የDNA ውጤቴን ያልተቀበልኩበት ምክንያት! በህዝብ ፊት መመርመር እፈልጋለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 511

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 20 วันที่ผ่านมา +157

    የነገው መላአክ ቅዱሰ ገብርኤል ደሰታን በያላችሁበት ያብሰራችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 20 วันที่ผ่านมา +7

      አሜንአሜንአሜን

    • @edenamecha6921
      @edenamecha6921 20 วันที่ผ่านมา +3

      Amen amen amen

    • @haimont9075
      @haimont9075 20 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @abibakwt7697
      @abibakwt7697 20 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 20 วันที่ผ่านมา +2

      Amen amen amen ❤❤❤

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 20 วันที่ผ่านมา +67

    የነገው እብሳሪው ቅድሰ ገብሪኤል የልባችን መሻት ይፍፅምልን ፡💕💕💕 እሜን ብሉ እንጂ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 20 วันที่ผ่านมา +2

      አሜንአሜንአሜን

    • @haimont9075
      @haimont9075 20 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 20 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን,አሜን,አሜን

    • @sabasusu6443
      @sabasusu6443 20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @MeseretJeme
      @MeseretJeme 20 วันที่ผ่านมา +1

      Amen

  • @zinaararsa7023
    @zinaararsa7023 20 วันที่ผ่านมา +66

    አይዞሽ እህቴ የስጋ አባት ምንም ማለት አይደለም ዋና የሰማይ አባትሽ ከሕይወት መዝገብ አይዘሪዝሺ

    • @asnitubechannel4469
      @asnitubechannel4469 20 วันที่ผ่านมา

      የሰማይ አባትሽ ደስ የሚል ነገር ነዉ ያልሽዉ! !🙏🏾

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 19 วันที่ผ่านมา +1

      Sega leash nat abatewan tefelgewalxh😊

  • @Amina-sb8bi
    @Amina-sb8bi 20 วันที่ผ่านมา +58

    በሰዉ ሀገር ጤናን ማጣት ከባድ ነዉ የስደት እህት ወንድሞቼ ዱአ አድርጉልኝ😢😢😢

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 21 วันที่ผ่านมา +29

    እንደዚ አይነት አስተማሪ ፕሮግራሞችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ለእናቴ አንገት መድፋት በነገ ያመቱ መላህኩ ቅዱስ ገብርኤል በፀሎታቹ አስቡልኝ ፡ እንኳን አደረሳችሁ እኔም እንድሰራ የናቴን ሳቋን እንዳይ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያችሁ ላይ አምስት ሰከንድ ሰታችሁኝ አይዞክ ከጉንክ ነን በማለት አበረታቱኝ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ

    • @Almiab
      @Almiab 20 วันที่ผ่านมา +2

      ayzoshe wuda ftare hulnm yastkallshe❤

    • @SelamGashaw-iy5cm
      @SelamGashaw-iy5cm 20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን .ለአንተም ገብሮኤል ይሙላልህ::

    • @Amina-sb8bi
      @Amina-sb8bi 20 วันที่ผ่านมา

      አይዞህ

    • @helentube.
      @helentube. 20 วันที่ผ่านมา

      አይዙክ ፈጣሬ ሁሎን ነገር ይስተካከልክ ይርዳክ ወንድሜ

  • @BessamHassen
    @BessamHassen 20 วันที่ผ่านมา +16

    ተመርምሮ መጨረሻዉ ከታወቀ ለሁሉም ሰላም ነዉ። በፈለጉ ጊዜ ልጆች ናቹ በፈለጉ ጊዜ አደላቹም በባል ራሱ ያማል። Good luck finding the truth.

    • @HyabHabesha1
      @HyabHabesha1 20 วันที่ผ่านมา

      አረ የማህበረሰቡ ወሬ ያሳብደል ከዚህ በላይ 😢

  • @yonas316
    @yonas316 20 วันที่ผ่านมา +13

    Alex በጣም ደስ የሚል ፕሮግራምህን ሁሌ እከታተላለሁ ነገር ግን አሁን የሁለቱን ስታስመረር የአንደኛው እኮ ስህተት ካለ አንደኛው ይጎዳል ስለዚህ ከዋናው ልጆቹ ጋር ቢሆን ፍትሀዊ ይሆናል ካልተሳሳትኩኝ አስተያዬቴ ነው በተረፈ ግሩም አቀራረብ እንወድሀለን

  • @hssana8939
    @hssana8939 20 วันที่ผ่านมา +18

    ልክ ነሽ እምትናገሪው ሳያምኑ እህት እና ወንድም ነን ማለት አይችሉም ምን አልባት DNA ላይ እጃቸው አለ አሁን ምን አገኙ ሳታምን ለምን ትቀበላለች ልክ ነሽ ጥያቄሽ መልስ ማግኘት አለበት አይዞሽ

  • @151360ful
    @151360ful 20 วันที่ผ่านมา +18

    ጠያቂዋ በጣም ልክ ናት ለምን ዋሿቸው ?? የሆነ መጭበርበር ያለ ይመስላል? የሁል ጊዜ ጥያቄ ነው የሚሆንባት??

