ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሄንን አላዛር በጣም መልካም ልጅ ነው ተረጅው ያፈቅርሽል ይውድሻል የምትሉ በላይክ
አንቺ ተረጂዉ በቃ😂
@@EkimaIemlem😂😂😂
እጭ,እስኪደናነገር,ፃፉ,ለመፍረድ,ሳይሆንለመረዳት,ሞክሩ,ኮሜንትታነባለች,ደናነገርፃፏ💔💔
😂😂😂😂😂😂😂ያቺ ይሻላል@@EkimaIemlem
ይሻላል😂😂😂😂@@EkimaIemlem
ተረጋግተህ አናግራት አላዛረ ድጋሜ እዳትጎዳት የምትሉ በላይክ
አዋ😢😢😢
@@haiahAlhaiah ዝምብሎይንጨረጨራል,ለምንበስርአት,አይነግራትም,እሷምንታድርግ
@@ابراهيمالجلاد-ز8ز ወላሂአወ ለምንበትግስት አያዋራትም
@@haiahAlhaiah በትክክል
@@haiahAlhaiah ሲያናድድ,ሌላችግርካለበትበሌላመንገድይፉታ,ከሷላይለምንይጮህባታል,ደናደናስላልነው,ከአናቷላይሊወጣነው,ሲፈልግጥርግይበል,ጥሎየማይጥልእግዚአብሔርብቻነው,ፈጣሪያውቅላታል,
አላዘር ትክክል አይደለህም አፈቅርሻለሁ ብለህ ጠይቃት እሷ እድጠይቅህ ነውእደ አምፈልገው
Yes
እሱም ጠይቆ በተሳካለት ፈቅር በእልህ አይሆንም በትግስት ነዉ እንደዉም ሄለን አክብርዋለች ብዙም መልስ እሱምጠይቆበተሳካለትፈቅርበእልህአይሆንምበትግስትነዉእንደዉምሄለንአክብርዋለችብዙምመልስ አልሰጠችም
አላዛር ለምን የሆከውን አትነግራትም እደዚህ እያልክ አታሥጨንቃት እሧንም ነገረኛ አታዲርጋት ሣትናገር እደት ትረዳህ ወዮ😅 ሄሉየ ፈተናሽ በዛብሽ አሁንሥ አሏህ ይሁንሽ 😢😢😢
ዝብሎ በደፈነዉ አልተረዳሽኝም ነገር አለ ሆ
በፕራንክ መልክ ዳር ዳር ሲል ነበር በፍርሀት ውስጥ ነውኮ ቢነግራት ትርቀኛለች ብሎ ስላሰበ ነው
አላዛር ከባድ ፍቅር አጨልሎታል የምትል👍👍👍ሄሉዬ ቀስብለሽ ተረጅው
አንቺ😂❤
Yewano
መጨለል ብቻ
እኔኮ ኮሜቱ ሁላ ተረጂዉ ይላል ምኑን ትረዳዉ ካፈቀራትም በስርአት የፍቅር ጥያቄ ይጠይቃት እኛ ሴቶችኮ እንድነግሩን እንፈልጋለን እደኔ ግራ የገባዉ በላይክ
@@FafiAhmed-q4n እሷምንታድርገው,እንኳንያልጠየቃትን,ቢጠይቃትእንኳን,አሁንበቦተውአይደለችም,ልቧየደማሰውናት
😂😂😂ተረጂኝ በቃ አንቺም
@@ابراهيمالجلاد-ز8ز የእዉነት የእኔን ሀሳብ የተረዳሽኝ አንቺ ነሽ እንኳን ሳይጠይቃት ጠይቋት እራሱ አልፈልግም ብትል እንድህ መሆን የለበትም
@@TMO-c6d ምን ምኑን ልረዳ 😲😲
@@FafiAhmed-q4n ምናባቱ,ያንጨረ ረዋል,ሲፈልግጥርግይበል,እግዚአብሔር,ጥሎአይጥላትም,ለምንበዚህልክ,ከፍእናዝቅያደርጋታል,ጠላትአይይይይጠላትከሩቅአይመጣ,ሆ
ተረጂዉ ተረጂዉ የምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናቹ😢 እሷ የመጀመሪያ ልቧ መች ተጠገነ ሄልነቴ አይዞሽ😢😢ሲጀመር እሱ መች ገለፀላት ዝም ብሎ ተረጂኝ ተረጂኝ ይላል😢ኤጬ አበዛዉ😢
ከፈለገ ይንገራት እንጂ ምን ታርገው ሆ
ሀዳእስተመቸ😢
እኔኮየሚያናድዱኝ,ኮሜንታተሮችናቸው,እሷንየሚያፅናና,ነገርእንደማለት,ሌላታሪክ
እኔም የገረመኝ እሱ አደለ እንዴ ወይ ግልፂ ሆነ አያወራትም ተረጅኝ ብቻ የኔ ምስኪን ሄሉሻ አይዞሽ 😢😢😢😢😢
አወ ወላሂ እኔም ብሆን እማደረገዉ ነዉ ቢያስ ብዙ መቆየት አለባቸዉ
አይዞሽበሉኝ አባቴን የኔስስት አላህ በጀነትያጣግብሽበሉኝ ኡፍፍፍ😢😢😢
አብሽሪ 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ ነፍስ ይማር
ፍቅርእደያዘው ታቂለሽ ለምንአትረጅውም
አብሽር እህቴ 😢😢
አይዞሽ የኔነት❤🎉
አላዛር በግልፅ ንገራት መልሶ ምንም ይሁን ምንም ስሜትህን ንገራት ሄሉየ ግን ሳይገባሽ ይቀራል አላዛር ንዴት መፍተሄ አይሆንም በቃ ንገራት እሷስ ለምን ትጨነቃለች አተስ ለምን ትጎዳለህ ❤❤❤❤
ፍቅር ዪዞታል❤❤❤❤❤ ሄለን ተረጂው እወድሻለው እያለሽ ነው❤❤❤
አልአዛር ተራጋጋ ሄሉ አታስከፋት ❤❤😢😢እምገባሽ ሴት አይደለሽም እምትል ቃል አጥፋት አልአዛር አይባልም😡😡😡😢😢
እናተ ናችሁ ያጠገባችሁት በቲክታክ በድጋሜ ሊሰብርብን ነዉ
😢😢😢
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢@@SUSUyoutube-n7e
ደሜን አፈላኝ ምንይመስላል😡😡
አና ዶኛል😒😒😒
Alzari itii himuu qabba worii jetani laki godhaa jalatee sodatee❤❤❤❤
👍👍👍👍😊
ኡፍፍፍ ሄሉየይ ንግግርሽ አኮራሽኝ የኔ እናት ትህትናሽ ቀጥይብት አላዘር ያፍቅርሻል ene❤
አላዛር ምንነካህ ውድ ነህ እደወድ ጠይቃት ምንም ጥፋት የለባትም ሄሉ አይዞሽ
አላዛርየ ካፈቀርካት አፍቅሬሻለው ሄሉየ ብትላት ይቀልሃል እንጅ ሌላ ምክንያት ያለህ ነው የሚመስለው?ቃላቶችህን ስትናገር አስተካክል። በወንድምነት ያንን ሁሉ መስዋህት ከፍለህ አሁን ቃላቱ ባልታወቀ ነገር አትጉዳት አላዛርየ አንተ ጥሩ ስው ነህ ተረጋጋ ሄሉን አትጉዳት ችግራችውን ፈጣሪ ይፍታው።😂😂😂
endayatat ferto eko new guys
Alazer sii jaladhee jedhee itii himuu qabaa kani jetee Lek godhii garuu heluusi beketee Hubachhuf qabdii 😢❤❤❤
Dhugaa keti 😢😢
😂😂😂
Siijaladha jedhe gaafii jalalaa yoom dhiyeesef qooyii ishii dubara mee maal gootii
Hin sodate male hin jaalate 😢❤miskina alazar
Sini jaladha jedhee itti hin himuu ree inni moo ishin sini jaladha jete itti himuu qabdii moo😢😢
ሄሉየ ቀሰ ብለሺ ተሪጂዉ ዉዲ አላዛሪ ፋቅሪ ይዞታል❤❤ 😢😢😢
ታዳኮ ከሱአፍሳይወጣ እሳምንትርዳው የናስ ምንሁናችሁነው መጀመሪያ እራሱ ፍቅሩንይግለፆላት የምትሉ በላይክግለፁ
ምኑንትረዳው😢
የምን ፍቅር ነው ምታወሪው ገና መሣቅ ከጀመረች ወር ሁለት ወር ቢሆን ነው ሌላ ሥብራት ቀበከ ጥሩ ሠው ጥሩ ሠው ሢባል
