ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
❤❤ ግባቶች450g( 3&3/4 ኩባያ)ፍርኖ ዱቄት 1/4 ሻይ ማንኪያ ጨው1/2 ሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ4 ሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር200g (1 ኩባያ ) ስኳር3 ኩባያ ያልቀዘቀዘ ሚሪንዳ100g (3/8 ኩባያ) የአትክልት ዘይት2 ሾርባ ማንኪያ አቼቶየብርቱካን ፍቅፋቂዘቢብ
የክሬሙን አሰራር አሳዪን
ጎበዝ ነሽ!!ምሪንዳ ምን ነበር ሲሮፕ ነው?
@@asmaraasmara6930 orange soda
ስልክሽን እባክሽን
❤❤🙏
የምትሰሪያቸው ኬኮች በጠቅላላ ምርጥ ናቸው 🥰🥰👌👌
❤❤❤❤❤💃💃
ወይ ደስ ስትይ ከአነጋገርሽ እስከ ኬኩ አሰራርሽ በርቺ
❤❤❤❤❤❤💃💃
ምርጥ ነው እናመሠግናለን
Asararuu arif new maweratushin astekekil ehte❤
ጎበዝ
❤️❤️❤️❤️❤️💃💃
Thank you for sharing with two languages it’s helpful for the people who need subtitles to understand it! God bless you
እናመሰግናለነ ሄሪዬ❤❤❤❤
ሰላም እህታችን በጣም አሪፍ ነዉ
Wow betami liyu new tnshe demo lels kelr bitkelkiy tru neber bechiliy
እሞክረዋለው 😇🥰🙏
❤❤❤❤❤💃💃🥳
በጣም ግበዝ 🎉
@SaraHabtegebrielHaile ❤❤❤❤💃
looking yummy 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
❤❤❤❤
wow looks really good
❤❤❤❤❤💃💃💃
Tebareki
Exquisite taste!😋
❤❤❤❤💝💝😘
Enamesegin alen
great work lil sis
❤❤❤❤❤😊💃
አሪፍ ነው
❤❤❤❤❤❤
Tremendous 🎂
Excellent job ❤❤❤
Looks yummy herrye🤤🤤
❤️❤️❤️❤️
Great job.
Tebareki wida
ተቆራጩን ጋገርኩት በጣም ይጣፍጣል በጣም ቆንጆ ነው እኔ ግን ቤኪንግ ሶዳ ቸሰስ 😀 አላረኩበትም እናም አመሰግንሃለሁ በጣም ስላካፈልሽን።
🤣እሰይ የኔ እህት ቸሰስ ቢል መልካም ነበር ባይልም ግድ የለም እንኳን ወደድሽው❤❤
ንስኔሻ ❤ ክርክርክር አነጋገርሽ ለየት ያለደስቲያለሽ ስለስራሽ❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️
አመስግናለሁ❤❤❤
🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
Good job
Betam gobez ❤❤🎉🎉🎉
ውይ ጋይስ በዛ እናቶች ስለሚያዩሽ ንግግርሽ የጨዋ አርጊው
Betam
Eski ተወያዩበት Guys ስለ አወራሬ.. በነፃ እውቀቴን ም እንደማካፍል ታሳቢ እያረጋችሁ ❤❤
@@herisbaking😂😂😂😂
😂yes guys is not necessary for real, she could’ve say brothers and sisters 😂it could’ve been more respectful, i don’t know why they say guys 😅
የፆም ክሬሙን አሰራሩን አሰይኝ
ብዙ አይነት አለ ገብተሽ ቪዲዮቼን ተመልካች 🙏🙏th-cam.com/video/tdvGBmcbqIs/w-d-xo.htmlsi=JCU4LzUnpCVYa0-O
እናመሰግናለን ጋይስ😂
ጀግና
❤❤❤❤❤❤💃💃💃
wey tsom yhen beltow stowemgen gobez neshe berche Geta yebarkshe🙏
❤❤❤💃💃
😋😋😋
❤❤❤💃💃💃💃🥳
❤❤❤🎉🎉🎉
From Ethiopia 🇪🇹
ዊይ በስነስርዓት አውሪ
ሰው ቤት ገብቶ ሶፋውን ቀይሪ አይባልም ነውር ነው 🤭.Thanks for watching.
