እልልልልል... ተገኝተዋል! ህፃ'ናቱን ሰ'ርቃ 1 ሚልዮን የጠየቀችው የቤት ሰራተኛ ከነ ግብራበሮቿ ተያዘች! Ethiopia | Eyoha Media |Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

ความคิดเห็น • 2K

  • @meskitube16
    @meskitube16 3 ปีที่แล้ว +256

    እልልል ሲሉ እንባዬ መጣ የኢትዮጵያ ህዝብ የዋሁ መተባበር ልማዳችሁ ነው እንኳን በሰላም ተገኛቹ የኔ ቆንጆዎች🌸💗🌸💗

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 3 ปีที่แล้ว

      አለአምዱ ሊላ ረቢል አለሚን

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን ያድርግ መከራ የማያልቅበት ህዝብ

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔውድ ሚሰኪዬ

    • @betselottadesse4391
      @betselottadesse4391 3 ปีที่แล้ว

      ተመስገን ፈጣሪዬ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይመስገን እልል

  • @mimek8968
    @mimek8968 3 ปีที่แล้ว +150

    ውይ ተመስገን ለእዮሃ ሚዲያ ክብረት ይስጥልን እንኳን ደስ አላችሁ ጭቅላይ የነበራችሁ ቤተሰብ ተመስገን

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 3 ปีที่แล้ว +1

      ታማሢጋን፡ዬዲንግል፡መርያማ፡ልጂማዳንሐላማ።እካንዳሣአላቹ፡ዋጋኖቼ።

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 3 ปีที่แล้ว

      እንካንደሰአላቹወይጉድየሥራዎንይሰጣት

    • @nassera1alameri198
      @nassera1alameri198 3 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ ሁከን ደስ አቹ

    • @meronmegersa7322
      @meronmegersa7322 3 ปีที่แล้ว

      elelelellelellellellelelelel temesagen amlake wyiii

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 3 ปีที่แล้ว

      Mi Mek, I feel you! The media should be given the credit it deserves
      th-cam.com/video/-IVbHyi0IoE/w-d-xo.html

  • @genettube1107
    @genettube1107 3 ปีที่แล้ว +187

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏❤️

  • @siknashand1026
    @siknashand1026 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ተገኘላችሁ ደስስስ ይላል ክብር ለፈጣሪ እዮሃ ሚድያ ሰላማችሁብዝዝት ይበል

  • @ijmekditube2991
    @ijmekditube2991 3 ปีที่แล้ว +12

    ክብርና ምስጋና ይሁን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለፍጣሪያችን ለመመኪያችን ለተወዳጅ አምላክ ለኢየሱስ ክርስቶስ።

  • @selambelay2499
    @selambelay2499 3 ปีที่แล้ว +85

    ተመሥገን እልልልልልልልልልል ኡፍ እናት በልጆቿ አትቀጣ እንኳን ደሥ አላችሁ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว

      ተመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የኔናት ደስታችን ወሰን የለዉም ፈጣሪ እነዚህን እፃናት ከቤተሰቦቻቸዉ አገናኝንል

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen egezabeher yemesgen amen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll des yelal egezabeher melkam

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว

      @@mabittaegezabereleona1854 እዉነት ነዉ የነዚህን እፃናት በሰላም ላስመለሰ ጌታ እልልልልልልታ ያስበታል ፈጣሪ አገራችንን ሕዝቦን ይታደግልን ዉዴዴዴዴ💞💞💞💞💯💯💯💯💯

  • @leylab6955
    @leylab6955 3 ปีที่แล้ว +75

    እንኳን ተገኙላችሁ ደስ ይላል ግን ይሄ ታሪክ ሰራተኛ ለሚቀጥሩ ሰዎች ባግራውንዳቸው ማጥናት ግድ ይላል በደንብ አጥኑ ለልጆቻችሁ ደህንነት

    • @alemysznale.labychamene6111
      @alemysznale.labychamene6111 3 ปีที่แล้ว

      አልሃምድሊላሂ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 3 ปีที่แล้ว

      Feti, it came as a bit of shock first and now, I am so relieved
      th-cam.com/video/-IVbHyi0IoE/w-d-xo.html

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 3 ปีที่แล้ว

      አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አልልልልልልልል፣👏👏👏👏👏👏👏

  • @zdzd4258
    @zdzd4258 3 ปีที่แล้ว +44

    ማአሻ አላህ በጣም ነው ደሥ ያለኝ ወላሂ አላህ የእናንተ እንባ ሠምቶ ያሥገኘ አላህ ያረቢ በሥደት በሀገር ለሚሠቃዩ ህዝቦችም እንዲ ድረሥላቹ 😭😭

