አዲስ የከቨር ዝማሬ ቪዲዮ ክሊፕ (2013 ዓ.ም) | New Cover Song Video Clip (2021 G.C)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 169

  • @መሲዩቱብmesiyoutube
    @መሲዩቱብmesiyoutube 2 ปีที่แล้ว +61

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ካቶሊኮች በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፀር ቀለም አትለዩም ሁሌ ፀጥ ያለ ምስጋና ፡🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @fikiertfikiertbizain7104
      @fikiertfikiertbizain7104 2 ปีที่แล้ว +3

      እናመሠግናለን ዉዴ

    • @Truegay1
      @Truegay1 4 หลายเดือนก่อน +1

      ድንቅ መልስ! ይሄ ቅዱስ መጽሐፍን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው አስተያየት ነው

  • @fultoneth9869
    @fultoneth9869 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ስራ 🎉 ካቶሊክ 2000 አመት አንድ አካል የክርስቶስ ሙሽራ ❤

  • @shaldhaheri9001
    @shaldhaheri9001 28 วันที่ผ่านมา

    Amen
    Amen
    Amen
    Tabarku❤❤❤❤

  • @DarikBirhane
    @DarikBirhane ปีที่แล้ว +2

    በጣም ከወደድኳቸው መዝሙር ዋናው ነው።ተባረኩ፣ካቶሊክ ለዘላለም የተባረከች ትሁን።አሜን

  • @robelhailegaw2938
    @robelhailegaw2938 2 ปีที่แล้ว +16

    ውድ መዘምራን እጅግ አስደሳች መዝሙር ነው ግን አንድ ማለት የምፈልገው ነገር "እባካችሁ ብዙ የመዝሙር ክሊፕ ላይ ሴት እህቶቻችን ፀጉራቸውን ሳይሸፍኑ ሲዘምሩ አያለው ይህ ቀላል ድርጊት ይመስለናል ግን የመፅሐፍ ቅዱሳችን ትዕዛዝ እንደሆነ ታውቃላቹ
    "ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትፀልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች" 1ኛ ቆሮ:12:5
    እናም ውድ ካቶሊካዊያን እህቶቼ መዝሙር ስትሰሩ ይህን ብታስተካክሉ መልካም ነው እላለው በተረፈ ግን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @sharonfekadu3596
    @sharonfekadu3596 3 ปีที่แล้ว +19

    ብቆጥረው ብዙ ነው
    አምላኬ ለኔ ያደረገው
    አይሆንም የዋዛ እንዲሁ በቀላል የማልፈው
    እስትንፋሴ እስካለ በህይወቴ ሁሌ አዜመዋለው
    እግዚአብሄር መልካም ነው
    እያልኩኝ እመሰክራለው❤️❤️❤️❤️
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
    ልብን በደስታ የሚሞላ ዝማሬ ነው
    እግዚአብሔር ይመስገን🥰😊

  • @redugela4161
    @redugela4161 2 ปีที่แล้ว +5

    Esti asegebugn weyii aseknachugn bemariyam tebarekulgn❤❤ወንጂ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ኳዬር አገልጋይ ነኝ ❤❤🙏

  • @aklile7691
    @aklile7691 2 ปีที่แล้ว +3

    እርግት፣ ስክን ያለ፣ ልብ ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ የመዝሙር አምልኮ ነው። ተባረኩ፣ በርቱ።

  • @yabitube224
    @yabitube224 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ምርጥ ስራ ነው እንዲ ለየት ያለ ስራ እንጠብቃለን ተባረኩለን

  • @eyoblukas4982
    @eyoblukas4982 3 ปีที่แล้ว +8

    OMG Yemgerm sera nw geta yebarkachu betley ፈልገ betam wedjewalew

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን 🙌🙌 ካቶሊኮች ስወዳችው ሁለ ነው መዝሙራችን የምዳምጠው ጌታ ኢየሱሰ ፀጋ ያብዛላችው 😍😍 ማስተዋል ነኝ ከprotestant 😍😍

  • @abrahamenku6142
    @abrahamenku6142 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow Wowwwwwwww lemenager kalat yansegnal ejig batam korahubach1111111gna nachu !!!! abro adegoche bemehonachuh yebelete des bilognal bartu gena bizu yalwota gulbet endalachu aminalew ..... Lamitawukugni Abraham Yemonika Lij negn....geta abzito yibarikachu....hulem salselech yemadamitew yemisgana mezmur naw ,,,,, andinetachu wubet naw yifekal lik ende maleda jamber................................................................

