ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሰራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው፡፡ መዝ 121፡2 ከፊሶን 3 ኮንሰርት የተወሰደ መንፈሳዊ ትምህርት - በክቡር አባ ተስፋዬ ቢሻሞ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @kidanemihretgebre
    @kidanemihretgebre หลายเดือนก่อน +1

    Geta Rasu tengeren ❤❤❤Amen Redatachin Egzhabher newu❤❤
    Eyesus new ❤Amen Esu bicha newu❤
    Sewu yaregegn esu newu ❤❤

  • @GenetGebreselasie
    @GenetGebreselasie หลายเดือนก่อน +2

    አሜን !!

  • @mebreabekele1741
    @mebreabekele1741 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን ። ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሰራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው፡፡ መዝ 121፡2

  • @mulugetabekele9375
    @mulugetabekele9375 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ የኔ አባት

  • @kidaneyibgeta
    @kidaneyibgeta หลายเดือนก่อน +2

    አሜን!! አንድ አማኝ ማመን ያለበት ምን እንደሆነ ስላስተማሩን ከልብ እናመሰግናለን ። ዘመንዎ እንዲህ እንደለመለመና እንዳፈራ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ።

  • @biruktawittafese-q5r
    @biruktawittafese-q5r หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ረጅም አድሜ ይስጥልን!

  • @Abera-j4z
    @Abera-j4z หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እርሶ ባርኮ የሰጠን አምላክ እንዴት ይወደናል እሱ እራሱ አቅም ጤና ይሁኖት ዘመኖት ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @Abelribka
    @Abelribka หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የወንጌል አርበኛ ያብዛልን

  • @kiya_hirpo
    @kiya_hirpo หลายเดือนก่อน +2

    Ameeeeen🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ZinashWolda-n8s
    @ZinashWolda-n8s หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @JohakimGeremo
    @JohakimGeremo หลายเดือนก่อน +3

    Amen Abatachn ❤ Egzabher Edmen ena Tenawun yabzalot Abba🙏

  • @sofihenok7031
    @sofihenok7031 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen

  • @bezategegnework3528
    @bezategegnework3528 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን፡ አባ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት አገልግሎቶን ይቀበልሎት፡ ዘመኖት ይባረክ፡ በፈጣሪ ላይ ያለን እምነት ሙሉ እንዲሆን ፈጣሪ ዘወትር ጸጋውን ያብዛልን ቅዱስ መንፈሱን በላያችን ላይ ያፍስስልን አሜን።

  • @tsigewolde3657
    @tsigewolde3657 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን !🙏❤

  • @FavourMezmur
    @FavourMezmur หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤Geta yetemesegene yihun

  • @WengelBelay-q1k
    @WengelBelay-q1k หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩልን ከዚህ በላይ እንድትሰሩ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @TemesgenAtaro
    @TemesgenAtaro หลายเดือนก่อน +2

    Amen yene abat❤❤

  • @AlesGuangul
    @AlesGuangul หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አባታችን እርስዎን የሰጠንን እግዚአብሔር እናመሰግናለን ።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senihailu7633
    @senihailu7633 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Abba Rejem Edma ena tena emenalhu 🥰🙏🙏

  • @አስናቀችዳዳ
    @አስናቀችዳዳ หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይባርኮት እግዚአብሔር ፀጋውን መንፈስ ቅዱስ ሀይል ይጨመርሎት

  • @asayechworku9745
    @asayechworku9745 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabiher yeagelgilot zemenotin barko letiwlid yakumot🙏🙏🙏

  • @YemariyamLige
    @YemariyamLige หลายเดือนก่อน +1

    Amen 29:44

  • @abrahamtade3597
    @abrahamtade3597 หลายเดือนก่อน +1

    Abba tsega lay tsega yadililot.

  • @konjitmergia5735
    @konjitmergia5735 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @hanameskele4017
    @hanameskele4017 หลายเดือนก่อน

    Amen abatachn egziabher abzito ybarkot

  • @meseretwoldemaryam3091
    @meseretwoldemaryam3091 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen may God bless you 🙏🙏❤

  • @YESHUHA_CATHOLIC16
    @YESHUHA_CATHOLIC16 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @terefesorsa7058
    @terefesorsa7058 หลายเดือนก่อน +1

    አባ እግ/ሄር አገልግሎታችሁን ይባርክ፡፡በሚሰጡት ት/ር ብዙዎች ተባርከዋል ገና እስከ ምድር ጥግ ድረስ እንደሚያሰፋችሁ ምሉ እምነት አለን፡፡በጸሎታችሁ አስቡን ሁሌም በጸሎታን እናስቦታለን ብሩክ ሁኑ፡፡

  • @SantinoJahnny
    @SantinoJahnny หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen

  • @ZerihunDandu-s4p
    @ZerihunDandu-s4p หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BereketTeshome-f7e
    @BereketTeshome-f7e หลายเดือนก่อน

    Amen