  • @karimaayman3519
    @karimaayman3519 3 ปีที่แล้ว +7

    እኳን ደስ አለሽ ልጆችሽን በሰላም ከእቅፍሽ የመለሰልሽ አልሀምዱሊላህ የእናቶች ሀዘን አያሳየን

  • @zenukidane8045
    @zenukidane8045 3 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን በሰላም አገኛችኇቸዉ ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይግባዉ

  • @dawitabebe223
    @dawitabebe223 3 ปีที่แล้ว +71

    ልጆች ያላቸው ቤተሰቦች የማይታወቁ ሠራተኞች እቤታቸው ቀጥረው ልጃቸውን ጥለው ለሚሄዱ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው።

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 3 ปีที่แล้ว +150

    ፍትህ ወለጋ ለሚጨፈጨፉ አማራወች😥
    ፍትህ ለራያ ቆቦ አፋር ህዝብ ፍትህ😥
    ፍትህ ሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😥ፍትህ ለሁላችን የኔ መድሃኒያለም በቃ በለን ምህረትህን አሳየን ልጆችህ አለቅን ተቀጣን እናታችን ድንግል ማርያም ከልጅሽ አስታርቂን 😥😥😥

    • @tigirayeismylife9923
      @tigirayeismylife9923 3 ปีที่แล้ว +4

      Anchin bilo chirstan fota lebash what about feti Le Tigiray Anchi komata Trust me Tigiray will win this hard time

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 ปีที่แล้ว

      @@tigirayeismylife9923 ቅማላም ዝንብ!!!

    • @tigirayeismylife9923
      @tigirayeismylife9923 3 ปีที่แล้ว

      @@amytk6095 u poor girl just be quiet komata

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 3 ปีที่แล้ว

      Free all prisoners in Saudi Arabia! Free them now
      th-cam.com/video/-IVbHyi0IoE/w-d-xo.html

    • @fgchffhfh9256
      @fgchffhfh9256 2 ปีที่แล้ว

      ምን ህኖ ነው የተጨፈጨፈው

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 3 ปีที่แล้ว +50

    እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቼ እውነትም መልካም ሰዎች ናቹ እንኳን ደስ አላቹ😘😘😘😘😘

    • @shikurkemal1474
      @shikurkemal1474 3 ปีที่แล้ว

      ልብዋ እንዴት ኣስቻላት

    • @tarikuaselassa3498
      @tarikuaselassa3498 3 ปีที่แล้ว

      አይ እህቴ ሌባ ምን ልብ አለው ብለሽ ነው የእህቴ መልካምነትን አይቶ ብዙ ሳትሰቃይ አስገኘላት ፈጣሪ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ለህፃናቶች በጣም አስቢ ነበር ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ነብስ በላዋቹ በዘተዋል ።

  • @ganetwakene587
    @ganetwakene587 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን የህፃናት አምላ ወእውነት የኢትዮጵያ አምላክ የፈርዳል እናንተ በጣም እድለኞች ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሰሰሰሰሰሰአላችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 ปีที่แล้ว +97

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ክብር ለድንግል ማርያም
    ክብር ለ መድሀንያለም
    እነዚህን ምንም የማያውቁ... ህፃናቶች
    ግን ለምን ... ለምን ለምን
    እግዛብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    💚💛❤️👈

    • @ሉሉነኝከወደወሎ
      @ሉሉነኝከወደወሎ 3 ปีที่แล้ว +2

      አልሀምዱሊላህ

    • @sofiamohmad3808
      @sofiamohmad3808 3 ปีที่แล้ว +2

      የስት ሚስኩን ሰረተኘ ስም አጠፈሽ አላህከነግብረበሮችሽ ከዚህ ምድር የጥፈሽ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 3 ปีที่แล้ว +47

    እዮሀዎች ለናንተ ቃል የለኝም ክበሩልን ብቻ ሀገራችን እንደናንተ ያሉ ሚዲያዎች መብዛት ይገባቸዋል❤❤☺️🙏

  • @afartriangle4065
    @afartriangle4065 3 ปีที่แล้ว +80

    ለልጆቹ መገኝት እዩሃ ሚዲያ ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክቷል ! እዩሃ ሚዲያን አመስግኑልኝ 🙏🙏🙏!!

