ሰኔ ጎልጎታ ጸሎት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • 🛑👉 ይህች መጽሐፍ ካለችበት ቦታ እስከ ዘለአለም ድረስ ምህረት ቸርነት ተድላ ደስታ ጥጋብ ይሁን ስምሽ በተጠራበት ሥዕልሽም ባለበት መታሰቢያሽም በተደረገበት በስምሽም በሚጸለይበት ቦታ ሁሉ 🌹እኩያን አጋንንት አይቀርብም በረቂቅ ሰዉን የሚያሠቃዩ ጸሊማን ዛር ዉላጆችም ይርቃሉ ይህችን መጽሐፍ በክበር ይዞ ለሚጸልይ የጨለማ ኀይል አይጋርደዉም ርኩሳን መናፍስት የቀትር አጋንንት ሊቀርቡት አይችሉም
    በሌሊት በህልም የሚያስደነግጡ በማዓልት በእሾህ መዉጋት ቢሆን በእንቅፋት የሚመሰሉ በእንጀራ ማሳነቅ ወይም በዉሃና በጠላ ትንታ የሚመሰሉ በስካር በቁጣ የሚመሰሉ ልብን በመፋቅ በቃር የሚመሰሉ በጥርስ በሽታ አፍን በማምረር በራስ ምታትና በዓይን ሕመም ቢሆን የሚመሰሉ በልብ ሕመም ወይም በሆድ ቁርጠት የሚመሰሉ በንዳድ (በወባ) በማንቀጥቀጥ ቢሆን የሚመሰሉ በባሕርና በየብስ በእንጨት በድንጋይም ቢሆን የሚመሰሉ በእሳትና በዲን የሚመሰሉ በፈሰቅርና በሰላም ወይም በጠብ ቢሆን የሚመሰሉ በአራዊትና በአዕዋፍ ጩኽት በፀሐይ ሐሩር ወይም በቁርና በአመዳይ በዉርጭ በነፋስ ንዉፅዉዕታ ኃይል ወይም በዉሻ መንከስ የሚመሰሉ በእፉኝት መንደፍ ቢሆን በእሳት ማቃጠል የሚመሰሉ በሌሊት ጨለማ በቀን ብርሃን የሚመሰሉ እሊህ ሁሉ አይቀርቡም ይህችን መጻሐፍ ጸሎት በንጹህ ሕሊና በቅን ልቦና የያዘ የቡዳ ዓይን አያስፈራዉም ይህች መጸሐፍ በምትደገምበት ቦታ ሁሉ እህልን የሚሰልቡ ሰላቢዎች (ሟርተኞች)መድኃኒተኞች የሌሊትና የቀን የዱር አራዊቶች የሚታየዉም ማይታየዉም በረዶ ኩብኩባ አንበጣም ቢሆን ሊቀርቡ አይችሉም በሬም ላምም ቢሆን ቢታመም ይህችን ጸሎት ቢደግሙላቸዉ ክፉ በሽታ አይነካቸዉም ይህችን መጻሐፍ በንጽሕና ለሚይዛት ሁሉ ከደዌ አድነዋለሁ ከሚያስጨንቅ ችግርም እሠዉረዋለሁ ደዌዉም ለሕይወትና ለጤናም ቢሆን እኔ ፈጥኘ አነሳዋለሁ...። t.me/tegteneen...

