መንገድ ላይ የተጣለችዉ የማዳም ቅመም ተመራቂ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 มี.ค. 2024
  • መንገድ ላይ የተጣለችዉ የማዳም ቅመም ተመራቂ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 770

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h 4 หลายเดือนก่อน +295

    ግን ይህንን ልጅ ማነው እደኔ የሚወደው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ

    • @badrea36
      @badrea36 4 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ በጣም

    • @hayatyalhamedlla4561
      @hayatyalhamedlla4561 4 หลายเดือนก่อน +8

      ኤሄንን ልጅና ወድሙ የሚጠላ ሴይጣን ብቻ ነዉ

    • @user-lj3zf9df1l
      @user-lj3zf9df1l 4 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ በጣም

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 4 หลายเดือนก่อน +2

      😊😊❤❤❤

    • @badrea36
      @badrea36 4 หลายเดือนก่อน

      @@hayatyalhamedlla4561 ማክስ ለብሶ የምሰረሁ ልጅ አይደለም እዴ

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 4 หลายเดือนก่อน +189

    የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ደምሩኝ አይከፈልበትም❤💋🙏

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 4 หลายเดือนก่อน

      Amen wendme❤❤

    • @Birtukansiyumhunde
      @Birtukansiyumhunde 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Birtukansiyumhunde
      @Birtukansiyumhunde 4 หลายเดือนก่อน

      💔💔💔💔💔💔👏👏👏👏👏

    • @ሜሮን
      @ሜሮን 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @user-yo6sq1ej3f
      @user-yo6sq1ej3f 4 หลายเดือนก่อน

      Demireny Mubi

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 3 หลายเดือนก่อน +22

    ይህማ የእግዝአብሄር እጅ ነው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ዋው ክብር ለእግዝአብሄር ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 4 หลายเดือนก่อน +130

    በላይክ አስደስቱኝማ ከፍቶኛል ወላሂ 😢😢❤❤❤

    • @user-qm7ic5kw1x
      @user-qm7ic5kw1x 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ

    • @mekyamekya
      @mekyamekya 4 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ😢😢😢😢😢😢 እኔም

    • @cell8316
      @cell8316 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይዛሽ ማር❤❤❤❤❤❤🙊🙊

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e 4 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉

    • @user-fp4ly2tg6y
      @user-fp4ly2tg6y 4 หลายเดือนก่อน +1

      congratulation ehitachin

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 3 หลายเดือนก่อน +23

    ማነው ግን እንደኔ የሚወደው ይህ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wq2qv9bj2p
    @user-wq2qv9bj2p 4 หลายเดือนก่อน +46

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ የሴት ጀግና ነሽ ❤️🌹ከዚ በላይ ደስታ እመኝልሻለሁ ባሳለፍሽው ነገር በጣም አዝኛለሁ💔

  • @zewditalemayehu8584
    @zewditalemayehu8584 3 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ጀግና ኢትዮጲያዊ እህቴ ጌታ ይባርክሽ ከሰው በላይ ጌታን ይዘሽስለተጓዝሽ አልወደቅሽም ሸምበቆ አይደለም የተደገፍሽው ተሰብሮ አልጣለሽም ጌታ ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ያድርግሽ በስደት ላላችሁ እህት ወንድሞቼ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን ከክፉ ነገር በደሙ ይሸፍናችሁ እላለሁ

  • @zemzem8468
    @zemzem8468 4 หลายเดือนก่อน +71

    አሪበአላህ በኮሚት ፍትህ በሉሊችው በሰአዱ አሰሪ ቢት ለሚሰቃዩ😢ፍትህ ፍትህ✈✈✈

    • @user-tz9sk8fi9k
      @user-tz9sk8fi9k 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ሀቢቢቲ አላህ በረራ ተከፍቶ በሰላም ያስገባቸው

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 4 หลายเดือนก่อน

      @@user-tz9sk8fi9k አሜንን

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g 4 หลายเดือนก่อน +88

    ወድሜ እደት ሆክ እርግጠኛ ነኝ በሰላም እምየ ኢትዮጵያ ገብተሀል መለስ ብሰጠን ጥሩ ነበር ወድሜ

    • @user-go1ye7tc5l
      @user-go1ye7tc5l 4 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ዱባይነው

