@Mengistu Tilahun Well said! See, Jawar has exchangeable Countries! When he gets bored in USA, he comes to ETHIOPIA and vice versa! He plays havoc on us poor ETHIOPIANS! Only God will repay him!
Our time is very complex & severe which needs intelligent and rational mind, judgement, deep analysis, unbiased & logical decisions on all issues of every day life ,small or big for all of Ethiopians more than ever. Ethiopia, to my understanding has taken up a very rare& peculiar opportunity which can be equated with golden gates under the survey ant,creative,energetic Oromo originated Abichu & his team -mate leadership in its history of ups & downs be it 3000 years or as some put in 100s years time. The point is, this huge African nation of more than 100 million population has opted for centuries to have good governance,peace,democracy& development in a sustainable and equitable way across all its regions in vain up until the current pragmatic change oriented Oromo based Abichu government comes to power. Surprisingly enough,at the beginning Abichu and his team were received overwhelming support across the board both at home and abroad almost by all Ethiopians but few hidden agenda mongering radical groups( left and right),remnants of the former government, external rivals that always work against genuine & sustainable development of Ethiopia, big and small powers. For the first time, this country undertaken free and fair election in a democratic manner. The economy that has taken backrolling & negative move restarted locomotive move forward, internal rifts unleashed by remnants of power lost forces across the country, economic sabotage, blockades & every this and that disruptive& misleading activities including face book blind-&hateful campaigns all couldn't stop the strong mass-based Abichu ( a survey ant & devoted) leadership move a head. It will continue moving a head as long as it keeps to its vision, promise, mass-base and realizing experience of changing challenges into opportunities up until this nation will be changed in to the heaven on our planet to all its population with full support of the almighty Allah/God.
ጀዋር ምነው እደዚህ ተቀለቀለ
ጀዋርን የትኛውም አማራ አይሰማውም
እኛ አማሮች መስማት የምንፈልገው የኛውን ዘመነ ካሴን ነው
Yes
አዉቆ ነው ይሄ ሾካካ
ዋው እንዴት ደስ እንዳለኝ አማራየ ንቃልኝ የራሳችን ስዎችን ነው ማበረታታት ማገዝ ጃዋር እኮ አማራውን ውዱ ሳይህን ለልጣን እንዲያበቃው ነው አማራ አማራ የሚለው የለም አማራ የሚታገለው ለስልጣን ነው ይህ ነገር ገብቱችውል እነጃዋር ለዛ ነው
ዘመነ ካሴ መንግስት ማስወገድ አለበት
አማራ ንቃ የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ ነው ይላል ያገሬ ሰው ሲተርት የምን ጠጋጠጋ ነው ጁሀር እራሱ ኦነግ ነው እሱ በሚይዘው ባንድራ ነው እኮ የወለጋን አማራ እሚያስጨፈጭፈው
አማራዬ ጠላትህ ብዛቱ ኢትዮጵያ ምንጊዜም ሉአላዊ ሀገር ናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🙏🌷🌹💚💛💖
አላህ የአማራን ጠላት አተው እሰርልን 🤲እማማ ኢትዮጵያ አስብልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን 👋👋👋
Medahinialem siaziAbiy fetaw.
እንኩዋን አማራ እኛ ንቅንቅ የለም ካገሬ ኢትዮጵያ አምላኬ የሰጠኝ ርስት 💚💛❤💪
ግርማ ጀለታ እውነተኛ ነው
ጃዋር እሰሰት ነው
አይታመንም 💚💛❤️
ጃዋር ፖለቲከኛ አይደለም
በትክክል እሱም ያብይ ዘር ነው ቢበልጥ እጅ አያስም
Like
አላህ ሆይ የአማራን ጠላት አንተ ያዝልን ኢትዮጰያን አስባት
አሚን እህቴዋ😭😭😭😭
አሜን 😭😭🤲🤲☝️☝️☝️☝️
@@እኛናእኛ በዱአ አንረሳሳ በያለንበት
Aminn
አሜን
የአማራ ህዝብ ዘመኔ ካሴን ስማ ሌላ አማራጭ የለክም. Don't give up አማራዬዬ ሁሌ የዋህነት ይቅር እንደሌላው ብልጥ ሁኑ💚💛❤
buda
@@girmareta2889 😉
@@girmareta2889 ደምሪኝውዴዋበፈጣሪ
@@mesielfyetube149 ደምሪኝውዴዋበፈጣሪ
@@fatumawase እሺ
የአማራና የኢትዮን ሰላም የሚነፍግ አሏህ ያንሳልን 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen 🙏🏿❤
አሜን 🤲🤲🤲
Ameen Yehulunm 89 biheroch selam minefig Allah yatifaw!!!