  • @assefateka6976
    @assefateka6976 3 ปีที่แล้ว +19

    በእውነት ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ጌታ አገልግሎታችሁን አብዝቶ ይባርክ፡፡ የቤተክርስቲያናችን የመዝሙር ዕድገት አንድ እርምጃ ወደፊት ያሻገረ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝ፡፡ተባረኩልኝ

  • @bettytube7512
    @bettytube7512 3 ปีที่แล้ว +11

    Tebarekulegne

  • @Mar369garet
    @Mar369garet 3 ปีที่แล้ว +26

    ደጋግሜ እየሰማሁት ነው።

  • @tarozewdnesh3367
    @tarozewdnesh3367 3 ปีที่แล้ว +8

    በስራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ ፣ በርቱ፤ ጥሩ ስራ ነዉ።

  • @pelipelo1171
    @pelipelo1171 3 ปีที่แล้ว +9

    ብቆጥረው ብዙ ነው ኣምላኬ ለኔ ያደረግከው
    ኣይሆንም የዋዛ እንድሁ በቀላል የማልፈው
    እስትንፋሴ አስካለ በህይወቴ ሁሌ ኣዘመው ኣለው
    እግዛብሄር መልካም ነው አያልኩ ኣመሰግናለው
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @shimelisbiratu2266
    @shimelisbiratu2266 3 ปีที่แล้ว +19

    "ልቤን ኑርበት ማንም አይጋራህ
    አንተ አበርታኝ እንጂ ራሴን ሰጠሁህ"
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
    "ወጣቶች የቤተክርስቲያን አሁን ናችሁ"
    ወጣትነታችሁን ማንም አይቀማችሁ!

  • @tgMafe4833
    @tgMafe4833 3 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይብራካችሁ

  • @bagerlaygetnet8588
    @bagerlaygetnet8588 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ቆንጆ ዜማ ነው ወድጀዋለሁ እግዚሀብሄር ብርክ ያድርጋችሁ ባገርላይ ከ ደብረ ማርቆስ st Joseph

  • @Mar369garet
    @Mar369garet 3 ปีที่แล้ว +34

    የእውነት ተባረኩ! በደንብ የተለፋበት ጥንቅቅ ያለ ስራ እንደሆነ ውጤታችሁ ምስክር ነው። ልቤ ተከፍቶ የሰማሁት ዝማሬ ነው! ቀጥሉበት ኃያሉ እግዚአብሔር ያበርታችሁ።

    • @amencatholiccollections494
      @amencatholiccollections494  3 ปีที่แล้ว +2

      "አከናወነልን እቅዶቻችንን
      ተደላደልን በርሱ አማረልን! "
      የእግዚአብሔር መንግስት ይስፋ!

  • @habashiyeethiopialazalalem8401
    @habashiyeethiopialazalalem8401 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን 🙏Tabariku Amen🤝🙏

  • @chapielias7518
    @chapielias7518 3 ปีที่แล้ว +14

    ኢየሱስ ይባርካችሁ
    በጣም የሚጣፋጥ ስራ ነው።

  • @mikiasseifu536
    @mikiasseifu536 3 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው❤️😍
    ተባረኩልኝ🙏🙏

  • @merebemarkos5531
    @merebemarkos5531 3 ปีที่แล้ว +12

    I loved it ''መዘመር ሁለት ጊዜ እንደመፀለይ ነው''

  • @aschalewdemis5539
    @aschalewdemis5539 3 ปีที่แล้ว +21

    መንፈስን የሚያነቃቃ ለነፍስ እርካታን ይሚቸር ዝማሬ
    እግዚአብሔር ባርኮቱ ያብዛላችሁ

    • @amencatholiccollections494
      @amencatholiccollections494  3 ปีที่แล้ว

      አሜን፤ የእግዚአብሔር መንፈስ የሁላችንን መንፈስ አነቃቅቶ ለቤቱ እንድንሰራ ያድርገን

  • @biniyamindashaw279
    @biniyamindashaw279 3 ปีที่แล้ว +4

    Egziabher agelglotachhun ybarkln betam konjo sra new bebzu tebarekuln amen

  • @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ
    @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mosesdegele1197
    @mosesdegele1197 3 ปีที่แล้ว +7