❤❤
❤❤❤❤💃💃
❤❤❤❤😊🎉
❤gobaz
❤❤❤💃💃💃
😅😅😅 ቅብት ቅብት ቅብት የእህቴ ልጅ መሰልሽኝ 😅 ይመችሽ አሪፍ ነው❤
😊
❤❤❤❤❤💃🥳🥳
ምሪንዳ ለማናገኝ ኦሬንጅ ጁስ መጠቀም እንችላለን?🙏
አዎ ይቻላል❤❤❤❤❤💃
Yetsome creamun tasayenalesh
ከዚ በፊት ያሐውን ቪዲዮ ተመልገቺ አለ እዛ እህቴ❤❤❤💃🙏
ስልክሽን በምን ላግኘው እባክሽን
ጥሩ ነው ግን ስትናገሪ በስርአት ቢሆን ይመረጣል
ክራሙስ በምን ሰራሽው ❤
ከዚ በፊት የሰራሁት ቪዲዮ ላይ አለ ❤❤❤💃
Thanks sis Creme kemey gerki serihkyo areyna sorry?
Most welcome. Sorry dear i dont speak Tigrigna, if you are asking how i made the creme check the link th-cam.com/video/tdvGBmcbqIs/w-d-xo.htmlsi=H0tQjeaqD2xl5kNR ❤❤💃
ቅቤ አርጉበት ብሎ የፆም ኬክ
Kebu patra sint inch nw wud?
6'' 🙏❤❤❤💃💃
Thank you dear
Guys ትንሽ ቀነስ ቢል በተረፈ አሪፍ ነዉ
Aserarish tirunew gin asire gayis atibey
ere tewu gen guys new
ኦኬ እና ጋይስ ምን አይነት ግብአት ነው ? በፎቶ ብታሳይን ጥሩ ነበር መጠኑም ትንሽ የበዛ መሰለኝ ስንት ግዜ ነው የሚጨመረው ?
😂😂😂❤❤💃
What is the oven temperature
160 🙏🙏
Baking soda yet new migegnew
Baking supply store belesh google argi Ethiopiam lelambota kalesh. Supermarketm moltual❤❤❤
ነጭ ክሬሙ ምድነው ?
Vinegar banasegeba yichalal?
Enkulal selemaygeba, Vinegar dabo neger endayhon yetekmal, soft endihon ena, light endihon yetekmal. be Lemon juice metekat techyalesh vinegar kalfelegsh. ❤❤
@herisbaking thank u, cakwa!☺️
የምትሰሪያቸው ሁሉ ይመቹኛል
❤❤❤❤❤❤❤💃💃
😮
ስወድሽ ንግግርሽ የአራዳ ልጅ ይመችሽ
እንድህ እየተሞላፈጡ ማውራት መቼ ነው የአራዳ ልጅ መለኪያ የሆነው? ድምጹን አጥፍቼ ነው ያየሁት። Thank you for making the video but bataweri yishal neber.
Gobez wedjeleshalehu berchelen
😂❤
የኔ ቆንጆ ተሳስተሽ ወይ ቅቤ አድርጉበት ብለሻል ፓትራው ላይ የፆም ስላልሽ ብዬ ነው ግን ምርጥ ነው ጋይስ ጋይስንም ለምዶብሽ ትደጋግሚዋለሽ በተረፈ በርችልን እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ በጣም ❤..ይቅር በሉኝ ቅቤ ያልኩት በስህተት ነው .. ልምድ ሆኖብኝ ነው guys ማለትም😁 እቀንሳለሁ በሚቀጥለው❤❤❤💃
yatsom krem mindnaw banatsh nigariny
ከ አትክልት ፣ ኮኮናት ፣ ሽምብራ የመሳሰሉት ይሰራል
Kremu keschnbra yesral
የክሬሙ አሰራር የት አል?
th-cam.com/video/tdvGBmcbqIs/w-d-xo.htmlsi=k5hJDV_kmhQ6p-RC
@herisbaking እሺ ማሬ አመሰግናለው
እናቴ ቸኮሌት ብለሽ ቪጋን አይደለም ጋይስ ጋይስ ምትይውስ ፎ
ዘቢብ ነው ያረግኩበት
ጋይስ አባባልሽ ደሰ አይልም ::
በናትሽ በሥራቱ አውርተሽ ስሪ😂😂
እምቢየው😂
ጥያቄ አለኝ ለምን ሚሪንዳ ተጠቀምሽ ብርቱካን ጁሰ መጠቀም አይቻልም አንደኛ ለጤና ሲባል ?
