በችግር ... የተሸጠ ፀጉር! || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 93

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع 8 หลายเดือนก่อน +16

    ከወንዲሞች ጋር ያለዉ ለዛ በጣም ደስ ይላል❤❤❤ሼኻችንአሏኽ ያቁይልን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @U4u5U4u4
    @U4u5U4u4 8 หลายเดือนก่อน +5

    መሻአላህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ሸኻችን አላህ ይጠብቅልን ሸኻችን አንዳድ ጊዜ ሙሀመድ ይበሉንጅ ሁሌም ሁሴን ሲሉ ነው የምሰማው

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላሁመ አሚንንን አላህ ሀያቶን ያርዝምልን ሼሁና

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amina Mina Mina Mina Mina Mina Mina Mina

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
    @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ የአፍሩን ወድማቺነን አላህ ይጠብቀው ይጠብቃቺሁ

  • @EZedin1234
    @EZedin1234 8 หลายเดือนก่อน +1

    Aselamu aleykum werahmetulahe weberekatu.shika mashaalh good daawa.

  • @እሙሰላህዲን
    @እሙሰላህዲን 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛካላሁምኸይር

  • @ፍኖ-ዐ6ከ
    @ፍኖ-ዐ6ከ 8 หลายเดือนก่อน +1

    Jezakum Allah keyr ye shekina temhirt yeketl

  • @MesareraYehiya
    @MesareraYehiya 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን አሚን አሚን አሚን ያረበል አለሚን

  • @nejuomi9810
    @nejuomi9810 8 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ሁሴናችን እንዲሁም ኡስታዙና
    ወላሂ በጣም ሚገርም ትምህርት ነው አላህ ያቆይልን እንደው ማሜ እሳቸው ሲያስተምሩ ከሰሞኑ ቲክቶክ ላይ የተፈጠረውን አስታወሰኝ እናሳክመው ተብሎ የተሰበሰበውን ብር በቃ አይድንም ብሎ ስላጠፋው ልጅ አሰብኩኝ አይገርምም ግን እንዴት እንደተጨካከንን ብቻ አላህ እዝነቱን ያምጣልን ይሄን ስጽፍ ሳምንት ድረስ አሞኝ እየተነጫነጭኩኝ ነበር መንፈሴን እንዴት እንዳደሱት ኣላህ ያስደስትልኝ ሁላችሁንም

  • @user-fafi
    @user-fafi 8 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጥልን ሸኻችን

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አባታችን እረጂም እድሜ አላህ ያኑርል ያረብ እንድሁም ወንዲ ሙሀመድ ና ሁሤን አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @AbdGreen
    @AbdGreen 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዱአእ አዱርጉልኝ

  • @KalbaKalba12-x4e
    @KalbaKalba12-x4e 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩሙላኸይር እሽ ኑሩልን 👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷

  • @MohammedAlemarBeshir
    @MohammedAlemarBeshir 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላህ ያ ሸህ

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 8 หลายเดือนก่อน +8

    አላሁማ ሰልሊ አላ ሙሀመድ ወአላ ኣሊ ሙሀመድ

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 8 หลายเดือนก่อน +2

    አህሌን ሚንበሮች እንኳን ለዚህ ቀን አላህ አበቃን በችግር የተሸጠ ፀጉር ስትሉ እኔ ፀጉሬን እየሰራሁ ነበር በመዳም ቤት በችግር ያደገውን ፀጉሬን አይይ ዱኒያ እንድህ ናት አልሀምዱ ሊላህ

    • @emann7734
      @emann7734 8 หลายเดือนก่อน +1

      الحمد لله 😅

    • @MarufAmme-ur3xe
      @MarufAmme-ur3xe 8 หลายเดือนก่อน

      Ka Hararage Ammiiin Yaa Rabal alamin

  • @JfuheHdgh
    @JfuheHdgh 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሀነላህ አላህየ ሶብሩን ወፍ ቀንን ያረብብብ

