ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

🛑በዝሙት ልጅ ወልዶ 'ጳጳስ' ሆነ! ዝሙትና ክህነት በአባ ገብረ ኪዳን|Aba Gebrekidan

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2023
  • #eotctv #አባገብረኪዳን #abagebrekidan #ethiopianorthodoxchurch
    የዚህ channel ቤተሰብ ቢሆኑ በእርግጠኝነት በነፍስም በሥጋም ብዙ ትሩፋትን ያተርፋሉ
    ስለ ሁልጊዜ ተሳትፎዎ ከልብ አመሰግናለሁ።
    ዲ/ን ኃይለ ሚካኤል ዘልደታ
    subscribe ለማድረግ ይህን ይጫኑ👇
    / @orthodoxtube_21
    #eotc #ORTHODOXTVEOTC #EOTCTv
    How do you say to my FAMILY OF ORTHODOX TV-EOTC
    In this channel, the video we have produced is what our fathers' teachers have taught in a variety of articles, in a way that is not intended to be combined.
    If they are the family of this channel, they will surely win many trophies in the soul and in the flesh
    Thank you from the bottom of my heart for your participation.
    D/ Dn hile Michael z lideta
    Click👇 this to make subscribe
    / @orthodoxtube_21
    #eotc #ORTHODOXTVEOTC #EOTCTv

ความคิดเห็น • 43

  • @user-gs8mq9bt5e
    @user-gs8mq9bt5e 11 หลายเดือนก่อน +5

    ለወደፊት ነጠላ ብትለብስ ጥሩ ነው። ለመምህራኖቻችን ፈጣሪ ቃለህይወት ያሰማልን።🙏🙏✝️✝️✝️

  • @MeseretGirma-zt4xb
    @MeseretGirma-zt4xb 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @ayinukadebebe460
    @ayinukadebebe460 ปีที่แล้ว +2

    አባታቺንኑሩልንበረከትዎይደርብን

  • @SaraSara-td3dc
    @SaraSara-td3dc ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በረከቶህ ይደርብን

  • @MuluAmare-xs7vw
    @MuluAmare-xs7vw 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ለአባታችን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @fikrekifle1930
    @fikrekifle1930 11 หลายเดือนก่อน

    አባቴ አይዞዎት በፀሎትዎ ዕና በተጋድሎዎ ዓስቡኝ ፍቅረ ማርያም ብለው ዓስቡኝ አባቴ

  • @user-dv1vv8oh1j
    @user-dv1vv8oh1j 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lakechgzachew9860
    @lakechgzachew9860 ปีที่แล้ว

    አይዞዎት አባቴ በጾለትወ በተጋድሎዎ ያሥቡኝ ልጅወ ወ/ኪዳን

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @user-sc6pf7mu4p
    @user-sc6pf7mu4p ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @samiragenber9749
    @samiragenber9749 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜቃለህይወትያሰማልንአባታችን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንአንድነታችን ይመልስልን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አሜን 🙏🙏🙏በርታ ጥሩ አቀራረብ ነው መድሀኒአለም ይባርክህ

  • @yishakt4141
    @yishakt4141 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማለን እናመሰግናለን

  • @Dawitwakalu
    @Dawitwakalu 5 หลายเดือนก่อน

    እውይ አቡነ ናትናኤል ኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @soilyealemuyekibrmenat8217
    @soilyealemuyekibrmenat8217 ปีที่แล้ว

    እውነት ቃለን ህይወትን ያስማል አባታችን

  • @alemhailu9117
    @alemhailu9117 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን አቡነ ናትናኤል ባለ ውለታችን በኮሮና ጊዜ ከፈጣሪ ምህረትን
    የለመኑልን አባት ዛሬም ቤተክርስቲያን ለመጣባት ወጀብ ፈጣሪን እንለምን ያሻግረናል አዎ ፈተናችንም እንደ ጉም ተኖ እንደ ጢስ በኖ ያልፋል ።አሁን በማይመጣበት መንገድ ነው የመጡብን

    • @afeworkkoster2981
      @afeworkkoster2981 11 หลายเดือนก่อน

      በኮረና:ጊዜ:የጽለዩ:እርሳቸው:ብቻ:አይደሉም።ከሁሉም:በላይ:ዋጋ:ያለውን:የትንሽ:የትልቁን:ሰቆቃ:እንደሌለ:አድርገህ:በአንድ:ሰው:ጸሎት:ብቻ:ምሕረት:መጣ:የምትል:ውሸታምና:ልደር:ባይ ነህ!!!

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalhiwat yasamalin 🤲🤲🤲

  • @yeshewubet855
    @yeshewubet855 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @siemabrham3747
    @siemabrham3747 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄር ይስጥልን ወንድማችን!

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ አቀራረብ ነው በርታ ወንድሜ

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከትዎ ትድረሰኝ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    ቃሊሂወትያሰማልን😢😢😢😢😢

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว

    አሜን። ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @arse9713
    @arse9713 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @stpaulcell4766
    @stpaulcell4766 ปีที่แล้ว

    Kaleheywotin yasemalin amen

  • @khanpk166
    @khanpk166 ปีที่แล้ว +3

    እግዜብሄር ሆይ በቃ በለን

  • @aklesiazegiorgis5510
    @aklesiazegiorgis5510 ปีที่แล้ว

    Thank you wendmachin betam Astemari nefsn yemiyants tmhirt neber.

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማል

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว +1

    መልካሚአባትፈጣርይጠቢቆት

  • @abelsewalem6523
    @abelsewalem6523 ปีที่แล้ว

    በርታ ወድማችን

  • @orthodoxtube_21
    @orthodoxtube_21  ปีที่แล้ว

    #subscribe #like #shere #ORTHODOXTUBE

  • @AndebetMulat
    @AndebetMulat ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalin gubaye zerigitew bedenib yasitemiru bewinet degemezimur yawitu

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว

    Kala Hiyewotne Yasamalne Wandemachni Bareta

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 ปีที่แล้ว

    ባለ ልጅ የተባሉትን ኣባት፡ክህነታቸው ከኣባ ሳዊሮስ ነው የተቀበሉት?ወይስ ኣስቀድመው ነው?ይሀ ኣባት ከዚ በፊት በድንቅ ስብከታቸውና ቅንያቸው የሚታወቁ፡የኣንድ ቤተ ክህነት ኣስተዳዳሪ ነበሩ ኮ፡በዝሙት ወለዱ ከተባለ ለምን ክህነት ተሰጡ?ቤተ ክርስትያንስ እስከ ኣሁን ኣታቅም ነበር ወይ?ስለ ልጅ የተባለ ምን ያህል እርግጠኛ ነክ?ከቡድኑ መገኘታቸው በጣም ኣሳዝኖኛል፡

  • @ortodox100
    @ortodox100 ปีที่แล้ว +1

    Coma

  • @berhanuwedneh9236
    @berhanuwedneh9236 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ እናንተ ደናቁርት ሊቁን እንስማበት ዋሽንቱን አስወግዱ።እንቢ ካላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋችሁ። ሆነ ብላችሁ ነው እንዳንሰማ እያደረጋችሁ ያላችሁት።

  • @berhanuwedneh9236
    @berhanuwedneh9236 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ዋሽንቱን አስቀሩ ። ዘፈናችሁን ተዉት ሊቁን እንስማቸው።አረ ስለ እግዚአብሔር ዘፈናችሁን አስወግዱ።