ብረቱካን ጭማቂ መጠቀም ትችያለሽ ❤❤❤❤
ውጪ ሀገር የምትኖሩ ሰዎች ግን የሄዳችሁበት አመተምህረት ላይ ነው ስታክ አርጋችሁ ምትቀሩት ማለት ነው ንግግራችሁ እኮ በቃ😂😂😂
ታድያ ከየት ይመጣል😂 ?..ዋናው በኑሮ ስታክ አለማረግ ነው
አወራርሽን አስተካክዬ በናትሽ ይደብራል
Thank you for watching
Guys Gays Gays Gays Gays 😊😊😊😊
ኧረ ተዉ ተው Guys (ጋይስ) ነው.. 'Gays '(ጌይስ) እኮ ሌላ ነገር ነው ..
Lemen keramo atseynem
Kezih befit yeserahut video lay ale
ጋይስ !!!!! እትበይ ከይቅርታ ጋር
😂😂😂ሆ
Lady's ትበለን😂😂😂😂
ቤተስቦቼ ብትል ትክክለኛ እክብሮት የተሞላው ግብረገባዊ ነው !! እስተያየትን በፍቅር ተቀብሎ ማስተካከል እኮ ይጠቅማል እንጂ እይጎዳም !!
@@bazawitmengesha1147ትክክል ነሽ እህት ሠረአት ያለው ሠው ነው ቤተሠብ ብሎ የሚጠራው የምግብ ዝግጅትን ትንሹም ትልቁም ስለሚያይ ቤተሠቦቼ ብትል መልካም ነበር ሞልፍጣ ነገር ናት ጭራሽ ሳቀች አትበይ ስትያት
@@bazawitmengesha1147😂😂😂ትርጉሙ ነው 😂😂
ጥሩ ነው ስራሽ ንግግር ግን በጣም ያስጠላል
Mute
አትላላጨጨ😮😮😢
“guys” one of the ingredient 😂
🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Thanks betam gin why do you keep saying « guys» nonstop 😬😬its alittle bit annoying ke ykrta gar
Welcome Lemad honobign new .lol ekenisalehu❤❤❤❤💃
አረ okay ምንድነው ነው 10 ጊዜ😂
ንግግርሽን አስተካክይ ሞልቃቃ
ሰው ቤት ተገብቶ ሶፋ ቀይሩ አይባልም..
ምን ያለፍጥጥሻል ታዳ
ስራሽ መልካም ነበር ግን ጋይስ ኦኬ እያልሽ ጩረሽው በቆርስ ይህን ማለቱ
Anegagershin asitejakyi exam yasixelal
Please don't say guys
Sorry I Can't ..Thanks for watching tho.
እባክሽ የሀገሪቷን ባህል አትርሺ። በስርዓት አውሪ
አይነፋም
አይነፋም በአራዲኛ ነው ወይስ በኬክ ጋጋሪኛ?🤣
ኦርቶዶክሳውያን ክሬም ያለው የፆም ኬክ እንዳትበሉ ፆም አለው እንዳትሸወጁ እባካችሁ
(Gays) ተያት
Gays አይባልም Guys ነው
Please don't say 10 times " guys guys " betam yidebral.😮
Stop keep saying guys
Payme
ዝም ብለሽቬጋን ኬክ በይ። ለዚህለዚህ ምን አስጾመኝ 😠
Thanks for watching
@@herisbaking 😊I will watch it when I’m finished fasting. I just came to comment on the video when I saw the title.
