ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

#Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ส.ค. 2024
  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

ความคิดเห็น • 86

  • @user-me6rb9js1e
    @user-me6rb9js1e 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሰራርሽ እርጋታሽ ሰዉ በሚገባዉ መልኩ ነዉ እጅሽ ይባረክ

  • @user-cd8gv4ww3o
    @user-cd8gv4ww3o 3 หลายเดือนก่อน +1

    1 moya chalkuge thanks

  • @user-lj2bg7oi6u
    @user-lj2bg7oi6u 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርች በጠም ቆንጆ ናው❤❤

  • @EklasMohammed-b8p
    @EklasMohammed-b8p 10 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በርቺ ጎበዝ 😊❤

  • @successtube9723
    @successtube9723 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ነው👌👌👌👌👌👌👌 እናመሰግናለን👏👏👏

  • @user-oc9ky2og9l
    @user-oc9ky2og9l 8 หลายเดือนก่อน

    Wow gobezi neshe berchi marrr

  • @blen3076
    @blen3076 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif migib new ,👍👍👍😍

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

  • @maretomareto4784
    @maretomareto4784 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቆጆነው እጂሺን ይባርከው

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እጅሸ ይባረክ የኔ ቆንጆ😍👌

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ውዴ👌👌💓💓

  • @zellitube
    @zellitube 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነው በርች👍

  • @seada4685
    @seada4685 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምያምራል በርች

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 6 หลายเดือนก่อน

    ውይይ ሲያምርየኔባለሙያ ያስጎመጃልበውነት ተባረኪ

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ❤️🙏👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ👌👌💓💓

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የኔ ቆንጆ❤

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ 💚💛❤️

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጣም አመሰግናው ቤቲዬ👌👌👌

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👌👌

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናው ሂዊዬ👌👌💓💓

  • @user-gm4dl2ii1d
    @user-gm4dl2ii1d 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆጆ አሰራር ነው እናመስግናለን

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 👀

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅ ይባርክ እህቴ🥰🥰🥰👌👌👌

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ውዴ👌👌💓💓

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው 👌👍❤️

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 ปีที่แล้ว +1

    betam konjo yekey sir aserar niw ejish yibark enamseginln 💞👍🏾

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ውዴ👌👌💓💓

  • @Aa-qr7ul
    @Aa-qr7ul 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ተባረኪ

  • @user-pt4kq3kh4t
    @user-pt4kq3kh4t หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ❤

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 🥰

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q 2 ปีที่แล้ว +13

    ዘይት ብዙ ማቁላላት ለጤና ጥሩ አይደለም ስለዚህ ሊወጣ ሲል ተጠቀሙ በተረፈ ጎበዝ ነሽ በርቺ እናመሰግናለን ለሞያሽ ሰብስክራይብ አርጊያለሁ

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw 8 หลายเดือนก่อน

      Thank you! Oil too much heat is not good to Helth

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ የቀይ ስር ጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ 😍😍😍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ👌👌💓💓

    • @udgrrtgh8074
      @udgrrtgh8074 ปีที่แล้ว

      🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️💓💓💓

  • @user-lw4ld8db7c
    @user-lw4ld8db7c 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤በጣምአሪፍ

  • @user-dn2zz1pb9k
    @user-dn2zz1pb9k 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እዴት እደናፈቀኝ

  • @skyTube-mf3fz
    @skyTube-mf3fz 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው👍🏽👍🏽🥰🥰

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ💓💓🙏🙏

  • @wondytub9667
    @wondytub9667 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @emilizola1410
    @emilizola1410 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +1

    watching

  • @fikinesheth6658
    @fikinesheth6658 ปีที่แล้ว

    wowwwww ymearl

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሲያምር እጅሽ ይባረክ እህቴ ብቅ በይ የሰራሁት ሾርባ አለ🙏❤👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጣም አመሰግናው እሺ እመጣለው ውዴ💓💓

    • @ethiohometube
      @ethiohometube 3 ปีที่แล้ว +1

      @ chef selam kichen በዚ በሚያምር ገበታ ቤተሰብ እንሁን👍

  • @user-ts9vt3gu6u
    @user-ts9vt3gu6u 10 หลายเดือนก่อน

    wowo❤❤

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya4180 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ🙏❤️

