ይድረስ ለፋኖ መሪዎች/ አማራነትን እና አንድነት ለምን ፈራችሁት?/ የዘመዶቻችሁን ቤት የሚወርሰው አዋጅ/የቸገራችሁ ምን ይሆን?/ሒስ እና መወድስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 127

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 3 วันที่ผ่านมา +25

    ተዋጊው የዳዊት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ከፋኖዎች ፊት ቀድሞ ይዋጋላቸው !!
    የዘወትር ፀሎቴ ነው !!!
    ቅዱስ ሚካኤል ሰይፉን መዞ ይዋጋላቸው !!!
    ፋኖዎች ❤ እግዚአብሔር ድሉን በእጃችሁ ይስጣችሁ !!!

    • @MTMA2387
      @MTMA2387 3 วันที่ผ่านมา +1

      ክብረት ይስጥልን አሳዬ ድል ለግፉአን ይሁን።

    • @belayzeleke8838
      @belayzeleke8838 3 วันที่ผ่านมา

      😊

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 3 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @yeabsera-u7e
    @yeabsera-u7e 3 วันที่ผ่านมา +28

    አሳዬ ደርቤ እናመሰግናለን!!በርታ አማራ በልጆቹ መራር መስዋዕትነት እና ትግል ነፃ ይወጣል::

  • @muluafessa
    @muluafessa 3 วันที่ผ่านมา +12

    አሳየ!!ፈጣሪ ከፍ ከፍ ያድርጎህ የአማራ ደጋፊና ፋኖ አንድ ድርጅት እንዲኖረው የምትታገል ሰለሆንክ ያበርታህ

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 3 วันที่ผ่านมา +13

    ተባረክ ወንድማችን አሳየ ደርቤ ድል ለአማራፋኖ ፋኖ ይችላል

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 3 วันที่ผ่านมา +9

    ተባረክ፣ የሚሰማ ጆሮ ካለ አንተ ተናግረሀል👌

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 วันที่ผ่านมา +10

    ጀግናው ❤ አሣየ
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ❤❤❤

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 วันที่ผ่านมา +7

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ👍 ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 3 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን የተቀላቀለ ስሜት ተሰማኝ ግሩም እርእስ ነው

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 3 วันที่ผ่านมา +3

    Thanks God bless you Asaye Derbe!!!!!

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 วันที่ผ่านมา +6

    እናመሰግናለን የገባህ ሰዉ በርታ ድል #ለፋኖ 💪🏾💪🏾💪🏾 ❤❤

  • @WoldeBerihn
    @WoldeBerihn 3 วันที่ผ่านมา +8

    እውነት ነው አሳየ ደርቤ እጅግ በጣም አደንቅህ አለሁ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 3 วันที่ผ่านมา +5

    Fano yashenifal 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🎉🎉🎉

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @alemu867
    @alemu867 3 วันที่ผ่านมา +6

    Man, today is the best comment I have ever heard. Please continue in Fano unity.

  • @nebiatabrham9766
    @nebiatabrham9766 3 วันที่ผ่านมา +5

    ትክክል ነው!!

  • @FisehaBelew-g2w
    @FisehaBelew-g2w 3 วันที่ผ่านมา +4

    አሴ ብረቱ

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 3 วันที่ผ่านมา +4

    አሳየ ደርቤ እስካሁን አለውቅህም ነበር ጀግና ፋኖየለህ እንዴ በርታ

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c 3 วันที่ผ่านมา +10

    እባካችሁ ስለ ህልውናና አማራው ክብራችሁ ስትሉ የግል ክብራችሁን ትታችሁ ወደ አንድ ተሰባሰቡ።

  • @tureture4305
    @tureture4305 3 วันที่ผ่านมา +2

    በርታ አሳዬ የኣማራ ትንሳኤን ያሳይህ ያሳየን

  • @Sohai-ፀሐይ
    @Sohai-ፀሐይ 3 วันที่ผ่านมา +3

    ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 วันที่ผ่านมา +13

    ሙሐመድ ተሠማ 😭😭😭
    የአብይ ገረድ
    ፀረ አማራ

  • @amharafano20
    @amharafano20 3 วันที่ผ่านมา +6

    እናመሰግናለን ወንድም አሳየ ምንድነዉ የከበዳቸዉ ስለ አንድነቱ ጉዳይ🙄ለ2 አመት ታስሮ የሚማቅቀዉ ኮሎኔል አባቴ እነሱን በየቀኑ እንደሚጠብቅ ባወቁ😭😭😭

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh 3 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 3 วันที่ผ่านมา +7

    የኢትዮጵያ ህዝብ ፋኖን በናፍቆት እየጠበቀ መሆኑን እስከ አሁን አላወቁም።

  • @Mesirat
    @Mesirat 3 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks our hero !!
    You are right.
    I agree with you .

