Ethiopia - አስፈሪው ጊዜ እየመጣ ነው ግዙፉ የሩሲያ የጋዝ ዲፖ ጋየ ቻይና ጦሯን አስገባች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 129

  • @sirajihabib4502
    @sirajihabib4502 2 ปีที่แล้ว +35

    ድል ለሩስያ ለቻይና ለኢትዮጵያ!!!

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk
    @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk 2 ปีที่แล้ว +22

    ድል ለእናት ሀገር ሩሲያ

  • @kibtes8320
    @kibtes8320 2 ปีที่แล้ว +15

    ፈጣሪ ሆይ የአሜሪካን እና የሸሪኮቿን ግብአተ-መሬት ተሎ አሳየን::

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      amen yarbe ho xebesecene eko

  • @maryammarachwmm3425
    @maryammarachwmm3425 2 ปีที่แล้ว +21

    ፈጣሪ አምላክ የዚህን ዘመን ባቢሎን አሜሪካን ስትወድም አሳየን።

    • @ethio-code6509
      @ethio-code6509 2 ปีที่แล้ว

      🙏🏻ውይ እኛስ ይቅር ይበልሽ

    • @berekettes42
      @berekettes42 2 ปีที่แล้ว +3

      ማስተዋሉን ይስጠን፡ ያንቺ ሃሳብ ነው የባቢሎን ሃሳብ የጥፋት ሃሳብ። እረ ትንሽ እንደ ሰው እናስብ። ምንድ ነው ስሜታዊ መሆን፡
      ኣሜሪካ ያለ ንጹህ ህዝብስ ምን ይሁን። ይህ ሰይጣናዊ ሃሳብ ነው ኣይባልም። እኛ በጦርነት እያለቅን ሌሎችን ይለቁ ማለት ከምን ይቆጠራል ። በሚልዮን የሚቆጠር ሰላም ፈላጊ ኣሜሪካዊና የኛ ህዝብ እዛ የሚኖር ሃበሻ እንዳለ ለማሰብ እንኳን ትንሽ ቆም ኣንልም!? ያሳዝናል

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜሪካን ውስጥ ቤተሰብ የለህም ስንት ኢትዮጵያዊያን እዚያ አንዳለ ወይም አታወቅም ለዚህ ሁሉ ሰላም አምጣልን ማለት ይሻላል

    • @geteyousef1813
      @geteyousef1813 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በህይወት ዘመኔ የአሜሪካንና የአውሮፖን. የእስራኤልን ውድቀት ማየት ነው ምኞቴ. መፀሀፉ ሀያላን ይጠፋሉ ይላል መውደቃቸው አይቀርም ግን.እድሜ ሰቶኝ.ማየት ምኞቴ ነው.

    • @ethio-code6509
      @ethio-code6509 2 ปีที่แล้ว +2

      ፈጣሪን ብታውቅ ሀገር ሙሉ እንዲጠፋ አትመኝም ነበር! ፈጣሪህን ፈልግ!

  • @andualemzewdu2493
    @andualemzewdu2493 2 ปีที่แล้ว +5

    ድል ለሩስያ እና ቻይና

    • @gizanati5474
      @gizanati5474 2 ปีที่แล้ว +3

      Le Ethiopian chimr

  • @Rimass80
    @Rimass80 2 ปีที่แล้ว +3

    ያረቢ አሏህዬ የአለምን ምድር አረጋጋልን ያረብ 😭😭😭😭

  • @huluagergelaye1341
    @huluagergelaye1341 2 ปีที่แล้ว +4

    በቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ አቤቱ እንደ ቸርነትህ እየን!!! አሜን!!!