አሚይን ያረብ
አሜን😭😭😭
የጀዋርን ነገር እግዚአብሔር ብቻ ነው ሚያውቀው!!! ለዚህ ሁሉ እልቂት ጀዋር ዋናው ተዋናኝ ነው!!! በጣም እየተወነ ነው!!!!
@Mengistu Tilahun
Well said! See, Jawar has exchangeable Countries! When he gets bored in USA, he comes to ETHIOPIA and vice versa! He plays havoc on us poor ETHIOPIANS! Only God will repay him!
Exactly 💯!!
@@CHRIST-Anchord ደምሪኝውዴዋ
@@SamyL-b8n ደምሪኝውዴዋ
ጄዋርን እኔም አላምነዉ እዉነትም እስስት
ኦርጅናል እስስት
ጁሃር ሙሃመድ የብዙ ንፁሃን ደም በእጁ አለ!
Absolutely 💯 💯 right
በጣም😭😭😭💔
.እደናተአረመኔየለም,ጎደረ,ጎጃም,ላይ,ያሉ,ሙሰሊሞቺን, ማነዉ,የሚጨፈጪፈዉ,መሰጂዲየሚያቃጥለዉ,ማነዉ, በወለጋም, የሚጨፈጪፊት,ሙሰሊሙነዉ, ጁሀረን,የምትቃወሙት,ሙሰሊምሰለሆነብቻነዉአለቀ, ሰሙ,ከበደ ዘለቀ, ፈለጠ, በላቸዉ, ቢሆን,ትገዲፊትነበረ,
ስለ አምሐራ ልፍለፋ አበዛህ 😢
የንፁሃን ደም አሁንም ያስቀባጥርሃል ገና ምን አይተህ 😢☝🏼️☝🏼️🤲🏿
አሠከረውኮ የንፁሀንደም መለፍለፍ አበዛ አሥመሣይ
ጅዋር እኮ የአብይን ቦታ ይፈልገዋል ገና ሁለቱም መለፍለፍ ብቻ ሳይሆን ያብዳሉ የሰው ደም ይደፋቸዋል
Jawweekoo 💯 ❤💚❤
አላህየ የአማራን ጠላቶች አተ ያዝልኝ ።!!!🙏🙏🙏🙏🙏
አንሰማም አማሮች ፋኖ💪💪💪💪
አው መስሚያችን ጥጥ ነው
አማሃራ ጀግና🐅🐅🐅🐅🐅😘 ስለሆነ ፈርተው ነው ሽንታሞች😒😒 አማራ ደሜነው💚💛❤💋💋💋💋💋💋💪💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅
Kkkkkkkkk dnkem jegna kkkkk eyemotachu jegna fesam endezi eyalachu tetsenanu
😁🐶
@@andualem5598 ህፃናት እርጉዞችንና አቅመ ደካሞችን ጨምሮ መንግሥት በሚደግፈው ፅንፈኛ ቡድን ያለ እርህራሄ የተጨፈጨፉትን ነው የምትለው?? እስቲ አጎትህን የአማራ ልዩ ሀይልና ፋኖ ወደ ቦታው እንዲሄድ ፍቀድ በለው...ከዛ ውጤቱን አብረን የምናየው ይሆናል
በጣም
@@andualem5598 ጀግናከሆናችሁ በፊትለፊት መግጠም ጥቦች
ያረቢ የሐገራችንን ሠላም አላህ ያብዛልን ❤️💚💛
ወደዳችሁም ጠላችሁም ድሉ የአማራ ህዝብ ነዉ ከእግዚአብሔር ጋር 🙏🙏 አበቃ
ኢትዮጵያ ኑሪ ዘላለም በስደት ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን
ኢትዮጵያ ትወደም
ሀገርተውደም🤗
@@teninetwuletaw7228 ደምሪኝውዴዋ
@@genetiyoutubeabartatu3018 ደምሪኝውዴዋ
ጀዋር እስስት ነው መቼም አይታመንም።
የአማራን ጠላት ፈጣሪ ያጥፋው
Amin
ጁሀር ፀረ አማራ ነው
ምንም፣የሚያስጠላ፣ነገር፣አልተናገረም።ጀዋር
@@amiramouhamad6226he said" Oromo first " it is a fascist statement.