  • @semirawollo
    @semirawollo 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሁላቺሁን አላህ በራህመቱ ይጠብቃቺሁ

  • @ElanurAbubeker
    @ElanurAbubeker 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ustaz JazakAllah ❤❤❤

  • @myacc5421
    @myacc5421 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሸካችንን አላህ ያቆይልን..ጀዛኩሙላህ ኸይር እና.....ይሄንን ኮመንት ምታነቡ.. ስትጠራሩ ሙሐመድ ✅በሉ መሐመድ❌ አይደለም

  • @AbdGreen
    @AbdGreen 8 หลายเดือนก่อน +1

    Mashealah enuqan dena metachu

  • @Cr7pomi
    @Cr7pomi 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሰለማለይኩመ ልጆቼ በበሽታ ዑስታዝ እነዳሉት ሰብር እኔዘንድ ይገኛል በዚህ ቁጥር በትደውሉልኝ የሰብርን ዐይነት በሰፊው እተርክላችኻለሁ ለሌላ ሰውመማሪያ ይሆናል ብዬአስባለሁ

  • @AsyaHusail
    @AsyaHusail 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ በጣም አስተማሪ አዝናኝ ነዉ ጀዛኩሙሏሁኸይረን

  • @Abc-do2zh
    @Abc-do2zh 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሚይን፣ያረብጀዛኩም አላህ

  • @فوزيهعلي-ر4ص
    @فوزيهعلي-ر4ص 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩምላ ኸይረን ጀዛ

  • @صفيةمحمد-ش9ص
    @صفيةمحمد-ش9ص 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩሙሏህ ከይረን

  • @zuzutube8609
    @zuzutube8609 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሚን ያረብ❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 8 หลายเดือนก่อน +2

    ከትናንት በፊት የመዳም ባል ለሊት 7ሰሃት አሞት ሐኪም ቤት ገብቶ ኦፕሬሽን ሁኗል ግን እንኳንስ ደንግጠው ሊስተካከሉ ቀሮቶ እንዲያውም እንዳዳች ነገር ሐይለኛ ሆኑ እና
    በዛላይ እኔ ከተወለድኩኝ ጀምሮ የአይን ታማሚ ነኝ እሽ እኔም በዛሰሃት ምን አጠፋው
    ተውኝ አትነካኩኝ ምንም ሴንስ የለውም😢😮

  • @rahmatube9227
    @rahmatube9227 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ሀቢቢና ሙሀመድ

  • @محمدادريس-ش8ث
    @محمدادريس-ش8ث 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሼይኽ ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @Zenebzenb
    @Zenebzenb 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባየ እሣሣላችሁአለሁ አሏሕ ይጠብቃችሁ

  • @aishadawed
    @aishadawed 8 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህ ❤❤❤❤

  • @aminajaro4283
    @aminajaro4283 8 หลายเดือนก่อน +1

    Mashaa allah usatazan jzk rabbi umuri kessan nuf haa dheressu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesudayeda3135
    @mesudayeda3135 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩሙላህ ሸኽ

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @فوزيهعلي-ر4ص
    @فوزيهعلي-ر4ص 8 หลายเดือนก่อน +1

    59:07

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወላይኩም አሳላም ወረማቱላህ ወባረካቱ ጃዛኩም አላህ ካይር እንሻኣላህ❤❤❤❤❤

  • @NuriaAhemdin
    @NuriaAhemdin 8 หลายเดือนก่อน +1

    As wr wb ሼክና ጀዛኩሙላህ ኸይር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ለሁላቹም ዛሬ ውስጤ ላይ ያለውን ብዥታ አገሩልኝ አላህምድሊላህ

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሱሃንአሏህ❤❤❤❤ያረብ❤❤❤

  • @yousraadam2327
    @yousraadam2327 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩም አላህ አልፍ ኸይር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን አላሁማ አሚን