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዛአብሔር ሰላምን ስጠን

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ከራሺያና ከቻይና ጋር ይሁን ኢትዮን ከአውሬዎች ያዳኑ ቅን ሠራተኛ ናቸው።

  • @blackink9
    @blackink9 2 ปีที่แล้ว +7

    አሁን የምዕራባዊያን መሞቻ ጊዜ እየደረሰ ነው::

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን ከባድ ጊዜ ላይ ነን አምላክ ሆይ በቃ በለን ለቦናቸውን አስገዛ

  • @atarahashenafi7869
    @atarahashenafi7869 2 ปีที่แล้ว +4

    ድል ለሩሲያ! ሞት ለሞዕራባውያን! አሜን!!!

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 2 ปีที่แล้ว +11

    ያረብ ጦርን በቃበለን አንተ ሰላም አምጣልን ከጦርምንም ጥቅም አይገኝ😢

    • @endrismohammed1214
      @endrismohammed1214 2 ปีที่แล้ว

      ወንድ ልጅ ለዚህ ነው የተፈጠርነው ያጋየው አይዞን እሩሲያ

  • @eazawolday9272
    @eazawolday9272 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜንንን ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 2 ปีที่แล้ว +4

    የዚህ ሁሉ በአለማችን ላይ እየሆነ ላለው ችግር መንስኤዋ አሸባሪዋን እና ፀብ ጫሪዋን ተንኮለኛዋን አሜሪካን ብቻ ፈጣሪ ያጥፋልን ያኔ ብቻ ነው አለም ሰላም የምታገኘው ::

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      amrka ko yawe ayhude beywe amerka metetedaderewe be ayhude newe amarka wesexe minorewe megeseti erasu ke ayhude yemiwelde newe

  • @maryamtube3970
    @maryamtube3970 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዬጲያ ♥♥

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk
    @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk 2 ปีที่แล้ว +3

    ያሳዝናል በጣም ሩሲያ ድፓ

  • @Rerfgrjhhyjgthgthhrrd
    @Rerfgrjhhyjgthgthhrrd 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፍቅር ፡ነኝ

  • @btrueeth
    @btrueeth 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ምን ይጠብቅልን ነው። ይዋጣላቸው እና እናያለን።

  • @blackink9
    @blackink9 2 ปีที่แล้ว +6

    የኢትዮጵያ መንግስት መማር ያለበት የሰዉን ልጅ አስገድዶ ወደጦርነት ማስገባት ከተቻለ ወደልማት አስገድዶ ማስገባት እንደሚቻል ነው:: ብዙ መስራት የማይችሉ ወጣቶች በየክልሉ አሉ ስለዚህ እነዚህን ወጣቶች እርሻ ወይም ፋብሪካ ወዳለበት እየወሰዱ ማሰራት ጥሩ ዘዴ ነው::

    • @yh4es
      @yh4es 2 ปีที่แล้ว +1

      ችግሩ እኮ እሺ ብለው ወደ ተመደቡበት ስራ ይሰማራሉ ወይ ነው ምክንያቱም ባብዛኛው ወጣት በመጠጥና በተለያየ ሱስ የተጠመደና በአቋራጭ ገንዘብ የሚያገኝበት ካልሆነ ንቅንቅ አይሉልህም

    • @blackink9
      @blackink9 2 ปีที่แล้ว

      @@yh4es ሁሉም ሰዉ ማወቅ ያለበት በአቋራጭ የተገኘ ገንዘብ በአቋራጭ እንደሚጠፋ ነው:: ገንዘብ ለማግኘት ከመሮጥ የገንዘብ ማግኘኛውን መንገድ ማግኘት ነው ትልቁ ጉዳይ::

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      @@yh4es eko xera gulbete yezewe siqewalelu miwelu

    • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
      @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 ปีที่แล้ว

      አላህዋ ሰላሙን አዉርድልን ማንም ይሁን ማንም አይሙት ይኑሩ ቀናችን ደርሳ አተዉ እስከወሰድከነ ድረስ በሰዉ እጅ አንጥፋ

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ሰላሙን አውርድልን ለአለም ፍፍፍ

  • @zematub
    @zematub 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለ ሩሲያና ቻይና💪

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 2 ปีที่แล้ว +2

    እንግዲህ እኛ ሰማይ ያለውን ብቻ ነው የምንሰማው ሩሲያ አሜሪካ ቻይና ምን አሰቡ ምን አሉ የሚለው አያስጨንቀኝም ጌታ ኢየሱስ የሞተልኝ የንጉስ ልጅ ነኝ የሱን ደም አልፎ የሚነካኝ ምንም ነገር የለም በኔ ህይወት የሚያገባው የሚመለከተው እግዚሐብሄር ብቻ ነው እሱ ካለ አለ አበቃ።ኢየሱስ ጌታ ነው!!!