    Girum nw!!! tebareku🤲🤲🤲🤲

  • @onsosoorkaido4559
    @onsosoorkaido4559 2 ปีที่แล้ว +6

    ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ከመግለጽ በለይ በጣም በጣም ወደድኩ ።ተባረኩ

    • @Pelim123
      @Pelim123 2 ปีที่แล้ว +1

      Geta ybarkih 😍😍

    • @mekdesmatewos4250
      @mekdesmatewos4250 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው🙏 እግዚአብሔር
      ይባርካችሁ 🙏

  • @mimizeke2471
    @mimizeke2471 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ጨምሮ ጨምሮ ይባርካችሁ። አሜን አሜን

  • @teresaterefe1573
    @teresaterefe1573 3 ปีที่แล้ว +9

    bebzu tebarekuln.fetari tsegawun yabzalachu.

  • @chernatasfaw9280
    @chernatasfaw9280 3 ปีที่แล้ว +7

    Betam arfi Sera nw tevarku kezi belay entbekalen yelela kumesen legoken bekemeru aref nw tebarku

    • @amencatholiccollections494
      @amencatholiccollections494  3 ปีที่แล้ว +2

      የዚህ ቻናል ሀሳብ፤ የክርስቶስን ወንጌል መስበክ ፤ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን መዝሙሮች ተደራሽ ማድረግ እንዲሁም ለወጣቱ እድል መፍጠር ስለሆነ ከተለያዩ ቁምስና፣ ሀገረ ስብከት እና በዉጭ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዝማሬዎችን በእግዚአብሔር እርዳታ በቅርቡ ይዞ ለመገኘት ያቅዳል

  • @cherudessu4091
    @cherudessu4091 3 ปีที่แล้ว +13

    ግሩም ነው.......እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @samitsgah6003
    @samitsgah6003 3 ปีที่แล้ว +11

    Geta E/r yebrekachu

  • @adanefekede6221
    @adanefekede6221 3 ปีที่แล้ว +12

    ማዳመጤን ቀጥያለው❤️❤️❤️
    አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @meserettamratgadsa7615
    @meserettamratgadsa7615 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን ♥️🙏

  • @habtamuhaile7768
    @habtamuhaile7768 3 ปีที่แล้ว +7

    Fetar abizto ybarkachu

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 3 ปีที่แล้ว +8

    God Bless you

  • @getuaregaw7012
    @getuaregaw7012 3 ปีที่แล้ว +12

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    በዚሁ ቀጥሉ

  • @rahelgebremichael1936
    @rahelgebremichael1936 3 ปีที่แล้ว +5

    ምህረቱ በዝቶ ያመላልሰኛል ከቤቱ❤️❤️ አሁንም ደጋግሜ በማዳመጥ ላይ ነኝ

  • @efesonmita3280
    @efesonmita3280 3 ปีที่แล้ว +6

    I am blessed by listening this song.....holyspirit help you more than this.

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ!
    አሜን

  • @fikiertfikiertbizain7104
    @fikiertfikiertbizain7104 2 ปีที่แล้ว +4

    በውንት ባቱ መዝሙሩ በደብ መሠዋትንት ሥለከፈልክበት ቢደመጥ ቢደመጥ የማይሠለች ቢገርምዝህ መዝሙሩ ከተለቀቀ ጀምሮ አደምጠዋለሁ ሁሌም አዲሥ ይሆንብኛል እግዚያብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ በቤቱ

  • @meklitabel3933
    @meklitabel3933 3 ปีที่แล้ว +7

    ብቆጥረው ብዙ ነው አምላኬ ለእኔ ያደረከው
    አይሆንም የዋዛ እንዲሁ በቀላል የማልፈው
    እስትንፋሴ እስካለ በሂወቴ ሁሌ አዜመዋለው
    እግዛብሔር መልካም ነው እያልኩኝ እመሰክራለው

  • @zedenegesse7649
    @zedenegesse7649 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @andryasyacob9008
    @andryasyacob9008 3 ปีที่แล้ว +10

    እጅግ በጣም ልብን የሚነካ.... መንፈስን የሚያነቃቃ መዝሙር ነው:: በርቱ... ተባረኩ....!!!

  • @gbdarge9404
    @gbdarge9404 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ። ይባርከን!