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ላደረገ በእውነት የህፃናት አምላክ ነው የጠበቃችው እንኳን ደስ አላችሁ አቤት ወላድ አቤት ወላድ

  • @simintegnawshi4555
    @simintegnawshi4555 3 ปีที่แล้ว

    ጠፉ ሲባል እንባ ተናንቆኝ ነበር።አሁን በጣም ደስ ብሎኛል።የልጅን ነገር የሚያውቀው የወለደ ነው።ወገኖቼ እንኳን ተገኙላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ 3 ปีที่แล้ว +99

    እንኳ ልጆቹ ተገኙ እጅ እነማ ግዜው የነሱነው ነገ ይለቀቃሉ ምን ህግ አለ ብቻ ማንም አያልቅስ በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት እፍ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @marthafikadu1034
      @marthafikadu1034 3 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል እኔም ተመሳሳይ ሀሳብ ነው ያለኝ

    • @ethunited2445
      @ethunited2445 3 ปีที่แล้ว +2

      ጊዜው የነሱ ማለት የገረዶች ማለትሽ ነው?

    • @ayditube1337
      @ayditube1337 3 ปีที่แล้ว +2

      ህግ እማ አለ እግዚአብሔር ያስቀመጠው አላህ አታድርግ ያለው ሁሉንም ነገር መንግስት መንግስት ወዴት ወዴት

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ethunited2445 አደለም የኦረሞወች ማለቷ ነው ሊባይቱ ኦረሞ ናት ማይነካታል ሰው እያረዱ እየበሉ ነው ባለጌዜ ነቸው

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 ปีที่แล้ว +138

    መንግስት ሆይ ፓሊስ ሆይ ፍርድቤት ሆይ እነዚህን ወንጀለኞች እባካችሁ በትንሽ ግዜ አትልቀቁ በቅጣት ማነስ ወንጀል በዛ

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 3 ปีที่แล้ว +10

      መግስት የት አለና ነው አሁን ከወረ በሆላ ይለቀቃሉ ግን ፎቶቸውን መሽፈን የለባቸውም ነበረ ምክንያቱም. አሁን ነገጦት ሴወጡ. ይህንን ነገረ መልስው ይፈፀማሉ

    • @hindmekonen6216
      @hindmekonen6216 3 ปีที่แล้ว

      Betekekel

    • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
      @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ 3 ปีที่แล้ว +1

      ለምን ይታዬ ወርም አይታሰሩ እማ ግን ፈርድ ከላይ እንጠብቃለን እነባለግዜማ ድራማ እየሰሩብንነው

    • @ነኝየሙስሊምልጅ
      @ነኝየሙስሊምልጅ 3 ปีที่แล้ว

      የኔው ሀገራችን እኮ ተባለሽቶዋል ህጉው በትክክል ፈርድ ስላመይሰጥ ነው ወጀል የበዛው ህዝቡን አላህ ነው የሚጠብቀው ጠባቂየችን አላህዬ ብቻ ነው

    • @ameenaaa1098
      @ameenaaa1098 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ያውም በልጅ ኡፍፍፍፍፍ

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 3 ปีที่แล้ว +26

    ክብር ለመቤቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልምስጋና ይድረስ ለፈጣሪ የጻን አምላክ አለኮ አይተኛም አያንቀላፋም በጣም ደስ ይላል ፈጣይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ukua3088
      @ukua3088 3 ปีที่แล้ว

      ማቴዎስ 8
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁴ እነሆም፥ ማዕበሉ ታንኳይቱን እስኪደፍናት ድረስ በባሕር ታላቅ መናወጥ ሆነ፤ #እርሱ #ግን #ተኝቶ #ነበር።
      ²⁵ ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው፦ ጌታ ሆይ፥ አድነን፥ ጠፋን እያሉ አስነሡት።
      “እርሱም በስተኋላዋ #ትራስ #ተንተርሶ #ተኝቶ #ነበር፤ #አንቅተውም፦ መምህር ሆይ፥ ስንጠፋ አይገድህምን? አሉት።”
      - ማርቆስ 4፥38
      የማርያም ልጅ ይተኛል የማይተኛው አምላክ ብቻነው! እርሱ ተኝቶ የነበረው አምላክ ስላልሆነ ነው።

  • @p-star722
    @p-star722 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አላችሁ እድለኛናችሁ ሰራተኛ። አትቅጠሩ ኑሮን ቀለል አድርጋችሁ ኑሩለመላው ህዝብ ነው የምመክረው

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 3 ปีที่แล้ว +26

    አልኸምዱሊላህ ምስጋና ይድረሰው ለአለማቱ ጌታ እንዃን ደስ አላችሁ ደስሚል ፍቅር የሆነ ህዝብ አለን እባካችሁ የገሬ ፖሊሶች ከነስራቸው ንቀላቸው በደንብ ይቀጡ ቶሎ አትፍታቸው እንደውም እጃቸው ቢቆረጥ ጥሩ ነው በማይ ቀለደው ነው የቀለዱት