  • @fanonegn8018
    @fanonegn8018 2 ปีที่แล้ว +7

    ነጭ ቢሞትም በልቷል
    እኛ ነንጅ ደረቅ በልተን የምንሞት
    ወይ ቆጆ ንሮ አልኖርን
    ወይ ከነፍሳችን አልሆን በዘረኝነት ተጠምደን
    ትክክል አደለሁም የፈታ ቤተሰብ
    😁😁🤣🤣🤣

    • @sarahmoho8961
      @sarahmoho8961 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ኢትዪንሰላምያርግልን

    • @ethioteach1814
      @ethioteach1814 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እነሱ ጠግበዋል

    • @kemalmohammed2893
      @kemalmohammed2893 2 ปีที่แล้ว

      Thanks you

    • @Ambassel
      @Ambassel 2 ปีที่แล้ว

      ነጭ በልቶ አይደለም የሚበጠብጠው የህሊናና የነፍስ እረፍት የላቸውም::

    • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
      @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 ปีที่แล้ว

      ማሬዋ ተሳስተሻል ዱንያኮ አትጠገብም ብቻ አላህ ሰላሙን ያዉርድልን ከጦር ይልቅ ፍቅር ቢሰብኩ መናለ

  • @footballreaction7863
    @footballreaction7863 2 ปีที่แล้ว +2

    Ere bro Americam eko yewaza ayedelum

  • @bahirtube6264
    @bahirtube6264 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምንድን ነው ግን ራሺያን የምወዳት ?

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk 5 หลายเดือนก่อน

    ሀበሻ ምንአይነት ጭንቅላት አላቸው አሜሪካ ምዕራቢዋን ሁነው ሩሲያን ሲወጉ በሀሻ ድል ለናት ሀገር ድል ላባት ሀገር ሩሲያ ብለው አሜሪካና ምዕራቢዋንን ያወግዛሉ አሜሪካ ምዕራቢዋን እስራኤል ሁነው የፍሊስጤም ህፃናትን ሲጨፈጭፊ ሴት አዛውንት ሲጨርሱ ድል ላሜሪካ ለስራኤል ይላሉ በምድራችን ዘገምተኛ ህዝብ ሀበሻ ነው ።

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወደይትነዉየሚከደዉ
    ወይዘድር😳😳😳😳😥😥😥😥

  • @yotorstudio
    @yotorstudio 2 ปีที่แล้ว +1

    No more war

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 2 ปีที่แล้ว

    NO MORE!!!NO MORE!!!NO MORE!!!

  • @alemnewterefe8496
    @alemnewterefe8496 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ በናታችሁ download ማድረግ እንድንችል download on አድርጉልን ካልያ አትፖስቱ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ..ይድረስልን

  • @ephremf22
    @ephremf22 2 ปีที่แล้ว

    wow thats crazy...//!!!!!!!

  • @eyakemhilletework3024
    @eyakemhilletework3024 2 ปีที่แล้ว

    የሰው ልጅ የመጨረሻው ደካማ ፍጥረት መሆኑ ነዉ እኔ የሚገባኝ በሚሊዬኖች ሞትን መዝግቦ አስቀምጦ ይሄ በቂ አይደለም ይልቁን የቀረውን ጨርሰን ለእኛም ደግሞ እናስብበት እያሉ ይመስለኛል !!!