  • @nahomtadele1925
    @nahomtadele1925 3 ปีที่แล้ว +12

    መንፈስን የሚያረካ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችው

  • @tamiratpetros1831
    @tamiratpetros1831 3 ปีที่แล้ว +13

    ተባርካችኋል። አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @rahwasibhat3220
    @rahwasibhat3220 3 ปีที่แล้ว +8

    Wow zemenachuh yibarek betam dess yilal

  • @mebreabekele1741
    @mebreabekele1741 3 ปีที่แล้ว +8

    እግ/ር ይባርካችሁ፡፡

  • @hiwotfekadeselassie9957
    @hiwotfekadeselassie9957 3 ปีที่แล้ว +9

    I can’t stop listening 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @pelipelo1171
    @pelipelo1171 3 ปีที่แล้ว +7

    ኣላየሁም እኔ ስለሰቃዮቹ ራሱን ያዋረደ
    ኣላየሁም እኔ ስለ እኔ ተገርፎ መስቀላይ የዋለ
    ኣላየሁም እኔ ሞትን ድል ኣድርጎ ወደ ላይ ያረገ
    አረ ኣላየሁም እኔ ከየሱስ በስተቀር እህን ያደረገ
    ስለዚ እወድሃለው እየሱስ

  • @nebyuteka5055
    @nebyuteka5055 3 ปีที่แล้ว +12

    ተባረኩ .... 🙏🙏🙏

  • @truegenerationgurage2465
    @truegenerationgurage2465 3 ปีที่แล้ว +9

    ዋው አንደኛ ነው በጣም ደስ ይላል በጣም ወደድኩት ከጎናችሁ ነኝ እወድሻለሁ ባንታየሁ

  • @sisumamo9038
    @sisumamo9038 3 ปีที่แล้ว +9

    Tebareku

  • @rahelgebremichael1936
    @rahelgebremichael1936 3 ปีที่แล้ว +19

    I can't stop crying. It is so nice. May the Almighty God bless you all and don't forget that you all made me feel blessed.

  • @esayashagos8416
    @esayashagos8416 3 ปีที่แล้ว +4

    Tebarekulen, egziabher yibarkachu

  • @sisumamo9038
    @sisumamo9038 3 ปีที่แล้ว +11

    I can't stop listening to this song.

  • @garadtube
    @garadtube 3 ปีที่แล้ว +12

    ተባረኩልን ❤❤🙏🙏

  • @addisherreraalex8948
    @addisherreraalex8948 3 ปีที่แล้ว +12

    ነፍስን የሚያረሰርስ በደስታ የሚሞላ ፀጋው ይብዛላቹ!!!

  • @uguhhhuuuhhihhub3308
    @uguhhhuuuhhihhub3308 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen
    Amen
    Getta yesusi stagahuni yabizalini tabaraku💕❤💕❤🤲🍇🍇🍇🍇kaxilobati

  • @kemeriyahussen1596
    @kemeriyahussen1596 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @meklitsolomon6040
    @meklitsolomon6040 3 ปีที่แล้ว +11

    በብዙ ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @zerabrukmaharialemayehu2231
    @zerabrukmaharialemayehu2231 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ ደስ የሚል መዝሙር እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!! አዩ ከ አዋሳ ኪዳነምህረት ካቶሊክ ቤተክርስቲያን

  • @micham9323
    @micham9323 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen tabarku❤

  • @meseretwoldemaryam3091
    @meseretwoldemaryam3091 3 ปีที่แล้ว +7

    So beautiful ❤️ may the good Lord bless you all

  • @binyamgetachew4731
    @binyamgetachew4731 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ጌታ አንድ ያደርገን ዘንድ እንማልዳለን ..... ከኦርቶዶክሳዊ ወንድማችሁ 😍

  • @asteratraga5635
    @asteratraga5635 3 ปีที่แล้ว +9

    ተባረኩልን ግሩም መዝሙር 🙏🙏❤❤

  • @helenabera2184
    @helenabera2184 3 ปีที่แล้ว +14

    መዝሙሩ በጣም ጥሩ ነው ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን። ግን አለባበሳችሁን ብታስተካክሉ ይበልጥ ጥሩ ይሆን ነበር በተለይ ሴቶቹ ፀጉራችሁን ብትሽፈኑ መልካም ነበር

  • @elizabethmengistu875
    @elizabethmengistu875 3 ปีที่แล้ว +7

    ❤❤❤ God bless you more and more !! I am blessed in the worship 🙏 Thank you Lord !!!!!