Yes
ለግል ጥቅማቸው ሲሉ ዘርን ከዘር ጎሳን ከጎሳ የሚያባሉትን ፈጣሪ ይንቀልልን ጀዋርን ጨምሮ
አሚን
ምነው አፄዎች ከመቃብር ተነስተው መጅሊስና አራት ኪሎ ገብተው ካላስተዳደሩ አላቹ ምድረ ደንቆሮ
@@abubekertemam9560 isti nigarachuw bro le dankorochu
@@tediadugna99581 ምን እነዚ ዱዳ ውጠዋል እኮ ለነገሩ ይጋታሉ እንዲገባቸው
@@abubekertemam9560 ከበቡሽ
ምቀኛሺን እግዚእብሄር ያጥፋልሺ ለስላሳው እምየ ሀገሪ ኢትዩጵያ
Jawar is an amazing politician
Etho 360 ያ ኢትዮጵያ ጣላት ናው
thanks for sharing information feta
ከመቼ ጀምሮ ነው ጀውሀር የአማራ ተቆርቋሪ ወዳጅ የሆነው. ?
አማራ ሆይ ሰው ማመን ቀብሮ ነው
ትክክል ጠቅላይ ሚኒስቴር መሆን ፍልጉ ይሆናል
ስንቱን ዘበዘበ ጀዋር አታሎ መንግስት ለመሆን የአማራ ህዝብ
@@sofiayeslamane6768 አይገረምም እሱም በተራው ኢትዮጵያ ሱሴ ብሉ አማራን ሊያታልልና ደጋፍ ለማግኘት ሃሃ ላሽ ብል ብሉት እኛ ታግልን የራሳችን ልጆች አራት ኪሎ እናስገባለን መሪ እናደርጋችዋለን በቃን ማንንም እየተሽከመን ቤተመንግስት ማድርስ
ለመብላት ነዋ ሴጣኑ አብይ እንደመር ብሎ አማራን አሰጨርሰ ይህም እደዚህ ሊያርግ አማራዬ ነቅቷል አሁን ማንእደሚገለን አወቅን በቃን
እኔ የምልህ ጀዋር መሀመድ አንተ እራስህ ዝም ብትል ኢትዮጵያ አንድ እረፍት ታገኝ ነበር የግብፅ ተላላኪ እስካሁን ድረስ አንድም ቀን እንኳ ንግግርህ ከልቤ ገብቶ አያዉቅም
Exactly 💯 right
😃😂😂😂😂
እዉነትለመናገር ይህሜደያ ከሁሉምየተሻለሜደያነዉ እስካሁንም ካማራጎንነዉ ሰአድ ካማራግንሆነማለትደሞ ከወነትጎንነዉማለትነዉ
ጄዌ ጨልሎል የንፁሀኑ ደም ፈርዶል
በጣም😭
አሪፍ አተያየ ነዉ በርቱ።
በሽታ ለዛዉም ነቀርሳ! አማራ አእምሮዉ ጤነኛ ነዉ! ከእንግዲህ ወዲህ ከእነዚህ ሰዎች መራራ የማይበላ ፍሬ እንጂ፣ የሚቀመስም አይደለም! እነዚህ በሽተኞች ዉርጋጦች ናቸዉ!
