘፈኖች ዜማቸው አንድ አይነት ይመስሉኛል ይመቺህ ዴቫ🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ኤፌሶን 5
    19፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤ወደ ኤፌሶን 5
    20፤ ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።

  • @semirparckieri-keren6100
    @semirparckieri-keren6100 3 ปีที่แล้ว

    Keep going senior dawit

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 ปีที่แล้ว +1

    ደግ አረክ እሰይ የያሬዶን ሙዚቃ ቅጥ የለለው ነበረ አሥረሣህልን😀😀😀

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 ปีที่แล้ว

    U are the best ♥️🕊️

  • @abdirahmanadan5874
    @abdirahmanadan5874 3 ปีที่แล้ว +4

    The Teddy afro of this days keep up !!!!

  • @emanmami5968
    @emanmami5968 3 ปีที่แล้ว

    የታል ይልሀል ድምፅ እሄው ዴቭ ጋር አለ ዴቭ ምርጥ ሰው

  • @yunus.m.fullani7327
    @yunus.m.fullani7327 3 ปีที่แล้ว

    Wow nice music I love this one

  • @EileenPCarryEPC
    @EileenPCarryEPC 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow … beautiful voice baby boy!
    ❤️‍🔥💭

  • @eyasuabayneh9324
    @eyasuabayneh9324 3 ปีที่แล้ว

    wow betam konjo sera new

  • @kibromtewolde7269
    @kibromtewolde7269 10 หลายเดือนก่อน

    The first one was the best one I’ve heard

  • @mislalmaashow2365
    @mislalmaashow2365 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow 🤩 💕🇪🇷🥂

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว

    ዋውው በርታ ቆንጆ ዜማ ከቆንጆ ድምፅ ጋር

  • @colorado2218
    @colorado2218 3 ปีที่แล้ว +3

    Am from tigray i like ethiopia music good job Dave !!!

    • @بنتمحمدامين
      @بنتمحمدامين 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkk

    • @bh3855
      @bh3855 3 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጲያዊ እንደሆንክ ቅጥፈትህ ያስታውቃል

  • @zuzubintabdu4701
    @zuzubintabdu4701 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን. ዴቫ. ምርጥ. ሰው

  • @user-lx7nl4ci7b
    @user-lx7nl4ci7b 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ዴቫ
    ምርጥ ስራ ነው
    ተናፍቀህ ነበር እንኳን ደና መጣህ

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 2 ปีที่แล้ว

    NICE I LOVE YOU ETHIOPIEN

  • @alefumekele3184
    @alefumekele3184 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍርቂ ሰብ

  • @khalid7147
    @khalid7147 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነው ተመችቶናል!!

  • @abuurraa5463
    @abuurraa5463 3 ปีที่แล้ว +3

    That is so interesting music video!

  • @Sami-uq1gm
    @Sami-uq1gm 3 ปีที่แล้ว +1

    One of my favourite singer and song writing 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @haylogatube8060
    @haylogatube8060 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው! እናመሰግናለን::

  • @HamisuHamisu-ch2rs
    @HamisuHamisu-ch2rs 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kana
    Birgeni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiktoksky37
    @tiktoksky37 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህን የምታነቡ ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛ በያላቹበት ፍቅር ደስታ💖 ሀዘን ለጠላታቹ ያሰባቹት ይሳካ 🙏የጀመራቹት አስተላለቁ ያማረ ይሁን የነካቹት በረከት ይሁንላቹ🙏 ምርጦች ፈጣሪ በያላቹበት ሰላምን ፍቅርን ያብዛላቹ ክፉ አይንካቹ በያላቹበት የሀገሬ ልጆች! ስወዳቹ🥰

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 ปีที่แล้ว

    Betam harife sera new daveye berta

  • @richardsonmak5810
    @richardsonmak5810 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice melody!

  • @dochodagi
    @dochodagi 3 ปีที่แล้ว +2

    ደግ አረገ ምርጥ ዘፈነ

  • @muller2k0
    @muller2k0 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋይ ወዲዛ ርግምቲ! ኣብ እዋን ዉግእ ናይ ፍቅሪ ብኣምሓርኛ ይደርፍ ኣሎ።

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว

      2ይ ዜና መዋእል 7
      14፤ እዚ ብስመይ እተሰምየ ህዝበይ ከኣ ትሕት እንተ በለ፡ እንተ ለመነ፡ ገጸይውን እንተ ደለየ፡ ካብ ክፉእ መገዱ ድማ እንተ ተመልሰ፡ ሽዑ ኣነ ኻብ ሰማይ ክሰምዕ እየ፡ ሓጢኣቶም ከኣ ይቕረ ኽብለሎም፡ ምድሮምውን ክፍውሰሎም እየ።

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 3 ปีที่แล้ว +4

    ያለሙዚቃ መሳሪያ ብሰማቸው ከሚመቹኝ ድምፃውያን መካከል ዳዊት አለማየሁ አንዱ ነው… የዜማ ቅላፄው ደስ ይለኛል

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳዊት በጣም አሪፍ ስራ ነው በዚሁ ቀጥል። እናመሰግናለን።

  • @Musicforfun718
    @Musicforfun718 3 ปีที่แล้ว

    Wow this is good Ethiopia music

  • @lijjzinaclijjzinac816
    @lijjzinaclijjzinac816 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow it's so amazing music my favorite boy!!

  • @MarakiAg
    @MarakiAg 3 ปีที่แล้ว

    Wow devo its nice music

  • @የሸገርልጅነኝ
    @የሸገርልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ዴቭዬ አድናቂክ ነኝ ስወድክ እኮ 🥰🥰

  • @remex5831
    @remex5831 3 ปีที่แล้ว +9

    የድሮ ፋቅረኞ የናፈቀ ላይ ያርግ እኔ ማበዴ ነው በናፋቆት።

  • @kaylazegowitz13
    @kaylazegowitz13 3 ปีที่แล้ว

    So beautiful song

  • @btr4207
    @btr4207 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Dave! እጅግ በጣም ውብ ስራ ነው ፣ በርታ ወንድማለም።

  • @gumentertimant3230
    @gumentertimant3230 3 ปีที่แล้ว

    Dave good work bro respakt
    good luck

  • @tmnitteklit8021
    @tmnitteklit8021 3 ปีที่แล้ว +14

    ሕማቅ ፍጥረት

    • @numberone6038
      @numberone6038 3 ปีที่แล้ว +4

      Junta

    • @nunugeb1304
      @nunugeb1304 3 ปีที่แล้ว +3

      Leba

    • @danielg9205
      @danielg9205 3 ปีที่แล้ว +2

      ብሀቂ

    • @yonatansimplyboy812
      @yonatansimplyboy812 3 ปีที่แล้ว +1

      ለምን ትሰድቢዋለሽ ግን ? ልክ እንዳች ዘረኛ መሆን አለበት ግን ? አቦ ትግሬወች እሾክ ሆናችውብን እኮ በፈጣሪ !

    • @selemawittube541
      @selemawittube541 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

  • @tanugaming9834
    @tanugaming9834 3 ปีที่แล้ว +13

    "" Let, s Pray For Those People Who don't have food To eat on lock down and pray corona patient"""❤💚💛💛

  • @nhialreathnyuon8029
    @nhialreathnyuon8029 3 ปีที่แล้ว

    Dawit,
    Go ahead you are the best artist of the your age

    • @guleet75
      @guleet75 2 ปีที่แล้ว

      How old is he ?

  • @samrawit2485
    @samrawit2485 3 ปีที่แล้ว +5

    ዳዊቴ ስወድህ በጣም ነው
    አሪፍ ደስ ይላል እድግ በል

    • @gerager181
      @gerager181 3 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkkedeg kezih belay

    • @samrawit2485
      @samrawit2485 3 ปีที่แล้ว +1

      @@gerager181 ክክክክክክክ

    • @kirosaberha2562
      @kirosaberha2562 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ እድግ በል🤗😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 3 ปีที่แล้ว +2

      @@kirosaberha2562 ጁታታ

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ 3 ปีที่แล้ว

      ፐ አጨብጭቡለት የአላህን ስራ ስላንቋሸሸ👏

  • @zigeredagebre5652
    @zigeredagebre5652 2 ปีที่แล้ว

    Dawitom Soo Love❤️❤️❤️🌺🌹

  • @Shetierysimoni
    @Shetierysimoni 9 หลายเดือนก่อน

    Good poem good Voice ilike all song

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዴቫ ዋው እኮ ነው ድምፅክ 👌👌

  • @sabitutaju4801
    @sabitutaju4801 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow ያምራል!!

  • @sofifamily
    @sofifamily 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሥራ 💥