  • @aklile7691
    @aklile7691 2 ปีที่แล้ว +1

    የኪዳነ ምህረት እና የሌላ ቅዱሳንም መዝሙሮችም አብዙ ታዲያ።

  • @bereketgebre1806
    @bereketgebre1806 3 ปีที่แล้ว +8

    Tebarku bebezu

  • @ሁለገብሰላም
    @ሁለገብሰላም 3 ปีที่แล้ว +3

    Tebarekoulign yene mirxochi

  • @FevenFekade
    @FevenFekade 3 ปีที่แล้ว +9

    😭😭😭 Bless you all.

  • @michaelyohannes3594
    @michaelyohannes3594 2 ปีที่แล้ว +4

    ድንቂ መዝሙር፡ እግዚኣብሄር ይባርካቹ።

  • @eleyaswolde2138
    @eleyaswolde2138 3 ปีที่แล้ว +10

    A WODERFUL JOB IN CHALLENGING CONDITION.

  • @alemtsehayzekarge4781
    @alemtsehayzekarge4781 2 ปีที่แล้ว +3

    God bless you all ofyou

  • @mercyantwan6477
    @mercyantwan6477 3 ปีที่แล้ว +15

    Beautiful 💕💕 Blessings!!

    • @amencatholiccollections494
      @amencatholiccollections494  3 ปีที่แล้ว

      በረከቱ ለሁላችን ይሁን፤
      በቅርቡ አብረን ክርስቶስን እንደምናገለግል ተስፋ አለን

  • @ytethiopia8961
    @ytethiopia8961 3 ปีที่แล้ว +9

    Amazing 🙏🙏

  • @hagi5628
    @hagi5628 3 ปีที่แล้ว +9

    Hallelujah 🙏🏽 May God blessed you all!

  • @tizujimma1769
    @tizujimma1769 2 ปีที่แล้ว +1

    zemenachu bebetu yilek kerstos bedemu yishefenachu ejeg des yemeil nebes miyalemelm zemare new 🙏🙏

  • @hiwmelaku
    @hiwmelaku 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ውብ ነው ! በርቱልን ! ተባረኩልን🙏

  • @saremhabte8786
    @saremhabte8786 3 ปีที่แล้ว +8

    tebarku❤
    Egziyabher ymsgen!!!

  • @destasodano6891
    @destasodano6891 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless you all and go ahead

  • @elbetelgetu2470
    @elbetelgetu2470 3 ปีที่แล้ว +8

    Hallelujah!, May God bless all of u

  • @rediatdender4627
    @rediatdender4627 3 ปีที่แล้ว +9

    a lifesaver song, may god bless you all....

  • @temesgentagesse2605
    @temesgentagesse2605 3 ปีที่แล้ว +3

    God blessed you

  • @elsiyecatho7804
    @elsiyecatho7804 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewedachwalaw yegnawochu Egiziabher Yibarkachiw ye agelgilot tsega ena Menfes kidus yibzalachiw bertu yegna Jeginoch ♥️♥️♥️🥰🥰🙌

  • @lizchecol1739
    @lizchecol1739 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን🙌
    ተባረኩ

  • @amayijeremiahomarmohammed7277
    @amayijeremiahomarmohammed7277 3 ปีที่แล้ว +6

    God bless you guys are cutee

  • @aynadisfekadeselassie2172
    @aynadisfekadeselassie2172 3 ปีที่แล้ว +7

    God bless you ❤

  • @adanechmitiku5308
    @adanechmitiku5308 3 ปีที่แล้ว +8

    May God bless you aboundantly 🙏🙏🙏❤️🥰❤️🔥

  • @wowpeanutethiopia2007
    @wowpeanutethiopia2007 3 ปีที่แล้ว +8

    am so full of joy, thanks to you guys

  • @rozapetros5130
    @rozapetros5130 3 ปีที่แล้ว +5

    God bless you it's really moving

  • @hanichomengistu2903
    @hanichomengistu2903 3 ปีที่แล้ว +6

    God bless you 👍👍👍👍

  • @saramichael9638
    @saramichael9638 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ተባረኩ

  • @yosefelias2744
    @yosefelias2744 3 ปีที่แล้ว +8

    good work,God bless all!

  • @amedmalik6943
    @amedmalik6943 2 ปีที่แล้ว +2

    Ene min elalewu geta yikiber