እና ምን ታርገዉ እሷ መነገር ከፈለገ ይናገር😮😮
ሰዉ ሳይናገር በምን ትረዳዉ😢😢😢
መከታው እምትናገረውን ቃላት እያወክ አይገባሽም አትበላት እሷ እድትሰደብ አታድርግ😳😳😳የኔሴት አችኮ ጀግናነሸ ሁሌም ትፈተኛለሽ ፈጣሪ ግን ጥሎ አይጥልሽም የኔጀግና💪💪💪💪💪😢😢😢😢😢
ምክንቱም ይናገር
እውነታውን ይናገር
ምድነው ምትዪው ኮሜንት አታነብም እዴ ምን እዳልገባሽ ትሆናለች
@@AmeerraAmeraa ምኑነው ያልገባኝ
ኧረ ይሄ እኳን መከታ ከ ም አይሆን
አላዛር ለመን ችገርህን በግለፅ አትነግራትም ጉዳዉንሳታቅ እዴት ትረዳህ አስከፋት ሄለንን ተረጋግተህ ተነጋገሩ ❤❤❤❤❤
ወድም አላዛር ተረጋጋጋ አሁን ምን ብላ ተረዳህ ሄሉየ አይዞሽ አላዛር ምን አድርጌዉነዉ እያለች በዙነገር ታስባለች
እንዴ አላዘር አታመናጭቃት እረጋ ብለህ ነገሮችን በዉስጥ ፍቱ ተረጋግተህ አስረዳት አይዞሽ ሄሉዬ😢❤❤
Hooo er abezawe zm belo yewrachale enda endzih selhone mefetha ayemeta😏😏helu endehone anda kekoretche melsa ayemetam esua alawekate
እዴ አላዘር ቀስ ብለህ አዉራትጂ ምን የማናጭቃሀል😮 ደግመኛ እንደሰብራት😢 ሄሉየ የኔ ሴት አይዞሽ እሱ ያፈቅርሻል ተራጂዉ🎉❤
ለመፍረድሳይሆንለመረዳትሞክሩ,እሷደግሞአሁንላይፍቅር,አታስብም,ልቧየተሰበረሰውናት
@ابراهيمالجلاد-ز8ز እሱ ደግም ልሰብራት ነዉኮ ቀስ ማለት አለባት እሷም ትረዳዉ😓😔
እረ በስመአብ ምድነዉ ተረጅዉ ተረጅዉ እምትሉት እዴ ማነዉ እሚወስነዉ እኛ እኮ በሚዲያ ነዉ እምናዉቃቸዉ እዴ እሷ የቆሰለችዉን ቆስለንላታል ህይወት እኮ ነዉ በሰዉ መገፋፋት አይሆንም 😢😢😢ደግሞ እሷገና አልፀናችም የዉስጧስብራት አልተጠገነም ተወት እናደርጋት እዴ😢😢😢አይዞሽ ሄሉ የደረሰበት ነዉ እሚያዉቀዉ
Alzar ati dhiraa mitti bastee itti hin imatuu akka isheen ofi sin jaladha jetuu barbadetumoo si diduu didee ishii jetuu jetee situu itti imachu qaba malee heluu ❤❤❤❤❤
ሄሎዬ አይዞሽ ተረጋጊ አንዳንድ ሰው ሲከፋው ብቻውን መሆን ይፈልጋል ምናልባት እሱም ብቻውን መሆን ፈልጎ እንዳይሆን የኔ ቆንጆ አይዝሽ
አላዘር ፍቅርን ግለፁ የምትሉት ግጩልኝ😮😮😮
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
አወ የ❤❤❤❤❤❤😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
awo😢😮😮
እንኳ ደናመጣችሁ የኔውዶች ሄሉ ተረጂ ያፈቅርሻል
ሄሉ በቃ ተረጂው እኔ እደሚመስለኝ።ያፍቅርሻል❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ዉድ አይዝወሺ ሠዉን ብዙም አትመኒ የባለፈዉ ይበቃሺ አል እና አሁንም እንደ አትሳሳቺ ጠንካራ ሁኒ
አርግ ጉድነው እሱን አግኝታ ነው
ኮሜተሮች ተረጋጉ ተረጂው ተረጂው አትበሏት ለሷሰ ማን ይረዳት😢 አልአዛር ደሞ ሰርአት ያዝ የሚገባሸ ሴት አይደለሸም አትበላት ሄሉዬን አታሰከፋብን😢 ሄሉዬ የኔ ጨረቃ የኔ ሙሉ ሴት የማንንም ወሬ አትሰሚ የረሰሸን ሰሜት አዳምጭ የኔ ኩሩ ሴት እንዳይከፋሸ እህቴ ጠንካራ ሴት ሁኝልኝ የኔ አትጠገብ❤😢
አላዘር ከባድ ፍቅር አጩሎታል የምትሉ
😂😂😂አወ
😂😂😂😂@@sarabh698
አሳቅሺኝ😂😂😂
አወ ሊጨልል ነዉደ አይናገርም ሆ 😂😂
እስኪ እንደኔ ስጠብቅ የዋለ ❤ በላይ አሳዩኝ
እኔ
🎉🎉
Heluye Alazar iko fiqr yizotal tanci benatis terjiw gin tekamira jerba hunacuh fitut Ashi helu ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላዛር አትበሳጭ ፍቅር ብያዝህም እንኳን በስረኣት በተረጋገ መምፈስ አናግራት ሄሉን አታስከፋት 😢😢😢😢
ተረጋጋ እንዴ እማይገባሽ ሴትነሽ አይባልም ልጅቷ እም የኔ ቀሽት ሽጉጥ እኮ ነች እማ ሄሉነቴ አይዞሽ እዳይከፋሽ እሽ ብታቅ ተኔ ፍቅር ይዞሀል ተበልህ አላወርም አይገባሽም አይባልም ነውር ስራ ለምን መጣሽ አላለም ዛሬማ ትግስትሽን አደነኩ ዛሬ የኔ ጨረቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ አላዛር ፍቅር ይዞታል ካንቺ ተረጋግተሽ ተረጂው 😢አላዛርም ደሞ እንዲ አትሁንባት ከነበረችበት ስሜት የወጣችው በቅርብ ነው ድጋሚ ላለመጐዳት ነው እየታገለች እራሱዋንም አንተንም እያታለለች ያለችው 😢ሲቀጥል ደሞ ተግባርህ ብቻ በቂ አይደለም ቃል አውጥተህ ንገራት ከዛ መልሱዋን ታሳውቅህ በተረፈ እሚገባሽ ሴት አደለሽም ብለህ ቅስሙዋን ለመስበር አትሞክር ስሜታዊ ብትሆንም ካንደበትህ የሚወጣን ቃል ግን ተጠንቀቅ 😢ቃል አውጥተህ ስሜትህን ንገራት ያኔ ካልተረዳችህ አትረጂኝም በላት አላዛር ወንድማችን 🥰 ሁለታቹም እንዲከፋቹ አንፈልግም 😢ካልነገርካት ደሞ ማወቅ አትችልም ስለዚህ ንገራት ❤
እሷ ፈጣሪ መሠለችህ እድ በሰው ሆድ ያለ ነገር እድት ታውቃለች ምንም ጥፋት የለባትም አትጩህ እባት ችግርህን ንገራት ትረዳህ ጉድ እኮ ነው
እእውነት ብለሻል ቀበጠ😂😂😂
@@ሀሊመት-ተ6አኧረ በጣም ተጨማለቀ እንዴ????? ምን መሆን ፈልጎ ነው?????
የምር አሁንስ አበዛው
እውነቱን ይገራት
ሄሉየ የኔ ዉድ እዉነት ነዉ ብቸኝነት ይሻላል ሰዉ ምኑም አይያዝም ተረጅዉ ተረጅዉ የሚሉሽ አትስሚያቸዉ ሰዉ ያችን ኑሮ አይኖርልሽም አላዛር ደግሞ በስረአት አናግራት ጥሩ ሰዉ ነህ ሲሉህ አትጨማለቅ ልጅቷ ከና አላገገመችም አልዳነችም ልጅቷ ትኑርበት አታስጨንቃት ችግርህን በራስህ መገድ ፍታ
You are right Mysis ❤
@@SUSUyoutube-n7e እንዴትእንዳመናጨቃት,እሷምንታድርግ,ከዚህበላይ,ለሷስሜትእንኳንመጨነቅአለበት,እሷልቧየቆሰለሰውናት
ጭራሽማዛሬ ደሜንአፈላው😡😡😡
እውነታ ነው ጮከባት እኮ እንዴ????