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 20 วันที่ผ่านมา +18

    የአለምሰገድ ወዳጅ ነኝ ትህትናዉ አክብሮቱ ሰዋዊነት ስሜቱ በቃ መልከ መልካም አንደበተ ርቱኡ ጋዜጠኛ ነዉ በኔ ዘመን እንደ ጥሩ የምገልፀዉ ሰዉ ነዉ❤❤❤

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 20 วันที่ผ่านมา +3

    በርግጥ ማንነትን ማወቅ እንዳለ ሆኖ እህቴ ከሆነ ግዜ በሁአላ መወለድ ቁዋንቁዋ ነው በሆነበት ጊዜ ይሄንን ነገር ይዘሽ መምጣትሽ ጥሩ ነው አትፍረጅብን እናት በስደት ያሉ ልጆችዋን በምትጨቅንበት ወቅት ለማለት ነው ማንነትን ለመጠየቅ ከሆነ ግን ከአንቺ ጎን ነኝ እህቴ የምኞትሽ ይሙላልሽ 👍👍👍

  • @Simplefunlover
    @Simplefunlover 20 วันที่ผ่านมา +14

    ❗️እናትሽን በቤተክርስቲያን አባቶች አስጠይቂ before it is too late በህይወት እያሉ
    ንስሀም ይግቡ ‼️

    • @nardosbekele3026
      @nardosbekele3026 20 วันที่ผ่านมา

      እሺ አቶ አወቅሁልሽ፣፣፣

    • @meditajc
      @meditajc 20 วันที่ผ่านมา

      እናቷ ጋ አይደለም ችግሩ

  • @purplestars029
    @purplestars029 20 วันที่ผ่านมา +5

    She is right ✅️ it's not easy not knows who you are!!! No matter whether they get there, the share or not! But she still wanted to know who she's ❤❤❤❤❤ I really admire 🥺 her!!!

  • @adugnasoboka3443
    @adugnasoboka3443 20 วันที่ผ่านมา +7

    ፍርድ ቤት አባትነትና ልጅነት ከተረጋገጠ በህጋችን መሰረት አንደኛ ደረጃ ወራሽ ናቸው የአባታቸው ልጆች ናቸው ማለት ነው ስለዚ የምን ምርመራ ነው እንደ ሀገራችን ህግ ትክክለኛውም መስመር ይሄው ነውና

  • @romangina5121
    @romangina5121 20 วันที่ผ่านมา +9

    ፈጣሪ ይርዳሰ የኔናትትትት የማንነት ጥያቄ ከባድነው ሀቅሸ ይውጣልሸሸሸሸ❤❤❤❤

  • @FasikaAdise
    @FasikaAdise 20 วันที่ผ่านมา +95

    ነገ ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 20 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን እንኳንአብሮአደረሰን

    • @abibakwt7697
      @abibakwt7697 20 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 20 วันที่ผ่านมา +1

      🎉Amen amen amen ❤❤❤

    • @Amina-sb8bi
      @Amina-sb8bi 20 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Mehretwondimu
      @Mehretwondimu 20 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ🙏🙏🙏

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 20 วันที่ผ่านมา +28

    እምዬ ኢትዮጵያ ቅዱስ ገብርኤል ሰላምን ያብስርሽ አሜን ❤❤❤❤❤

  • @በረንታ
    @በረንታ 20 วันที่ผ่านมา +27

    የነገዉ አብሳሪዉ ቅዱስ ገብርኤል ስለ ሚኪና ስለ ንስር አይን መልካሙን ነገር ያብስረን

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 20 วันที่ผ่านมา +2

      አሜንእንኳንአብሮአደረሰን

    • @በረንታ
      @በረንታ 20 วันที่ผ่านมา

      @Eldana-j5j 🙏🙏🙏

    • @haimont9075
      @haimont9075 20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @abibakwt7697
      @abibakwt7697 20 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @fikadu_gezahegncharli9514
      @fikadu_gezahegncharli9514 20 วันที่ผ่านมา

      amen

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 20 วันที่ผ่านมา +18

    እንኳን ለአብሳሪዉ መላክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 20 วันที่ผ่านมา

      አሜንአሜንአሜን

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 20 วันที่ผ่านมา

      Amen amen amen ❤❤❤

    • @Mercy8164
      @Mercy8164 20 วันที่ผ่านมา

      💖አሜን💖አሜን💖አሜን💖

    • @tiruaynetalemu6493
      @tiruaynetalemu6493 20 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን

  • @getnetkassa6596
    @getnetkassa6596 20 วันที่ผ่านมา +4

    አለምሰገድ መልካም ሰው ነህ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @lomi-Q9rv
    @lomi-Q9rv 20 วันที่ผ่านมา +2

    ልክነነቺ ሲፍጉ 5 ነን ሲፈልጉ 7ነን ማለት ማንስለሆኑነው😮😮ኣሳፋሪዎች ምርመራው ይደረግ ኣለምሰገድ ❤❤❤❤

  • @SaraDesta-t4u
    @SaraDesta-t4u 20 วันที่ผ่านมา +26

    የኔ እህት ልጅ ነሽ የሚገባሽን ያባትሽን ድርሻ ወስደሻል እሁን እንችንም ረብሸሽ እናትሽንም እትረብሺ

    • @manche110
      @manche110 20 วันที่ผ่านมา +4

      ችግሯ ውርስ ሳይሆን የማንነት ጥያቄ ነው:: የማንነት ጥያቄ ውርስ በመካፈል መልስ አያገኝም:: እኔ ተረድቻታለው::

    • @Ethio_star
      @Ethio_star 19 วันที่ผ่านมา

      @@manche110 አደባባይ ከመዉጣቷ በፊት አጠገቧ ያለዉን ወንድም ተብየዉን ብታስመርምር ይሻላት ነበር

    • @SaraDesta-t4u
      @SaraDesta-t4u 19 วันที่ผ่านมา +1

       የማንእነት ጥያቄ ልጅቷ ፡ ልጃቸው ነች ለዛም ነው የልተሟገቷት ንብረት እንኳን ልጅ ሳትሆኝ ልጆች ሆነው እንኳን በንብረት ስንት መገዳደል መካካድ ፍርድቤት መንከራት እለ ይች እህቴ ከዚሁሉ ነፃ ነች ከዚህስ ቦሐላ እባት ነኝ ብሎ የሚመጣውን ሰው እሷ ትቀበለዋለች ካተሳሳትኩ ይቅርታ የራሴን እስተያየት ነው የገለፅኩት ሐገራችንእ ሰላም ያርግል