  • @endrismohammed1214
    @endrismohammed1214 2 ปีที่แล้ว +1

    ይለይለት

  • @miftaaminu6745
    @miftaaminu6745 2 ปีที่แล้ว +1

    Del le rusia ena le china

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 ปีที่แล้ว +4

    ሱዳን የሀገራችንን መሬት ወሰደች ኤርትራ የሀገራችንን መሬት ወሰደች ሀገራችን እየወደመች ነው ብለህ ዘግብ እስኪ ስንት ባህር ተሻግረህ ታወራለህ እኛ እየተላለቅን

    • @fanonegn8018
      @fanonegn8018 2 ปีที่แล้ว

      ስረው ነው ወድም
      የኛን ሀገር ቢያወራ ነገ እስር ቤት ይግባ ብለህ ነው

    • @buruksu7016
      @buruksu7016 2 ปีที่แล้ว

      @@fanonegn8018 ውይ ረስቼው ይቅርታ ለካ ሀገራችን እውነቱን መናገር በሞት ያስቀጣል አብይ ከብቱ ሀገራችንን አወደማት

    • @ethioteach1814
      @ethioteach1814 2 ปีที่แล้ว

      ልማት ጀምራለች

    • @buruksu7016
      @buruksu7016 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioteach1814 kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk በደንብ እየለማች ነው

    • @endrismohammed1214
      @endrismohammed1214 2 ปีที่แล้ว

      ፈታ ስለ ውጭ እጅ ስለ ኢትዮ የለበትም

  • @abenezerabebe9277
    @abenezerabebe9277 2 ปีที่แล้ว

    Is that real ye russia ye gas dipo gaytual ewnetnetun bedenb btaregagtu melkam nw

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH99 2 ปีที่แล้ว

    ጉድ ነው በሀሳብ አለቅን እኮ ወይ ይለይላቸው በቃ

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว +1

    ህዝቤ ሆይ ይሄ የዘመኑ ፍፅሜ የምጥ ጣር ነው
    ጌታ ክርስቶስ ኢየሱሰን ተቀበሉ ነፍሳችሁን ስጡ ከምድርም ከስማይም ሳትሆኑ አንዳትቀሩ ዘመኑ ክፍ ነው

  • @yotorstudio
    @yotorstudio 2 ปีที่แล้ว

    WW3...LOADING 😭

  • @robelgebremaryan215
    @robelgebremaryan215 2 ปีที่แล้ว

    Wishetam neh

  • @hottea3298
    @hottea3298 2 ปีที่แล้ว

    The lamenting Ethiopia

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 2 ปีที่แล้ว +2

    Gog magog🇷🇺🇨🇳 fight Babylon🇺🇸 dawn babylon 💀

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 2 ปีที่แล้ว

    ጥጋበኛ በለኮሰው እሳት
    ድሃ ተለብልቦ ይሞታል

  • @addis-erp
    @addis-erp 2 ปีที่แล้ว

    April ላይ ነው የራሺያ ዴፓ የጋየው አሁን ነው መረጃው የደረሰህ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      😳😂😂😂😂😂

  • @hottea3298
    @hottea3298 2 ปีที่แล้ว +1

    Crazy crying 😢

  • @yesewzeri1377
    @yesewzeri1377 2 ปีที่แล้ว +2

    ሩሲያ እና ቻይና ከምድረገጽ መጥፋት አለባቸው !!!!!!!!!!!

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      tu yaci erasese newe mixefati yalbeti guta ahya qemal

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 2 ปีที่แล้ว

    Betam teru new mejemerya Americana Engliz matfat alebachew endalneberu bezich alem

  • @endrisademmuhedin2734
    @endrisademmuhedin2734 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለዪክረን

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere 2 ปีที่แล้ว

    ራሺያ የገባችበት ጦርነት 😂😂😂 በራሺያ ከአለም በመገለል እና በራሽያ ታናሽነት ያበቃል አራት ነጥብ 😂😂😂
    ቻዉ የራሺያ ወዳጆች ሀይለኝነት በቅርቡ ያበቃለታል