  • @mirastube4568
    @mirastube4568 3 ปีที่แล้ว +35

    እሰይ ደስ ሲል እልልልልልልልልልልልል ወንጀለኞቹ ፊታቸው የተሸፈነው እጣው ለኛም እንዲደርሰን ነው እረ ውውውውው😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @y.5206
    @y.5206 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዛብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ የህፃናት💓💓 ነገር ይገዲለኛል እንኳንም በሠላም በጤና ከቤተሠቦቻቸዉ ጋ ለመመለስ እግዛብሔ እረዳቸዉ 🙏🙏🙏

  • @ዑሙአነስነኝየልጄእናት
    @ዑሙአነስነኝየልጄእናት 3 ปีที่แล้ว +126

    ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭

    • @Hrutmadenamohammed
      @Hrutmadenamohammed 3 ปีที่แล้ว

      😍😍🤔🤔🤔

    • @addisethio494
      @addisethio494 3 ปีที่แล้ว +1

      joroyen amemegn ahunes beka semtenal

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 3 ปีที่แล้ว

      @@addisethio494 ወይ ጉድ ጾሎት ዱኣ ማድረግ ራሱ ተቀባይ ኣለው ደግሞ ዜጎቻቹ ናቸው🙄

    • @ዑሙአነስነኝየልጄእናት
      @ዑሙአነስነኝየልጄእናት 3 ปีที่แล้ว

      @@addisethio494 እኛ ለሚመለከተው አካል እንጂ ለእናንተ መቼ አካልን የሰው ህመም ይመማችሁ እንጂ ያአላህ ይህድኩም

    • @Hayat-vs7ld
      @Hayat-vs7ld 3 ปีที่แล้ว

      @@addisethio494 😳😳🤔🤔🤔🤫🤫

  • @rabiamohammed4190
    @rabiamohammed4190 3 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ አላህ ባራውን አይረሳም አስታውሱን አስታውሳችኋለሁ ብሏልና ሰወች ወደአላህ እንጩህ ሰሚው እሱ ብቻ ነው

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq 3 ปีที่แล้ว +22

    እህ አልቅሸ ነበር እካን በሰላም አገኝሽ ልጆችሽን አይ ሀገራችን ምን አይነት ዘመን መጣብን

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 3 ปีที่แล้ว +7

    እሰይይይይ እልልልልልል መላዉ ቤተሰቦች እና አብራችሁ ያለቀሳችሁ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ምን ይሳነዋል ለፈጣሪ!!!!

  • @tsiontadesse9739
    @tsiontadesse9739 3 ปีที่แล้ว +2

    የወለደ ያውቀዋል እንኳን ደስ አላችሁ ዋናው ልጆቹ ሰላም መሆናቸው ነው።

  • @mahi-c8v
    @mahi-c8v 3 ปีที่แล้ว +15

    የኢትዮጵያ ወላጅ ችግር አለበት መቼ ልጆቻቸውን በቅጡ ያሳድጋሉ ለሰራተኛ ጥሎ መዞር ይወዳል ህዝቡ እራሱ ሚበላው የለ ሰራተኛ መቅጠር ላይ አንደኛ ነው ይሄ በልጆቻቹ ላይ ለምታላግጡ ወላጆች ትምርት ነው እንኩዋን ደስ ያለክ ዱአ እርግ በቃ ፉዋ በል🤣🤣🤣😂😂😂🦻🦻🦻🦻🦻🦻🦻🦻

    • @danyanany1193
      @danyanany1193 3 ปีที่แล้ว +1

      ቀፎነሽ ደደብ

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 3 ปีที่แล้ว +9

    አልሃምዱሊላህ አልሃዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ምስጋናና ጥራት ይገባው አላህ

  • @easyandtastyrecipes4512
    @easyandtastyrecipes4512 3 ปีที่แล้ว +51

    ፍትህ በሳኡዲ በእስር ቤት በስቃይ የታሰሩት ወገኖቻችን እባካችሁ ስለ እመቤታችን ድምፅ እንሁናቸው ህጻናት እያለቁ ነው 🙏😭😭😭😭🙏😭😭😭😭🙏

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 3 ปีที่แล้ว +4

    ኣቤት ኣምላኬ ለዘለ ኣለም እሰግድልሃለሁ ክብር ምስጋና ይገባሃል እልልልልል ሃሌሉያ
    ከናንተ ባልተናነሰ ነፍሴ ተጨነቀች እንኳን እግዚአብሄር ደረሰለችሁ
    ለሰዉ ልጅ እኮ እረኛ ኣለ ኣዉሬ እንዳይበላን

  • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
    @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 3 ปีที่แล้ว +4

    ኦፎፎፎፎፎ እንኮን ደስ አላችሁ በነዚህ ልጆች በጣም አዝኝ አልቅሸ ነበር እንዴት ይሆናል ብየ ነበር እልልልልልልል

  • @linalina-vn3tn
    @linalina-vn3tn 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏 እንኳን በሰላም ተገኙ

  • @ኣማኑኤልየድንግልልጅ
    @ኣማኑኤልየድንግልልጅ 3 ปีที่แล้ว +20

    ይቅርታ የሌባ ፊት አትሸፍኑ ምክንያቱም መታወቅ ስላለበት ነው ለምን አጋጣሚ ከስር ቤት ብትወጣ ሌላውንም ሰው ጉድ እንዳታረግ ።

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔም አሰብ ነዉ ለምን ፊተቸዉ ይሸፈነል ይገለጡ

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ እልልልልልልልልልል 👏👏🕊❤🕊❤🕊❤ወላድ ይፍረዳቸው እንደዚህ የሚሰሩትን 😭ኡፍፍፍ

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo4974 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ቀን የተለቀቀዉን ፊዶ በለቅሶ ነበር የጨረስኩት እንኳን ልጆቻችሁን በሠላም አገኛችሁ ተመስገን እልልልልልልልል

  • @enatlemma9020
    @enatlemma9020 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ደስ ነው ያለኝ እዮሃ ሚድያ የናንተን ፕሮግራም ሁልግዜ አያለው ሁሉም ቁምነገር አዘል ነው የዛሬው ግን ከውሉም ተለይቶብኝአል በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ!!!!!!!!

  • @girmawitm4527
    @girmawitm4527 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልል እንኳን ከልጆቻችሁ በሰላም ፈጣሪ ያገገናችሁ!! ክብር ምስጋና ለእናትና ልጅ አሜን አሜን!!!!!!

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 ปีที่แล้ว +9

    አልሀምዱሊላህ የእኔ ማሮች እንኳንም በሰላም ከእናት አባታችሁ ተገናኛችሁ በጣም አዝኔ ነበር ግን ሀገራችን ወደየት እየሔዴች ነዉ ሰዉ አዉሬ ሆነ ያአላህ

  • @ነኝ-ገ4ደ
    @ነኝ-ገ4ደ 3 ปีที่แล้ว +36

    አልለምዱሊላህ💝💝💝አላህ ሆይ ፈረጃክ ቅርብ ነውና ይችን እናታችንን የፈረጅክ ጌታ በእስርቤት የሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህህህህህ😭😭😭😥😥😥😥😥

    • @nannaa2661
      @nannaa2661 3 ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ😭😭😭😭

  • @ሰብሊና-ሸ2ፀ
    @ሰብሊና-ሸ2ፀ 3 ปีที่แล้ว +13

    ምን ዋጋ አለው ይፈቷቸዋል ዘንድሮ የጉድ ነው😭እናተ እንኳን ደስ አላቹ

  • @aberumellese3848
    @aberumellese3848 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ በሰላም በመገኘታቸው የከበደውን ሁሉ ያቅልልን ሁላቹህም እንኳን ደስ ያላቹህ ::

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 3 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ወወልድ የኔ አባት የ9 ወር ልጅ ማለት እኮ ይከብዳል እንኳን ተገኙ እድለኞች ናችሁ በእዉነት ፈጣሪያችሁነ አመስግኑ

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 3 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ውይ የደስታ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
    እንኳን ልጆቻችሁን ከና ሙሉ ጤንነታቸው በሰላም አገኛችሁ ውይ በጣም ነበር የጨነቀኝ

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር እንኳን እረዳችሁ በጣም ነበር ያለቀስኩ ጊዜአችን ጭካኔ የሞላበት አውቀው ሰውን ግራ ለማጋባት የሚደርጉት የዚህ ክልል ነው የዚህ ቢሔር ነው እያሉ ግራ እያባሉን ነው እንንቃ እባካችሁ ህፃናት ምን አደረጉ ምንም በማያውቁት ሰላም መመለሳቸው ጥሩ ነው ደስ ይላል ማስተዋሉን ይስጠን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +27

    እኔ ሰው ቤት 18ዓመት ሰርቻለሁ 😢ልጅ እያለሁ ነው የጀመርኩት እናም ሰውን ለማስከፋት ይቅርና ቀጥ ብዬ ሳያቸው ይጨንቀኛል በስመ ሰራተኛ ግን ሁሉም ሰራተኛ ሲወቀስ እጅግ ያማል በውነቱ ይች አሰዳቢ 😭

