#መኪና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 71

  • @sewudanurrguragewa6402
    @sewudanurrguragewa6402 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምናመሰግነው ወላሂ አላህ ይባርክክ ወንድሜ ወላሂ ጥሩ ትምርት ነው ሁሉም ነገር እየተከታተልንክ ነው

  • @eldanaabthum390
    @eldanaabthum390 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobez yetakemal eylemedeku new German hager betam yekabeda

  • @ፅዮንኢትዮጵያ
    @ፅዮንኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወድማችን።እኔ ባሰርዬ መኪና እየተለማመድኩ ነው ሁሌም።በደዚህ አይነት ቦታ ግር ይለኛል ጥሩ ትምህርት አግቼበታለሁ በርታ👏

  • @hayatweloyewa127
    @hayatweloyewa127 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ እኔ እየተከ
    ታተልኩ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @dawitketema5771
    @dawitketema5771 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ አመሰግናለሁ፡፡

  • @geremewabera3507
    @geremewabera3507 4 ปีที่แล้ว

    Wow betame konjo new arif

  • @מסרטסימון
    @מסרטסימון 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው ቡዙ ነው የረዳኝ ትምህርትህ

  • @tizubogale2256
    @tizubogale2256 3 ปีที่แล้ว

    Betam tiru new berita gobezi

  • @jemalyassien5254
    @jemalyassien5254 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ት/ርት ነው እናመሰግናለን

  • @Derikvlog9
    @Derikvlog9 2 ปีที่แล้ว

    ቅን ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ Thanks 🙏

  • @betelhemawgechew5714
    @betelhemawgechew5714 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ የግድ የመኪና አስተማሪ መሆን የለብህም የኔ ወንድም ጥሩ ነገር ትምህርት አግኝቼበታለሁ አመሰግንሃለው በርታ።

  • @alemgebre9950
    @alemgebre9950 5 ปีที่แล้ว +2

    Enamsegnalen wendem ketlebte

  • @sofonis
    @sofonis 4 ปีที่แล้ว

    txs bro plc make vidio for practical exam in order soon

  • @ገነትካሳዬ
    @ገነትካሳዬ 4 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @eyasutemesgen577
    @eyasutemesgen577 5 ปีที่แล้ว +3

    blessing man❤አሪፍ ትምህር ነው ምሰጠው

    • @samrawit842
      @samrawit842 5 ปีที่แล้ว +1

      Hallo

    • @samrawit842
      @samrawit842 5 ปีที่แล้ว

      could you please make a translation of all road signs in amharisch

  • @meronhagos1982
    @meronhagos1982 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው እያደረክልን ያለህው እኔም እዚሁ ጀርመን ነው የምኖረው አሁን መንጃ ፍቃድ ልጀምር ነው ቅድመ ዝግጅት እያደረኩ ነው ቢዲዮህን በማየት የምጠቀም ይመስለኛል አመሰግናለውሁ ።

  • @MesfenTaye-g6v
    @MesfenTaye-g6v หลายเดือนก่อน

    Tenkte yeaseral

  • @meseretteshome240
    @meseretteshome240 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 4 ปีที่แล้ว

    God bless you!

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ልክ ነህ እኔ ብዙ እየተማርኩኝ ነው ካንተ እግዚአብሔር ይስጥህ እንዴት እየቀለለኝ እያወኩ እንደሆነ

  • @hailushhailush8635
    @hailushhailush8635 4 ปีที่แล้ว

    ብዙ ስለ ተማርን እናምስግናለን

  • @denekemaleku4711
    @denekemaleku4711 4 ปีที่แล้ว

    Enamasaginalen! Barita!

  • @mengistugezugezu8404
    @mengistugezugezu8404 4 ปีที่แล้ว

    Nice lessons

  • @abyssiniyacookingabyssiniy1404
    @abyssiniyacookingabyssiniy1404 5 ปีที่แล้ว

    Wendme lenkradunim bitasay arif new endet endemitaregem endnay

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @meserettesfaye2307
    @meserettesfaye2307 4 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን ወንድም

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @medinabassa3368
    @medinabassa3368 4 ปีที่แล้ว

    I found it good! Thank you so much.

  • @yowhanadta7930
    @yowhanadta7930 5 ปีที่แล้ว

    Betam tru tmhrt new wendmachn tnx

  • @foziyaali7601
    @foziyaali7601 5 ปีที่แล้ว

    Betam amesegnalewu wendm

  • @tngtn3977
    @tngtn3977 4 ปีที่แล้ว

    Maya timhrtih betam tekami new amesginalo

  • @mubetube6877
    @mubetube6877 4 ปีที่แล้ว

    ኣሪፍ ነው ወንድሜ

  • @eyohavanaa8766
    @eyohavanaa8766 5 ปีที่แล้ว +2

    BRO TNX

  • @kedijaali354
    @kedijaali354 5 ปีที่แล้ว

    ዋና አሪፍ ነዉ

  • @amanuelghebrenugus3934
    @amanuelghebrenugus3934 2 ปีที่แล้ว

    Gobez nah

  • @ሄራንፍቅር
    @ሄራንፍቅር 4 ปีที่แล้ว

    @እናመሰግናለን ።

  • @zebibaadam6062
    @zebibaadam6062 5 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርቶችህን በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @addisababa7999
    @addisababa7999 5 ปีที่แล้ว

    Batem yisaral.