    • @ohdgshggebdk8337
      @ohdgshggebdk8337 4 หลายเดือนก่อน

      Dubai new eko yalew

    • @user-gt8nu6rs6y
      @user-gt8nu6rs6y 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም፣እፈልጋለሁ

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 3 หลายเดือนก่อน

      please please where are you now/??@@user-gt8nu6rs6y

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 3 หลายเดือนก่อน

      እሄ ቦታዉ ዱባይ ነዉ እኮ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 หลายเดือนก่อน +44

    ዋው በጣም ደስ ይላል Congratulation🎉🎉🎉🎉 ብያለሁ ጎበዝ በሰው ሀገር በሰው ቤት ለመስራት ሄዶ ከብዙ ስቃይና ልፋት በእግዚአብሔር ፈቃድና እርዳታ ለዚህ መብቃት የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዙአብሔር ይክበር ይመስገን የማዳም ቅመሞች ብርክ በሉልኝ በምትሄዱበት ቦታ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም በደሙ ሸፍኖ ይጠብቃችሁ አከብራቹዋለው ወዳቹዋለው አንተም ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሜሮን
      @ሜሮን 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @blenlina
      @blenlina 3 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise 4 หลายเดือนก่อน +45

    ዋውውው በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ለራሱ እንዴት ደስ ይላል እውነት ነው ዋናው ነገር ጤና ነው በእውነት ጀግና ነሽ

  • @almazdemeke1795
    @almazdemeke1795 4 หลายเดือนก่อน +20

    ጅግና ጋዜጠኛ የስንቱን ጥቃት አዳንክ በርታ የወለደችህ ዘሯ ይብዛ

  • @hirut7396
    @hirut7396 4 หลายเดือนก่อน +14

    ማርያምን የአረብ አገር ሴት ጀግና ናት ለብዙዎቻችን ጉልበት ብርታት ተምሳሌት ሆነሽናል የኛ እንቁ እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሽ በሰላም ያገናኝሽ ❤❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 4 หลายเดือนก่อน +24

    ልክ ነሽ እህቴ እኛ የማደም ቅመሞች ጥቂቶች ባይረዱንም ብዙወች ህመማችነን ያቁልናን እህቶች ሁላችንም ህልማችነን ሥኬታችነን አምላክ አሣክቶልን ለሀገራችን ያብቃን የሠው አገር ምርር ብሎኛን😢😢😢😢

  • @hassenamsa7943
    @hassenamsa7943 3 หลายเดือนก่อน +6

    ትምህርት እንዴት እንደጀመረ ች መንገዱን ታስረዳን ብዙዎቻችን መማር እንፈልጋለን የሄደችበት የትምህርት መንገድ ታስረዳን?

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግናው ለተበደለ ሰው እራስህን መስዋት የምታረግ የመጣው ይምጣ ብለክ ምትጋፈጠው ነገርስ ትገርመኛለክ ፈጣሪ ይጠብቅ አንተ አንደኛ ነክ እንወድሀለን❤❤❤❤❤

  • @user-ns2pf2it8c
    @user-ns2pf2it8c 4 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ እግ/ር ሁሌም ትክክል ነው💕💕💕🎉🎉🎉🎉

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 4 หลายเดือนก่อน +11

    ለበጎ ነው ደጅ የተጣልሸው የወደቁትን የሜያነሳ አምላከ አለና አይዞሸ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 4 หลายเดือนก่อน +42

    የስደት እህቶቼ አላህ በሄዳችሁበት ይጠብቃችሁ❤❤❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንንንን

    • @ethiojole
      @ethiojole 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @shshsmashaallaha3927
      @shshsmashaallaha3927 4 หลายเดือนก่อน +1

      Amiiiiiiin❤❤

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንያረበልአለሚንንንንን

    • @user-pd7cc2me8x
      @user-pd7cc2me8x 3 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 4 หลายเดือนก่อน +17

