የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ጥር 17/2017-January 25/2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 85

  • @TekleGintamo-yt6li
    @TekleGintamo-yt6li 9 วันที่ผ่านมา +8

    ስሰይ አጌነ በርተልን ኢነመሰግነሌነ

  • @Nesru-p8r
    @Nesru-p8r 9 วันที่ผ่านมา +6

    አቤ አስቦ ተናጋሪ እድሜና ጤና ይስጥሕ

    • @adugnashibru4642
      @adugnashibru4642 9 วันที่ผ่านมา

      አቤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 👍👍💐💐❤❤

    • @adugnashibru4642
      @adugnashibru4642 9 วันที่ผ่านมา +1

      አቶ ተድላ የግብፅ ተላላኪ ነው አታስተናግደዉ ስለ ኢትዮጵያ ለማሰብ መጀመሪያ ኢትዮጵያዊ ሁን ተላላኪ ሰላም ለኢትዮጵያ ሲሳይ በርታ ጀግና ኢትዮጵያዊ ።👍👍🕊🕊💐💐❤❤

    • @adugnashibru4642
      @adugnashibru4642 9 วันที่ผ่านมา

      አቤ ያኑርልን አቶ ተድላ የግብፅ ተካፋይ ነው ስለ ኢትዮጵያ ለመናገር መጀመሪያ ኢትዮጵያዊ መሆን አለብህ ።💐💐🕊🕊 ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 9 วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 9 วันที่ผ่านมา

    Sissay thank you for conducting discussion to bring meaningful change in our country. Let peace reign in Ethiopia and throughout Africa and the world ❤❤❤❤❤❤

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 9 วันที่ผ่านมา +4

    Long live Dr abichu the greatest visionary leader of our time

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 8 วันที่ผ่านมา

    Lualawe ❤❤ ❤❤❤
    ❤❤❤❤
    ❤❤❤
    ❤❤

  • @MuradDinamo
    @MuradDinamo 9 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቅ ሰው ሁሌም ትልቅ ነው አቡቹ ኑርልን ጣሳ ሑላ ዝም በላቸው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ በበኩሌ ድብን አድርጌ ነው ሕዝብ የመረጠውን የኢትዮጵያ ሕዝብ መንግሥትን የምደግፈው ብልፅግናንም ንቅንቅ አታደርጉትም ከወንበሩ በወሬ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያውቃችሗል አትበዱ ትእግሥት ፍራቻ አይደለም ።

  • @bashodada6515
    @bashodada6515 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ሲስ ጀግናችን

  • @AbdiWele-w5k
    @AbdiWele-w5k 9 วันที่ผ่านมา +8

    አድስ አበባ ነዉ እኮ ይሄ ከልብ ተመልከቱት ፣የአብቹ ራዕይ ሲሣካ ሲተነተን መቼ ያልቃል ገና መቸ ተነካ፣፣፣ጠላት እሪር ድብን ይበል

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ 👋👋👋

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 9 วันที่ผ่านมา +2

    አቤ ረታ አንተ ስትመጣ በኢትዮጵያ ሃሳብና ጭንቀት ተጠቅልለን ያለን የአገሪቱ ሉኣላዊ ሃሣብን በአንድ ጠቅልለህ ስለምታነሣ ደስ ትለኛለህ በአንተ ላይ ትኩረት ሰጠሁህ ወደድኩህ !!!

  • @gizachewabera5663
    @gizachewabera5663 9 วันที่ผ่านมา

    ገነት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይበርክሽ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 วันที่ผ่านมา

    ደግሜም አመስግንሐለሑ ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ።

  • @tesemawondy1942
    @tesemawondy1942 9 วันที่ผ่านมา

    ዋው ሲሳይ አንተን የሚያክል መሰረታዊ የፖለቲካ እውቀትና ችሎታ ባለው ሚዲያ አስተያየት ሰጪዋችህ በሙሉ ማልት ይቻላል። 0000.1 ነው ጥቅመኛ ውገኝተኛ ህልመኛ ብቻ እኔም ብናገር ያውነው።

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 9 วันที่ผ่านมา +1

    Sis the great welcome

  • @gotrip1-t8y
    @gotrip1-t8y 9 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @mekdeskebede5482
    @mekdeskebede5482 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @genetm.19
    @genetm.19 8 วันที่ผ่านมา

    Hi Sisay! It’s very hard to listen some of ur guests so better to listen Monday-Friday. I believe on discussing but some ppl say things that they don’t know about Ethiopia or don’t want to be anyway you are very strong human to handle them

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf 9 วันที่ผ่านมา

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @nafitube97
    @nafitube97 9 วันที่ผ่านมา

    ወገኖቼ እባካቹ አቶ ተድላና መሰሎቹ ለሚያወሩቱ እቶ ፈቶ እና ኮተት ምላሽ አንስጥ። እነሱ ሆን ብለው ነገሮችን ጠምዝዘው ለማይረባ ነገር ምላሽ በመስጠት ግዜውን ለማጥፋት ነው የሚገቡት። ሲሳይ ማባር ካልቻለ፣ አውርተው ይውረዱ። እናተ ገንቢ እና መልካም በሆነው ነገር ላይ ተወያዮ። ምላሽ የሚሰጣቸው ሲጠፋ ተሰላችተው ይወገዳሉ። ለእነሱ ምላሽ መስጠት ሁሌ እየመጡ ኮተታቸውን እዲያራግፍብን ማበረታታት ነው።😊

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 วันที่ผ่านมา +1

    እናም ወያኔ ሕውሐት ምንም የሚያመጣው ለውጥ የለም ኢትዮጵያውያን የኢሳያስ አፈወርቂ እሩጫም ኢትዮጽያን ስላም መንሳት አቋም መንግሥት የኢትዮጵያ በቅርብ እየተከታተለው ነው ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 วันที่ผ่านมา

    Thanks Ethiopia Thanks our brother መንግሥቱ ሐይለማሪያምን ፕሬዝዳንት በመጥላት ኤርትራን ከኢትዮጵያ አስገነጠሉ ቀይ ባሕርን አጥተናል ጦሩ ተበትኖ ለማኝ ሖኗል ነበር ብቻ ይቅር 😢

  • @GjHalima
    @GjHalima 9 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወያኔዎች የኢትዮጵያን ሀብት ካልዘረፉ በደሞዝ ጋብቻ መኖር አይችልም ሌብነት የለመደ ሰርቶ መብላት አይችልም አሁን አይታሰብም ።ሲሳይ በርታ ክፉ አይንካ 👍🕊🕊❤❤💐💐

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 9 วันที่ผ่านมา

    ሲስ በእርግጥ የሕወሓትን ወቅታዊ እንቅስቃሴ አንስተህ ለውይይት መጋበዝ ተገቢ ቢሆየንም ይህን ያህል አጀንዳ እንዲሆኑ ትኩረት መስጠቱ ላይ ብዙም አይመቸኝም ።ምክንያቱም እነዚህ ያረጁ ሕወሓትዊያን በተጎዳኝ የሚሰሩት ሥራ የላቸውም ሥራ ፈትና ሥራ የሌለው ሰው የሚሰራው ሁሌ ክፋት መጎንጎን ነው እነሱም ይህን በመስራት እና ሁሌ አጀንዳ መሆን በመፈለጋቸው ነው እንዲህ ያለ ነገር የሚጭሩት ።ስለዚህ ብዙ ትኩረት ባንሰጣቸው መልካም ይመስለኛል ።

  • @gizachewabera5663
    @gizachewabera5663 9 วันที่ผ่านมา

    ስንት ጀግና አለን ላካ

  • @asterbelayneh5143
    @asterbelayneh5143 9 วันที่ผ่านมา +1

    Banda tedela Banda tedela leba leba tedela

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 9 วันที่ผ่านมา +2

    ተድላ ሰለ ምንድነዉ ያወራዉ😂

  • @fantasennay
    @fantasennay 9 วันที่ผ่านมา +1

    በቂ ምላሽ ለአውቆ አዶንቃሪዎች የተሰጠበት ውይይት ነው ።

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 9 วันที่ผ่านมา

    Be Mengest Adelem Be Gorebet Agere Sewoch new Yetegedelew Xelahun Gezaw

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፅንፈኞች አትንጫጩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይቀጥላል ኢትዮጽያን እያበለፀገ ባይገርማችሑ አቁሙ ይጥላቻ የብሽሽቅ ፖለቲካ አያዋጣችሑም ከምሬ ነው ።

  • @tesemawondy1942
    @tesemawondy1942 9 วันที่ผ่านมา

    ግን የቲፒኤሌፍ ጥያቄ ግልጽ ነው ፓለቲከኛ እና ባለሀብቱ ጥቅመኛች የአማራ ክልንን የህግ ሽፋን አርገህ መሬት ይሰጠን አለበለዚያ እንዋጋለን በአጭሩ ግን አብዛኛቹ አስተያየት ዞሮ ዞሮ የአማራ ጥላቻ ያውም ባማርኛ ይበዛል ???

  • @NegasurafelHaile
    @NegasurafelHaile 9 วันที่ผ่านมา

    We hear you all don't try to force your ideas on others.Follow your own inclinations and ask their opinions later, when they can't back out.

  • @tadesseendeshaw3433
    @tadesseendeshaw3433 9 วันที่ผ่านมา

    አተሲሳይ የህን ቆሞ የቀረን ተድላ የተባለ ሰዉ ለምንድን ነዉ እምታሰገባዉ የጀኔራሎችን ንግግር ከአውድ ዉጭ ወሰዶ መድረኩን ለመጠቀም መሞከሩ...ኢትዮ 360 ወይ መሳይ ሚድያ ላይ ቢሄድ ተንታኝ ሆኖ ሳምንቱን ሙሉ ማዉራት ይቸላል ,,,,,ወ

  • @sultanaliyou
    @sultanaliyou 9 วันที่ผ่านมา

    I respect you,but you need to set the discussion point no other way

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 8 วันที่ผ่านมา

    ❤1❤❤❤21❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 วันที่ผ่านมา

    I'm know ሲሳይ አጌና ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ you so Tired ቀላል ሥራ አይደለም ጋዜጠኝነት ታገስ የሐገር ጉዳይ ነው የኢትዮጵያ የያዝከው እናምስግንሐለን ።

  • @AbdiWele-w5k
    @AbdiWele-w5k 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኳሱን በደምብ እያንከባለሉ ነዉ፣ጫወታዉ እንደዚህ ነዉ እንግዲህ ያለግብ እየተጫወቱ ነዉ ማንም እንዳያገባ፣አዳድስ ኳስ እናቀብላቸዋለን ደደገጋፊዎች ተደጋፊዎች፣ፍቱት እንግዳህ ልብ ያለዉ ልብ ይበል

  • @girmasahlle6434
    @girmasahlle6434 9 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ነገር loose አድርገህል ጥሩ ጥቆማ ነዉ ስለ እርሻ

  • @gizachewabera5663
    @gizachewabera5663 9 วันที่ผ่านมา

    ሲሳይ ከመጀመሪው ብታስጀምር ጥሩ ነው

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 9 วันที่ผ่านมา

    Ye Tigeria Hezeb new Mechereshawen Mewesen Yalebet Mengest Mederekun Seto Yetewachew Le Hezebu Ewenetawen Endiyaye new Mekelakeyan Yegoduten Aneresawem

  • @girmamichael6321
    @girmamichael6321 9 วันที่ผ่านมา

    የሥራ ልምድ ነፃ አገልግሎትም
    የሥራ ልምድ ነዉ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ለማንኛውም ሐሳብሕ አይከፋም ግን ሕገ መንግስቱን በሚመለከት በተለይ አንቀፅ 39 38 እስከ መገንጠል የሚለው ተረት ተረት የቀረ መስለኝ ባልሳሳት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነግረውናል እኔ ሕገ መንግስቱን የወያኔን ማለት ነው ቀድጄ አልጥልም ብለዋል ግን ስለ ኢትዮጵያ ውድቀት የሚያስብ ፀረ ኢትዮጵያ ኃይሎችን እፋለማቸዋለሑ ብሏል ግድ የለም አብይ የተግባር ስው ነው ።

  • @Nesru-p8r
    @Nesru-p8r 9 วันที่ผ่านมา +1

    ተድላ መሸነፉን አመነ ለድርድር እንቀርባለን አለ አቅሙን እውቅየሽፍታው የዘራፊው የአጋቺ የገዳዩ ቅር አቀባይ ነው አቶ ተድትላ

  • @dahlakdahlak8740
    @dahlakdahlak8740 9 วันที่ผ่านมา

    ሻዕብያ ሻዕብያ ኤርትራ ፕረዚደንት ኢሰያስ ...፡ እየተባለ ቢጠቀስ ለኢትዮጵያ የተረጋጋ ነገር አያመጣም ። ብዙዎች ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ በራስዋ ከመቸውም በላይ ያልተረጋጋች ትመስላለች ፤ የሌሎች ሩቅ ያሉ ወይም የጎረቤቶች ጣልቃ መግባት መመኘት የራስ እርጋታ ጥግ መፍጠር አያስፈልግም ።

  • @aysheshimasnake7163
    @aysheshimasnake7163 9 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ህዝብ ምን ያርግህ? በየቀኑ እየገደልከው

  • @AbdiWele-w5k
    @AbdiWele-w5k 9 วันที่ผ่านมา +2

    የፌደራል መንግስት መሃል እንዳይገባ እዛዉ ይጨፋጨፉ ይጫረሡ፣የኢትዮጵያ የዉስጥ የማይድን ነቀርሣ ናቸዉ

    • @ZainebAbdurahman
      @ZainebAbdurahman 9 วันที่ผ่านมา +1

      If you don’t have any good things to say sharp. There innocent people in Tigray and Amhara regions they are Ethiopians like anyone else. Be decent.

    • @Mulugata-y6g
      @Mulugata-y6g 8 วันที่ผ่านมา

      ህልመኛ፡ክፉ፡መንፈስ፡ያለህ፡አረመኔ፡አሳካልህም፡ከዛሬ።ሁለት፡አመት፡በፊት፡ከበረው፡በእጅጉ፡የተለየ፡ነው።

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 9 วันที่ผ่านมา

    Ye corider limatuin witet😂 yemitayew nege new ye melaw alem tourist lik ende new York hulu addis ababan yemiatleklibat gize be kirbu yihonal

  • @RahamtoShukra
    @RahamtoShukra 9 วันที่ผ่านมา

    ምሽም ።ገዜፕ

  • @tesfaiberhe2558
    @tesfaiberhe2558 9 วันที่ผ่านมา

    Zim bel lebo 😅😅😅

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 8 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ ተኩላ አጅዛ ተባልኩ ይላል ሲያንስህ ነው ከዚህም ከፍ ያለ ነገር ቢኖር እኔም እደግምህ ነበር ምንም ማይገባህ ገገማ ነህ

  • @samri1215
    @samri1215 9 วันที่ผ่านมา

    ጤነኞች አይደሉም ሁሉም የነሱን ዕብደት የሚያስተጋባ ይመስላቸዋል ዛሬ መከላከያን ፈለገው ትዝብት ነው

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 9 วันที่ผ่านมา

    ሁለት ቲሪሊዮን ብር እዳ በአምሰት አመት ውሰጥ እጅግ አሰደጋጭ የሆነ ዜና። እረ እንደው ኢትዮጵያ ወዴት ወዴት እየሔደች ነው? እረ ይህን ዜና እርግጠኛ ነኝ ሰምተሀል። ግን ምንድነው
    መፍትሄው? ይገርማል ወደ ቁልቁል እንደ ካሮት ኢትዮጵያ
    እግዚአብሔር ይፈውሸ ነው የሚባለው።

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 7 วันที่ผ่านมา

    ሢሥ ይሄ ተድላ የሚባል ሰው አንድ በለው እዚህ ሚዲያ እንዳይገባ አድርገው ሆን ቅጥረኛ ነው አይ ለዚህ ለዚህ ኮር ዳዊት

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 9 วันที่ผ่านมา

    Sisay I used to resoect you, but the way you flatter woyane and Debretsion, I uate you ....U resoect Tewodros Tsegaye, just becaise he distesoect and despis woyane especially, the stupid Debretsion...
    ...I know you havent gone yo school, but, to call some onea doctor, at leadt you need to see his doctoral degree....

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 9 วันที่ผ่านมา

    Sisay Agena, I hate you the way you flatter Woyane and call tplf leaders.... Have you seen Debretsion's doctoral degree the way you call Debretsion is disgusting..., I am not hearing your program any longer...I will unsubscribe your stupidity... Please listen , Tewodros's latest program, you should be ashamed of yourself..., the way Tewodros, hate and despise them,.......እንተ እነዚህንመሃይሞች፣ ዶ/ር እያልክ፣ እንቆላጽሥ።።።መሃይም።።።።

  • @yoseftewelde4319
    @yoseftewelde4319 9 วันที่ผ่านมา

    Ethiopyaweyan negegerachehu zeregenet kemlass betache lelawe hulu sxere Tegrawenet now.

  • @fekadunucha3188
    @fekadunucha3188 9 วันที่ผ่านมา

    እይዋጉም። ፍደራል መንግስት ወልቃይት ለመስጠት ቅድመ ሁነታ ነው።

  • @fekadunucha3188
    @fekadunucha3188 9 วันที่ผ่านมา

    ደጋፊዎች ምን ያህል $

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 9 วันที่ผ่านมา

    ጃል ሲሳይ
    ልደቱ በሁሉም ሚዲያ ላይ አለ ተቀላቀል ትገረማለህ

  • @gizachewabera5663
    @gizachewabera5663 9 วันที่ผ่านมา

    ቅዠታም

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d 9 วันที่ผ่านมา

    ሲሳይ መከላከያና ጠቅላይ ሚኒስተር ባለጌ ጋጠወጥ ባለጌ ሲሳደቡ ያስደስተዋል

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 9 วันที่ผ่านมา

    የምን ጩኸቴን ቀሙኝ ነው?!የጀነራሉ ሙሉ ንግግር
    th-cam.com/video/cgkAnsSHQOU/w-d-xo.htmlsi=oUbRXt6PZE5D3P0Z

  • @gizachewabera5663
    @gizachewabera5663 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