ความคิดเห็น • 112

  • @አገርዬወለተማሪያም
    @አገርዬወለተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በኡዉነት
    ቅድስትሆይ ልጂሽበገባልሽ ቃልኪዳን የታለብለሽለምኝልን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቀንአሜን፫

  • @S-Seriess245
    @S-Seriess245 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @asmraa8521
    @asmraa8521 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ጥበቀዋ አይለየን አገራችን ሠላም ታድርግልን የቃልኪዳኗ እመቤቴ😢😢😢

  • @OG0o
    @OG0o 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሠገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንደማችን ፀጋዉን ያብዛልህ 💖💛💚😍💖💛💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትይሰማልን እግዚአብሔርይመስገን❤❤❤

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sekalemfelkojember3860
    @sekalemfelkojember3860 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መመህር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰💚💛❤️

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale Hiwet yasemalen Emebrehan Hagera chinene selam TADEREGELEN 💚 💛 ❤ ♥ 💖 🙏 💚 💛 ❤ ♥ 💖 🙏 💚 💛 ❤ ♥ 💖 🙏 💚 💛 ❤

  • @mikehaile5775
    @mikehaile5775 2 ปีที่แล้ว +1

    በእንተ እዝግእተማርያም መሓረና ክርስቶስ ።አሜን(3)

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ቃለህወትያሰማልን❤❤❤

  • @ኤልሳቤት-ለ8ቨ
    @ኤልሳቤት-ለ8ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን
    የእመቤታችን ፍቅሯ ርዲቷ በርክቷይደርብን

  • @birhanuyichlal7872
    @birhanuyichlal7872 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የእመቤታችን ፍቅሯ አይለየን በእውነት

  • @kidestgetachewz4475
    @kidestgetachewz4475 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንአሜን የእናታችን ፍቅሯ ይደርብን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን የሕይወት ቃል ያሰማልን

  • @sahayabray5699
    @sahayabray5699 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሠማልን

  • @Tube-ox6kt
    @Tube-ox6kt 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንእረዴት በረከቷ ምልጃዋ አይለየን
    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እመቤቴ ማርያም ሆይ በዚህ ቃል ኪዳንሽ ከተንኮለኞች ሰዎች እጅ ከጽዋጋን አጋንንትንም ከመከራ አድንን ቃለህይውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @hirutnebyu7628
      @hirutnebyu7628 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንንን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ይመስገን ቃለሒወት ያሰማልን መምህራን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን። እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ለሀገራችን ምህረትን ይልክላት ዘንድ ለምኝልን ።

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህወትያሰማልን እግዚአብሔርአምላአክ በድሜበጤናይጠብቅልን❤❤❤

  • @TEyy-j5w
    @TEyy-j5w ปีที่แล้ว

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @alemenshwacha
    @alemenshwacha ปีที่แล้ว

    amen amen amen kal heywti yesmanl

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን :ቃለ:ህይወት:የሰማልን:አሜን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ሠ2ጰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ሠ2ጰ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤👏👏👏

  • @exps1331
    @exps1331 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @Mazza9899
    @Mazza9899 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 2 ปีที่แล้ว +1

    እሜን እሜን እሜን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህወትያሰማልን

  • @mikehaile5775
    @mikehaile5775 2 ปีที่แล้ว +1

    በእንተ ቅድስት ማርያም ወላዲተ ኣምላክ ጰሎት ምሓረና ክርስቶስ።

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል 💓💓💓🎉👏💓🎉

  • @Caalaa-w5y
    @Caalaa-w5y 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን 🤲🤲🤲🙏🙏

  • @አገርዬወለተማሪያም
    @አገርዬወለተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡዉነት ለወንድማችን

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን
    ቃል ህይወት የስመዐልና አሜንአሜንአሜን
    💚❤️💛💐💐💐🌺🌹🌺🌹🌺💚❤️💛🌷🌷💓💓💓💓💓🌹🌺🌺🌺🌺🌺

  • @sarahalmari7071
    @sarahalmari7071 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ን ያስማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @emabet4462
    @emabet4462 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን
    ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛክ የእመቤታችን ረድኤት በርከቷ
    ፍቅሯ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፫

  • @ሰንይትምላ
    @ሰንይትምላ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን👏👏👏

  • @kal5374
    @kal5374 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤

  • @ሂሩትየመአምልክልጅ
    @ሂሩትየመአምልክልጅ 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የናታችን ቅድስት ደግል ማርያም የእናት ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @cocob7788
    @cocob7788 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