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 19 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም ቢሆን ሰው ያለውን ማስገደድ አይቻልም ካልፈለጉ አልፈለጉም በጉልበት የሚደረግ ነገር የለም።
    እግዚአብሄር ይመስገን ብለሽ ኑሪ 🙏🏾❤️

    • @BirukYohanis-s3e
      @BirukYohanis-s3e 19 วันที่ผ่านมา

      ማንም አያስገድዳቸውም እውነት ግን ታስገድዳቸዋለች የደፈረሰውን የአባታቸውን ስም ለማጥራት ከፈለጉ መንገዱ ክፍት ነው

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 20 วันที่ผ่านมา +2

    የአብዛኛው የኢትዮጵያውያን ህይወት እንደዚህ ያለ ምስቅልቅል ያለ ነው። አይዞሽ እህታችን

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 20 วันที่ผ่านมา +13

    በጣም ይገርማል በ አባትሽ ልጆች አትፍረጂ ውርስ ተካፍላችሗል አባታችሁ አርፈዋል እነሱ ምን ያድርጉ እባክሽ አርፈሽ ኑሮሽን ኑሪ ትልቅ ሰው ነሽ

    • @Tame-h2g
      @Tame-h2g 20 วันที่ผ่านมา +6

      ልክ ናት የእውነት የዩሀንስ ልጅ ካልሆነች እናቷጋር መልስ ስለሚኖራት ለዛ ነው የደረሰበት ያውቃል

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 20 วันที่ผ่านมา

      የሰው አይምሮ በተፈጥሮ መልስ ካላገኝ አያርፍም ​@@Tame-h2g

    • @GozdiWosheshaጎዝዲዎሼሻ
      @GozdiWosheshaጎዝዲዎሼሻ 19 วันที่ผ่านมา

      @@Tame-h2g እንደዛ ከሆነ እናቷን አጥብቃ መጠየቅና ማስጠየቅ እንጂ ምን አደባባይ አስወጣት? ይህች ልጅኮ ወላጅ እናቷ ማን እንደሆነች ታውቃለችኮ። እናቷ አባትሽ ዮሐንስ ነው ስትላት - ዮሐንስም እሺ ብሎ ተቀብሏታል። የዮሐንስም ቤተሰብ እስከኮሌጅ እየከፈሉ አስተምረዋታል። ያ ሁሉ ካለፈ በኋላ የተደረገው የDNA ምርመራ ዮሐንስ አባቷ እንዳልነበረ የሚያሳይ ከሆነ እናቷጋ ሄዳ የተኛቻቸውን ሰዎች እንድትነግራት መጠየቅ እንጂ ያልካዳትን ሰው በሞት ከተለየ በኋላ ምን ያድርገኝ ነው የምትለው? ዮሐንስ ከሞተ በኋላ የDNA ውጤቱ እህታቸው እንዳልሆነች እየተናገረም ዉጭ ሃገር የሉ የዮሐንስ ልጆች ውርስ እንድትካፈል ከማድረግ ያለፈ ምን ያድርጓት? ከዛ አልፋ ያሳደገቻትን እና ኮሌጅ እየከፈለች ያስተማረቻትን የዮሐንስን እህት እንደበደለቻት አድርጋ በአደባባይ የምታወራው ተአማኒነት ሊኖረው አይችልም።

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 19 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏🏾👍

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 19 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Tame-h2gሰው በተፈጥሮው የማንነቱ ጥያቄ ካልተመለሰ ልቡ አያርፍም

  • @tilaye16
    @tilaye16 20 วันที่ผ่านมา +6

    "Half sibling DNA test" በሚባል ምርመራ ከወንድም እና እህቶቿ ናሙና ተወስዶ አባታቸው አንድ መሆኑን ማጣራት ይቻላል።

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 20 วันที่ผ่านมา +183

    ዝም ብላችሁ አለሁልሽ ብሉኝ በጣም ከፍቶኛል😢😢

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 20 วันที่ผ่านมา +6

      አይዞሽ 🎉🎉🎉❤❤❤

    • @meserer-g1h
      @meserer-g1h 20 วันที่ผ่านมา

      Telatishen yekfaw balesh neger destegna lemehon mokere hulun neger teyna tenegna silehonsh becha destegna hugne amesgegne lelaw bemulu eze meder lay teref new ayzoshi ehte

    • @BananaMedia-Bab-Na
      @BananaMedia-Bab-Na 20 วันที่ผ่านมา +8

      እግዚአብሔር አለልሽ

    • @AeshaMohammed-cz9tw
      @AeshaMohammed-cz9tw 20 วันที่ผ่านมา +6

      አይዞሽ ውደ😘😘😘😘

    • @KidestFeleke-w5f
      @KidestFeleke-w5f 20 วันที่ผ่านมา +5

      ayzosh wedde telatesh yikefa hulum yalfal atkefi

  • @merongetachew4475
    @merongetachew4475 18 วันที่ผ่านมา

    አለምስገድ ዛሬ አምሮብሀል ሁሌም እንደዚህ ሽክ ብትል ደስ ይለኛል ፂምህን ደግሞ ኦ ብትቆረጥ በስማም ፍዋ ነው የምትለው የእህት ምክር እና አስተያየት ነው ይመችህ ውንድሜ አድናቂህ ነኝ