Yeleben negereshelegni
Jalaalaa rakkataa sanatuu qabee Alazalar🙆afanii basee yoo gafaatiin mal gochuu dandeechii Helun?!❤
😂😂😂😂
ወይኔ ዛሬ ከየት መጀመር እንዳለብኝ አላውቅም አላዛር ምን ሆነሀል ሳትነግራት እንዴት ትረዳህ እቤትህ ድረስ መታ እንዴት እንዲህ ታረጋታልህ በግልፅ የሆንከውን መናገር እየቻልክ። እሄን ከአንተ አልጠብቅም። እውነትም የሰው ልጅ ተነቦ አያልቅም። እባክህ ሄሉን አታስጨንቃት ከበፊቱ ህመም ትዳንበት ሄሉዬ አደራሽን እራስሽን ጠብቂ ለራስሽ ያለሽው አንቺው ነሽና❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉየ የኔ ቆጆ ያፈቅርሻል ግን መናገር አለብህ አብሽሪ የኔ ጠካራ ስታሳዝነኝ ይችልጅ
አውቀሽ ነው እንደሚያፈቅርሽ ታውቂያለሽ እሱም ሊጠየቅሽ ሀይለኛነትሽን ፈርቶነው የፍቅር ጥያቄ ሊጠይቅሽ ስለዚህ ተነጋገሩበት
የስስ
ያ
@mimi.9272 እናበግልፅይናገራ ምታደርገውእሷ😏😏
Afachun atikiffetubaat mminim sayilat tafekrregnalhi awukebhalhu fikregnahi llihhun tibelew? midre dedeb lemfred atirutu
በትክክል
የኔ እናት ማነዉ እደኔ ሄሉ የምታሳዝነዉ ማንም እኮ የላትም😢😢😢😢😢😢አይዛህ አላዛር😢
ሲያናድድ,ማንምእንደሌላትአይቶ,ይጮህባታል,ለምንበግልፅአይነግራትም,እኛስንትየምንሳሳላትእህቶቿእንዳለንባወቀ,ለሁሉምነገርእግዚአብሔርይርዳት,የኔየዋህ,
ፋቅር ይዞታል ተረጂዉ ሄሉዬ አላዛር አይዞህ ያገጥማል❤❤😢😢😢😢😢😢
ሄሉዬ ተው አትጎዳዱ የምትሉ😢😢😢
ፍቅር ነዉ ተርጀዉ በቃ ሄሉ❤❤❤🎉አበስጨሽዉ እኮ
ተረጂዉ በቃ😂
ለምንአንችአትረጅውም,የሷህመም,ይግባችሁእስኪ,ኤጭ
Right ❤😂😂😂@@EkimaIemlem
ሆ አላዛር በል ድጋሜ እንዳታስለቅሳት ድሮም ተናግራለች ሰው መቅረብ እፈራለሁ ያለችው ለዚህ ነበር ስሜትህንም ቢሆን ማሸነፍ አለብህ እሷን የሚያስከፋትና የሚያስደብራት ነገር አንፈልግም አላዛርዬ
አዉ ተናግራ ነበር ዳግም ሊሰብርብን ነዉ እኝኝ ማለት አበዛ
አዎ ቡዙ ግዜ አልፈልግህም ነገ አንተም አንድ ቀን ትተሄኝ ትህዳለህ ብላ ነበር
@@HyateLove እሷም,እሂንፈርታነበርደሞአነጋገሩ,ዳግመኛልቧንሊሰብርብን,ነው,
በጣም@@ابراهيمالجلاد-ز8ز
አላዛር ስርአት ያዝ ስሜትህን መናገር አለብህ ስሜትህን ሳትናገር አንቺ የምትረጂ ሴት አይደለሽም አይባልም ሲቀጥል ደግሞ ከሷ ልትረቅ ፈልገህ እንደሆነ በትግስት አውራት እንዴ ደግሞ መልሳ እንዳትጎዳብን እህታችን ሄሉየ ውድድድድድ ነው የማረግሽ አይዛሽ እህም ቀን ያልፋል 😢😢🎉🎉❤❤❤
እውነት ነው የኔ ሀሳብ ነው ሊርቅ እፈልገዋለሁ ከሆነ ሚያስገድደው የለም ግልፁን ንገራት እንዴ የሜን መጮክ ነው ስርአት ያዙ አላዛር
በትክክል ሰው እንደት የተሰማውን ስሜት ሳይናገር የምትረጂ አይነት ሴት አይደለሁም ይላል
ሄሉዬ አታከብጅዉ አላዛር ተፋልጎ ዬመይጌኝ ምርጥ ሰዉ ነዉ እንዶም ከእሱ ጋር ብትኖር ለአንች ይሸልሻል ፍቅሩን ተቀባይ 😮😮
መች ጠየቃትና
ሄሉዩ በጣም በፍቅር ይወድሻልእንቺ ከዚህ በፊት ሲጠይቅሽ ተቆጥተሻል ያንን ፈርቶ ነው ብእርግጠኝነት ስለዚህ በውስጥ አውርታችሁ ችግራችሁን ፍቱት ፍቅር ስለያዘው ነው ተረጂ
Jalalatuu isiiraa qabee siitimuu sodatee malee 😢😢😢❤❤❤
Isillen bekuu dandetii garuu ibsufii hin barbaduu malee
Jarrii bita mirgaa filmii saba irratti hojjeetti 😅😅 birukef hayimi 😅😅
ፍቅር ይዞታል ተረጂዉ ሄሉዬ አላዛር አይዞህ ያገጥማል 😢😢😢😢😢😢
ለምንእናንተ,አትረዱትም,ሰውላይአትፍረዱ
@@ابراهيمالجلاد-ز8زyou are right Mysis ❤
እኔማ እረዲታለሁ ያሳለፈችዉን ስለማቅ ግን ባድቢሆኑ ደስ ይላሉ
እዴ እኛነንካ ፍቅር ይዛታል የምንለው እሱ መች ተናገረ ደሜን አፈላው😢😢😢😢
@@ሳሳይቱብ ቢናገር ይሻለዉ ነበር እሳንም አስጨነቃት
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመደን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ነብያችን አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም🎉🎉
ሰላሁ አለሒወሰለም
allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️
አልአዛር ወንድሜ አንተ መልካም ሰው ነህግን ከእኛ ከተመልካች ይልቅ አንተ በአካል ታዉቃታለህ ሄሉን እና ብዙ ህመም አለባት እባክህ በነገሮች ታግሰህ ከቪድዮ ዉጪበሥርዓት አዉራት እና ተነጋገሩ ድጋሜእንዳትታመም በጣም ታሳዝነኛለች ሄሉዬአይዞሽ እህቴ❤
ሄሉ በናትሺ ተረጂው አላዛር ምርጥልጂነው ያፈቅርሻል አችም ታቄያለሺ
❤❤❤❤❤❤ fiqir yizotal yamitiluu dammirunyii❤❤❤
😂😂😂😂😂
ሄሉየ ተረጂዉ ዉደ አንተም ተረጋጋ ወንድሜ 😢😢❤
አላዛር ከልጠየከት የፈለገ ምልክት ብተሰየት ሄሉ ስነስርዓት የለት ልጅ ነት እሷ ትጠይቅ ብለህ ከሆነ ምትበሰጭበት አታደርገውም ባይሆን በስርዓት በሰከነ መንፈስ ጠይቃት አፈቅርሻለሁ በለት እንደተስከፈት ሀደራ በተረፈው እግዚአብሔር የፈቀደው በህይወተቹ ይሁን ብትጠመሩ ደስ ይለኛል ❤
You are right ❤
ሄለን ሀይለኛ ሴት ናት ጨቀጫቃ ኣላኣዛር ለዋህ ነዉ
ሳህ አስመሰለበት እሷ እድጠይቀዉ ነዉ መሰለኝ ሀሳቡ የኔ ጀግና ሄሉነቴ
ኧረ ፍላጎቱ አፈቅራሀለሁ እንድትለው ነው መሰለኝ ወይ ጉድድድዶ
እኮ የምር አበዛው ሲጮህባት እንዴት እንደተሰማኝ የምር
አላዘር እባክሄን አታስጨንቃት ኡፉፉፉ ሄሉዬ የኔ እናት አብሽሪ😢😢😢😢
አይዞሽ ሄሉ አልዛር ጠሩ አልርከም አትስክፋት 😢😢😢😢😢😢😢
እደ አላዛር ለምን በስራት አታስረዳትን😢ሄሉየ ያፈቅርሻል ግን ቀስራት ይገርሽ!አቢእዳትይ ማርያምን አላዛር ጡሩልጂነዉ አያስከፋሽም😢
ወላሂ በር በር እያየሁ ነበር እፋ መጣችሁ የኔ ውቦች❤❤❤❤😢🎉🎉
ኮመታተሮች ተረጂዉ አትበሉ 😏😏🤐ከዚህ በፍትም ከጋደኝነት ዉጭ አልፈልግም እያለች ተረጂዉ ያፈቅርሻል እያላቹ ሂይወታን ያበላሻቹባት እናተዉ ናቹ ታማ በወደቀችበት ሄለን ታማለች ብለን ስጠይቅ ትላት ነበር አለፈ ነዉ የተባልነዉ ምንም እንካን መጥፍ ልጅ ብትሆን በጥሩ ቀን ጥሩ ነበረች የዛሬዉ ሳይሆን የትላቱን አይተዉ አይዞሽ ጠቅሪ እንካን አላልትም😴😴 0:01ግዜ ያስፈልጋታል እካካቹ ተዋት ትኑርበት በብዙ ተሰብራለች አልወደቀችም እንጂ💔💔😭 0:02 0:02
እዉነትነዉ የኔዉድ ሂሉነቴ
ምን እደምልሽ አላቅም የኔዉዲ ❤❤አወ ሄሉየ ተሠብራ እሡ የራሡን ሄወት ቀጠለ እሧ ብዙ ስቃይ አለፈባት 😢😢😢
እፍፍፍ አውነት ነው😢😢
