ጂጂ ጉራማይሌ ላይ ተከሰተች.......ጉራማይሌ (Game Show) -Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2024
  • "ተወዳዳሪዎች ፊደላትን እና ሰዕሎችን በማገጣጠም መልሶችን ለመመለስ የሚያደርጉት አዝናንኝ ጌም ሾው ሰዕሎች ለመግባቢያነት ያላቸው ጥቅም የሚያሳይ ልዩ ፕሮግራም!
    ዘወትር እሁድ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን።
    A fun game show that encourages players to swiftly and actively use their brains by connecting letters and images to get answers helps viewers understand the usefulness of graphics for communication beyond their looks. Every Sunday at 11:00 (LT) only on Abbay Tv.
    #abbaytv #guramayle #gameshow #fungames #puzzlechallenge #EthiopianGameShow #ethiopianculture #Habeshanculture #ethiopianmusic #interactive #criticalthinking #infotainment
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Website: abbaytv.com/
    #ethiopian_gameshow #ethiopianmusic #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    "

ความคิดเห็น • 33

  • @zabibalove9378
    @zabibalove9378 4 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄ ፕሮግራም ህንዶች ነበሩ የሚሰሩት በኛም ተጀመረ እንዴ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኛዎች ❤❤❤❤❤

  • @Nahom1245
    @Nahom1245 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች በርቱ

  • @user-km9zv1lm2v
    @user-km9zv1lm2v 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለምንድን ነው ምትጨማለቁብን
    የምር የምወደው የtelevition Chanel ነበር ግን በናንተ ምክናየት ልጠላው ነው

  • @zenatzenat5302
    @zenatzenat5302 4 หลายเดือนก่อน

    የኛውች ትወዳቹ

  • @user-zf1rn5ry6o
    @user-zf1rn5ry6o 4 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ይሄ ነጭ ለባሽ ልጂ እዴት አባቱ አመረበት ማሻአላህ

    • @user-he9mu2wk3q
      @user-he9mu2wk3q 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-tc5os8ji6f
    @user-tc5os8ji6f 4 หลายเดือนก่อน

    የኛወች ምርጦች ጠፋችሁብን

  • @MesiMesi-cg6tv
    @MesiMesi-cg6tv 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ጥሩነው በዝዉ ይቀጥል

  • @user-kl1nx3ul7u
    @user-kl1nx3ul7u 4 หลายเดือนก่อน

    Yegawoch betam new eimwodachu❤❤❤❤❤❤❤

  • @yared33333
    @yared33333 4 หลายเดือนก่อน +4

    እዚህ አሸሼ ገዳሜ ከሚባልበት መስቀሉ ምን ያረጋል

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 4 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ነበር

  • @user-kv7gu2es1y
    @user-kv7gu2es1y 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወድሽ

  • @RozinaRozii-lf8pc
    @RozinaRozii-lf8pc 2 หลายเดือนก่อน

    😮

  • @user-bo7ln8pn7x
    @user-bo7ln8pn7x 4 หลายเดือนก่อน +2

    ድራማውን ለምን አቋረጣችኹብን እነ የኛዎቹ!!!????

    • @emantube19
      @emantube19 4 หลายเดือนก่อน

      ዪጀመርልን

  • @user-he9mu2wk3q
    @user-he9mu2wk3q 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋ ወፍርሻል ወይስ አይኔ ነው ❤❤❤❤👍👍👍

    • @hanaalimayo1221
      @hanaalimayo1221 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወልዳለች እኮ ለዛ ነው❤❤❤

    • @AsreRobu
      @AsreRobu 4 หลายเดือนก่อน

      What​@@hanaalimayo1221

  • @ethio640
    @ethio640 4 หลายเดือนก่อน

    አላውቅም የሚሉት ግን የእውነት ነው?

  • @DeboraMesefen-oo1ml
    @DeboraMesefen-oo1ml 4 หลายเดือนก่อน

    ፀደኒያ (ፀጋ) በጣም አድገሻል ደስ ትያለሽ ❤

    • @kaduti3235
      @kaduti3235 4 หลายเดือนก่อน

      የልጅ እናት ሆነችኮ

  • @user-uu9wq7xu9y
    @user-uu9wq7xu9y 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-wd6xy5nr1z
    @user-wd6xy5nr1z 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ sewedachuuu

  • @zenatzenat5302
    @zenatzenat5302 4 หลายเดือนก่อน

    ጠጋ ትወዳት

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 3 หลายเดือนก่อน

      ግን በጣም ተዘፈዘፈች

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ፕሮግራም ሁኖ መቅረቡ

  • @ethio640
    @ethio640 4 หลายเดือนก่อน

    ለራህ ዘፋኝ ሆነህ ግርማ ተፈራን ይሄ ሰውዬ ምነው ስትል ይገርማል 😏😏😏

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ወደት እየሄቹ ነው ምንም አያዝናናም

  • @AaBb-mz3be
    @AaBb-mz3be 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