  • @NigistShalebo
    @NigistShalebo 20 วันที่ผ่านมา +6

    እ/ር ያስተካክልልሽ ቡኮ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Feydu-b7g
    @Feydu-b7g 20 วันที่ผ่านมา +12

    የሆነ የተደበቀ ሚስጥር አለ። አባቴ ጠርቶኝ ልጄ እንግዲህ ሰው እጅ ላይ ወድቄዓለሁኝ ሰው እጅ ላይ ነው ያለሁት እራስሽን ጠብቂ ብሎኛል አለች። የሆነ የተደበቀ ነገር አለ

    • @arditube7340
      @arditube7340 20 วันที่ผ่านมา +2

      እግር የለውም በገንዘብም በኩል ሰራ ስሌላቸው እንደፈለጉ መርዳት ሊረዱ ይችላሉ በሌላ ጉዳይም ሊሆን ይችላል

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 20 วันที่ผ่านมา +8

    ዛሬሥ በጣም ከፍኝ መኖሬን ጠሊሁት ቤተሠቦቸ በከባድ መሣረያ ሢተኮሥባቸው ዋለ ያብይ ቡችሎይ ከምድረ ገፅ ያጥፍችሁ😢

    • @werzdfc2991
      @werzdfc2991 20 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 20 วันที่ผ่านมา +8

    ነገ እኮ አብሳሬዉመልአክ ቅዱስ ገብረኤልአመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በስደትያላችሁ እህት ወንድሞቼ የልባችሁ መሻት ይፈፅምላችሁ ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤

    • @haimont9075
      @haimont9075 20 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን እብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን❤❤❤

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 20 วันที่ผ่านมา +1

      ❤አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 18 วันที่ผ่านมา +3

    እንተወው መባሉ መታወቅ አለበት ልክ ናት እንተወው የሚባል ነገር የለም

  • @SelinaTesfaye-q2f
    @SelinaTesfaye-q2f 20 วันที่ผ่านมา +6

    ቤተሰብ ሆነው ስለደጉ የዃለው ታሪክ ይቅር ብለው ይሆናል ግን ከዝኛው ወንድም ጋር ሳይሆን ከአምስቶቹ ከአንዳቸው ጋር ነሙና ሰጥተው ብመረመሩ

  • @marthadula8517
    @marthadula8517 20 วันที่ผ่านมา +6

    እውነቱ ይውጣላት አለምዬ እውነት ትጥማለች

  • @zemzemdawud1004
    @zemzemdawud1004 20 วันที่ผ่านมา +10

    አሳ ጎርጋሪ ዘንዶ ያወጣል እንዳይሆን የወሰዳችሁትን የውርስ ድርሻ እንዳያስመልሳቹ

    • @Desertflower-k6z
      @Desertflower-k6z 18 วันที่ผ่านมา

      Exactly but ጥሩ ቤተሰብ ናቸው I don’t think they will ask that

    • @BirukYohanis-s3e
      @BirukYohanis-s3e 17 วันที่ผ่านมา

      ወይ ጉድ ሰው ሁሉ ችግሩ ውርስ ነው እንዴ ይገርማል ማንነትኮ በገንዘብ አይገዛም አባትን የመሰለ ነገር የተቀማ ሰው ለንብረት ይጨነቃል ንብረት ተሠርቶ የሚመጣ ነገር ነው አባት ባይሆን እንኳን በስሙ እስከተጠሩ ድረስ የመውረሰ መብት አላቸው ሌላው ደግሞ ተመርምረው አባት ሆኖ ካልተገኘ ለምን አይመልሱም የሰው ሀቅ የሚፈልጉ አይነት ልጆች አይደለሉም

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 20 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂 ለኔ በጣም የሚመቹኝ ኮሜንታተሮች
    1 የደረስኩ እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ
    2 ዛሬ የዓመቱ ገብርኤል ሚኪኤል ዑራኤል ሩፋዬል ያሬድ ቂርቆስ ነው እንኳን አደረሳቹ የምትሉት 😂❤

  • @manche110
    @manche110 20 วันที่ผ่านมา +7

    ችግሯ ውርስ ሳይሆን የማንነት ጥያቄ ነው:: የማንነት ጥያቄ ውርስ በመካፈል መልስ አያገኝም:: እኔ ተረድቻታለው::እግዚአብሔር ይርዳሽ::

    • @HyabHabesha1
      @HyabHabesha1 20 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ ህዝብ ልጆቹ እንዳልሆኑ እየተናገራቸው ውርስ ምን ያደርግላቸዋል ቁርጡን ይወቁ የህዝብ ጫና ያሳብዳል 😢😢

    • @Ethio_star
      @Ethio_star 19 วันที่ผ่านมา

      @@HyabHabesha1 ok ጓ ! ከማለት አጠገቧ ያለውን ግማሽ ወንድሟን ታስመርምር እዉነትም አባትዋ ከሆኑ DNA ቢያንስ 50% ወንሟ ይላል የታሪኩ አራት ነጥብ

    • @BirukYohanis-s3e
      @BirukYohanis-s3e 19 วันที่ผ่านมา

      ​@@Ethio_starለሁሉም ጊዜ አለው ይላል የእግዚያብሔር ቃል ያ ጊዜ ደግሞ አሁን ነው ታስመረምረዋለች ሐሳብ አይግባሽ(ክ)

    • @Ethio_star
      @Ethio_star 19 วันที่ผ่านมา

      @@BirukYohanis-s3e እሺ አንደኛዊኑ አደባባይ ወጠሻል ወንድምሽን እዩሀ ሚዲያ ላይ አምጪና አስመርምሪና እንይ

  • @AtsedeYalew-n8x
    @AtsedeYalew-n8x 20 วันที่ผ่านมา +7

    እኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ቅዱስ ገብርኤል የአመት ሰው ይበለን❤❤❤❤❤❤❤