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰናለው ማሬ💓💓👌👌

    • @ethiohometube
      @ethiohometube 3 ปีที่แล้ว +1

      @Lula's kitchen ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን👍

  • @hfuighhohhu2062
    @hfuighhohhu2062 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam conjo new yasgomezhal yetebareke yihun balemuya ejsh yibarek biyalehu

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ሶልዬ በጣም አመሰግናለሁ💓💓💓

  • @user-kx8qs7jf8h
    @user-kx8qs7jf8h 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @emilizola1410
    @emilizola1410 2 ปีที่แล้ว

    😘

  • @ethiohometube
    @ethiohometube 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም✋@ Ethiopian food cooking. እጅ ይባርክ በጣም ያምራል👌 እቤትሽ መጣሁ እንግዳ ተቀበይ ደምሪኝ👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ እኔም እቤትሽ መጥቼ አንድ ሁለት ማፊን በልቻለው😁😁🙏🙏

    • @ethiohometube
      @ethiohometube 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሠብ ሥለሆንኩ ደሥ ብሎኝ የቀይ ሥር ጥብሥ በድጋሚ በላሁት: እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አትጥፊ👍👍👍

  • @user-hz2oh8ok2k
    @user-hz2oh8ok2k 4 หลายเดือนก่อน

    Zeyt beztobetali ehita

  • @hsuhdy169
    @hsuhdy169 ปีที่แล้ว

    Sabecreb aregesalawe🥰

  • @user-ts3eo3hd1j
    @user-ts3eo3hd1j ปีที่แล้ว +1

    መልክ ስጠኝጁ ምያ ከጎረቢት ይባላል እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @SalsaFkr
    @SalsaFkr 26 วันที่ผ่านมา +1

    ዪቱበሮችፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሙያበደንብተማርኩፈጣሪን😢😢😢😢😢😂😂😂

  • @zeynabtube1963
    @zeynabtube1963 2 ปีที่แล้ว

    እህት በርቺ ባለቤትሽ አድስ ነኝ ፍሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ ወገን

  • @user-xf1zo4oo3n
    @user-xf1zo4oo3n 3 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃ ቅንስ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @moaadhayesuus6210
    @moaadhayesuus6210 3 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🇪🇹

  • @user-lf6ew2ev5y
    @user-lf6ew2ev5y 4 หลายเดือนก่อน

    ለትምህርትሽ በጠም አነመሰግነለን

  • @user-uh5ov3ck2s
    @user-uh5ov3ck2s ปีที่แล้ว

    የኔውድ ቀይስር በአረበኛምን ይባላል ወይምበግሊዘኛ!?

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  ปีที่แล้ว +1

      በአረቢኛ አላውቅም በእንግሊዝኛ ቢትሩት ይባላል❤🙏

    • @user-uh5ov3ck2s
      @user-uh5ov3ck2s ปีที่แล้ว

      @@sara-ethiopianfood እሽ አመሰግናለሁኝ 🌹🌹🌹

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z ปีที่แล้ว +1

      በአረበኛ በንጀር ይባላል ውዴ በንጀር በያቸው

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z ปีที่แล้ว +2

      @@sara-ethiopianfood በነገራችን ላይ ሳላደንቅሽ አላልፍም ቪድዮው ከተለቀቀ ከ2 አመት በላይ ሆኖታል አንች ግን ዛሬ ለጥያቄ መልስ መልሰሻል ተባረኪ ሣሪቾ

    • @zedhabshawit1511
      @zedhabshawit1511 ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ 2 አመቱ ነው ዛሬ አየሁት እህቴ በርቸ እንኳን የሁለት አመት video post እና የሁለት ቀን ተጠይቀው አይመልሱም አላህ ይስጥሽ እናመሰግናለን ❤🇪🇹

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 ปีที่แล้ว

    Dear Sara, it is really nice, but I think I have seen you put too much salt, Have you test it? Any way thank you for sharing your cooking skill with us. Bravo!! Gobeze!!

  • @user-tr5sk6xc2v
    @user-tr5sk6xc2v ปีที่แล้ว

    Watching 🥰