አነጋገርሽ አይጋብዝም
ጋይስ subscribe like share አድርጎ እኔ አድርጌአለው ጋይስ ጋይስ ጋይስ ጋይስ😂😂😂😂😂😂😂😂 thank u for shearing dear Guy's😮
🤣 ❤❤❤❤❤💃💃
@@herisbaking 😘😘😘😘👌
❤❤ ግባቶች
450g( 3&3/4 ኩባያ)ፍርኖ ዱቄት
1/4 ሻይ ማንኪያ ጨው
1/2 ሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ
4 ሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
200g (1 ኩባያ ) ስኳር
3 ኩባያ ያልቀዘቀዘ ሚሪንዳ
100g (3/8 ኩባያ) የአትክልት ዘይት
2 ሾርባ ማንኪያ አቼቶ
የብርቱካን ፍቅፋቂ
ዘቢብ
የክሬሙን አሰራር አሳዪን
ጎበዝ ነሽ!!ምሪንዳ ምን ነበር ሲሮፕ ነው?
@@asmaraasmara6930 orange soda
ስልክሽን እባክሽን
❤❤🙏
የምትሰሪያቸው ኬኮች በጠቅላላ ምርጥ ናቸው 🥰🥰👌👌
❤❤❤❤❤💃💃
ወይ ደስ ስትይ ከአነጋገርሽ እስከ ኬኩ አሰራርሽ በርቺ
❤❤❤❤❤❤💃💃
ምርጥ ነው እናመሠግናለን
❤❤❤❤❤💃💃
Asararuu arif new maweratushin astekekil ehte❤
ጎበዝ
❤️❤️❤️❤️❤️💃💃
Thank you for sharing with two languages it’s helpful for the people who need subtitles to understand it!
God bless you
❤❤❤❤❤❤💃💃
እናመሰግናለነ ሄሪዬ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤💃💃
ሰላም እህታችን በጣም አሪፍ ነዉ
❤️❤️❤️❤️❤️💃💃
Wow betami liyu new tnshe demo lels kelr bitkelkiy tru neber bechiliy
እሞክረዋለው 😇🥰🙏
❤❤❤❤❤💃💃🥳
በጣም ግበዝ 🎉
@SaraHabtegebrielHaile ❤❤❤❤💃
looking yummy 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
❤❤❤❤
wow looks really good
❤❤❤❤❤💃💃💃
Tebareki
❤❤❤❤❤❤💃💃
Exquisite taste!😋
❤❤❤❤💝💝😘
Enamesegin alen
great work lil sis
❤❤❤❤❤😊💃
አሪፍ ነው
❤❤❤❤❤❤
Tremendous 🎂
❤❤❤❤💝💝😘
Excellent job ❤❤❤
❤❤❤❤💝💝😘
Looks yummy herrye🤤🤤
❤️❤️❤️❤️
Great job.
Tebareki wida
ተቆራጩን ጋገርኩት በጣም ይጣፍጣል በጣም ቆንጆ ነው እኔ ግን ቤኪንግ ሶዳ ቸሰስ 😀 አላረኩበትም እናም አመሰግንሃለሁ በጣም ስላካፈልሽን።
🤣እሰይ የኔ እህት ቸሰስ ቢል መልካም ነበር ባይልም ግድ የለም እንኳን ወደድሽው❤❤
ንስኔሻ ❤ ክርክርክር አነጋገርሽ ለየት ያለደስቲያለሽ ስለስራሽ❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️
አመስግናለሁ❤❤❤
🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
Good job
Betam gobez ❤❤🎉🎉🎉
ውይ ጋይስ በዛ እናቶች ስለሚያዩሽ ንግግርሽ የጨዋ አርጊው
Betam
Eski ተወያዩበት Guys ስለ አወራሬ.. በነፃ እውቀቴን ም እንደማካፍል ታሳቢ እያረጋችሁ ❤❤
@@herisbaking😂😂😂😂
😂yes guys is not necessary for real, she could’ve say brothers and sisters 😂it could’ve been more respectful, i don’t know why they say guys 😅
የፆም ክሬሙን አሰራሩን አሰይኝ
ብዙ አይነት አለ ገብተሽ ቪዲዮቼን ተመልካች 🙏🙏th-cam.com/video/tdvGBmcbqIs/w-d-xo.htmlsi=JCU4LzUnpCVYa0-O
እናመሰግናለን ጋይስ😂
ጀግና
❤❤❤❤❤❤💃💃💃
wey tsom yhen beltow stowem
gen gobez neshe berche Geta yebarkshe🙏