  • @mwwonji5347
    @mwwonji5347 2 ปีที่แล้ว

    ዜና ስትሰራ ምንጭ ጥቀስ። ተቃጠለ ስላልከው ዲፖ ዜናውን ለመጀመሪያ ከ አንተ ነው የተሰማው ያውም ቃጠሎው ትናንት ማታ ነው ብለሃል ምንጭጭጭ የለም

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      are qoye ko ede adise fedata miyawerawe tu yeha midya westu bezu bager wesxe erasu weseti milqewe

  • @badruareb3738
    @badruareb3738 2 ปีที่แล้ว

    አሜርካ እቅዷ ራሺያን በዩሬን ማዳከም ቻይናን በታይዋን ማዳከም ከዛ እሷ አያልነቷን ይዛ መቀጠል ነው እሄ ደግሞ በአሁን ግዜ ማይታሰብ ነው እሳቱ ለሁሉም ይበቃል ዳር ቁሞ መሞቅ አይቻልም ሰሜን ኮርያም ትንሽ ምክንያት ነው ምትፈልገውም በየቀኑ ሙከራ ምታረገው በባዶ አደለም ጦርነት እና አሜርካን እና ጃፓን ደቡብ ኮርያን ለመምታት እየተቻኮለች ነው በዚው ከቀጠሉ አያሊያን አገሮች መጥፍያቸው ቅርብ ነው።

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      abo yetemare yegedelene uma beykalewe👍👌😍😘

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      awo amerka aylenetan madeladel beca newe mitfelgewe fexari meatun yawerdebati honome yeqemeru seltu esrayel neca amerka ko ageritane mitemerawe yawe eserayel nece

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ፡ባክህ፡ከዚ፡በላይ፡ሊመጣ፡ግፋ፡ቢል፡ሞት፡ነው

  • @weldaygebremeskel1991
    @weldaygebremeskel1991 2 ปีที่แล้ว

    Agere nafeqegni bnmotm ayasaznm
    Kequdus hagerachin meseded rasu hatiyat new

  • @altaheridxb
    @altaheridxb 2 ปีที่แล้ว

    😢ysaznale

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 2 ปีที่แล้ว +1

    ከየት አምጥተህ ጋየ የምትለዉ?

  • @bereketsileshi2525
    @bereketsileshi2525 2 ปีที่แล้ว

    side yize tzgibale wededkim telahim merabawiyan technology ga menderes kebade nw ate nuclear tilale mejemeriya technology atina nuclear yimselahal a mesariya esun bicha nw mitakiw

  • @youtbe749
    @youtbe749 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜሪካን አላህያጥፋት ያረብ

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደው የሃይል ሚዛኑን በፖለቲካ ለመጠቅለል እንጂ ጨክነው ኒዩክሌር የሚተኳኮሱ አይመስለኝም::ራሺያ ዜናውን ከደበቁ አንተ ከየት አመጣሃው???

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว +1

      eko😂😂😂 ere ensu edzi aydefaferume ho menore yefelgalu eserayel eko aleme yewexenal bela newe matenawe ke meferata yetenesa

  • @ЭрмиясГетачу
    @ЭрмиясГетачу 2 ปีที่แล้ว

    That is fact don’t say anything bad about Russia with out any prove okay nothing happens with Russia gas Fata be carful with you say again

  • @berekettes42
    @berekettes42 2 ปีที่แล้ว +1

    ትንቢት ይፈጸም ዘንድ በግድ ይሆናል፡ ነገር ግን የመጨረሻው ገና ኣልደረሰም።
    ኑክሌር የታጠቁ ኣገሮች ወደ ጦርነት ይገባሉ የሚል ግምት የለኝም። ኣጥፍተህ መጥፋት ስለሆነ😢 ከኣለማችን በታጠቀው ብረት ኣንደኛ የምትገኝ ኣሜሪካ መሆንዋን በግምት ማስገባት ኣለብን። እነ ኢንግሊዝና ፈረንሳ ቀላል ኣገራት ኣድርገህ ማሰብ ሞኝነት ነው።

