የጾም ክሬም አሰራር | Vegan Whipping Frosting | No egg , no butter & no dairy Frosting | Chocolate ganache
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- ሰላም ሰላም የኔ ኬኮች!! በዛሬ ቪዲዮ ደግሞ የጾም ክሬም አሰራር አሳያችኋለሁ። ወይኔ ሲጥም በታዩ !! ሞክሩት እና ንገሩኝ!!
ላይክ ሰብስክራይብ ማረግ አትርሱ!!
Selam Selam sweeties! I am back with another video with a vegan Whipping cream frosting recipe. This is DELICIOUS!! I
Don't forget to like and subscribe :)
Follow me on
Instagram : / heri_baking
Facebook: / heribaking
እጅሽ ይባረክ ። የልጆቻችን ልደት ሲሆን ለመስራት እንጂ እንኳን በፆም በፍስኩም አገርቤት ላለን ሰዎች የማይታሰብ ነው ችግሩም ያፆመናል ። ያለሽን እውቀት ሳትሰስቺ ስለምታስተምሪ በጣም አመሰግንሻለሁ
አሜን ❤❤❤❤🤣💃💃
Can't wait for the next one!
❤❤❤❤💃💃💃
Nice 1!
❤❤❤❤💃💃😘
በጣም አሪፍ ሄሪዬ እኔ ከዚህ በፊት ለልጆቼ ልደት ሳከብር የገዛሁት እንዳንቺ ፈሳሽ አይደለም ልክ እንደ ገበታ ቅቤ ነው ሚመስለው ግን የፆም ነው ግን በጣም አሪፍ ነበር ክሬም ሲሆን ማለት ፈሳሹ በጣም ውድ ነው ይኸኛው ግን ርካሽ ነው እናም እንደዚህኛው ከ3ቀን በዃላ የምትደፊው አደለም እስቲ ያንቺን ሃሳብ ንገሪኝ❤❤❤❤
Excellent job ❤❤❤
❤❤❤❤❤💃💃
Delicious and Healthy 😋😋😋
❣️❤️❤️❤️❤️💯
Soybean, palm oil and vegetable oil are toxic and cancer causing. Not healthy at all
❤❤❤❤❤ 0:32
Thanks for showing it
❤❤❤❤💃💃
tanks
❤❤❤❤❤❤
ጾም ከሆነ ጾም መሆን ኣለበት ያልኪዩ 100%❤
❤❤❤❤❤💃💃
TNX
❤❤❤❤🙏
እናመሰግናለው
❤❤❤❤❤❤💃💃
First!
❣️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💝
ingredent yet endemgezhi nigerin?shoa shoping yelem
Kemen endetsera yetawekal? Yehe eko anchi alserashewm ye fabrika wetet new. Be Mashin memetat becha ne🤷♀️
10q ሄሪዬ እኔኳን የፈለኩት ለሰራነበር ግን ኢትዮጵያ ወሰጥ የለም ፈልጌ አጥቼነው
መኖር እንኳን ይኖራል ኬክ ቤቶች ሊያውቁ ይችላሉ የሚገኝበትን ብዬ አስባለሁ🙏🙏🙏
ዳኖብ የኬክ ግባአት መሸጫ ሱቅ አለ
@@TigestAlemayehu-ug4wj እባክሽ አድራሻውን🙏
የት አገኝለሁ
❤❤❤
❤❤❤❤❤💃💃
እንዳንቺ ያለች ሚስት ይስጠይ ::🙏🙏🙏
ይቅርታ የኔ እመቤት ይመስለኛል US ነዉ ያለሽዉ የጾም ክሬሙን የት እንደገዛሽዉ ብትገልጭልን ለልጀ ልደት በጣም እፈልገዋለሁ!
ይሄንን ኳታር ነው የገዛሁት ግን Walmart &Publix አይቻለሁ US የተለየ ብራንድ❤🙏🙏
Stop the call guys please
ፆም፡ላይ፡የሚበላ፡ችግር፡የለውም
ቅባትነት፡የለውም፡የወተት፡ተዎፅዖ፡አይደለም
I thought you teach us from the scratch 😂
I have other vegan frostin videos from scratch😃
😂😂😂
tanks
❤❤❤❤🙏