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 8 หลายเดือนก่อน +1

    Sallallahu Alaihi Wasallam ❤

  • @MohammedAli-li7xv
    @MohammedAli-li7xv 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጡለል ዑምር ወሲሐ ሸሁና።

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን ጀዛኩም አላህ ኸይር ያ ሸህ

  • @kedirseid3046
    @kedirseid3046 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን አሚን አሚን

  • @oumerahmed7434
    @oumerahmed7434 8 หลายเดือนก่อน +1

    Suban ahlla

  • @user-eq7zj5ko6c
    @user-eq7zj5ko6c 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የሸይኻችንን ትምርት በጣም ነው እምከታተለው ንግግራቸው ሁሉ ይመሥጠኛል አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈላቸው ነገር ግን አንድ አሥተያየት አለኝ ዱአ በሚያደርጉ ሠአት አንዳንድ ጊዜ እሡ በሚወዳቸው ባሮቹ ይሁንበት ብለው ዱአ ሢያደርጉ የሆነ ቅር እሚለኝ ነገር አለ ምክንያቱም አላህን በገሌ ይሁንብህ ተብሎ አይለመንም ይህ ተግባር ነው ቤተሠቦቻችንን ሽርክ ውሥጥ ያሥገባቸው

    • @MohammedAli-li7xv
      @MohammedAli-li7xv 8 หลายเดือนก่อน

      ለምን አይለመንም? ሁላችንም ለአላህ እኩል አይደለንም ። በደረጃ እንበላለጣለን። እንኳን በትልቅ ሰው ይቅርና በዕጻን ልጅ ልትለምን ትችላለህ። አላህ ለሚምረው አንተ ከየት አምጥተህ ነው? አላህ ይማርህ።

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንደት ሰዉ ካልታመመ አልላህ እንደማይወደዉ ይሆናል
    አፈያ የሚሰጠዉ የማያሳምመዉም አልላህ አይደል

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ፣ይጠብቃችሁ፣ሁላችሁንምምምም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 3 หลายเดือนก่อน

    አጂብ አጂብ አጂብ ነው። ሱብሃነከ ያረብ

  • @hayatr-sp4or8tg2c
    @hayatr-sp4or8tg2c 8 หลายเดือนก่อน +1

    MOHAMED FERJ ena SHEHKACHIN mood yizalu be balderbachuh HUSAIN laye esu yehone kale singer kumm tilutachuh ena tizbite new asanisachu new mitayut allahum ihidena

  • @salesale2542
    @salesale2542 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህአላህይጠብቃችሁ
    አልሐምዱሊላህአለኒኢመተልኢስላም
    ወላሂድናችንሁሉበአጅርየተሞላነዉ
    አላህየሲያመንሲቸግረንፈተናወችሲበዙብንከሶብረኞችአድርገን
    አልሐምዱሊላህአለኩሊሀልን

  • @mohamedamin6951
    @mohamedamin6951 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሴን በአላህ ኡስታዝ ስሜት ውስጥ ገብተው በሚናገሩበት ወቅት እባክህ አታቋርጣቸው

  • @ራህራህ
    @ራህራህ 8 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ስሜን ወደድኩት ራህመት የነቢላህ አዩብ ሚስት ስም ነው
    በገጠር እኮ ራህመት እሳት ነው ይላሉ በቃ ራህመት ነኝ ።🎉

  • @yasminahmed4073
    @yasminahmed4073 8 หลายเดือนก่อน +1

    Aslmlykum kemisoch. Ahalan wesahln wudu shkachn.mohmye husino. Ye kemischn dmqat. Wuddd.