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜንአሜንአሜን

    • @haimont9075
      @haimont9075 20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 20 วันที่ผ่านมา

      Amen amen amen amen amen ❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 20 วันที่ผ่านมา +6

    ❤️❤️🥰🥰🥰አለምዬን የምታደንቁ እንዳኔ 👍👈❤️🥰🥰🥰

  • @xssa6895
    @xssa6895 20 วันที่ผ่านมา +1

    የነገው ቅዱስ ገብርኤል የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እህቴ አይዛሽ❤😢

  • @FikertFikir
    @FikertFikir 20 วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን አደረሳቹ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቀን አሜን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 20 วันที่ผ่านมา +1

    መላኩ ቅዱስ ገብሪኤል ሃገራችን የሰላም ብስራት ያበስረን እኳን አደረሳቹ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

    • @Aisha-u1l
      @Aisha-u1l 20 วันที่ผ่านมา

      አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanna-pn9ex
    @hanna-pn9ex 13 วันที่ผ่านมา

    አለምየ፡ልብህን፡ቀጥሊያደርጉነዉኮ፡ኑስትላቸዉ፡እየመጡ❤❤❤

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 20 วันที่ผ่านมา +7

    ትክክል ናት። አሁን እኮ ልጆቹ አይደሉም ተብሎ ነው የሚታወቀው በሁሉም ዘንድ።👹👺👹👺👹
    ስለዚህ ልባቸው እንዲያርፍም እዚሁ ተመርምረው ቢያውቁ ጥሩ ነው።
    ሌላው ነገር አባት ተብሎ እንደ ልጅ እስካደጉ ድረስ ሆኑም አልሆኑም ውርስ ግን መውረስ አለባቸው። በውጭ ሃገር ይህ ነው የሚደረገው። ውርስም የተፈረደላቸው እኮ እነሱ ተክደው ፍርድ ቤት ድረስ ሄደው ተንከራተው አሸንፈው ነው።
    ሌላው ግን ደስ ያለኝ በቃ ሰባት ነን ብለው ቢዘገይም እንዲሁ በአባት እስከተጠሩ ድረስ ሌሎቹ ልጆችም መቀበላቸው ነው።
    እኛ ቤት አብረን ካደግናቸው ጋር የእውነት ወንድምና እህቶች ነን ነው ልባችን ውስጡ የሚለው ባንሆንም እንኳን።

  • @yelmabekle9857
    @yelmabekle9857 20 วันที่ผ่านมา +17

    አንቺና ወንድምሽ ተመርመሩ

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 20 วันที่ผ่านมา +5

    ጥያቄዋኮ ተገቢና ግልጽ ነው።ምርመራ ከተኪያሄደ የ5ቱ ልጆች ከአቶ ዮሐንስ ልጆች ጋር ቢመሳከር ይሻላል(አለበት)።

  • @yenezematubeR1
    @yenezematubeR1 20 วันที่ผ่านมา +5

    እዮሀ ሚድያ የምርጦች ምርጫ🤗

  • @Desertflower-k6z
    @Desertflower-k6z 18 วันที่ผ่านมา

    I think the family are very nice family in my opinion. The step mum shows how nice she is trying to take you all together & the fact that even though science said you are not his kids they gave you your share. Now the sister said we are siblings because even though you are not siblings by blood but he brought you up. In the other side his sister paid for your education while she knows everything ♥️ I think by doing this you are going to spoil it.

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 20 วันที่ผ่านมา +5

    መተዉ ነዉ ባንቺ አልፈረድንም እኛም ገብቶናል ሀብታም ጨዋታዉ በእጅ ነዉ በህጉ በእዉነት አይደለም

  • @adiyamparkPark
    @adiyamparkPark 20 วันที่ผ่านมา +6

    አለምዬ ውነቷን ነው በአዘኔታ ያደረጉት ነገር ሃብታም ስለሆኑ በሃዘኔታ ይመስለኛል እንጂ አላመኑበትም

  • @alimahassen3123
    @alimahassen3123 20 วันที่ผ่านมา +3

    አላህዬ ጤናየን ስጠኝ እባክህ ሌላው ህይወት ይደርሳል

  • @ZerihunBekele-b1v
    @ZerihunBekele-b1v 20 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ለቅዱስ ገብርሄል ዓመታዊ በዓል በሠላም አደረሰን

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 20 วันที่ผ่านมา +4

    አለም,ሰገድ,ጤና,እድሜ,ይስጥህ

  • @SamsungPhonetastic-r8m
    @SamsungPhonetastic-r8m 20 วันที่ผ่านมา +4

    ትክክልናት እህቴ አይዝሸ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 19 วันที่ผ่านมา +1

    እኛቤት ከሁለት ነው አባታችን የወለደን እና እቤት ያለችው ልጅ ውርስ እዳናገኝ አይወልዳችሁም ብሎ ብዙ ፈከረ ግን እግዚአብሔር እረድቶን ተካፈልን

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 20 วันที่ผ่านมา +3

    አሌክስ ስላም ላንተ ይሁን ሳያት ከወላይታ ሲይሄን ከቡርኪና ፋሶ የመጣች መስሎኝ በምን ልንግባባ ነው ብይ ነበር ተመስገን የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 20 วันที่ผ่านมา

      😂ተንኰለኛ

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 20 วันที่ผ่านมา +2

      ነውረኛ ነሽ እውቀት የሌለሽ ምን ማለት ነው???

    • @Amina-sb8bi
      @Amina-sb8bi 20 วันที่ผ่านมา

      የተመታሽ😅😅😅😅😅😅

    • @selamawit-j9h
      @selamawit-j9h 20 วันที่ผ่านมา

      አሽሙር 😂😂😂

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 20 วันที่ผ่านมา +2

    እህቴ የአክሲዮኑን ድርሻ ማንም ስለማይነካባችሁ ዝም ብላችሁ ኑሮአችሁን ኑሩ የአባትሽ ልጆች ከዚህ በኃላ DNA አይፈልጉም

    • @emu3288
      @emu3288 20 วันที่ผ่านมา +2

      ገንዘብ ብቻ ነው እንዴ የሚታሰበው ?

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 20 วันที่ผ่านมา +1

    ለመካፈል ሲሆን የአባቷን ውርስ ብላ መጣች እነሱም በየዋህነት አካፈሏት በኃላም 7ነን ቤተሰብ በዚ እንቀጥል አንቺ እህታችን ነች ሲሉ ምኑ ነው የከበዳት በጣም የምትገርም ልጅ ነች

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 19 วันที่ผ่านมา +1

      She wants to know her father

  • @meditajc
    @meditajc 20 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እህት በጣም አሳዘንሽኝ የማንነት ጥያቄ ያልተመለሰ እኔም ጋ አለ ስሜትሽ ይገባኛል እግዚአብሔር እዉነቱን ያዉጣልሽ አንድ ያልተገለፀ ሚጥር ይኖራል የእንጄራ እናትሽ በህይወት ካለች መልሱን እሷ ትመልስ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 20 วันที่ผ่านมา +2

    አይዛሺ እህቴ ❤ሁሉ አለፍ አሁንም በርች

  • @yonashabte3988
    @yonashabte3988 20 วันที่ผ่านมา

    አለምሰገድ በእውነት ለአንተ ያለኝ አመለካክት እጅግ ልዩ ነው
    እህቴ ቡሩክ በተደረገው (DNA) ውጤት ፍዹም እምነት የላትም ቢሆንም መብቷ ነው እኔም መብቷን አክብሬዋለው ሆኖም ከውጤቱ በኃላ አምስቱ (5) እህታማቿች በጣም የበሰሉና አርቋ የማሰብ ብቃት ያላቸው ናቸው ምንም እንኳን ውጤቱ አንድ ባይሆንም ከብዙ አመታት በኃላ መለያየቱን ባለመፈለጋቸው ነው በጠቅላላ ሰባት እህትና ወንድማማች ብለው ያሉት ስለዚህ አሁን ቅሬታ ካለሽ እንደገና ከአምስቷቹ የአንድ ሰውና የአንቺ (ብሩክ) እና
    ከወንድምሽ ጋር መጀመሪያ DNA
    አድርጊ ጠቅላላ ቤተሰቡን ሁሉ ማድረግ አስፈላጊ ነው ብዬ አላምንም:: መልካም እድል❤

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 20 วันที่ผ่านมา +4

    ብቻ 4ልጆች አባት ታሪክ እንዳይሆን ያረብ

  • @MekdesDaba-i6h
    @MekdesDaba-i6h 20 วันที่ผ่านมา +2

    እግዛብሄር ይርዳሽ እህቴ

  • @የድንግልልጅነኝ-ረ6ከ
    @የድንግልልጅነኝ-ረ6ከ 20 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚኣብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 20 วันที่ผ่านมา +3

    አለም ሰገድ ከወንድሟ የናቷ ልጅ ከምስመርመር ከአምስቱ ወንደማማሞች አንድ ከሁለቱ ጋር ቢመርመሩ ጥሩ ነው ከአምስቱ አንዱ አብሮ ከተመረመሩ ከሁለቱ ሊለያዩ ይችላሉ ጥሎ ማለፍ🇪🇷❤🇪🇷

  • @antenehkebede8360
    @antenehkebede8360 20 วันที่ผ่านมา +3

    አለምዬ ልክ ነች በግልፅ መነገር አለበት

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 20 วันที่ผ่านมา +5

    ወይዘንድሮ ማንሰማው የለ አላህዬ ኸይር ኸይርነገር አሰማን

  • @Anumma572
    @Anumma572 20 วันที่ผ่านมา +5

    እውነት ይውጣ ነው

  • @abushabu8352
    @abushabu8352 20 วันที่ผ่านมา +3

    እኔን አወዛገበችኝ እውነት የማንነት ጥያቄ አስጨንቋት ነው ወይስ በንብረት ጉዳይ???? አሰጨንቋት ከሆነ ከወንድሞ ጋር እስካሁን መመርመር እና ማወቅ ነበረባቸው ግን አልተመቸንም አለች😊

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 20 วันที่ผ่านมา +1

      ንብረትማ አባት ነኝ ብሎ እስካስመዘገባት ድረስ ታገኛለች።
      ንብረትም ውርስ ተካፍለዋል።
      ጥያቄዋ ግን አንዴ አይደላችሁም፣አንዴ ደግሞ ናች ሁ እንባላለን። በቃ ቁርጡን እንወቅ ነው ያለችው።
      ከወንድሟ ጋር ቢመረመሩ እንኳን ሙሉ መልስ አይሆንም። አንዳቸው ብቻስ ቢሆን የሰውየው ልጅ።ስለዚህ የሰውዬው ሬሳ ወጥቶ ነው መመርመር ያለበት።

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 20 วันที่ผ่านมา +7

    እህታችን በተፈጠረው ነገር ያሳዝናል ከቤተሰብሽ ተለያያቹ አሁንም DAN አስፈላጊ አይደለም ቤተሰቡ 7 ነን ብሎ ካመኑ በቂ ነው DAN ወጤቱ ያው ከሆነ የበለጠ ቅሬታ ያመጣል በድፍኑ ይሻላል🇪🇷❤🇪🇷

    • @kassahunbekele5234
      @kassahunbekele5234 20 วันที่ผ่านมา +1

      I agree with your idea. If the DNA proves she's not the child, they may take her to the court to return the share she received.

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 20 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ናት። አሁን እኮ ልጆቹ አይደሉም ተብሎ ነው የሚታወቀው በሁሉም ዘንድ።
      👺👹👺👹👺👹👺👹
      ስለዚህ ልባቸው እንዲያርፍም እዚሁ ተመርምረው ቢያውቁ ጥሩ ነው።
      ሌላው ነገር አባት ተብሎ እንደ ልጅ እስካደጉ ድረስ ሆኑም አልሆኑም ውርስ ግን መውረስ አለባቸው። በውጭ ሃገር ይህ ነው የሚደረገው። ውርስም የተፈረደላቸው እኮ እነሱ ተክደው ፍርድ ቤት ድረስ ሄደው ተንከራተው አሸንፈው ነው።
      ሌላው ግን ደስ ያለኝ በቃ ሰባት ነን ብለው ቢዘገይም እንዲሁ በአባት እስከተጠሩ ድረስ ሌሎቹ ልጆችም መቀበላቸው ነው።
      እኛ ቤት አብረን ካደግናቸው ጋር የእውነት ወንድምና እህቶች ነን ነው ልባችን ውስጡ የሚለው ባንሆንም እንኳን።

    • @kassahunbekele5234
      @kassahunbekele5234 20 วันที่ผ่านมา +1

      @addisababanazareth1525 sir, please let me know which country allows the share of the property without a child.

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 20 วันที่ผ่านมา +4

    ከሁለቱ አንዱ ቢሆንስ የሰውዬው ልጅ
    ሁለቱ ባይሆኑ እንኳን አሁንም የአንዳችን አባትስ ቢሆን የሚል ጥያቄ ያስነሳል።👺👹👺👹👺👹

  • @b.6015
    @b.6015 20 วันที่ผ่านมา +4

    ሁለቱ ተመርምረው የሁለቱ አነድ ካልሆነስ የሠውየው እናት ካሉ ከሀውየው እናትና ሁለቱ ልጆች ካልሆኑ ችግር ነው

  • @AdinaChannel1
    @AdinaChannel1 20 วันที่ผ่านมา +1

    መጨማለቅ ይሉሀል እንዲህ ነው። ሰው ተርቦ እያየህ ከ ፖስታ እና ከሩዝ የትኛውን እንደምበላ ጨንቆኝ ተቸግሬአለሁ ብሎ እንደማውራት ነው ሚቆጠረው። አግድም አደግ ያልተገራች።

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 20 วันที่ผ่านมา +4

    አባታቹሁ ውጪ እንዳይወስዳቹ የተደረገ ተንኮል ሊሆን ይችላል።

  • @zed2899
    @zed2899 19 วันที่ผ่านมา +2

    ዕሊናዋ እድነፃ ከሽማግሌዉ ልጆቾ ጋር መመርመር አለባቸዉ አለምየ ከወድሟ ጋር መመርመር አይጠቅምም

  • @Efrata288
    @Efrata288 20 วันที่ผ่านมา +2

    ፕሮሰስ ላይ ነው የተበላሽ ከእቶችሽ ጋር ምርመራ አድርጉ ይህ ነው መፍትሄው

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 20 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ጎበዝ
    ሲጀመር ሰው አዳምና ሔዋን እኮ እናት አባት አልነበራቸውም
    የአዳምና የሔዋንም ወንድም እህት የላቸውም
    የአዳምና የሔዋን ልጆችም አክስት አጎት የአክስት ልጅ የአጎት ልጅ አልነበራቸውም
    👉ዘንድሮ ምነው ሰው እናት አባት እያለ ይጨነቃል ?

  • @LunaMekonin
    @LunaMekonin 20 วันที่ผ่านมา +2

    Biruke ayzosh yen konjo🥰🥰🥰

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 20 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ደሞ ለየት ያለ ፕሮግራም ነው ምንአልባት አሜሪካን ያሉት ቤተሰቦች መልስ ይሰጣሉ ብዬ እስባለሁ የተቀረው ወንድሞችና እህቶች የሁለቱን ወንድም እና እህት ሆን ብለው የሚያሳስቱበት ምክንያት ያለ አይመስለኝም

  • @Feydu-b7g
    @Feydu-b7g 20 วันที่ผ่านมา +3

    እህቴ ያ ወንድሜ ነው በአባት ነው የምንገናኘው ያልሽው ልጅና አንቺ DNA ተመርምምራቹህ ታውቃላቹህ???? ለምን ሁለታቹህ አትመረመሩም? የሁለታቹህ ውጤት የወድምና የእህት ከሆነ መፍትሄ አገኛቹህ ማለት ነው። ከዚያ በሓላ ከሁለት አንዳቹህ ከአባታቹህ ልጆች ጋር ትመረመራላቹህ።።

  • @saratekle9598
    @saratekle9598 20 วันที่ผ่านมา +5

    ምነዉ አለምየ ያላመልክ ጥያቄዋ አልገባ አለክ? የማንነት ጥያቄኮ ከባድ ነዉ። ብዙ ግዜ ያሳደጉዋቸዉን ሰዎች ልክ እንደወላጅ ቢያፈቅሩዋቸዉም ምን ግዜም የማንነት ጥያቄ ከባድ ነዉ። ለማደጎ የሚሰጡ ልጆችን እንደምሳሌ መዉሰድ ይቻላል