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም

    • @freweynigebrekidan7274
      @freweynigebrekidan7274 3 ปีที่แล้ว +1

      Hulum serategna and aydelem enat aykifash endeyemelkachin tegbarachinm yeleyayal buzu melkamoch alu

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว

      @@freweynigebrekidan7274 እውነት ነው እህቴ 😢🙏🏿

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 3 ปีที่แล้ว

    ተመስጌን እንኳን ደስ አላችሁ ለሁሉም ሠው ትልቅ ትምህርት ነው እባካችሁ እንጠንቀቅ

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል አለሀምዱልለህ ለአለህ ምን ይሰነወል ክፉዎች የገልጠል እንኩወን ደስ አለቹ የልጆች ቤተሰቦችነ የዘነቹት ሁሉ ምስገነ ለአለህ ይገበዉ

  • @አስመሳይዓለም
    @አስመሳይዓለም 3 ปีที่แล้ว +34

    እኔ ምለው ቆይ የወንጀለኞችን ፊት ለምንድነው የምትሸፍኑት? ህዝብ ፊታቸውን ይያቸው እንጂ ለሌላውም መቀጣጫ እንዲሆን🤔

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔም እሚገርመኝ ይሂ ነው ህጉ ሁሌም ለሌባ ጠበቃ ነው

    • @236KUYE
      @236KUYE 3 ปีที่แล้ว +1

      TebabarY Nachew

    • @ሀያትይመር-ኈ1አ
      @ሀያትይመር-ኈ1አ 3 ปีที่แล้ว +2

      መቸ ህግ አለ ብላችሁነወ ሰወ ገለዉ ፊት መሸፎን ሰረቀዉ መሸፎን ልምዳቸዉነወ

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል. ነገጦትም ሴለቀቁ እኮ እዝህ ድረጌታቸው ይቀጥላሉ

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 3 ปีที่แล้ว

      እኳ

  • @ሃሩንሚዲያድምፄነው
    @ሃሩንሚዲያድምፄነው 3 ปีที่แล้ว +14

    አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊሏ አልሀምዱሊሏ ረብል አለምን አላህ ሆይ ለተ ምን ይሰነሀል ተደረረብ ምስገና ይገበህ

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ እንኳን ደስስስ አለን የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው እኔማ የወለደ አንጀቴ ተንሰፍስፌ ልሞት በስምአብ ውይ ፈጣሪ ልጆቻችንን ከክፉ ይጠብቅልን

  • @yayeshmenale9965
    @yayeshmenale9965 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የህፃናት አምላክ እረዳችሁ። እንኳን ደስ አላቸው

  • @meseretdaba3816
    @meseretdaba3816 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስጌን እንኳን ደስ አላቹ ቤተሰቦች በጣም ደስ ብሎኛል 😘😘😘😘😘

  • @ማአ
    @ማአ 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አላችሁ በመገኘታቸው ! እባካችሁ ሠራተኛ ይቅርባችሁ ከዘመድ ጋራ እየተረዳዳችሁ ኑሩ

  • @hayatbedru5129
    @hayatbedru5129 3 ปีที่แล้ว +13

    ተጨንቄ ነበር ዜናውን ከሰማሁ ጀምሮ ደስ ይላል መያዛቸው ቢገደሉ ጥሩ ነው ሌላውም ነገ ተነስቶ ልስረቅ አይልም ለነገሩ መንግስት የለ ነገ ተለቀው ስራቸውን አጠናክረው ይመጣሉ

    • @umsadat7681
      @umsadat7681 3 ปีที่แล้ว

      እኳን የሚገድል የሚያስርም መንግስት የለሽ አላህ ይፍረን ብቻ

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz 3 ปีที่แล้ว +11

    አልቅሼ ነበር ወይ ዘመን እንኳን ፈጣሪ ረዳቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፡፡ሠራተኛ ከዚ በሇላ ጥንቃቄ ዴይ ኬር ይሻላል

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 3 ปีที่แล้ว

    ተመስገን አምላኬ የወላድ መከራው ብዙነው ከሰማሁ ጀምሮ በጣም በሂወት እንዲገኙ ስፀልይ ነበር ክብሩን ፈጣሪ ይውሰድ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
    @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቸው🙏

  • @seedamuhammed5351
    @seedamuhammed5351 3 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ ለህጻናት እርግጠኝ ነኝ የብዙ ልጆች ህይውት አብላሽተዋል ለነዚህ የሞት ፍርድ ይገባሽዋል መንግስት ሆይ እባክህ ፍርድህን አስተካክልእስከ መች????????