የጁሀር በሽታ መነቀያዉ አሁን ካሉት በከፋ ዉስብስብ ነዉ! ሰላም ከነሳ በቂዉ ይመስለኛል ! እግዚአብሔር እንደፈቀደ ያድርግ።
Thanks Thanks
አንተ ጭራቅ ለዚህ ሁሉ መዘዝ የቀቃችሁት እናንተ አደላችሁም!!!አይዞህ የተመዘዘው የእግዚአብሔር ሴፍ እናንተንአፈር ሳያስልስ ወደ ሰገባው አይመለስም እመነኝ በቅርብ አፈር ትልሳላችሁ!!!
ኑሮዘድሮ አማር☝☝☝አላህ ይፍረድ. ያረብ
ጀዋር 💪💪💪💪💪💪💪
ወጣም ወረደም ከዚ በሆላ የአብይን ተላላኪ ሁሉንም አላምንም ለምን አማራ አይሆንም ኢትዮጵያ እያለ ነው አብይም ያስጨፈጨፈን እግዚአብሔር ብቻ ነው በቃሉ የሚገኘው አለቀ::
ቀባጣሪ አብይ ባይኖር ኢትዮጲያ የምትባል ሀገር ከካርታ ላይ ትጠፋ ነበር አብይን የሚጠሉት ሀያላን የግብፅ ተላላኪዎችና ባንዳ የወያኔ ተላላኪዎች ናቸው ምክንያቱ ደግሞ በአሁኑ ሰአት ብቸኛ የኢትዮጲያን አንድነት ጠብቆ ማቆየት የሚችል መሪ ስለሆነ !!
ኦሮሞኮ,ክብትናቸውየነሱን,ወሬአትገረን,ቅኝስላልተገዛን,ለዛነው,እድሜ,ለአማራ,ባለስልጣን,ነጻሀገር,ስለሰጡን,💪💪💪💪
እና ኤርትራዊን ኣገራሽን ስላም ኣለን ።አትዩፕያ ስው መግደል ምን ኣለ ።ምን ኣለህ መጋዳደል ኣንፍልግን
ኣምልክ አትዮፕያ ሰላም የለን ስላም ለአትዮፕያ ይመናሎ ❤🇪🇷🙏
ምርጥ ማብራሪያ ቀጥልበት👍👍👍
ጀዋር ገንዘብ መሠብሰብ ከጀመረ ስንት ወር አለፈ?
Good question!!
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ ጀዋርን ከራሱ ማራቅ ያስፈልጋል።
ፈታ ዴይሊ ነፍሳችን ነሽ እባክሽ ፈታ ይኸንን እንደማር የሚጥም እንደ ክታብ በአንገት የሚታሰር ፍሰቱ ልብ የሚያሞቅ ጽሁፍ ያረበልንን ግረማ ጃለታንና ድምጹ የማይ ጠገበውን አንባቢ ከልብ ከልብ አመስግኑልኝ
አመሰግነለሁ
♥♥♥
እግዲህ አማራን መሸወ ዲአይ ቻልም አማራአማራነው አብይ አማራጋርለተጣለው ፋኖን ትጥቅይፍታሲልነው ዘሜን እገላለሁሲልነው ልግእደነአባቸው የአማራን አለይታለማጥፋት ዘመነን እኛአማራወች አብይንጠልተነዋን ዘሜን ወዲነዋን ዘመነ ለአማራ አይናችነው ዋስችነው ኩራታችንነው መካታችንነው ዘሜ አላህይጠይቅልን ዘሜን ከአውሬውአብይ ይጠብቅልን ዘሜን
ጁሀር አንበሳ ስለመገንጠል ያህ አስተሳሰብ ለእኔ አርክቶኛል አሁንም ግን በትክክልና በእርግጠኝነትም ለኦሮሞም ለአማራም ለትግራዮም ለሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች የሚበጀዉ በአንድነት በመተባበር በሰከነና በዲሞክራሲ መንፈስ በመተዛዘን ተከባብረን ኢትዮጵያን ሰላሟን አስከብረን ብንኖር ይበጀናል ስለሆነም ጁሀር አሁን ባለዉ መልካሞ አመለካከቱ ደጋፈዉ ነኝ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እግዚያብሄር ይባርክ አሜን ፣፣
Our time is very complex & severe which needs intelligent and rational mind, judgement, deep analysis, unbiased & logical decisions on all issues of every day life ,small or big for all of Ethiopians more than ever. Ethiopia, to my understanding has taken up a very rare& peculiar opportunity which can be equated with golden gates under the survey ant,creative,energetic Oromo originated Abichu & his team -mate leadership in its history of ups & downs be it 3000 years or as some put in 100s years time. The point is, this huge African nation of more than 100 million population has opted for centuries to have good governance,peace,democracy& development in a sustainable and equitable way across all its regions