    • @yekidusanzekere5159
      @yekidusanzekere5159  2 ปีที่แล้ว

      ሼር ስለምታደርጉልኝ አመሰግናለሁ

  • @tiegist6828
    @tiegist6828 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን መጋቤ ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @abaynshgizaw3527
    @abaynshgizaw3527 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ሙሉይቱብ
    @ሙሉይቱብ ปีที่แล้ว

    እሺ ወድማችን እመብርሀን ትስጥልን የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ አማላጅነቷ ይለየን አሜን፫ ለወድማችን ቃለሕወትን ያሠማልን😢😢😢😢🌻🌻🌻💐💐💐💐💐

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እመብረሀን ለኦረቶዶክሥ ልጆቻን ከልጄ ከወዳጄ ታማልደን እመቤቴ በፀሎቴ ጊዜ ሥለኔ ለመፀለይ እጆቺሺን ዘረጊ

  • @ሂሩትየሆላውየድግልማርያም
    @ሂሩትየሆላውየድግልማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ለኛም ያማልጆነቶ ከሁላችን ጋር

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜ ን 🙏🙏🙏
    ቃለ ሂወት ያሰማልን አያገልሎት ዘመንህን ይጨምርልህ ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን 🙏💞❤💞❤💞((አሜን 3))

  • @የገብረኤል
    @የገብረኤል 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @abdualbaset2256
    @abdualbaset2256 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @alfabetty
    @alfabetty 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SnaietDame
    @SnaietDame 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 🤲🤲🤲🕯🕯🕯🙏🙏🙏👏👏👏

  • @mvv5840
    @mvv5840 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት የሰማልን የቅድስት ድንግል ማረያም በረከት ይደርብን

  • @ሜሮንወለተኪዳንyoutube
    @ሜሮንወለተኪዳንyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ለይኩን በእውነቱ ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መምህርዬ እናመስግናለን የእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ምልልስ ሀይል ረድኤትዋ በረከትዋ ይድርብን ደስ የሚል የሚስብ አቀነባብር ነው ስለ እውነት ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ያወቅኩበት ቀን የተባረከች ቀን ናት እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት እንውድሃለን

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልዎትን ያሳማልን 🙌🙌🙌💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mulimuli5383
      @mulimuli5383 2 ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 2 ปีที่แล้ว

    እሜን እሜን እሜን 🎉💓💓🎉💓👏👏

  • @mulimuli5383
    @mulimuli5383 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mebrakrostom6315
    @mebrakrostom6315 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏🏻

  • @gelilaethiopia3045
    @gelilaethiopia3045 2 ปีที่แล้ว

    መጋቢ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመነውትን ያስረዝምልን

  • @abbyhabtemariam9490
    @abbyhabtemariam9490 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🏽 Qal Heiwet Ysmalna nay adena kdsti dngil mariam xolotan berktan miss kulna hzbi krstian yukun Amen Amen Amen 🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐

  • @auanyway2275
    @auanyway2275 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏✝️💝

  • @samerymkere4417
    @samerymkere4417 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @vipcell8473
    @vipcell8473 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የድንግል ማርያም ጥበቃው አይለይን በስደት ያለሁትን እኔ ሀፅተኛይቱን ልጅ ለሀገሬ ለደጅሽ አቨቄኝ ወንድማችን እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር በርታልኝ ወንድሜ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ወለተ ስላሴ ባለህ በፆለትህ አስበኝ

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ⛪️አሜን ⛪️አሜን ⛪️ቃለ ✝️ሂወት 📖ያሰማልን 🤲ጾሎታችሁ በርከታችሁ ትደርብን አሜን 🤲🤲🤲

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @zadyoutube5930
    @zadyoutube5930 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መጋቢ የእመቤታችን ረድኤት በርከቷ ፍቅሯ ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏

    • @Ghhhg-ex8ff
      @Ghhhg-ex8ff ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelilaethiopia3045
    @gelilaethiopia3045 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛለወት መጋቢ

  • @asteraster2734
    @asteraster2734 2 ปีที่แล้ว

    Sagalee jirenyaa siyaa dhagesisuu waqayoo barsisaa kenyaa

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏🏽 እመቤታችን ክብርት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከገባንበት ጭንቅ እንድትፈውሽን ከአንድዬ ልጅሽ ከሰራዊት ንጉሥ ከመድሃኒአለም እንድታማልጅን😢😢😢 እለምንሻለሁ እማፅንሻለሁ እምዬ እናቴ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🏻🙌🏻🙌🏻🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @ethane7799
    @ethane7799 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @HananHhanan-r7q
    @HananHhanan-r7q ปีที่แล้ว

    ⛪⛪⛪🕯️🕯️🤲🤲

  • @vfegcc37
    @vfegcc37 2 ปีที่แล้ว

    Kalyewtn yasmln memhre

  • @swalmailde6397
    @swalmailde6397 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @HananHhanan-r7q
    @HananHhanan-r7q ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @alemfitsum1542
    @alemfitsum1542 2 ปีที่แล้ว

    Temsgn amlaky

  • @adhanattesfeh896
    @adhanattesfeh896 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @wanshet.Tasfaye
    @wanshet.Tasfaye ปีที่แล้ว

    😢😢😢❤❤

  • @SnaietDame
    @SnaietDame 7 หลายเดือนก่อน

    Egzber yemsegen

  • @gelilaethiopia3045
    @gelilaethiopia3045 2 ปีที่แล้ว

    ehite wendimoch share eyaderegacehu
    be geta fekir

  • @ngubefkadu5370
    @ngubefkadu5370 2 ปีที่แล้ว

    ሃዪአት ኢንዳይገዣኝ ችሎት አርጉልን ነቀፋዩን ሁሉ ያንሳልኝ የተያዘውን በርከቴን ሁሉ ይመልሲልኝ የትርዘጋእ ሂሉ ይክፈቲልኝ ዘንድ ማትርያም ትርዳኝ ኢውነቱን ታውጥስልሽ በሉኝ በትለይ ቢግዛብሄር ስም ስውን የሚያታልሉ ሁሉ በገዛ አጋቸውላሳቸው ትንኪላቸው ይጋለጡ የየጉድስምችኪብር ብማትርያም ያግኝ ዘንቺመኢቤቴስማንናችኪቢሩዋን ትጠቢቅ ስለ ስሜአ ስለኪቢሩዋ ስትል ትርዳን

  • @enigebreghergish8967
    @enigebreghergish8967 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇

  • @wanshet.Tasfaye
    @wanshet.Tasfaye ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @HananHhanan-r7q
    @HananHhanan-r7q ปีที่แล้ว

    Ahnmmnmaeiieennmm

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህወትያሰማልን

  • @monavip4469
    @monavip4469 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 2 ปีที่แล้ว

    እሜን እሜን እሜን 🎉💓💓🎉👏💓💓🎉

  • @azabamanenkanabiroadarsank5679
    @azabamanenkanabiroadarsank5679 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🤲🙏🙏

  • @Masarat-gl3qb
    @Masarat-gl3qb 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen

  • @batolsawly2785
    @batolsawly2785 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @merhawitkidane9041
    @merhawitkidane9041 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏

  • @Name-nu1md
    @Name-nu1md ปีที่แล้ว

    Amen amen amen❤❤❤❤❤

  • @sindugeremew1543
    @sindugeremew1543 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @FatimaFatima-ks5wk
      @FatimaFatima-ks5wk ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @TigustTeka
    @TigustTeka 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen❤❤❤🙏 🙏

  • @YgberelLege
    @YgberelLege 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @rahelketema6735
    @rahelketema6735 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ❤