@@FfFff-vr2gn የልቤነውየተናገርሽልኝ💔💔
ካልገባሽ እኛ እንገርሽ አላዛር ያፈቅርሻል ሄሉዬ ተርጂው ጡሩ ልጂ ነው ብሀላ እዴይፅፅትሽ❤😊😊
አላዛር ይፈቅርሻል ተረጅው በጣም መልካም ልጅ ነው😢😢😢
Ayizok wandime😢😢😢😢❤❤❤❤❤
አላዛር ተዉጂ አፍቅራሃታል ይታወቃል ግን ቀስ ብለህ ነዉ መሆን ያለበት አትቸኩል ቀስ ብለህ ተረጋግተህ አሰበህ እሷም ትሰብ እና ድግም እዳትጎዳ ሰለዚህ ተረጋጋ 😢ሄሉሻን አታሰከፍ
አንች እኮ ደፍሮ ቢነግርሽ ትርቂዋለሽ ግን በብዙ መንገድ ፍቅሩን አሳየሽ ግን አልተረዳሽውም ወንድእኮ ነው አንችምስው ያስፈልሻል አላዛር ደግሞ መልካም ልጅ ነውአሁንምንተረጅው አፍቅሮሻል
ትክክል❤❤❤
እሷበቦተውአደለችም,ፍቅርትዝ,አይላትም,አሁንባለችበት,ሰአት,ልቧየተሰበረሰውናት,ተረጅውተረጅው,አትበሉ,ዳግመኛልቧተሰብሮማየት,አንፈልግም
@@ابراهيمالجلاد-ز8زሰለቼኝ ተዉ በማለት ማንም አልተረዳትም እሱም ያዙኝ ልቀቁኝ አለ
ትክክል
ያማችሀል እዲህ አትረጂኝም ተሚል እሚፈልገዉን ነገር ተናግሮ መልሱን ይጠብቅ የዛኔ ትደርሳለችሁ ተረጂዉ ለማለት
ሄሉ ኮሜንት አብቢ ያፈቅርሻል❤❤❤
አላዛርዬ ❤❤❤❤ጠይቃታ አንተ እንዲትረዳህ እንዴ ሂሊዬ ይወድሻል አላዛር እውነት የልጅ አዋቂ ጀግና እናቱን አክባሪ ❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ምነው በየቤቱ ኝኝኝኝኝኝኝ እጅ ደስታና ሳቅ ጠፋ ምን ነካችሁ ኧረ ታው ለእኛም ለተመልካች አስቡ በእናንተ እንጨናነቅ ወይስ በመዳም ስራ በእርግጥ ለእናንተ ስራ ነው ሌላ አይዲያ ስታጡ ነው እኛጋር እየመጣችሁ የምትጨቃጨቁ በውስጥ እየተመካከራችሁ እናንተ ለእኛስ ማን ያስብልን መከታተሉን እንዳንተዋችሁ እንወዳችኋለን እኛስ ካልተከታተልናችሁ እኮ ዶራል የለም ኧረ እኛ ለእናንተ ስናስብ ለእኛም ትንሽ እሰቡልን😢😢😢😢😢😢😢 እኛ ስትደሰቱ ነው ደስስስስ የሚለን ስትከፉ ደስስስ አይለንም አሁንስ ሚዲያ መከታተል ባለምድ ኑሮ ብየ ተመኜሁ በእሩታና በአብርሽ ነበር ሚዲያ መጠቀም የጀመርኩት ከዛ ሄሉና ማረክ እያልኩኝ የባሱ መጡ ጨረቃዎች ልቤን ወሰዱት😭😭😭 ለማንኛውም ሰው መውዴድ ከባድ የሆነበት እደኔ በሚዲያ ሰውን ወደን እደዚህ የተቸገርን በአካል የሚዋደዱ እደት ሊሆኑ ነው ይሄንን ሰሞን የጨረቃዎች የተነሳ ተረብሻለሁ😥😥😥😥😥😥 ለማንኛውም ፕራክ ይሆናል ተረጋግታችሁ ተወያዩ እሽ አላዛርም ሄሉም አትከፉ እሽ ሁሉም እኮ ከታገሱት ያልፋል የምንሞትበትን ቀን ብቻ ነው ማለፍ የማንችለው😢😢😢😢😢😢😢
ማዳምየለችምእዴ አችለፃፍሽዉ እኔለማንበብደከመኝ
❤❤❤❤❤❤በርቱ እናተም ስራ ጀመራችሁ እንደ~~~~~~😅😅😅ብቻ በርቱ አዉቃችሁበታል
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም 😢
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
Sellolalehi woselemi
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
ሰ አ ወ
የምገባሽ ሴት ኣደለሽም የምትል ቃል በጣሚ ያስጠላል ኣልኣዛረ ተረጋጋ እንጅ ተረጋግተህ ኣዉራት ትረዳሃለች😮
ኣልኣዛር ያፈቅራታል ግን ፍቅሩ ካልገለፅላት ኣንዴት ነው ምትረዳው ሴትልጅ አኮናት ዘም ብላችሁ ተረጅው ተረጅው አትበሉ ኮመንት ምትፅፉ ሄሉየ አይዞሽ 😢😢
ፍቅር እነድህ ነወዴ ጉድ ተናግረህ አይወጣልህም እንደ የምን ማመናጨቅ ነዉ በሰርዐት አዉራት ሁለተኛ አንድትጎጀ አንፈልግም አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ አንቺ ተረጋጊ ምንም ቅር እንደይልሽ እንዳትከፊ
ኡፍፍፍፍ,ለሷእኔንጨነቀኝ
ሄሎየ የኔዉድ ሂወት ይቀጥላል ቀስ ብለሽ አረጋጊዉ አፍቅሮሻል አነቀዋለን እኛ ተመልካች አላዛር ወድም አስረዳት ቀስ ብለህ ጥላት እዳይገባባችሁ
ግልፁን ንገራት እሧንም አታሥጨንቃት እንደ 😮😮መከራ የማያጣት ልጂ እፍፍፍፍፍ😢😢የኔ ዉድ ሄሉዬ
ወላሂ ሳቀች ሰንል ሌላ ዱብዳ አጪ
😂😂😂😂ቆንጆ ሴቶችኮ መከራ አያጣንም ምንም በማናውቀው መልኩ ፈተናችን ብዙ ነው😢
ኣይዘሸ ሄሉየይ ❤❤❤ ኣላዛር ገደል ይግባ እንደ
ሠው ሁሉ የሚሠብር እጂ የሚጠግን ጠፍ ሄሉየ አይዞሽ😢
በቃ ሄለል ተረጂው😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሙሲሊሞች በአላህ ክሪሲታኖች በምታምኖት ይዠቸሆለሁ ደምሮኝ😢😢😢
❤❤❤
ተርጅ ተርጅ የምትሉይ ጤናን ንቹ ምጅምርያ ልብ አልተ ተገንም 😏😏. ሄሊ ማንም አት ስም. የራስሽ ጉዞ ዎድ ፊት ❤
ትክክል❤😢😢😢
እውነት ነው😢😢😢
ያፈቅርሻል የምትሉ ሠወች ጤና ይጎላችኋል እዴ ፍቅር ዝም ተብሎ ነው እዴ የሚገባ ሆ ሥርአት ያዙ
እሺ አላዛርየ ሄሉ ምን ታድርግ ካፈቀርካት ጠይቃት እንጂ
*ሄሉዬ ካሜራ ሳደቅኝ በውስጥ አውሪው እሄ ግልጽ ነው በሚያደርጋቸው ነገሮች ማወቅ ትችያለሽ አላዛር ካንቺ ፍቅር ይዞታል እኛ ገና ድሮ ነው የገባን አንቺም ገብቶሻል እንዳልገባሽ ለመሆን የምትፈሊጊው ካሳለፍሽው አንጻር ነው ግን ግዜ ሰተሽ አስቢበት በቃ አላዛር ከፈጣሪ የተሰጠሽ ስጦታሽ ነው አታስለቅሽው*
እንዴ አንዳ አንድ ስውች ግን---- 😂ሳይንግራ ት እንዴት ታቃለች 😊
@@Mesi-14w እኛ ሴቶች እኮ አይን አይተን ይገባናል የተሰጠን ጸጋ ነው የምር ሄሉ በደብ ገብቷታታል ግን ካሳለፈችው አንጻር መቀበል ስላልፈለገች ነው
@samritube645 እና እሷ ትጥይቅው ታዳያ
@Mesi-14w 😂እንደሱ ሳይሆን ካሜራ ሳደቅን በውስጥ ጨርሰው ወደኛ ትመጣ ነበር
@@samritube645አይ ከካሜራ ጅርባ እራሱ ነው ማስርዳት ያለበት
አቤትሠው ሥፈርዱ መቸም ትንሺ አይዴብራችቹም ተረጂው ተረጂው ገና እኮ ቁሥሏ አልዳነም ፍቅር ጭቃ መሠላችሁ እዴ ሢታጠብት ይለቃል አላዘር መታገሥ አለብህ አሟልቶ አመት አልሆናትም ገና ከህመሟ አላገገመችም ተረጋጋ የኔ የዋህ
@ሳህ ያልተያዘ ግልግል ያቃል😂😂😂
አወ እውነት ፍቅር ጭቃ መሰላችው
Uuufffii jalalumaa kanaa garaa naa nyatee 😢😢😢😢
አላዛር ቀልድም ከሆነ ሄለንን አታስቀይማት ❤የማታውቀውን ነገር ምን ታደርግ❤ዳግም ሳቋን ማንም እንዳይነጥቃት ❤ሄሉን በጣም ነውየ ምወዳት
አላዛርተረጋጋ አካልነገርካት እደትይግባት ችግርህን ተናገር ልጅቱን ዳግም አተምአትጉዳት ተናጋግራችሁ ፍቱት 😢😢😢😢😢😢😢😢ሄሉየአብሽሪልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢ይገባሽምአይባልም እሽ ካልነገሩን ሁላችንምአይገባንምእሽ😢😢😢😢
አርያዘር ያፈቅርሻል ተረጁ የምትሉት ላይክ አርጉኝ 😢😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍👍
ኣላዛር ተረርጋ ወንድሜ ሄሉም ብዙ ህማም ያላት ሴት ናት እንደዚ ኣይሆንም 😠😠