in vain up until the current pragmatic change oriented Oromo based Abichu government comes to power. Surprisingly enough,at the beginning Abichu and his team were received overwhelming support across the board both at home and abroad almost by all Ethiopians but few hidden agenda mongering radical groups( left and right),remnants of the former government, external rivals that always work against genuine & sustainable development of Ethiopia, big and small powers. For the first time, this country undertaken free and fair election in a democratic manner. The economy that has taken backrolling & negative move restarted locomotive move forward, internal rifts unleashed by remnants of power lost forces across the country, economic sabotage, blockades & every this and that disruptive& misleading activities including face book blind-&hateful campaigns all couldn't stop the strong mass-based Abichu ( a survey ant & devoted) leadership move a head. It will continue moving a head as long as it keeps to its vision, promise, mass-base and realizing experience of changing challenges into opportunities up until this nation will be changed in to the heaven on our planet to all its population with full support of the almighty Allah/God.
ጀዋርን ማመን እንኩአን.........
ጀሀር፣፣፣፣ኢቦላ
የአገርነቀርሳ
አይተናል ጀዋርን እስከምን እንደሚያስብ😂😂😂😂😂 ቀጣዩ ጠ/ሚ ለመሆን ነው👍👍👍 ኢትዮጵያን እንደዚ ውጥንቅጥ ካስገቧት አንዱ እሱ ነው። የብሔራዊ ፈተናን በመበተን እስከምን እንደሚያስብ እናውቃለን 🤨🤨🤨🤨 ንፍጥ ከብት
ትክክል ጁሀር ማለት እስስት ነው!!
በትክክል ገልፀህዋል
እውነት ነው ጁዋር እስስት ነው 🐍🐉
ይሄ ዳግማዊ ግራኝ ኢትዮጵያ ጠላቶቿን ማራቅ ታውቅበታለች ኢትዮጵያዬ ለዘለዓለም ኑሪ
Jezba
የጃዋር ፍላጎት በግልፅ እንደሚያሳየው ጥልቅ የስልጣን ረሃብ እንዳለበት ያሳያል። ግን አያገኛትም።
ተጠቀቋቸው ሁላቸውንም ማመን እያስፈልግም
Jewar ena tektayochu yiwdemu Ethiopia tlemlim💚💛❤ ✊✊
ጀዌ ቀዌ የአማራን እና የኤርትራን ጦስ
ይቺ እዩኝ ኢዩኝ ጀዋር የመጨረሻ ቀንደኛ የኢትዮጵያ እና አማራን አይወድማ
ጀወይን ማመን እሳት መጨበጥ ነው ጀዋይም አብይም ጀበሉው ጃል መሮም ለአማራ ህዝብ አንድ ናቸው መቼም አይተኙለትም የጃል መሮን ባንዲራ እያመለከ አንዴት ነው ሰለ ሰላም የሚሰብከው
እናንተ እብዶች እናንተ የዘራችሁት ዘር አፈራ ምስኪኑ ሕዝብ እያስፈጃችሁ ነው እንኩዋን ደስ አላችሁ 😭😭😭😭😭😢
Well Narrated about jawar!Your insight is great.thanks girma jaleta.
ጆሀራ እና ጀጀከያ አንደ አይነት ናቸው አጨበረባሪ
ጃዋር ነው ጠለታችን
ያረቢ
ጀዋር ኦሮሞ firs ወደ ኢትዮጵያ ሸም ነው በፍፁም አላምንም
Jawar is hero. He is ethiopian king 🤴
He never said ethiopia,,,juwar recsit ,,
እረ ሰው በላ ገዳይ ድራማችሁን አቁም ጅዋር የኢትዮጵያ ጠላት ካንሰር ነው
Esistoch.
😏👃👃
ጅዋር መሀመድ እንደ እባብ መርዝ እየርጨ የኢትዮጵያ ሰላሟን ነሳት።
Jowar heroes
በትክክል ግርማ ደዋር ከጀርባዉ ሚስጥራዊ ሴርኛ ነዉ
ጅሀር ማለት በነፍሰበት የሚነፍስ ሰው ነው. የሰውልክየለለው. አውሬነው
Exactly 💯 right
100%አውሬ ነው
ጀዋር ሼኔን ቼ በለው እያለ ጦርነት ይቁም ማለት ምን ማለት ነው?
ሼኔዎቹ መግደል ይችላሉ ነገር ግን መንግሥት ህዝብን መታደግ አይችልም ማለቱ ነው?
በጣም
Esun atmenut sijemr esist new
Yanchi yeshalal
@@mahletsahle1009 በጣም በተለይ የአማራ ልጆች አንድም አናንም መዘብዘብ ከጀመረኮ ቆየ ግን መስሚያችን ጥጥ ነው አብይ ስላሳ ጊዜ እትዮጵያ እትዮጵያ ሲል እውነት መስሎን ዛሬ ዘራችንን እያጠፋ ነው
Exactly 💯 right!
ጀዋር ጀግና ነው እንደነ እስክንድር ቅዘናም አደለም እውነት እውነቱን ነዉ ሚናገረው
አቤት እግዞ! ታሪክ እንዲህ ይከተባል!
ሰላም ፈታየ ግርማ ጃለታ ይመችህ እውነቱን አፍረጠረጠው
ግርማትክክልነዉ
የአማራ ህዝብ መስሚያችን ጥጥ ነዉ 😡😡ምድረ አራጂ አሳራጂ ሁሉ መአቱን ከላይ ያዉርድባችሁ አረመኔዎች ቲሽ 😏😏😏
አየ ጆሀር ቀልድ ነዉ የምትናገረዉ ።በነጆሀር ሰላም ይመጣል ማለት ህልም ኡነት ይሆናል ማለት ነዉ።ጆሀር የሚናገረዉ አንድ የሚቋጥር ነገር የልዉም።
what a detailed analysis! I like It!!
ሠላም ላአማራ
Jawar the only way to save Ethiopia!!
ጆዋር ነፍሰገዳይ ካርታህ የታል ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
Stop side stop side one Ethiopia 🇬🇭❤️💛💚
ጀዋርን ያመነ ጉም የጨበጠ።
ታምር ነው አምላክ ብቻ ኢህን ምስኪን ህዝብ ይጠብቅ
ጁሃዋረ ሁላችሁንም ያበልጣችሆል
እውነቱን ነው እንደ አማራ በምድር ላይ ክፉ የለም ጀዋር ጀግናችን አማራ isis ን ያስናቀ አረመኔ ህዝብ
እውነት ነው ጁሀር ሚባል እባብ ነው መታመን የለበትም አስመሳይ ሰው ነው
ጁሀር ! በቅርብ የእውነት አምላክ ይፈርድበታል ፣ በጣም አዝናለሁ ቢታሰር ይሻለው ነበር በቅርብ ህይወቱን ያጣል።
😃😂😂😂😂😂😂😂
ታሰረምተፈታም ለሡሁለቱምአድነዉ ፈጣሪያሳልንጂ
የጀዋርን መግለጫ መስማት ያቅለሸልሸኛል አጭ እሚከፋፍለን አላጣንም ፋኖ የህዝብ ልጅነዉ
ድንቅ አቀራረብ የአማራን ጠላት ከምድረ ገፅ አጥፍዉ
በአውነት አሁን ጁሃርን ታምናላቺሁ ዋናው የዚህ ሁሉ አልቂት ተባባሪ መስሎኝ... አንዱ መስሎኝ
እዳው የማይሆን ነገር አታውሩ እሽ በቃ ነገ ሌላ ቀን ነው እሽ🙏 ጀዋር ጀዋር በቃ ይህን ሰውየ አታውሱት እለፉት እሱ ለስልጣኑ ብሎ አሁን ይዘላዘላል እዴ ማነው እሱ አዋቂ ነው ያለው እእእ መሸም ነጋም አማራ አማራ እዴ ለምን አትተውነም እእእ ጀዋር ከሚመራት ኢትዮጵያን አለም ብትፈርስ ይሻላል። አይ ፖለቲካ🥺 ፖለቲካ ብሎ ያመጣውን እስከነ ቤተሰቡ ይፍለስ🙏😥
እንደ እስስት የሚቀያየር ገዳይ
ጁሀር ሁሌም ከፍ በል
Kkkkkkkkk wedet??