    ዛሬ በጣም አዝኜብሃለሁ ወንድሜ እሷ በዝማሬ መፃፍ ቅዱስ ይዛ ስትዘምር እንዴት በዘፈን ለመቀየር 😭😭😭😭

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 3 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ የሴጣን ሙዜቃ ነው እሱ ደሞ የቀይረው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እሷ እግዚአብሔር ነው ይርዳት እና እግዚአብሔር ን አመስግናለች በዝማሬ

    • @fre4jesus316
      @fre4jesus316 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ይደብራል። ጭፍን ጥላቻ ነውኮ እሷማ መናገር ያለባትን ተናግራለች

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 4 หลายเดือนก่อน +7

    ቅመሞችየ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ሁሌም ደስታችሁን ማየት ነዉ የምፈልገዉ ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ እንኳን ደስ አለሽ ለዚህ ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል ደምሩኝ አይከፈልበትም ዉዶችየ❤👍

  • @weynitiga8280
    @weynitiga8280 3 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን እጅግ በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍም ወንድሜ አንተም ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ባይ💚💛❤️

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 3 หลายเดือนก่อน +5

    የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው!እንዴት የመማር እድሉን እንዳገየሽ ሃሳቡን እንዴት እንዳሰብሽው አያይዘሽ ብትነግሪን ጥሩ ነበረ ለማንኛውም በጣም አስገርመሽናል በርቺ ቀሪ ህይወትሽ የተሳካ ያድርግልሽ.

  • @mohammedsaid7412
    @mohammedsaid7412 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእውነት የተባረክ የምታኮራ ወንድም ነህ።በርታልን ዘሌ።የነስር አይን ወንድማችንን የመጨረሻውን እንጠብቃለን።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 วันที่ผ่านมา +1

    ጎብዝ የኢትዮጵያ ጅግና በርቺ ጥሩ ተምሳሌት ነሽ

  • @samerabb1026
    @samerabb1026 4 หลายเดือนก่อน +13

    ወድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃህ እንወደሃለ🎉🎉🎉🎉❤❤❤እንኳን ለዞህ አበቃሽ እህታችን😢😢

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 4 หลายเดือนก่อน +10

    ወንድሜ እራስን ጠብቅ እዚህ ሀገር ህግ ለየት ይላል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅ❤❤❤ እኔም በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩኝ ግን ትንሽ ዉጤት ስቀረብኝ ወደ ስዴት መረው😮😮😮😢😢

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 4 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ብርቱ ሁሉም ነገር የሆነው ለመልካም ነው ❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 4 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን ተባረኪልን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 หลายเดือนก่อน +24

    ይህ በፊት የተቀረጸ ቪዲዮ ነው ወይስ አሁን ወንድማችን ግን ደህና ነው በሰላም ወደ ኢትዮጵያ ገባህ ወይ ኤርፖርት ላይ አሳለፉህ ወይ

    • @jemijemi9368
      @jemijemi9368 4 หลายเดือนก่อน +4

      አወ ወላሂ መግባቱን ንገሩን የምተቁ

    • @kasubediru5452
      @kasubediru5452 4 หลายเดือนก่อน

      Yenem tiyake new

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 4 หลายเดือนก่อน

      አወመግባቱን ንገሩን

    • @janetareda2577
      @janetareda2577 3 หลายเดือนก่อน

      አው በስላም ገብቶ እንደሆነ ንግግሩን እባካችው

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 4 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ❤❤ እህታችን እኮን ተሻለሽ እኮን ለዝህ አበቃሽ የልብሽን አላህ ይሙላልሽ

  • @user-ol1me1fo7k
    @user-ol1me1fo7k 4 หลายเดือนก่อน +9

    ጋዜጠኛው ተባረክ። ከቻልክ እንዴት ስራው አረብ አገር ከባድ እንደሆነ ሰው እንዲያውቅ ቪዲዎ ቀርፀህ ውሰድ እና የግንዛቤ ቪዲዎ ስራ።

  • @fatuma283
    @fatuma283 3 หลายเดือนก่อน +8

    የመዳም ቅመሞች ድምሩኝ እስኪ አላህ ከስዴት ኑሮ በስላም ላገራችን ያብቃን ያብቃችሁ❤😢

    • @user-tx8vb2xg5v
      @user-tx8vb2xg5v 3 หลายเดือนก่อน

      Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiin

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 4 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታ ይባርክህ ኢየሱስ ያድናል ወንድማችን ወድ ኢትዮጵያዊ ስንወድህ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 4 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደስ አለሽ እኅታችን❤❤❤❤❤❤❤❤ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዝ ነሽ በጣም በእውነት😢😢😢 እንዴት ነህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov หลายเดือนก่อน +1

    እንኮን ለዝች ቀን አደረሰሽ እህቴ ላቺ በጣም ደስ ብሎኛል ብሮ ማህበረሰብ ግንባታላይ ያለህን አስተዋፆ በምን ቃላት ልግሀፅልህ አንተን የወለዱ ቤተሰቦች ይባረኩ እናመሰግናቸዋለን

  • @user-pe3fg7oo4y
    @user-pe3fg7oo4y 4 หลายเดือนก่อน +6

    Congratulations 🥳🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ እህት እንኳን እግዚአብሔር እርዳሽ ❤ ወንድሜ እንወድሀለን እናከብርሀለን ፈጣር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 4 หลายเดือนก่อน +6

    ጠካራ ነህ ራሥህን ጠብቅ
    እኔም10ኛ ክፍል ጨርሼ ተሠደዲኩ በገዘብ ጉዳይ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 วันที่ผ่านมา +1

    እስክትሄጂ ድረስ ሳውዲ በነርስነት ብትሰሪ ጥሩ ነው ከቻልሽ

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 4 หลายเดือนก่อน +7

    እግዝያብሔር አሁንም ከፍ ያለበት ያድርሰሸ ዋናው ፅናት

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 4 หลายเดือนก่อน +5

    እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ዋዉ ዘመንሽ ይባረክ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ አገልግሎትሽ ይባረክ ወንድሜ የኔ ጀግና ጌታ ይጠብቅህ 🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @mishoyegetaliji3247
    @mishoyegetaliji3247 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Congraaa🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @foziyaah4957
    @foziyaah4957 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና አንች ጀግና ሴት ነሸ ከዚህ በላይም ይገባሻል የኔ እህት

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እሚገርም ነዉ ጎበዝ ጀግናነሸ ይህንን ሁሉ ፍተና አልፍሸ ለዝህ መብቃትሸ ማሻ አላህ እኮን ደሰሰሰ አለሸ ፍገግታሸ እራሱ ይህን ሁሉ ያሳለፍሸ አትመሰሊም

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 4 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ይብዛልሽ

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 4 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር እረደለሺ ጀግና ነሺ❤❤❤ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 4 หลายเดือนก่อน +7

    አንተ ብርቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @bereketbelechew12
    @bereketbelechew12 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድም አለም ምን እየሰረክ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ይዛ እየዘፋነች ነው ልትል ነው ወይስ አንተ መዝሙር ስለምትጠለ ነው በዘፈን የቀየርከው

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 4 หลายเดือนก่อน +7

    እህቴ እንክዋን ደስ አለሽ ጌታን ይዞ ማፈር የለም ለዚህ ያበከቃሽ ከዛ በሽታና ስቃይ አውጥቶ ለዚህ ቀን ያደረሰሽ ጌታ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ቀሪ ዘመንሽ በጌታ በእየሱስ ደም ይሸፈን 🙏 መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው 🙏

  • @user-ju8kh6ec2l
    @user-ju8kh6ec2l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዋ አሜን እግዚአብሔር ለዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለወደዳ ለዳነን ለመረጠን ለኢየሱስ ብቻ ይሁን አሜን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር እንኳን በኤግር አቆመሽ ደስታሽ ለዘላለም ይሁንልሽ ያሰብሹ ይሳካልሽ በኢጤፍ ምርኮ ይመልስሽ የኔ ውዴ የሰማይ ወራሽ የምድር ጨውን ተባረክልኝ ኖርልኝ እወድሻለሁ በወደደ በክርስቶስ ፍቅር ሁላችሁም እግዚአብሔር ለዘላለም ይጠብቃችሁ እቶቼ ባላችሁበት አገር ሁሉ የናዝሬቱ እየሱስ ለዘላለም እስከ ዘላለም ይጠብቃችሁ በሰላም የወጣችሁ ቤት በሰላም ተመለሱ
    ❤ ወንድሜ ኑሪልኝ እደምና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልኝ በመልካም እንደምትሮጤ እግዚአብሔር በነገሩ ሁሉ መልካም ስራ ሰርቶ ያሳምረ ላይ ያኖርልኝ ይጠብቅልን ፊትንም የአብራሌ እንወዳለን ኑርልን ጌታ ከኪፎነ ነገር ሁሉ እየጠብቀኝ ያሰብክ መልካም ነገር ሁሉ ይሳካልህ በነገራችን ላይ ባለፈው ዱባይ ላይ የተፈጠረ ነገር እንዴት ሆነለልክ እግዚአብሔር ለመልካም እንዳደረገ በእግዚአብሔር አምናለሁ በርታ በነገር ሁሉ ጌታ ይጠብቀ
    ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል ይታደጋል ወንጌል ያሸንፋል❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 4 หลายเดือนก่อน +6

    እልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤እንኳን ደስአለሽ እግዚአብሔር ይመሰገን እውነትነው በእምነት ከተነሶ ማይደረስነገረ የለም🌼🌼😎

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ፡፡ ጎበዝ ወንድሜ የምታቀርበው ሁሉ አስተማሪ ነው፡፡ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ራስህን እየጠበክ አምላክ ይርዳህ፡፡

  • @AsterEsheta
    @AsterEsheta 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድም እንኳን።ደናመጣህ እንዳንተ ለተበደለ ድርሽ ሰው።ያብዛልን እግዚአብሔር ከፍያለደረጃ ያድርስህ

  • @mazaa2
    @mazaa2 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን ❤️

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 4 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you blessed

  • @shehineasra1841
    @shehineasra1841 2 หลายเดือนก่อน

    Really sister you are hero first time I give comment god bless you

  • @ZerihunZegeye-
    @ZerihunZegeye- 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነዉ ymiwodih ተባረክ

  • @EyerusBasaznew-pf3xq
    @EyerusBasaznew-pf3xq 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኒት እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሣምርልሽ እንወድሻለን❤❤❤ የኛ ተምሳሊት😊

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk8337 4 หลายเดือนก่อน

    Yefewesesh Egeziabiher ersu yibarek wude ehetachin enkuanm geta iyesus bemegerefu kusel fewesesh enateko ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiruthirut7726
    @hiruthirut7726 4 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ወንድም በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ በስራዎችህ አደንቅሀለሁ በአሁኑ በጣም ነው ያዘንኩብህ እግዚአብሔር ማመስገን እንደት ያሳፍርሀል መዝመር ወደሙዚቃ ለመቀየር እንደትስ ድፍረቱን አገኜህ😢😢😢

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እኔ እራሱ አዝኜአለሁ እህቴ😢😢

    • @user-mn5mi5zs8q
      @user-mn5mi5zs8q 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂ለወሬ አትቸኩይ እዛው እቤቴሽ ዘምሪ የማዲንጎ ዘፈን ከናንተ መዝሙር ይበልጣል ከልብ ነው የሚገባ ግን ደግሞ ከፈጣሪ እንዳታጣሉኝ ምንማ ቢሆን የልኡል እግዛብሔር ስም ስላለበት እየየ አትበሉ የናንተመዝሙር አናቀውም እንዴ ከጭፈራ በምኑ ይተናነሳል😢😢😢😢😢😢

    • @fre4jesus316
      @fre4jesus316 3 หลายเดือนก่อน

      ጭፍን ጥላቻ ይባላል። ለማይረባ አዕምሮ ተላልፎ የተሰጠ ሰው ተግባር

    • @user-qm6pc7km5u
      @user-qm6pc7km5u 2 หลายเดือนก่อน

      የጴጤ መዝሙር እናአ ዘፈን ምን ልዩነት አለው

    • @user-pp2cn5ic5c
      @user-pp2cn5ic5c หลายเดือนก่อน

      😳አንች እሱ እኮ ክርስቲያን አይደለም🤣🤣🤣🤣ያምሻል?

  • @user-wk2hf6mp9i
    @user-wk2hf6mp9i 4 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አንቴ ጋዜጠኛ👍🇪🇹

  • @zewditalemayehu8584
    @zewditalemayehu8584 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ምርጥ ያገሬ ጀግና ለተበደለና ለተጎዳ ከፈጣሪ በታች እምባ አባሽ ነህና ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ከዱባይ ስትወጣ ካሁን ካሁን ያዙህ እያልኩኝ ስጨነቅ ነበር በደሙ ተሸፈን እያልኩኝ አንተን አይነቱን ጀግና ያብዛልን

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 3 หลายเดือนก่อน

    እሂን ልጅ አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤❤❤❤❤በርታ እራሰህን ጠብቅ የኛ እንቁ አመ ብርሐን ትከተልህ❤❤❤❤❤

  • @aymangamal8681
    @aymangamal8681 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የመዳም ቅመሞችዬ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤ስልችት ብሎኛል ስደቱስ😢😢😢

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 3 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እንኳን ደስ አለሽ ያመንሽው ጌታ ስለያዘሽ ተከናወኝ ተባረኪ ጌታ ይባረክ ስለ አንቺ ❤❤❤❤

  • @teibetesfai4182
    @teibetesfai4182 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት ታማኝ ጌታ የሱስ ፈውሶ ለዚህ ስበቃሽ ስሙ የተባረከ ይሁን

  • @user-cu5fp5rx5g
    @user-cu5fp5rx5g 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ያሳካልሺ ጀግኒት ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ትልቅ ነገር አድርግሀል እህቴ ደግሞ ያሳብሽዉ እየሱስ ያሳካልሽ እግዝአብሄር ካንቨዉ ጋር ነዉ አስተማሪ ነዉለኔ እንዲድን ጸሎት ማመን ነዉ እየሱስ መምረጥዎ በጣም ደስ ይላል መልካም ነዉ እየሱስ መምረጥ ቀላል አይደለም ልብ የሚነካዉ ነዉ ያሳለፍሽዉ እንካን ደስ አለሽ

  • @user-gb1yf1ch1l
    @user-gb1yf1ch1l 3 หลายเดือนก่อน

    Wow geta yebarek !!!!!!

  • @user-rt5vz1yn3z
    @user-rt5vz1yn3z 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ የኔ ቆንጆ እንዴት በደስታ ነው ያለቀስኩት

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 4 หลายเดือนก่อน

    የኛ እህት ጀግናችን ነሽ በርቺ ገና ትልቅ ባታ ትደርሳለሽ

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው እንካን ደስ አለሽ የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስከን ጎበዝ
    Congratulations 🍾🎈🎊

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችንም ተባረከ

  • @asterkidane8656
    @asterkidane8656 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መጪውን ጊዚሽን የጤና የፍቅር የርግልሽ ለብዙ ወጣቶች አርያ ነሽ ኮራሁብሽ

  • @hossainhossain5155
    @hossainhossain5155 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ምስጋናውን ይውሰድ በጣም እህቴ እንኳን ያሳካልሽ እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤ ወድማችን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @rukyaajman9128
    @rukyaajman9128 4 หลายเดือนก่อน +1

    Sisto Ayizoshe Brchi.Waw Btam Gobze Neshe.Btam Adinakishe Negni

  • @user-xc3qc1hl3r
    @user-xc3qc1hl3r 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ከአሰብሽው ያድርስሽ ሁሉም በሱነው

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz 3 หลายเดือนก่อน

    Eete egzyabher yasbshihun yasakalshi gobezi berechi❤❤

  • @doda9780
    @doda9780 3 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ዛሬ በደስታ ቀን አበቂሽ እሁተ ጌታ መልካም አባትናዉ 🎉የሚመካ ሁሉ በእግህዝያበር ይመካ እሱ የታይንዉ ነገር ዉስጥ ያዎታል 😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hw7xd3cr7z
    @user-hw7xd3cr7z 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ሁሉ በርሱ ሆነ።ጀግና ጀግና ነሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ጌታ እረዳሽ እህቴ Congratulations❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-bv6uv4qi2x
    @user-bv6uv4qi2x 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow Betam yemigerim new Geta Eyesus yibarekish gobez nesh gazetegnew antem tebark endezih ayinet jeginochin hamitalign enime kahunu sat jemire tensahut wode Timhirt on lay ke Madame gar 🤲🤲🤲🤲🙏👍❤️❤️❤️❤️💚💚From 🇦🇪🇦🇪🇪🇹🌹🌹

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ሴት ማርያምን አንደኛ ነሽ ፈጣሪ ያስብሽበት ያድርስሽ

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u 4 หลายเดือนก่อน +3

    እውነትብለሻል እህቴ እኳን ደስያለሽ❤❤የሰውደስታ እደኔ ማነው እሚያስደስተው

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልክትን ያስማልን. እግዚአብሔር ያሳክልሽ

  • @user-zy2uy3lo7k
    @user-zy2uy3lo7k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግዛብሕር ሁሎን ነገርሕን ያሞላልህ ።

  • @user-do8do7wf6q
    @user-do8do7wf6q 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግነ ወንድም በረታልን የብዙ ሰው ደስታ ምጭ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 หลายเดือนก่อน

    Wow❤️እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ ❤️በጣም ነዉ ደሰ ብሎኛል የኔ ቆንጆ ሁሉ ግዜ በደሰታ ኑሪልኝ ይቅናሽ እህታለም ማርያም ድንግል ማርያም ትልቅ እንጀራ ትሰጥሽ የኔ ቆንጆ ዉድድድድድ $ማርክዬ 🙏💪😘🎉🎉🎉🎉🎂🙏🌹

  • @user-qc8hk9cf4s
    @user-qc8hk9cf4s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ጌታ ካንቺ ጋር ነው

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ለርዳሽ
    እግዚአብሔር ስሙ ይባርክ

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yes if you belive.congr dear🎉🎉🎉🎉

  • @mozinamnail4206
    @mozinamnail4206 3 หลายเดือนก่อน

    ውድ ወንድሜ ❤ ጌታ ይባርክህ ተበራክ እህቴ እንኳን ጌታ ራደሽ እንኳ ደስ አልሽ❤

  • @WUBNESHTUBA-dx3ly
    @WUBNESHTUBA-dx3ly 2 หลายเดือนก่อน

    Amen,amen,amen,tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zehara5
    @zehara5 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውው ጀግና ነች እንኳ ደስ አለሽ እንኳን ደና መጣህ ወድማችን በርታልን አላህ ይጠብቅህ

  • @KelayatAkililu
    @KelayatAkililu 3 หลายเดือนก่อน

    God bless u my sis

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 3 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ ሚስኪን

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የኔውድ አላህይጠብቅሽ

  • @MakdisM-gr1jo
    @MakdisM-gr1jo 2 หลายเดือนก่อน

    Yene marrrrry thanks ❤🎉🎉🎉🎉

  • @SenaitButa
    @SenaitButa 3 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደስ አለሽ እህቴ ወድማችን እግዚ አብሄር ይጠብቅክ እዴት እደምወድክ የኔጀግና

  • @user-bt8or8lk2c
    @user-bt8or8lk2c 3 หลายเดือนก่อน

    Waw batem gobozi egzaberi. Enkan igzaberi. Eradashi. ❤❤❤. Yzema gizee New ayzoshi