  • @addisababa7999
    @addisababa7999 5 ปีที่แล้ว

    Batem tilik timirt new yagagnawut.amaseginalew

  • @selamdaba838
    @selamdaba838 4 ปีที่แล้ว

    How to change lane esun asayen

  • @fasicaKebede
    @fasicaKebede 2 ปีที่แล้ว +1

    It is very interesting Video. Can you please show AND tell us the expected and usual questions during practical exam in Europe, and in addition the techniques of different Parkings ? Parking is not easy for me especially between cars when the space is very narrow.

  • @dejutesfaye3876
    @dejutesfaye3876 4 ปีที่แล้ว

    Thank You ! Betam temechetognal Bertulen Wed ye Maya Addis youtuberoch

  • @Aman_Tech28
    @Aman_Tech28 5 ปีที่แล้ว +2

    tnx bro

  • @kadirahmed3622
    @kadirahmed3622 2 ปีที่แล้ว

    ከልብ ነው የምናመሰግነው ወምን በተለይ ጀርምን ለምን ኖር

  • @hayathussen4910
    @hayathussen4910 5 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ትምርት ነው ግን ክላሲካሉን ብታተፋው ይረብሻል

    • @kidanejon510
      @kidanejon510 4 ปีที่แล้ว

      Hayat Hussen hello germany west amhric test yalm

  • @misrakadmasu8382
    @misrakadmasu8382 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው!!! አደገኛ ቁልቁለትና ፍጥነት መገደቢያ ባለበት እንዴት እደምናሽከረክር ብታስተምረን???

  • @ubuama1449
    @ubuama1449 3 ปีที่แล้ว

    Lemin tefaki bro?

  • @abathuntakelesahele4281
    @abathuntakelesahele4281 3 ปีที่แล้ว

    መሪ አጠቃቀም አሳየን

  • @tsinatnega18
    @tsinatnega18 5 ปีที่แล้ว +1

    Selam nw esti k chalk mesnakel,geraje Ena sement kuter mibalewm eyeserak asayen

  • @addisababa7999
    @addisababa7999 5 ปีที่แล้ว

    Swiss lay fatanaw batem yikabdal

  • @wendesensisay7940
    @wendesensisay7940 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድሜ ስራው በጣም መልካምና የሚያበረታታ ነው ጥያቄየ በአንደ ከ5 ወደ1እና 2 መቀነስ እንችላለን ወይ። ሌላ ቁልቁለትላይ ለስንት ሜትር ነዳጅ ለቅን መጔዝ እንችላለን።ሌላ እኔ ሌላ ሰወች ሲያስተምሩ እዳየሁት ፍሬን ብቻ በመያዝ ማርሽ ሲቀያይሩ አየሁ። ትክክል ነው ውይስ አይደለም ሌላው። ጥያቄየ የትራፊክ። መብራት ላይ ማርሻችንን ዜሮ ማድረጉን ምን ትመክረኛለህ። ። ሁሌም የትራፊክ መብራት ላይ በስንተኛ ማርሽ ላይ ነው የምንቆመው

  • @michaelmelaku2824
    @michaelmelaku2824 4 ปีที่แล้ว

    ፓርክ አገባብ አሳየን።

  • @temnithaile8599
    @temnithaile8599 5 ปีที่แล้ว

    Thank U wendm

  • @habtebelay9163
    @habtebelay9163 4 ปีที่แล้ว +1

    በባጣም ጥቅም ነው ት/ት ባቱው

  • @tsionalex9250
    @tsionalex9250 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you bro....please right before left layi...kedmya selmste betsra.

  • @selamdaba838
    @selamdaba838 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @sofiytub1
    @sofiytub1 5 ปีที่แล้ว +4

    ማያ ሰላምነክ እስኪ የመኪናው መሪ አያያዝ አነሳስ እና እንዴት በፍጥነት ሲሄድ ማቆም እንደሚቻል ንገሪኝ ሱለይማን ከባህሬን

    • @sofiytub1
      @sofiytub1 5 ปีที่แล้ว

      ረንደቦትም ላይ ትምርት ወይም ቪዲዮ ሰርተህ በውስጥ መስመር ላክልኝ 37173839

  • @جمالمحمدالبرنس
    @جمالمحمدالبرنس 5 ปีที่แล้ว

    አቀበትላይ መኪና አቁውሚ መኪናውን አስነስሺ አቀበቶውን ለወጣሲል መኪናው ወደሆላ የመለሳል ለምነው

  • @lulatsegai3026
    @lulatsegai3026 5 ปีที่แล้ว

    Bret wendm

  • @جمالمحمدالبرنس
    @جمالمحمدالبرنس 5 ปีที่แล้ว

    ማያ አተን እናመሰጊንአለን

  • @alaminyasin8152
    @alaminyasin8152 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