በለዉ የቁምእሬሳኮነዉ
ጁሀር ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ሀገር አይደለችም አለ አፉን ሲከፍት ዝም ስለተባለ ነው ባንዳ የኢትዮጵያን ልክ አያውቅም ቢያውቅም አይጠነቀቅም
Absolutely 💯 right!
It’s true though ሱዳንሀገራችንን ወራ ህዝብ በየሞታው እየተጨፈጨፈ ልአላዊ ነች ብለህ ታስባለህ? በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ የተዋረድንበት ዘመን የለም እኮ
@@Mimi-ex4si የማናልፈው ነገር የለም ምን ግዜም አሸናፊ ነን ሱዳን የምትቀበርበትን መሬት ነው የያዘችው የግዜ ጉዳይ ነው በውስጥም በውጭም የተቀናጀ የታቀደ ጥቃት ነው የተሰነዘረብን ጉዳዩ ሁላችንንም ይመለከታል ማንን ነው የምትወቅሽው ወቃሽና አልቃሽ አያስፈልገንም ጀግና ታጋይ ነው የምንፈልገው።
@@kemekem1366 እዎ ልክ ነህ ይሄንን ለህዝብ ያልተመቸ አዋራጅ መሪ ማስወገድ ብቻ ነው የምንችለው
ጃዋርን ማስማት ይጠቅማል ጃዋርን ማዳማጥ ይጠቅማል
ሂጂና ስሚው እኛ ስራም አላጣን
💚💛❤መገንጠል፣ለዶሮ፣ብቻነው፣የሚጠቅማት፣ምክንያቱም፣ተከፋፍለን፣እንድበላት፣ማለትነው😂😂😂
ኦፌኮ አደገኛ የማፊያ ቡድን ነው የት እንደተመረቁ ፈጣሪ ይወቅ ተምረናል ብለው የእብድ ስራ ሲሰሩ ይውላል
ጀዌ ይናገር ወላሂ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን
Wake up! Unless you are the same crazy as your uncle 😜
ጭራሽ ወላሂ እረጂም እርሜ አላህያሳልን እነዚህንየስልጣንተጠሞች
ወላሂ አላለም ቦርኮ አዋሎ ገደል ይጣልክ😤😤😤
@@ፋፊነኝከወደወሎ እና ለምን አፄዎችን ከመቃብር አስነስታቹ መጅሊስና አራት ኪሎ አስገብታቹ አይመሩንም ኢሄ ከንቱ ልፋታቹን አቁሙ ወደሆላ ወደአፄዎች ሳይሆን ወደፊት አስቡ
@@abubekertemam9560 በመጀመሪያ ወላሂላልከዉ እያጠራጠረኚነዉ ኡነት ሀይማኖታለህ የሞተን እሚያነሰዋአላህብቻነዉ እደሚያነሳ እማቀዉ እዳተ በፖለቲካ የታጨኩአደለሁም ከቤሄርየፀዳሁነኝ እገሌ ማሌ አልልም ክቡሩየሰዉልጂአይሙትነዉ ያልኩት አጴምሆነ መጂልስ ለኔአይገባኝም ለነ ገሩ የስልጣንተጠሚእደሆክ ፁሁፍህይናገራል ቅድሚያለሰዉልጂ ክብርሰጥ በዘረኝነት ተተብትበሀል
አንተ ብቻ ዘግብ ድምጽህ አይጠገብም 👌
ሀገራችንኳስመጫዋቻሆነች