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 3 ปีที่แล้ว +12

    *እንኳን ተገኙ ግን የሌቦቹን ፊት ለምን ሸፈናችሁ ነገ ይለቀቃሉ በሌላ ቦታ ሄደው ስራቸውን ይጀምራሉ*

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 3 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልል በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ ኣለሽ በጣም ነው ያለቀስኩት እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 3 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ እንኮንም ተገኙ ለጥፍት የተነሱ ሰወች አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የተመሰገነ የሁን🙏🙏🙏

  • @alihamdulelahforeverything8839
    @alihamdulelahforeverything8839 3 ปีที่แล้ว +18

    መንግስት ሆይ እንደዚ ያሉ የረከሱ ሌቦችን እርሜ ልካቸውን ይታሠሩልን

  • @berukhunde3436
    @berukhunde3436 3 ปีที่แล้ว +9

    ይገርማል ለምንድን ነው ፊታቸው የሚሸፈነው ይገለጡና ፊታቸው ለህዝብ ይፋ ይሁኑ ሌቦች

  • @ነኢምየኮቻዋ
    @ነኢምየኮቻዋ 3 ปีที่แล้ว +15

    አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ይድረስ እንኳን ደስ አላችሁ / አለን

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል ተመስገን አምላኬ ኦፍ በጣም ነው ደስያለን እዮሀ ሚድያ ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @kuberamohammed6387
    @kuberamohammed6387 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ይገደሉ እምትሉ እስኪ ለሌላው ትምህርት ነው ውይይይይይ እንዴት ደስ እንዳለኝ።

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 3 ปีที่แล้ว +11

    ለምድነው ፍታቸውን የምትሸፍኑት ለሊላሰው እዲያቋቸው አድርጉ እጂ

    • @21MarYam
      @21MarYam 3 ปีที่แล้ว

      ሌላ የነሱ ቤተሰብ ምን ይሁኑ ህግ እኮ አለ

    • @ekeramemuhamdeawole424
      @ekeramemuhamdeawole424 3 ปีที่แล้ว

      @@21MarYam ካልታወቁ ነገም ሌላቤት ይሂንንግፍ መስራታቸው አይቀርም ብዬ 3ወር ታስረው ይፈታሉ ምችግር

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጉድ የማፊያ ማከማቻ ትሁን ኢትዮጵያ።እንኳንደስ አላችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ልጆቻችሁን በሰላም አገናኛችሁ።
    ሰዉ ፈሪሀ እግዚአብሔርን ትቷል።

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በልጅ መምጣት አረመኔነት ነዉ ያማል ከእንደነዚህ ክፉ ሰዎች ህፃናቶቹን ሁሉ ይጠብቅልን በስመአብ😢😢

    • @aklilubelachew4092
      @aklilubelachew4092 3 ปีที่แล้ว

      ይቺን ሰራተኛ የሞት ፍርዴ ይገባታል

  • @meselechsskm2226
    @meselechsskm2226 3 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏🙏እልልልልልልል ክቢሪ ለናዝረቱ ለየሱስ ክርስቶስ ይድረስለት እንኳን ደስ አላችሁ ደስቢሎናል እማምየ አባቢየ 👏👏👏👏👏👏

  • @beletuworku6343
    @beletuworku6343 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ። የህጻናት አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 3 ปีที่แล้ว +8

    የስቱ ንጹህ የቤት ሰራተኞች እጀራ ዘጋች ካሁን በኋላ ማንም የቤት ሰራተኛ አያምንም ምን ህግ አለና ትንሽ ቆይተው ይፈትዋቷል መግደል ነበር

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 3 ปีที่แล้ว +17

    ልጆቹን አስመርምሩ ምንእያሰጠች እንደምተስተኛቸው መቼም ከነት ተለይተው ዝም ብለው አይተኙለትም

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 3 ปีที่แล้ว +12

    እዬሀዎች እግዚአብሄር ይስጣቹ እንቅልፍ አጥቼ ነበር ፈጣሪ ይፍረድባቸው ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ህዝቡ ተናውጦ ነበር ብቻ ተመስገን ኡፍ እንኮን ደስ አላቹ

  • @hiratube8651
    @hiratube8651 3 ปีที่แล้ว

    አዮሀ አላህ ያስደስታቸሁ
    ከልብ እናመሠግናለን
    በኔ ልጆ ቢሆን ብየ አስቤው በጣም አሞኝ ነበር
    አልሀምዱ ሊላህ
    የጠቆመው ልጅ በሸለም አለበት ለሌሎች አርአያ የሚሆን ነው

  • @صيفحر
    @صيفحر 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ የዋህነትሽ ነውየረዳሽ. ከደዚህ አይነቱ. አርመኔዎች ይሰውረን.

