የአርቲስቶችና የሃይማኖት መምህራን ድብቅ አላማ ምንድነው? ምን ይመጣልስ ብለው ነው የሚጠብቁት? መልሱ በማን ይመለስ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @yidnekachewteka1082
    @yidnekachewteka1082 14 วันที่ผ่านมา +6

    ዴቭ እንኳን ለጌታችን የልደት በአል ከነቤተሰብህ በሠላም አደረሰህ።❤❤❤

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 14 วันที่ผ่านมา +6

    ሁሉም በፀሎት ነው ሚመጣውም ሚርቀውም ሀገራችን ህዝባችን ሰላም ያርግልን ከፈጣሪ ቁጣ ይጠብቅልን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ዴቭ ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ልደቱ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 14 วันที่ผ่านมา +5

    አቶ ገዱ እንግሊዝኛዉእንኳን ይቅርበዎት አማርኛዉን በደንብ ለመናገር ይሞክሩ ይህን ይዘዉ ነዉ ታግለዉ መንግስት ለመሆን የሚጥሩት እባከዎ ወደልቦናዎ ይመለሱ በርሰዎ አያምርም ግርማዎ ከአብይ ጋር በሰሩበት ጊዜ ነበር አሁን በዚህ እድሜ ይህን ይዘዉ በስደት መንከራተት ያስፀይፋል ትራፕ ሳያስወጣዎት ይቅርታ ጠይቀዉ ቢመለሱ ይመረጣል ያስቡበት።

  • @DejeneKumsa-o7m
    @DejeneKumsa-o7m 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @KebebushBeneti
    @KebebushBeneti 14 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @TakeleMakonen
    @TakeleMakonen 14 วันที่ผ่านมา +3

    እባክህ ዴv የውጪ ጽፈኛ ዲያስፎራ በኢንተፎል አምጡልን ሰለቸን ።

  • @DamFtr-l2d
    @DamFtr-l2d 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዴቭ❤❤❤❤❤

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 14 วันที่ผ่านมา +2

    Dave yemidiyaw deron yelebachin aregagi enkuwan selam metahelen yestenfegochin medhanit endihe gudachewn agaletelen nurelen 🙏💚💛💓 dele ena keber lejegnaw yehager mekelakya serawitachin ena lejegnaw tentagu ayebegrew meriyachin abichu 🇪🇹💚💛💓 11111111

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 14 วันที่ผ่านมา +1

    Dave I realized today that Teddy Ryot buried jewe kewe!!

  • @nuraalem6116
    @nuraalem6116 14 วันที่ผ่านมา +1

    Deve ante bezun srthebtale dkmhale yemsma kale keble yegbahale❤❤❤❤❤

  • @ሰላምለሁሉPEACEFORALL
    @ሰላምለሁሉPEACEFORALL 14 วันที่ผ่านมา +3

    ፋንታሁን ዋቄማ የለየለት የኢትዮጵያ ጠላት ነው።

  • @Brukhhh
    @Brukhhh 14 วันที่ผ่านมา +3

    • @mark2bire498
      @mark2bire498 13 วันที่ผ่านมา

      L
      L
      L
      Llll
      L
      Llll
      L
      l
      Llpl
      L
      L
      L
      l
      ll
      LP
      lL
      LPL
      Ll
      lL
      L
      ml
      l
      L
      L
      Llplll
      L
      L
      Ll
      L
      ll
      Ll
      l
      l
      ll
      LPll
      lll
      lllll
      Lll
      L
      L
      l
      L
      lp
      Lp
      l
      l
      ll
      lL
      l
      lol
      lllLlpll
      L
      ll
      ll😊

  • @Asd-d7k
    @Asd-d7k 14 วันที่ผ่านมา +1

    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 14 วันที่ผ่านมา +1

    ኮር፣ዳዊት፣እንድ፣ህሳብ፣ላቅርብ፣ለተወስነ፣ግዜ፣የነዳጅን፣ድጎማ፣ወደስንዴና፣ሩዝ፣ዘይት፣ብደርግስ፣ምን፣ይመስልሃል፣

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 14 วันที่ผ่านมา +2

    ዴ ቨ አሪቲት ቆይቶዋል መሪጦ መልቀስ ከጀመረ😢😢😢😢

  • @TesfayeBezabih-p8r
    @TesfayeBezabih-p8r 14 วันที่ผ่านมา +1

    ከአፍህ ማር እየፈሰሰ ነው እባክህ ከስር ደቅንልኝ ልጠጣው ብሮ

  • @getachewgetu4708
    @getachewgetu4708 14 วันที่ผ่านมา +4

    Getu.

  • @tebebuwedaa9182
    @tebebuwedaa9182 14 วันที่ผ่านมา +3

    Gegna

  • @Mami-op5my
    @Mami-op5my 14 วันที่ผ่านมา +2

    ከአርቲስቶች ዘፈኑን እወድለት የነበረ ቴዲ አፍሮ እንደ ሴትኛ አዳሪ አሽሙር ከጀመረ በኃላ እንኳን ዘፈኑን ምስሉን ማየት አስጠላኝ የዘቀጠ የወረደ ሆኖዋል መሸታቤት ጀምሮይሆናል 😂

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዴቭ፣ያሁኑ፣የነዳጅ፣ጭማሪ፣እላስደስኝም፣ምክንያቱም፣ህዝቡ፣ኑሮ፣እገዳግዶታል፣ነጋዴዋች፣በዚህ፣ስበብ፣ሊጨምሩ፣ይችላሉ፣ቁጥጥር፣ይደረግ፣

  • @yidnekachewteka1082
    @yidnekachewteka1082 14 วันที่ผ่านมา +2

    የምመጣበትን አላውቀውም! ከመሬ ወናፎ ኮረጅክ መሠለኝ።

  • @TomasMagna-j3p
    @TomasMagna-j3p 14 วันที่ผ่านมา +2

    ዴቨ እንደት አመሸ በረታ አትተኛም እንዴ

  • @MintewabBeyene
    @MintewabBeyene 14 วันที่ผ่านมา +1

    ፖለቲካው አይሻልህም ።