Heluyee barif si jalaateti malif irraa in baree ati nutuu baree kunoo akkaa in si jalatee😢😢😢😢Ayizoo Alzar
Dhugaa keeti obboleeti koo 😢😢😢😢😢😢😢
Kuni ifa akka jalatee ni beektee beekamadha sodee jeetii😢
❤😂Dhugaadhaa ni jalattee
fikiri yezotale haluya tarajo benateshi❤❤❤❤❤
አልኣዛር ተራጋጋ ሄሉ አታስከፋት ኣምገባሽ ሴት ኣይደልሽም ምን ማለት ነውወይኔ ጉየ ፈላ😢😢😢ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ😊😊😊
Abboo walii galatanii diramaa hojituu mee warii diramaa jetanii lakii godhaa maati naafi ta'a warii Afaani kiyyaa kan betanii ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Diramaa osoo hin tanee jalalii heluu irraa qabee garaa na nyaate 😢😢😢❤❤❤
Matti naf ta,i sif ta,e jiraa ani
Dhugaa keeti obboleeti koo isheni betjirtu bayyee garaa Nama Nayti dhugaa
Diramaa oso hini tane ini isi Jalatee jiraa isini hini bene😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
😢😢😢😢@@AdugnaLomiiadugna
ሄልዬ ተረጅው አልአዛር ትክክል ነው ጥፋቴ ምድነው ማለት አልነበረብሽም ምን ሆነህ ነው ማለት ያለብሽ😢😢😢😢😢😢😢😢
ወላሂ ሄሉየ ጥፋት የለብሽም ካልተናገረ አንች እንድትጠይቂው ከሆነ እሚፈልገው ገደል ይግባ
ሁሉም,እሷንየተረዳት,የለምእሷምንታድርገው,ደሞአነጋገሩ,እሷንይጎዳታል,እሚገባሽሴትአይደለሽም,ብር,እንኳንእሷእኔምነደደኝ,
ሳበትክክል እቧ ዘራፍ አለኮ🤔
@@njoodkrieshan8283 እኮ ሳይናገርምኑንትረዳው😡😡
ለምን ቁጭ ብላቹ አታወሩም የኔ ቆንጆ ተረጅው ❤❤❤
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
ሄንን አላዛር በጣም መልካም ልጅ ነው ተረጅው ያፈቅርሽል ይውድሻል የምትሉ በላይክ
አንቺ ተረጂዉ በቃ😂
@@EkimaIemlem😂😂😂
እጭ,እስኪደናነገር,ፃፉ,ለመፍረድ,ሳይሆንለመረዳት,ሞክሩ,ኮሜንትታነባለች,ደናነገርፃፏ💔💔
😂😂😂😂😂😂😂ያቺ ይሻላል@@EkimaIemlem
ይሻላል😂😂😂😂@@EkimaIemlem
ተረጋግተህ አናግራት አላዛረ ድጋሜ እዳትጎዳት የምትሉ በላይክ
አዋ😢😢😢
@@haiahAlhaiah ዝምብሎይንጨረጨራል,ለምንበስርአት,አይነግራትም,እሷምንታድርግ
@@ابراهيمالجلاد-ز8ز ወላሂአወ ለምንበትግስት አያዋራትም
@@haiahAlhaiah በትክክል
@@haiahAlhaiah ሲያናድድ,ሌላችግርካለበትበሌላመንገድይፉታ,ከሷላይለምንይጮህባታል,ደናደናስላልነው,ከአናቷላይሊወጣነው,ሲፈልግጥርግይበል,ጥሎየማይጥልእግዚአብሔርብቻነው,ፈጣሪያውቅላታል,
አላዘር ትክክል አይደለህም አፈቅርሻለሁ ብለህ ጠይቃት እሷ እድጠይቅህ ነውእደ አምፈልገው
Yes
እሱም ጠይቆ በተሳካለት ፈቅር በእልህ አይሆንም በትግስት ነዉ እንደዉም ሄለን አክብርዋለች ብዙም መልስ እሱምጠይቆበተሳካለትፈቅርበእልህአይሆንምበትግስትነዉእንደዉምሄለንአክብርዋለችብዙምመልስ አልሰጠችም
አላዛር ለምን የሆከውን አትነግራትም እደዚህ እያልክ አታሥጨንቃት እሧንም ነገረኛ አታዲርጋት ሣትናገር እደት ትረዳህ ወዮ😅 ሄሉየ ፈተናሽ በዛብሽ አሁንሥ አሏህ ይሁንሽ 😢😢😢
ዝብሎ በደፈነዉ አልተረዳሽኝም ነገር አለ ሆ
በፕራንክ መልክ ዳር ዳር ሲል ነበር በፍርሀት ውስጥ ነውኮ ቢነግራት ትርቀኛለች ብሎ ስላሰበ ነው
አላዛር ከባድ ፍቅር አጨልሎታል የምትል👍👍👍ሄሉዬ ቀስብለሽ ተረጅው
አንቺ😂❤
Yewano
መጨለል ብቻ
እኔኮ ኮሜቱ ሁላ ተረጂዉ ይላል ምኑን ትረዳዉ ካፈቀራትም በስርአት የፍቅር ጥያቄ ይጠይቃት እኛ ሴቶችኮ እንድነግሩን እንፈልጋለን እደኔ ግራ የገባዉ በላይክ
@@FafiAhmed-q4n እሷምንታድርገው,እንኳንያልጠየቃትን,ቢጠይቃትእንኳን,አሁንበቦተውአይደለችም,ልቧየደማሰውናት
😂😂😂ተረጂኝ በቃ አንቺም
@@ابراهيمالجلاد-ز8ز የእዉነት የእኔን ሀሳብ የተረዳሽኝ አንቺ ነሽ እንኳን ሳይጠይቃት ጠይቋት እራሱ አልፈልግም ብትል እንድህ መሆን የለበትም
@@TMO-c6d ምን ምኑን ልረዳ 😲😲
@@FafiAhmed-q4n ምናባቱ,ያንጨረ ረዋል,ሲፈልግጥርግይበል,እግዚአብሔር,ጥሎአይጥላትም,ለምንበዚህልክ,ከፍእናዝቅያደርጋታል,ጠላትአይይይይጠላትከሩቅአይመጣ,ሆ
ተረጂዉ ተረጂዉ የምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናቹ😢 እሷ የመጀመሪያ ልቧ መች ተጠገነ ሄልነቴ አይዞሽ😢😢
ሲጀመር እሱ መች ገለፀላት ዝም ብሎ ተረጂኝ ተረጂኝ ይላል😢ኤጬ አበዛዉ😢
ከፈለገ ይንገራት እንጂ ምን ታርገው ሆ
ሀዳእስተመቸ😢
እኔኮየሚያናድዱኝ,ኮሜንታተሮችናቸው,እሷንየሚያፅናና,ነገርእንደማለት,ሌላታሪክ
እኔም የገረመኝ እሱ አደለ እንዴ ወይ ግልፂ ሆነ አያወራትም ተረጅኝ ብቻ የኔ ምስኪን ሄሉሻ አይዞሽ 😢😢😢😢😢
አወ ወላሂ እኔም ብሆን እማደረገዉ ነዉ ቢያስ ብዙ መቆየት አለባቸዉ
አይዞሽበሉኝ አባቴን የኔስስት አላህ በጀነትያጣግብሽበሉኝ ኡፍፍፍ😢😢😢
አብሽሪ 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ ነፍስ ይማር
ፍቅርእደያዘው ታቂለሽ ለምንአትረጅውም
አብሽር እህቴ 😢😢
አይዞሽ የኔነት❤🎉
አላዛር በግልፅ ንገራት መልሶ ምንም ይሁን ምንም ስሜትህን ንገራት ሄሉየ ግን ሳይገባሽ ይቀራል አላዛር ንዴት መፍተሄ አይሆንም በቃ ንገራት እሷስ ለምን ትጨነቃለች አተስ ለምን ትጎዳለህ ❤❤❤❤
ፍቅር ዪዞታል❤❤❤❤❤ ሄለን ተረጂው እወድሻለው እያለሽ ነው❤❤❤
አልአዛር ተራጋጋ ሄሉ አታስከፋት ❤❤😢😢እምገባሽ ሴት አይደለሽም እምትል ቃል አጥፋት አልአዛር አይባልም😡😡😡😢😢
እናተ ናችሁ ያጠገባችሁት በቲክታክ በድጋሜ ሊሰብርብን ነዉ
😢😢😢
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢@@SUSUyoutube-n7e
ደሜን አፈላኝ ምንይመስላል😡😡
አና ዶኛል😒😒😒
Alzari itii himuu qabba worii jetani laki godhaa jalatee sodatee❤❤❤❤
👍👍👍👍😊
ኡፍፍፍ ሄሉየይ ንግግርሽ አኮራሽኝ የኔ እናት ትህትናሽ ቀጥይብት አላዘር ያፍቅርሻል ene❤
አላዛር ምንነካህ ውድ ነህ እደወድ ጠይቃት ምንም ጥፋት የለባትም ሄሉ አይዞሽ
አላዛርየ ካፈቀርካት አፍቅሬሻለው ሄሉየ ብትላት ይቀልሃል እንጅ ሌላ ምክንያት ያለህ ነው የሚመስለው?