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 3 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደስ አላቹሁ እግዚአብሔር ይክበር🙏 መቼም የሰንት ሰው ህፃናት እያገቱ ብር ተቀብለው ይሆን ስንቶች ወላጆች አስለቅሰው ይሆን ፈጣሪ ይቅጣቸው

  • @zainasied615
    @zainasied615 3 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ በሳኡድይ እስርቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን💔💔😭😭😭☝️

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 3 ปีที่แล้ว +5

    እሰይ እንኮን ደሳላቹሁ የሰው ደስታ የሚያስደድታቹሁ በሙሉ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ ምሽት ይሁንልን ሸጎችየ 😍

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ተመስጌን ለፈጣሪ ምንም አይሳነውም ተመስጌን እኳንም ፈጣሪ በሰላም እጅሽ አስገባልሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bdhehjfjdjdjd524
    @bdhehjfjdjdjd524 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንም ተገኙ የእፃን አምላክ ፈጣሪ ይመሰገን ባውን ሰዓት የማታቁት ሰው ማመን አያሰፈልግም ለሌላው ትምህርት ነው ለምንድነው ፊታቸው የሚሸፈነው ሰው ማየት አለበት

  • @ሰሚራየአላህባሪያ
    @ሰሚራየአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +6

    አልሀዱሊላህ ለእነዚህ ልጅች የደረስክ አላህ ሆይ ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖችችንም አንተው ድረስላቸው

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 3 ปีที่แล้ว +29

    ለምን ፊታቸዉ ይሸፈናል ለጥንቃቄ ሲባልኮ ሊታዩ ይገባል እንዴ ቆሻሻንማ ማጋለጥ ነዉጂ😒

    • @ያቢለልዘርነኝ-ጐ9ቸ
      @ያቢለልዘርነኝ-ጐ9ቸ 3 ปีที่แล้ว

      እኮ

    • @FekerteBezane
      @FekerteBezane 3 ปีที่แล้ว

      ይህ የፖሊስ ዜና አይደለም አሁን ተጠርጣሪ ናቸው ሲፈረድባቸው ሊታዪ ይችላሉ

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 3 ปีที่แล้ว +25

    መንግስት የለንም እንጂ እነዚህን የሞት ፍርድ መፈረድ ነበረባቸው ምን መላ አለው አስረው ይለቋቸዋል 😭😭😭

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 3 ปีที่แล้ว

      Exactly

    • @nunusha8971
      @nunusha8971 3 ปีที่แล้ว +5

      ሥብሀት የተፈታበት ሀገር ወንጀለኛ አይታሠርም ንፁሀን ቢሞት ይሻላቸዋል

    • @marthafikadu1034
      @marthafikadu1034 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @belayneshkegne1655
      @belayneshkegne1655 3 ปีที่แล้ว

      እኮ ነበረ ሰወ በላ ናቼወ

    • @medinatube2080
      @medinatube2080 3 ปีที่แล้ว

      ከ3ወር ቡሃላ ይለቃቸዋል ምን መግስት አለ

  • @muluregassa9446
    @muluregassa9446 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለችለሁ! የነዝህ ጨቅላ አምላክ እንኳን ረደችሁ! ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ትምህርት ይሁነየችሁ!

  • @zertehunm..9772
    @zertehunm..9772 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርከው ያገኛቸው ኢትዮጵያውያዌው ጎበዝ!!

  • @ዑሙአነስነኝየልጄእናት
    @ዑሙአነስነኝየልጄእናት 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ ነገር አይቻልም💔💔

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +5

    ምስጋና ይድረስህ ቸሩ መድኃንያለም እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😥😘😘😘😘😘እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እሰይ እሰይ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿ግን ምርመራ ይደረግላቸው ምን እንዳደርጉዋቸው አይታወቅም 😥

  • @yigremhagos4831
    @yigremhagos4831 3 ปีที่แล้ว +5

    ሁልጊዜም የማይገባኝ ወንጀለኞችን መሸፈን ለምንድነው ቢገለፁ ሌባ ይቀንስ ነበር ግን ህጋችን ይገርመኛል

  • @kam1733
    @kam1733 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተገናኛችሁ

  • @getnetsharew6780
    @getnetsharew6780 3 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ምንም የማያቁ ሕፃናት ለምን ይሰቃዩ!ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ😍😍😍😍!

  • @bdgd1147
    @bdgd1147 3 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱ ሊላህ በጣም ነበር ስለቀሱኝ ወላሂ ምስጋና ይገባው ለተባበሩ ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tesfayegebretsadik894
    @tesfayegebretsadik894 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይመስገን።