የድንች ብስኩት በጣም ተወዳጅ ለሻይና ቡና ለረመዳን የሚሆን ዋውው

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 33

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ እህታችን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    እጂግ በጣም ደስ የሚል ሙያ ነው ያለሽ ሰለመልካም ቅንነትሽ እና ላሳየሽን ሙያ እናመሰግናለን👍

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 💐💐💐❤️❤️❤️❤️🥰🥰💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰💐💐😘😘

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ክብር በይልን በጣም ወቅታዊና አሪፋ ቢደወ ነው የሰራሽልን ካች ብዙ እንጠብቃለን ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ👌👌

  • @lawitetube
    @lawitetube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል የኔ ጀግና ዋውውውውውውውውው እጅሽ ይባረክ በጣም ልዩ ነው እውነት ሲያምር ማራኪ ነው ጎበዝ ነሽ በጣም በርች ብዙ እንጠብቃለን

  • @banchitube801
    @banchitube801 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም ቆንጆ ነዉ በጣም ባለ ሙያ ነሽ የኔ መልካም በርቺልን

  • @Mekdes1212
    @Mekdes1212 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛልኝ እግዚያብሆር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ አሠራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሠግናለን አጂሽ ይባረክ😍

  • @tsehaygeragrwa4242
    @tsehaygeragrwa4242 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ደህናመጣሺ እህታችን በጣም የማምሪ ልዮ አሰራረ ያሳየሺን የኔባለሞያ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅሪ ለህዝብ ለሀገራችን 😍🙏

  • @hamerenoyoutube9887
    @hamerenoyoutube9887 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን ።ዋውውውውው ባለሞያ በጣም የሚያምር ደስ የሚል ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ ጎበዝ

  • @saratefera3852
    @saratefera3852 2 ปีที่แล้ว

    እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ ሀብትሺ እንኳን ደህና መጣሺ አሪፍ ነው የኔ ባለሞያ እጅሺ ይባረክ ጎበዝ በርችልን በአዳድስ ስራዎች እንጠብቃለን 😍😍😍

  • @rhobotmedia6269
    @rhobotmedia6269 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝት ይበልልኝ በእውነት እናመሰግናለን ጎበዝ የኔ ባለሞያ እሞክረዋለሁ

  • @aberashhune
    @aberashhune 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን እናታችን ዋው አሪፍ አሰራር ነው ዋው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌿🕊 እና ደግሜ መግባሽን ስወደው💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🕊🕊👌👌👌👌👌👍👍👍

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ገራሚ የድንች ጥብስ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ጎበዝ በርች ገና ብዙ ነገር ካንቺ እንጠብቃለን።

  • @tube-tx4zy
    @tube-tx4zy 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ብያለሁ እህትዋየ ሰላምሽ ይብዛልኝ የምወድሽ እንኳን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደሥሥ ብሎኛል ዋውውውውው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @selammesitube
    @selammesitube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ሀብትሽዬዬ እውነት በጣም ያምራል ዋውውው ልዩ የድንች አስራር ነው ውደ ጎበዝዝዝ ባለሞያያ ነሽሽሽሽ😘😘😘😘

  • @zedtube-1546
    @zedtube-1546 2 ปีที่แล้ว

    Egzabeher yimesgn ehtachin enkuan dena metashi ejish yibarek arif aserar new yene melkam barchilgn ketayi arif sira entebikalen kanchi wude😘

  • @yemaleda
    @yemaleda 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ማማዬ እንኳን ደህና መጣሽ በእዉነት ድንቅ አሰራር ነዉ እናመሠግናለን

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ በክርስቶስ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ

  • @mulutube55
    @mulutube55 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ደህና መጤሽ እማ ዋውውውውውው እደት ያምራል እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ

  • @whoareyou5806
    @whoareyou5806 2 ปีที่แล้ว

    Wow Yene Balemuya Siyayut Erasu Yasgomejal Ejish Yibarek Enamesegnalen

  • @richseni123
    @richseni123 2 ปีที่แล้ว

    selam ehtachin enkan dena metashi betam arif neger asayeshin enamesgnalen emokerwalehu berchilegn ehite💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube 2 ปีที่แล้ว

    Egeziabehar yemesgen ehitachen selameahi yebeza eneqan selam metashi konjo aderegehi new yeserashiw gobez balemuya😍😘😍

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እናመሰግናለን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ የልባችሁን መሻት አምልክ ይሙላላችሁ እምወዳችሁ

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኩዋን በደህና መጣሽ ማማዬ ሰላምሽ በእግዚአብሔር ይብዛ ባለሞያ ሴት ደስስ የሚል አሰራር ነው ባለሞያ ሴት እናመሰግናለን ሌላም ግዜ ባዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን 💐

  • @fasigayewollolejitube
    @fasigayewollolejitube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሠገን እንድት ነሸ ማማዩ
    የኔ ባለሙያ እኩነሸ በረቺ የምወድሸ❤❤

  • @beezaatube5553
    @beezaatube5553 2 ปีที่แล้ว

    Egzaberh yemasgen selamsh yebzaleny yene koonjo ekwan dana maxash barchi gobazi beunate baxama das yelale wwowowowo biyalo ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tewahedohaymanote2819
    @tewahedohaymanote2819 2 ปีที่แล้ว

    እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ ሀብትሺ እንኳን ደህና መጣሺ ሞያ ተሰቶሻል በኔ ወጣደ ክክ ጎበዝ በርች ገና ብዙ ስራዎች እንጠብቃለን ካንች 😍😍😍

  • @abemedia2171
    @abemedia2171 2 ปีที่แล้ว

    Selamesh yebeza enkkewwan Dena metash wede betam yammeral baale moyaa nesh barchi gobez sayebalut Genaa yagomejaal

  • @fasigayewollolejitube
    @fasigayewollolejitube 2 ปีที่แล้ว

    😍😍

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምእንኮንደህናመጣሽሀያቲበጣምአሪፍየምግብዝግጅትነውያሳየሽንእጅሽይባረክ

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሸ ብዝት ይበል ውድ እህታችን እንካን በሰላም መጣሸ ማማዬ በርችልን ካንቺ ብዙ ነገሮችን እንደምንማር ተስፋ አለኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታም ነበረን እማ ፈጣሪ ያበረታሸ ሰላም ለሀገሪችን ለኢትዮጵያ ይሁን

    • @masotube5939
      @masotube5939 2 ปีที่แล้ว

      Unken beden metshi yen melkem megbshi de yeli barchiln beziw qetber belmoya neshii iko fiqer ye honsh lijii barchii