👉🏾የሙስሊም ስጋ መብላት በኢ.ኦ.ተ. ቀኖና ቤ/ክ አይፈቀድም፤ ሌሎች ኦሪየንታል ቤ/ክ ግን ይፈቀዳል ይሄ እንዴት ይታያል❓

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 8

  • @kumem9576
    @kumem9576 วันที่ผ่านมา

    አሜን ❤️❤️🙏🙏

  • @netanetkasu9675
    @netanetkasu9675 ปีที่แล้ว +1

    መጽሐፍ ቅዱስ አዊ ማስረጃ አላቀረቡም ካለ ንገሩን

  • @يوزهيوزه
    @يوزهيوزه 2 ปีที่แล้ว

    ስልክወትን አባ

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 6 หลายเดือนก่อน

    የግመል ስጋ ክርስቲያን ይበላል አይበላም በፈጣሪ መልስልኝ ያለው በስደት ነው

    • @UuKk-w4m
      @UuKk-w4m 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይበላም እህትዬ በመፅሀፍ ቅዱስ ክልክል ነው የግመል ስጋ እሽ❤

  • @LearnAmharicFast
    @LearnAmharicFast ปีที่แล้ว +4

    ሙስሊም ያረደውን አትብላ የሚል የመፅሀፍ ቅዱስ አንቀፅ ማግኘት የማይቻል ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሙስሊም ስጋ የምትከለክለው ሙስሊሞችን ለማግለል፣ ምግባቸው በህዝቡ ዘንድ እንደ ፀያፊ እንድታይ ለማድረግ ስለምትፈልግ ነው። ቤተ ክርስቲያን እጅን ታጥቦ መመገብ ራሱ የሙስሊም ልማድ በመሆኑ ትቃወመው ነበር አሁን አሁን ነው ህዝቡ እየለመደው የመጣው። የ"መፅሀፈ ታሪክ ዘ ጋላ ወራዕየ ልብነ ድንግል" መፅሀፍ ደራሲ "አፄ ልብነ ድንግል በአህመድ ግራኝ ጦር የተሸነፈው አፄው እጅን ታጥቦ የመብላትን አዲስ የእስላም ልምድ ስላመጣ ፈጣሪ ግራኝ አህመድን እንደ መቅጫ ልኮበት ነው" ብለዋል።
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሙስሊሞችን ስለምትጠላ እንጅ እነሱ ያረዱትን ለምግብነት የማትፈቅደው ሙስሊሞች ለጣኦት የሚያርዱ ሆነው አይደለም። ሲጀመር እንኳን ሙስሊሞች ክርስቲያኖችም የስእል ማአት ደርድረው እያመለኩ ጣኦት አምላኪዎች አልተባሉም። ጳውሎስም ቢሆን ለጣኦት የታረደም ቢሆን ብሉት ነው ያለው። ስለዚህ የእስላም ስጋ የሚከለከልበት ምንም አይነት ምክንያት የለም። አምላክ ያልከለከለውን እናንተ የምትከለክሉት ጭፍን ጥላቻ ስላለባችሁ ብቻና ብቻ ነው።

    • @HiwanAmanual
      @HiwanAmanual 8 หลายเดือนก่อน

      ከንቱ

    • @LearnAmharicFast
      @LearnAmharicFast 8 หลายเดือนก่อน

      @@HiwanAmanual ከንቱዋስ አንች ነሽ አስተውይ እሽ።