ቃላቶችህን ስትናገር አስተካክል። በወንድምነት ያንን ሁሉ መስዋህት ከፍለህ አሁን ቃላቱ ባልታወቀ ነገር አትጉዳት አላዛርየ አንተ ጥሩ ስው ነህ ተረጋጋ ሄሉን አትጉዳት ችግራችውን ፈጣሪ ይፍታው።😂😂😂
endayatat ferto eko new guys
Alazer sii jaladhee jedhee itii himuu qabaa kani jetee Lek godhii garuu heluusi beketee Hubachhuf qabdii 😢❤❤❤
Dhugaa keti 😢😢
😂😂😂
Siijaladha jedhe gaafii jalalaa yoom dhiyeesef qooyii ishii dubara mee maal gootii
Hin sodate male hin jaalate 😢❤miskina alazar
Sini jaladha jedhee itti hin himuu ree inni moo ishin sini jaladha jete itti himuu qabdii moo😢😢
ሄሉየ ቀሰ ብለሺ ተሪጂዉ ዉዲ አላዛሪ ፋቅሪ ይዞታል❤❤ 😢😢😢
ታዳኮ ከሱአፍሳይወጣ እሳምንትርዳው የናስ ምንሁናችሁነው መጀመሪያ እራሱ ፍቅሩንይግለፆላት የምትሉ በላይክግለፁ
ምኑንትረዳው😢
የምን ፍቅር ነው ምታወሪው ገና መሣቅ ከጀመረች ወር ሁለት ወር ቢሆን ነው ሌላ ሥብራት ቀበከ ጥሩ ሠው ጥሩ ሠው ሢባል
እና ምን ታርገዉ እሷ መነገር ከፈለገ ይናገር😮😮
ሰዉ ሳይናገር በምን ትረዳዉ😢😢😢
መከታው እምትናገረውን ቃላት እያወክ አይገባሽም አትበላት እሷ እድትሰደብ አታድርግ😳😳😳የኔሴት አችኮ ጀግናነሸ ሁሌም ትፈተኛለሽ ፈጣሪ ግን ጥሎ አይጥልሽም የኔጀግና💪💪💪💪💪😢😢😢😢😢
ምክንቱም ይናገር
እውነታውን ይናገር
ምድነው ምትዪው ኮሜንት አታነብም እዴ ምን እዳልገባሽ ትሆናለች
@@AmeerraAmeraa ምኑነው ያልገባኝ
ኧረ ይሄ እኳን መከታ ከ ም አይሆን
አላዛር ለመን ችገርህን በግለፅ አትነግራትም ጉዳዉንሳታቅ እዴት ትረዳህ አስከፋት ሄለንን ተረጋግተህ ተነጋገሩ ❤❤❤❤❤
ወድም አላዛር ተረጋጋጋ አሁን ምን ብላ ተረዳህ ሄሉየ አይዞሽ አላዛር ምን አድርጌዉነዉ እያለች በዙነገር ታስባለች
እንዴ አላዘር አታመናጭቃት እረጋ ብለህ ነገሮችን በዉስጥ ፍቱ ተረጋግተህ አስረዳት አይዞሽ ሄሉዬ😢❤❤
Hooo er abezawe zm belo yewrachale enda endzih selhone mefetha ayemeta😏😏helu endehone anda kekoretche melsa ayemetam esua alawekate
እዴ አላዘር ቀስ ብለህ አዉራትጂ ምን የማናጭቃሀል😮 ደግመኛ እንደሰብራት😢 ሄሉየ የኔ ሴት አይዞሽ እሱ ያፈቅርሻል ተራጂዉ🎉❤
ለመፍረድሳይሆንለመረዳትሞክሩ,እሷደግሞአሁንላይፍቅር,አታስብም,ልቧየተሰበረሰውናት
@ابراهيمالجلاد-ز8ز እሱ ደግም ልሰብራት ነዉኮ ቀስ ማለት አለባት እሷም ትረዳዉ😓😔
እረ በስመአብ ምድነዉ ተረጅዉ ተረጅዉ እምትሉት እዴ ማነዉ እሚወስነዉ እኛ እኮ በሚዲያ ነዉ እምናዉቃቸዉ እዴ እሷ የቆሰለችዉን ቆስለንላታል ህይወት እኮ ነዉ በሰዉ መገፋፋት አይሆንም 😢😢😢ደግሞ እሷገና አልፀናችም የዉስጧስብራት አልተጠገነም ተወት እናደርጋት እዴ😢😢😢አይዞሽ ሄሉ የደረሰበት ነዉ እሚያዉቀዉ
Alzar ati dhiraa mitti bastee itti hin imatuu akka isheen ofi sin jaladha jetuu barbadetumoo si diduu didee ishii jetuu jetee situu itti imachu qaba malee heluu ❤❤❤❤❤
ሄሎዬ አይዞሽ ተረጋጊ አንዳንድ ሰው ሲከፋው ብቻውን መሆን ይፈልጋል ምናልባት እሱም ብቻውን መሆን ፈልጎ እንዳይሆን የኔ ቆንጆ አይዝሽ
አላዘር ፍቅርን ግለፁ የምትሉት ግጩልኝ😮😮😮
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
አወ የ❤❤❤❤❤❤😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
awo😢😮😮
እንኳ ደናመጣችሁ የኔውዶች ሄሉ ተረጂ ያፈቅርሻል
ሄሉ በቃ ተረጂው እኔ እደሚመስለኝ።ያፍቅርሻል❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ዉድ አይዝወሺ ሠዉን ብዙም አትመኒ የባለፈዉ ይበቃሺ አል እና አሁንም እንደ አትሳሳቺ ጠንካራ ሁኒ
አርግ ጉድነው እሱን አግኝታ ነው
ኮሜተሮች ተረጋጉ ተረጂው ተረጂው አትበሏት ለሷሰ ማን ይረዳት😢 አልአዛር ደሞ ሰርአት ያዝ የሚገባሸ ሴት አይደለሸም አትበላት ሄሉዬን አታሰከፋብን😢 ሄሉዬ የኔ ጨረቃ የኔ ሙሉ ሴት የማንንም ወሬ አትሰሚ የረሰሸን ሰሜት አዳምጭ የኔ ኩሩ ሴት እንዳይከፋሸ እህቴ ጠንካራ ሴት ሁኝልኝ የኔ አትጠገብ❤😢
አላዘር ከባድ ፍቅር አጩሎታል የምትሉ
😂😂😂አወ
😂😂😂😂@@sarabh698
አሳቅሺኝ😂😂😂
😂😂😂
አወ ሊጨልል ነዉደ አይናገርም ሆ 😂😂
እስኪ እንደኔ ስጠብቅ የዋለ ❤ በላይ አሳዩኝ
እኔ
እኔ
🎉🎉
Heluye Alazar iko fiqr yizotal tanci benatis terjiw gin tekamira jerba hunacuh fitut Ashi helu ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላዛር አትበሳጭ ፍቅር ብያዝህም እንኳን በስረኣት በተረጋገ መምፈስ አናግራት ሄሉን አታስከፋት 😢😢😢😢
ተረጋጋ እንዴ እማይገባሽ ሴትነሽ አይባልም ልጅቷ እም የኔ ቀሽት ሽጉጥ እኮ ነች እማ ሄሉነቴ አይዞሽ እዳይከፋሽ እሽ ብታቅ ተኔ ፍቅር ይዞሀል ተበልህ አላወርም አይገባሽም አይባልም ነውር ስራ ለምን መጣሽ አላለም ዛሬማ ትግስትሽን አደነኩ ዛሬ የኔ ጨረቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ አላዛር ፍቅር ይዞታል ካንቺ ተረጋግተሽ ተረጂው 😢አላዛርም ደሞ እንዲ አትሁንባት ከነበረችበት ስሜት የወጣችው በቅርብ ነው ድጋሚ ላለመጐዳት ነው እየታገለች እራሱዋንም አንተንም እያታለለች ያለችው 😢ሲቀጥል ደሞ ተግባርህ ብቻ በቂ አይደለም ቃል አውጥተህ ንገራት ከዛ መልሱዋን ታሳውቅህ በተረፈ እሚገባሽ ሴት አደለሽም ብለህ ቅስሙዋን ለመስበር አትሞክር ስሜታዊ ብትሆንም ካንደበትህ የሚወጣን ቃል ግን ተጠንቀቅ 😢ቃል አውጥተህ ስሜትህን ንገራት ያኔ ካልተረዳችህ አትረጂኝም በላት አላዛር ወንድማችን 🥰 ሁለታቹም እንዲከፋቹ አንፈልግም 😢ካልነገርካት ደሞ ማወቅ አትችልም ስለዚህ ንገራት ❤
እሷ ፈጣሪ መሠለችህ እድ በሰው ሆድ ያለ ነገር እድት ታውቃለች ምንም ጥፋት የለባትም አትጩህ እባት ችግርህን ንገራት ትረዳህ ጉድ እኮ ነው
እእውነት ብለሻል ቀበጠ😂😂😂
@@ሀሊመት-ተ6አኧረ በጣም ተጨማለቀ እንዴ????? ምን መሆን ፈልጎ ነው?????