  • @Yene_Elshaday
    @Yene_Elshaday 20 วันที่ผ่านมา

    yes, she’s rightእራርቶ ምናምን ብሎ ነገር ኣይሰራም

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 20 วันที่ผ่านมา +3

    አለም ሠገድዬ የቅርታ የልጅቷ ጥያቄ እንዴት አልገባሕም? አጠያየቋ እኮ ግልፅ ነው በፊት ልጅ አይደለችሑም አሉ አሑን ደሞ 7 ነን አሉ ማለት ያዉ ልጅ ናችሑ ማለታቸው ነው መለዋወጣቸው የማንነት ጥያቃ አሥነሥቶብኛል ነው ያለችሕ ሥለዚሕ DNA እንድትቸገርላት ነው የጠየቀችሕ ወይም ትርጉሙ ።ከክብረት ጋር ነው የተረጎምኩላችሑ እዮሃ ሚዲያ አመሠግናለሁ ፣፣፣

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 20 วันที่ผ่านมา +5

    ገንዘብ:ወስደሻል: እህቶችሽም: እ ንታረቅ: ብለውሻል::አሁን:የቀረ
    :ገንዘብ: ይሆን????

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 20 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ለቅድስ ገብርሄል በፈተና መሀል አደረሳችሁ. ቅድስ ገብርሄል ኢትዮጵያን ለምን በቃሽ አይላትም!!? 😮😮😮

  • @BlenYene-l8b
    @BlenYene-l8b 20 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄዋ የእውነት ነው እውነት አላት የስጋ ወንድሞቿ ከሆኑ በዲኤንኤ ተረጋግጦ ቢሆን ጥሩ ነው ሌላው ግን አሳድጓቸዋል በስሙ ነው የሚጠሩት ወራሽነታቸው የተረጋገጠ ነው ግን እሔ በቂ አደለም

  • @hssana8939
    @hssana8939 20 วันที่ผ่านมา +3

    ንብረት መካፈል ትችላለች አባትም ባይሆን በስሙ እከተጠራች እና እስካሳደጓት ድረስ ንብረት ሌላ የማንነት ጥያቄ ሌላ

  • @woine123
    @woine123 20 วันที่ผ่านมา +2

    ይህች ሴት ጥያቄዋን መልሱንም እራሷ እያወራች ነው:: ያም ሆነ ይህ ሳይኪያትሪስ ያረጋጋት ይሆናል :: ያለዚያ ለምንድነው የምታበሳጯት ብለህ ሰዎቹን ግረፍላት::

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 20 วันที่ผ่านมา +10

    ወይዘንድሮ ብሎ መዝፈን የነበረበት ኤፍረም አሁን ነበር❤❤

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 20 วันที่ผ่านมา +4

    ከወድምሽ ጋር ድኤን አድርጊ

  • @berekettadewos4278
    @berekettadewos4278 20 วันที่ผ่านมา +3

    ጥያቄዋ ግልፅ ነው ተገፍታ ነው ያደገችው መልስ ያሻታል።

  • @TsehayBelew-cb5sf
    @TsehayBelew-cb5sf 20 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እህት አሁን ሁሉ አልፎ ትልልቅ ሆናች
    ኋል ተረጋግታችሁ የራሳችሁን ኑሮ ለምን አትኖሩም ምን ይጠቅማል

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 19 วันที่ผ่านมา

    She is right, there is no such forget 20 years. She needs proof.

  • @Aden-d9w
    @Aden-d9w 20 วันที่ผ่านมา

    Yene hasabe 5 kande enate abate yeteweledwote 2 keteleyauo enate keteweledwote 5 adahewe memeremere alebahewe mekeneyatome 2 ande anate ayedeleme yeweledahew babate beha newe seleze 3 hone meremere alebahewe 2 beha ayetekememe yene hasabe new ketesasatekeo yekereta eteyekalewe atalekeshe ehetey❤

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571 20 วันที่ผ่านมา +3

    እሱ ወንድሟ ካልሆነስ? ሁለቱም ከነዛ ጋ ነው መመርመር ነው ያለባቸው።

  • @speakmytruth
    @speakmytruth 17 วันที่ผ่านมา

    It is better to move on......love the family you have. Forgive move on God knows your heart. You have God the father more than anything.

  • @Misneb
    @Misneb 20 วันที่ผ่านมา +1

    እዚህ ውሉ ውዝግብ ውስጥ ከመግባት እንደኔ እንደኔ በቃል የተባላችሁትን ተቀብላችሁ የDNA ምርመራው ቢቀር ይመረጣል እላለሁ። በዚህ ዘመን በሳይንስ ላይ መቶ በመቶ እምነት መጣል በፍፁም ትክክል አይደለም። በመንፈሳዊው አለም በሚሆኑት ብዙ ነገሮች ሳይንስ የሚለው ሁሉ እውነት ነው ብለን እንዳናምን እያደረገ ነው። መብታችሁን በህግ አስመስክራችሁ የሚገባችሁን ካገኛችሁ፣ ብትችሉ የተባለውን ቃል ብቻ አምናችሁ ተቀብላችሁ የDNA ምርመራውን ትታችሁ፣ ቅያሜውንም ረስታችሁ በወንድምና እህትነቱ ብትቀጥሉ ይበጃል ባይ ነኝ። ግን ምርጫው የእናንተ ነው።

  • @amentube4210
    @amentube4210 19 วันที่ผ่านมา

    የአሜን አባት ነኝ ለበዓል ከውጪ የምትመጡ ልጄ 10 አመቱ ነው መቆም መራመድ መቀመጥ ሽንት ሰገራ መቆጣጠር አይችልምና በተለይ 7 ቁጥር ዳይፐር ይዛችሁልኝ ኑ በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 20 วันที่ผ่านมา +1

    Gen ke wondemua gar bayehun teru new because andegnachew lejoche bayehunus?ketechale kezache akest ketebaleche gar yhun please Eyouha