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሜ ጉንፈን ይዞሐል መሰለኝ አላህ አፊያ ያድርግህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህመሦሌ🌹 ወሠሊም አላ ነብይና 🌹🌹 ወሸፊኢና 🌹ወረሡሊና🌹 ወኩጥበቲና 🌹አላ ወአሽረፈል ሀልቂላህ መሀድ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም🌹🌹❤❤❤

  • @FirdEws-e5m
    @FirdEws-e5m 8 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምሏሁ ኸይር❤❤❤❤❤

  • @M-ou7qm
    @M-ou7qm 8 หลายเดือนก่อน +3

    አህለን ሜንበሮች

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 หลายเดือนก่อน

    አሚን አሚን

  • @abedahalabedahal5187
    @abedahalabedahal5187 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @sgffsq9586
    @sgffsq9586 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ያረብ

  • @ልኑርመኖርጥሩነው
    @ልኑርመኖርጥሩነው 8 หลายเดือนก่อน +1

    አህለንፊኩም

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 8 หลายเดือนก่อน +1

    Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu arbiu❤❤ ❤ subani allha jazaki allha kayri ussitazi bagugutinow mixbqo allha yixbqachu ameni yarbi 🤲🤲🤲🌹🌹🌹

  • @ZakJone
    @ZakJone 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሴዬን አንተም አታርፈው..... እሳቸውም አይለቁህ 😂😂😂😂 ከአፍታ ቆይታ በኃላ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @samiramohammed3447
    @samiramohammed3447 8 หลายเดือนก่อน +1

    As wr wb

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 8 หลายเดือนก่อน

    እንደው አላህ ቤተሰቦቸን ከሽርክ አርቅልኝ 😢😢😢😢ወላሂ እናቴ ጨሌ እና ዛር እያለች እቢ አለችኝ ምናባቴ ላድርግ ያለሁት ስደት ነው አብሬት ብሆን እንኳን እልባት ነበር ይባስ ብላ ታናሽ እህቴንም ትንሽ ሲያማት ጫት አስቅሚ ሀኪም አትሂጅ እያለች እንደሷው ልታደርግብኝ ነው😢😢😢😢😊😊😊😊

  • @AbdulhamidZte
    @AbdulhamidZte 8 หลายเดือนก่อน +1

  • @euekgdjdyth2270
    @euekgdjdyth2270 8 หลายเดือนก่อน +1

    🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @zeynuoda8459
    @zeynuoda8459 8 หลายเดือนก่อน +1

    AHLAN WASAHLAN

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 8 หลายเดือนก่อน +1

    አህልንወንዲምች❤❤❤

  • @MesareraYehiya
    @MesareraYehiya 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሸይጧን ጉድ ነው

  • @emann7734
    @emann7734 8 หลายเดือนก่อน +1

    لا اله الا الله

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 8 หลายเดือนก่อน

    አ ልታስቆመን ነው ? አሉህ
    አታስቁማቸው እንጂ 😊😂😂😂❤❤❤

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 8 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ሸኻችን አኛ ፅጎር ይልን ምን አናረግ አላህ አልሰጥንም አሱ ነው ሰጨው ነሹሁም

    • @Zenebzenb
      @Zenebzenb 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ በይ

  • @Zamzam2023-u4d
    @Zamzam2023-u4d 8 หลายเดือนก่อน

    SAWSAW SAWSAW SAWSAW ❤❤❤❤❤

  • @euekgdjdyth2270
    @euekgdjdyth2270 8 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 8 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭

  • @zeynebtiruneh
    @zeynebtiruneh 8 หลายเดือนก่อน

    😊

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 8 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MarufAmme-ur3xe
    @MarufAmme-ur3xe 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yaa shek jzk ka Harara hirana katama nagn baxam miwada midiya mi bimabar TV yaa shek ine silak wayim mobile yalagnim gadagnochen lamigne naw mayaw kalona dagamo saw beet heje ba TV ayalaw Wala adad qana wala gadagnochen iya sadabugn Silke alasaxim datak naw saw betim heje saya sa.a yihedal 5 gadama naw birogaramu miyalqaw ina dakamagn shem yizognal bicha Al Karim darash naw

  • @AishaMoh-yl4tu
    @AishaMoh-yl4tu 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muksinsulaman1030
    @muksinsulaman1030 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElfuAsrat
    @ElfuAsrat 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