የምር አሁንስ አበዛው
እውነቱን ይገራት
ሄሉየ የኔ ዉድ እዉነት ነዉ ብቸኝነት ይሻላል ሰዉ ምኑም አይያዝም ተረጅዉ ተረጅዉ የሚሉሽ አትስሚያቸዉ ሰዉ ያችን ኑሮ አይኖርልሽም አላዛር ደግሞ በስረአት አናግራት ጥሩ ሰዉ ነህ ሲሉህ አትጨማለቅ ልጅቷ ከና አላገገመችም አልዳነችም ልጅቷ ትኑርበት አታስጨንቃት ችግርህን በራስህ መገድ ፍታ
You are right Mysis ❤
@@SUSUyoutube-n7e እንዴትእንዳመናጨቃት,እሷምንታድርግ,ከዚህበላይ,ለሷስሜትእንኳንመጨነቅአለበት,እሷልቧየቆሰለሰውናት
ጭራሽማዛሬ ደሜንአፈላው😡😡😡
እውነታ ነው ጮከባት እኮ እንዴ????
Yeleben negereshelegni
Jalaalaa rakkataa sanatuu qabee Alazalar🙆afanii basee yoo gafaatiin mal gochuu dandeechii Helun?!❤
😂😂😂😂
ወይኔ ዛሬ ከየት መጀመር እንዳለብኝ አላውቅም አላዛር ምን ሆነሀል ሳትነግራት እንዴት ትረዳህ እቤትህ ድረስ መታ እንዴት እንዲህ ታረጋታልህ በግልፅ የሆንከውን መናገር እየቻልክ። እሄን ከአንተ አልጠብቅም። እውነትም የሰው ልጅ ተነቦ አያልቅም። እባክህ ሄሉን አታስጨንቃት ከበፊቱ ህመም ትዳንበት ሄሉዬ አደራሽን እራስሽን ጠብቂ ለራስሽ ያለሽው አንቺው ነሽና❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉየ የኔ ቆጆ ያፈቅርሻል ግን መናገር አለብህ አብሽሪ የኔ ጠካራ ስታሳዝነኝ ይችልጅ
አውቀሽ ነው እንደሚያፈቅርሽ ታውቂያለሽ እሱም ሊጠየቅሽ ሀይለኛነትሽን ፈርቶነው የፍቅር ጥያቄ ሊጠይቅሽ ስለዚህ ተነጋገሩበት
የስስ
ያ
@mimi.9272 እናበግልፅይናገራ ምታደርገውእሷ😏😏
Afachun atikiffetubaat mminim sayilat tafekrregnalhi awukebhalhu fikregnahi llihhun tibelew? midre dedeb lemfred atirutu
በትክክል
የኔ እናት ማነዉ እደኔ ሄሉ የምታሳዝነዉ ማንም እኮ የላትም😢😢😢😢😢😢አይዛህ አላዛር😢
ሲያናድድ,ማንምእንደሌላትአይቶ,ይጮህባታል,ለምንበግልፅአይነግራትም,እኛስንትየምንሳሳላትእህቶቿእንዳለንባወቀ,ለሁሉምነገርእግዚአብሔርይርዳት,የኔየዋህ,
ፋቅር ይዞታል ተረጂዉ ሄሉዬ አላዛር አይዞህ ያገጥማል❤❤😢😢😢😢😢😢
ሄሉዬ ተው አትጎዳዱ የምትሉ😢😢😢
ፍቅር ነዉ ተርጀዉ በቃ ሄሉ❤❤❤🎉አበስጨሽዉ እኮ
ተረጂዉ በቃ😂
ለምንአንችአትረጅውም,የሷህመም,ይግባችሁእስኪ,ኤጭ
Right ❤😂😂😂@@EkimaIemlem
ሆ አላዛር በል ድጋሜ እንዳታስለቅሳት ድሮም ተናግራለች ሰው መቅረብ እፈራለሁ ያለችው ለዚህ ነበር ስሜትህንም ቢሆን ማሸነፍ አለብህ እሷን የሚያስከፋትና የሚያስደብራት ነገር አንፈልግም አላዛርዬ
You are right Mysis ❤
አዉ ተናግራ ነበር ዳግም ሊሰብርብን ነዉ እኝኝ ማለት አበዛ
አዎ ቡዙ ግዜ አልፈልግህም ነገ አንተም አንድ ቀን ትተሄኝ ትህዳለህ ብላ ነበር
@@HyateLove እሷም,እሂንፈርታነበርደሞአነጋገሩ,ዳግመኛልቧንሊሰብርብን,ነው,
በጣም@@ابراهيمالجلاد-ز8ز
አላዛር ስርአት ያዝ ስሜትህን መናገር አለብህ ስሜትህን ሳትናገር አንቺ የምትረጂ ሴት አይደለሽም አይባልም ሲቀጥል ደግሞ ከሷ ልትረቅ ፈልገህ እንደሆነ በትግስት አውራት እንዴ ደግሞ መልሳ እንዳትጎዳብን እህታችን ሄሉየ ውድድድድድ ነው የማረግሽ አይዛሽ እህም ቀን ያልፋል 😢😢🎉🎉❤❤❤
እውነት ነው የኔ ሀሳብ ነው ሊርቅ እፈልገዋለሁ ከሆነ ሚያስገድደው የለም ግልፁን ንገራት እንዴ የሜን መጮክ ነው ስርአት ያዙ አላዛር
በትክክል ሰው እንደት የተሰማውን ስሜት ሳይናገር የምትረጂ አይነት ሴት አይደለሁም ይላል
ሄሉዬ አታከብጅዉ አላዛር ተፋልጎ ዬመይጌኝ ምርጥ ሰዉ ነዉ እንዶም ከእሱ ጋር ብትኖር ለአንች ይሸልሻል ፍቅሩን ተቀባይ 😮😮
መች ጠየቃትና
ሄሉዩ በጣም በፍቅር ይወድሻልእንቺ ከዚህ በፊት ሲጠይቅሽ ተቆጥተሻል ያንን ፈርቶ ነው ብእርግጠኝነት ስለዚህ በውስጥ አውርታችሁ ችግራችሁን ፍቱት ፍቅር ስለያዘው ነው ተረጂ
Jalalatuu isiiraa qabee siitimuu sodatee malee 😢😢😢❤❤❤
Isillen bekuu dandetii garuu ibsufii hin barbaduu malee
Jarrii bita mirgaa filmii saba irratti hojjeetti 😅😅 birukef hayimi 😅😅
ፍቅር ይዞታል ተረጂዉ ሄሉዬ አላዛር አይዞህ ያገጥማል 😢😢😢😢😢😢
ለምንእናንተ,አትረዱትም,ሰውላይአትፍረዱ
@@ابراهيمالجلاد-ز8زyou are right Mysis ❤
እኔማ እረዲታለሁ ያሳለፈችዉን ስለማቅ ግን ባድቢሆኑ ደስ ይላሉ
እዴ እኛነንካ ፍቅር ይዛታል የምንለው እሱ መች ተናገረ ደሜን አፈላው😢😢😢😢
@@ሳሳይቱብ ቢናገር ይሻለዉ ነበር እሳንም አስጨነቃት
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመደን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ነብያችን አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም🎉🎉
ሰላሁ አለሒወሰለም
allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️
አልአዛር ወንድሜ አንተ መልካም ሰው ነህ
ግን ከእኛ ከተመልካች ይልቅ አንተ በአካል
ታዉቃታለህ ሄሉን እና ብዙ ህመም አለባት
እባክህ በነገሮች ታግሰህ ከቪድዮ ዉጪ
በሥርዓት አዉራት እና ተነጋገሩ ድጋሜ
እንዳትታመም በጣም ታሳዝነኛለች ሄሉዬ
አይዞሽ እህቴ❤
ሄሉ በናትሺ ተረጂው አላዛር ምርጥልጂነው ያፈቅርሻል አችም ታቄያለሺ
❤❤❤❤❤❤ fiqir yizotal yamitiluu dammirunyii❤❤❤
😂😂😂😂😂
ሄሉየ ተረጂዉ ዉደ አንተም ተረጋጋ ወንድሜ 😢😢❤
አላዛር ከልጠየከት የፈለገ ምልክት ብተሰየት ሄሉ ስነስርዓት የለት ልጅ ነት እሷ ትጠይቅ ብለህ ከሆነ ምትበሰጭበት አታደርገውም ባይሆን በስርዓት በሰከነ መንፈስ ጠይቃት አፈቅርሻለሁ በለት እንደተስከፈት ሀደራ በተረፈው እግዚአብሔር የፈቀደው በህይወተቹ ይሁን ብትጠመሩ ደስ ይለኛል ❤
You are right ❤
ሄለን ሀይለኛ ሴት ናት ጨቀጫቃ ኣላኣዛር ለዋህ ነዉ
ሳህ አስመሰለበት እሷ እድጠይቀዉ ነዉ መሰለኝ ሀሳቡ የኔ ጀግና ሄሉነቴ
ኧረ ፍላጎቱ አፈቅራሀለሁ እንድትለው ነው መሰለኝ ወይ ጉድድድዶ
እኮ የምር አበዛው ሲጮህባት እንዴት እንደተሰማኝ የምር
አላዘር እባክሄን አታስጨንቃት ኡፉፉፉ ሄሉዬ የኔ እናት አብሽሪ😢😢😢😢
አይዞሽ ሄሉ አልዛር ጠሩ አልርከም አትስክፋት 😢😢😢😢😢😢😢
እደ አላዛር ለምን በስራት አታስረዳትን😢
ሄሉየ ያፈቅርሻል ግን ቀስራት ይገርሽ!