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ቀደዳ
    አሜሪካን ለማሳነስ የቻይናን ቅራቅንቦ ሰማይ አሳከልከው ባላንሲንግ እንኳን መስራት ባትችል አሜሪካ በደረጃ አንደኛ ነች እያልክ ስለቻይና ሃያልነት ስትቀደድ ታዘብንክ ተው እንጅ ብሮ 🤔🫢

  • @wubeshif8356
    @wubeshif8356 2 ปีที่แล้ว

    Mot Le Russia

  • @lovelove5235
    @lovelove5235 2 ปีที่แล้ว

    eski sel amarica demo awera

  • @wandimuayana5188
    @wandimuayana5188 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነው አንተ ወረኛ ሁሌ ጦርነት እንዲመጣ ትመኛለህ. ካለጦርነት ሌላ የምያበላህ ሥራ አጣህ ማለት ነው. የጦርነቱ የመጀመርያ ገፈት ቀማሽ ብትሆንስ.? ነው ወይስ ቡንካ ሸምተሃል.? ግን ትዝብት ነው.

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      eko ere zebeyewe seqebaxer newe mirabuyanu lezi aydaresume min mone argacewe eda esu

  • @C.pharm-tube
    @C.pharm-tube 2 ปีที่แล้ว +1

    God Blessed USA 🇺🇸 🙏🙏🙏

  • @sm4670
    @sm4670 2 ปีที่แล้ว

    አንድ ነገር ሁሌም ግራ ይገባኛል ድጋፍ ምፈልጉት ከአሜሪካ ነውእንድትጠፋ ምትፈልጉ ት አሜሪካ ነው america ሁሌም በጀት ድጋፍ ለኢትዮጵያ ነው??? I don't know is there anyone you can explain me I always confused what are you guys talking about

    • @peaceforethiopia3991
      @peaceforethiopia3991 2 ปีที่แล้ว

      Tadya ablto lemigelh dgaf yasfelgalde? Lk neh tiredanalech gn kaltazezn tigerfenalech gebah? Besetechih lk memeles alebh beteley ke asieyemimetutn atwedim america

  • @wulchafogebre5356
    @wulchafogebre5356 2 ปีที่แล้ว

    ሩስያ ተስፋፊና ወራሪ አገር ናት: የኡክራይንን ግዛት ወራ በህዝብ እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰች ነው

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      dege argece ensu ade qaqa bahel alacewe aci yemen beti nese seqexele agerta ayhudoce nacewe gebetewe menore yegemeruti honme yukerane ye erusiya gezati nate alqe ade hager nacewe yebetatenecacewe amerka nati erusiya xeru argalece zegocane eysebesebece newe alqe mertan ceme ayhudoce gene buda aydelu eza gebetewe menor gemeru sea gemeru fexari yaxfacewe

  • @Muslimuhamza
    @Muslimuhamza 2 ปีที่แล้ว +1

    ሟርተኛ

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉሸታም አሁን ምን ልታገኝ ነዉ ስኤን ኤን ያላለዉን የሚታወራዉ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      yeha midya weste newe miyawerawe gazu ko balefewe anesetenawe newe yefendawe gena xorentu sigemer esu yemote yawexale tu

  • @danielyishak3233
    @danielyishak3233 2 ปีที่แล้ว +1

    ሞርተነኛ

  • @kibromberhane7711
    @kibromberhane7711 2 ปีที่แล้ว

    turki abal aydelechim

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 2 ปีที่แล้ว

      bele nece ye neto abale nece

  • @niguseroba8863
    @niguseroba8863 2 ปีที่แล้ว

    America timeta Please Russian

  • @haregkitaw865
    @haregkitaw865 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለሩስያ ለቻይና ለኢትዮጵያ!!!

  • @haregkitaw865
    @haregkitaw865 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዬጲያ ♥♥