አቢእዳትይ ማርያምን አላዛር ጡሩልጂነዉ አያስከፋሽም😢
ወላሂ በር በር እያየሁ ነበር እፋ መጣችሁ የኔ ውቦች❤❤❤❤😢🎉🎉
ኮመታተሮች ተረጂዉ አትበሉ 😏😏🤐ከዚህ በፍትም ከጋደኝነት ዉጭ አልፈልግም እያለች ተረጂዉ ያፈቅርሻል እያላቹ ሂይወታን ያበላሻቹባት እናተዉ ናቹ ታማ በወደቀችበት ሄለን ታማለች ብለን ስጠይቅ ትላት ነበር አለፈ ነዉ የተባልነዉ ምንም እንካን መጥፍ ልጅ ብትሆን በጥሩ ቀን ጥሩ ነበረች የዛሬዉ ሳይሆን የትላቱን አይተዉ አይዞሽ ጠቅሪ እንካን አላልትም😴😴 0:01ግዜ ያስፈልጋታል እካካቹ ተዋት ትኑርበት በብዙ ተሰብራለች አልወደቀችም እንጂ💔💔😭 0:02 0:02
እዉነትነዉ የኔዉድ ሂሉነቴ
ምን እደምልሽ አላቅም የኔዉዲ ❤❤አወ ሄሉየ ተሠብራ እሡ የራሡን ሄወት ቀጠለ እሧ ብዙ ስቃይ አለፈባት 😢😢😢
እፍፍፍ አውነት ነው😢😢
@@FfFff-vr2gn የልቤነውየተናገርሽልኝ💔💔
ካልገባሽ እኛ እንገርሽ አላዛር ያፈቅርሻል ሄሉዬ ተርጂው ጡሩ ልጂ ነው ብሀላ እዴይፅፅትሽ❤😊😊
አላዛር ይፈቅርሻል ተረጅው በጣም መልካም ልጅ ነው😢😢😢
Ayizok wandime😢😢😢😢❤❤❤❤❤
አላዛር ተዉጂ አፍቅራሃታል ይታወቃል ግን ቀስ ብለህ ነዉ መሆን ያለበት አትቸኩል ቀስ ብለህ ተረጋግተህ አሰበህ እሷም ትሰብ እና ድግም እዳትጎዳ ሰለዚህ ተረጋጋ 😢ሄሉሻን አታሰከፍ
አንች እኮ ደፍሮ ቢነግርሽ ትርቂዋለሽ ግን በብዙ መንገድ ፍቅሩን አሳየሽ ግን አልተረዳሽውም ወንድእኮ ነው አንችምስው ያስፈልሻል አላዛር ደግሞ መልካም ልጅ ነውአሁንምንተረጅው አፍቅሮሻል
ትክክል❤❤❤
እሷበቦተውአደለችም,ፍቅርትዝ,አይላትም,አሁንባለችበት,ሰአት,ልቧየተሰበረሰውናት,ተረጅውተረጅው,አትበሉ,ዳግመኛልቧተሰብሮማየት,አንፈልግም
@@ابراهيمالجلاد-ز8زሰለቼኝ ተዉ በማለት ማንም አልተረዳትም እሱም ያዙኝ ልቀቁኝ አለ
ትክክል
ያማችሀል እዲህ አትረጂኝም ተሚል እሚፈልገዉን ነገር ተናግሮ መልሱን ይጠብቅ የዛኔ ትደርሳለችሁ ተረጂዉ ለማለት
ሄሉ ኮሜንት አብቢ ያፈቅርሻል❤❤❤
አላዛርዬ ❤❤❤❤ጠይቃታ አንተ እንዲትረዳህ እንዴ ሂሊዬ ይወድሻል አላዛር እውነት የልጅ አዋቂ ጀግና እናቱን አክባሪ ❤❤❤❤❤❤
ትክክል
ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ምነው በየቤቱ ኝኝኝኝኝኝኝ እጅ ደስታና ሳቅ ጠፋ ምን ነካችሁ ኧረ ታው ለእኛም ለተመልካች አስቡ በእናንተ እንጨናነቅ ወይስ በመዳም ስራ በእርግጥ ለእናንተ ስራ ነው ሌላ አይዲያ ስታጡ ነው እኛጋር እየመጣችሁ የምትጨቃጨቁ በውስጥ እየተመካከራችሁ እናንተ ለእኛስ ማን ያስብልን መከታተሉን እንዳንተዋችሁ እንወዳችኋለን እኛስ ካልተከታተልናችሁ እኮ ዶራል የለም ኧረ እኛ ለእናንተ ስናስብ ለእኛም ትንሽ እሰቡልን😢😢😢😢😢😢😢 እኛ ስትደሰቱ ነው ደስስስስ የሚለን ስትከፉ ደስስስ አይለንም አሁንስ ሚዲያ መከታተል ባለምድ ኑሮ ብየ ተመኜሁ በእሩታና በአብርሽ ነበር ሚዲያ መጠቀም የጀመርኩት ከዛ ሄሉና ማረክ እያልኩኝ የባሱ መጡ ጨረቃዎች ልቤን ወሰዱት😭😭😭 ለማንኛውም ሰው መውዴድ ከባድ የሆነበት እደኔ በሚዲያ ሰውን ወደን እደዚህ የተቸገርን በአካል የሚዋደዱ እደት ሊሆኑ ነው ይሄንን ሰሞን የጨረቃዎች የተነሳ ተረብሻለሁ😥😥😥😥😥😥 ለማንኛውም ፕራክ ይሆናል ተረጋግታችሁ ተወያዩ እሽ አላዛርም ሄሉም አትከፉ እሽ ሁሉም እኮ ከታገሱት ያልፋል የምንሞትበትን ቀን ብቻ ነው ማለፍ የማንችለው😢😢😢😢😢😢😢
ማዳምየለችምእዴ አችለፃፍሽዉ እኔለማንበብደከመኝ
❤❤❤❤❤❤በርቱ እናተም ስራ ጀመራችሁ እንደ~~~~~~😅😅😅ብቻ በርቱ አዉቃችሁበታል
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም 😢
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️
Sellolalehi woselemi
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
ሰ አ ወ
የምገባሽ ሴት ኣደለሽም የምትል ቃል በጣሚ ያስጠላል ኣልኣዛረ ተረጋጋ እንጅ ተረጋግተህ ኣዉራት ትረዳሃለች😮
ኣልኣዛር ያፈቅራታል ግን ፍቅሩ ካልገለፅላት ኣንዴት ነው ምትረዳው ሴትልጅ አኮናት ዘም ብላችሁ ተረጅው ተረጅው አትበሉ ኮመንት ምትፅፉ ሄሉየ አይዞሽ 😢😢
ፍቅር እነድህ ነወዴ ጉድ ተናግረህ አይወጣልህም እንደ የምን ማመናጨቅ ነዉ በሰርዐት አዉራት ሁለተኛ አንድትጎጀ አንፈልግም አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ አንቺ ተረጋጊ ምንም ቅር እንደይልሽ እንዳትከፊ
ኡፍፍፍፍ,ለሷእኔንጨነቀኝ
ሄሎየ የኔዉድ ሂወት ይቀጥላል ቀስ ብለሽ አረጋጊዉ አፍቅሮሻል አነቀዋለን እኛ ተመልካች አላዛር ወድም አስረዳት ቀስ ብለህ ጥላት እዳይገባባችሁ
ግልፁን ንገራት እሧንም አታሥጨንቃት እንደ 😮😮መከራ የማያጣት ልጂ እፍፍፍፍፍ😢😢የኔ ዉድ ሄሉዬ
ወላሂ ሳቀች ሰንል ሌላ ዱብዳ አጪ
😂😂😂😂ቆንጆ ሴቶችኮ መከራ አያጣንም ምንም በማናውቀው መልኩ ፈተናችን ብዙ ነው😢
ኣይዘሸ ሄሉየይ ❤❤❤ ኣላዛር ገደል ይግባ እንደ
ሠው ሁሉ የሚሠብር እጂ የሚጠግን ጠፍ ሄሉየ አይዞሽ😢
በቃ ሄለል ተረጂው😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሙሲሊሞች በአላህ ክሪሲታኖች በምታምኖት ይዠቸሆለሁ ደምሮኝ😢😢😢
❤❤❤
ተርጅ ተርጅ የምትሉይ ጤናን ንቹ ምጅምርያ ልብ አልተ ተገንም 😏😏. ሄሊ ማንም አት ስም. የራስሽ ጉዞ ዎድ ፊት ❤
ትክክል❤😢😢😢
እውነት ነው😢😢😢
ያፈቅርሻል የምትሉ ሠወች ጤና ይጎላችኋል እዴ
ፍቅር ዝም ተብሎ ነው እዴ የሚገባ ሆ ሥርአት ያዙ