  • @ሀቢብ
    @ሀቢብ 3 วันที่ผ่านมา

    የፋኖ መሪወች የስልጣን ፍላጎታቸው የህዝቡን ስቃይ እና የካዲሬወችን ስላቅ እንዳያዩ ጋርዷቸዋል።

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 3 วันที่ผ่านมา +2

    አሳዬ ደ. በዚህ ግዜ በሚድያዉ ላይ እንደ አንተ እገባዉ ያለ የለም። ዘገባዎችህና ትንታኔዎችሀ መሬት ላይ ያለዉን እዉነት የሚያሳይ ስለሆነ በርታ እያልኩ ለምታደርገዉ ሁሉ እናመሰግናለሁ።

  • @Hemefihifen
    @Hemefihifen 3 วันที่ผ่านมา +5

    #አሴ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን:: በርታልን ወንድማችን።
    #አሴ:- እባክህ አስተባብር #ፕሮግራም ሥራበት
    በሚሊዮን የሚቆጠር #የአማራ #ምሁር : #ባለሀብት: #ፖለቲከኛ: #ወታደር: ወዘተ.
    1. አንድ ትልቅ የአማራ #ሚዲያ (ልክ እንደ አሥራት ቲቪ)
    2. አንድ ትልቅ #የአማራ ድርጅት(ፋኖን) መርዳት ና ማጠናከር
    3. #ወታደራዊ ስልጠናዎችን ና የቴክኖሎጅ መሣሪያዎችን ማቅረብ
    4. #ሕገ መንግሥት ማርቀቅና ለሕዝብ ውይይት ማቅረብ
    5. አንድ የጋራ ሚዲያን በመጠቀም #አንድነትን መስበክ ስለ ትግሉ (ፋኖ) ግንዛቤ መስጠት
    እንድቻል እንቅስቃሴ በአስቸኳይ መጀመር አለበት።

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 วันที่ผ่านมา +4

    እውነትነውየኔጀግናአሣየደርቤጀግናነህበርታበርታአንድነትሀይልአለውአንድአማራአንድየፋኖሠራዊይት።

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 3 วันที่ผ่านมา +3

    አሳየ የዛሬው ይለያል👁አንድነት ፈጥኖ መሰራት ያለበት ነገር👌👍 አንድ አንገት ሆናችሁ መታየት ይገባል ጊዜ መሰጠት ዋጋ ያስከፍላል☝👁‍

  • @b.6015
    @b.6015 3 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢😢😢 allah hoi diln leamara adirg asaye derbe enamesegnalen

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 3 วันที่ผ่านมา +3

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SndZewdu
    @SndZewdu 3 วันที่ผ่านมา +6

    ሠላም አሣዬ👍👍👍👍

  • @desalegnmelese5231
    @desalegnmelese5231 3 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ትንታኔ

  • @Jon-xj9gx
    @Jon-xj9gx 3 วันที่ผ่านมา +4

    You’re doing great job 🎉

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 วันที่ผ่านมา +14

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ348 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @YelbieDerese
    @YelbieDerese 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አሴ

  • @aregaayalew-w2f
    @aregaayalew-w2f 2 วันที่ผ่านมา

    ያየሰው ሽመልስን ሰደንቅ ኖሬ አማራና አማራነትከግምት አስገብተህ ጀግና ነህ በዚሁ ቀጥልከግ

  • @eliastheb4332
    @eliastheb4332 3 วันที่ผ่านมา +3

    አሳዬ ደርቤ 👑👈 ለፋኖ ምክር ብትሰጥ በጣም መልካም ነው። አሁን ላይ ያለውን አጠቃላይ ሩጫ ማየት ያለብህ በቀደመው የዶናልትራምፕ ፕሬዝደንትነት ጊዜ የነበረውን መርበትበት አስብ። ያ ጊዜ ለጠላቶቻችን ጥሩ አልነበረም። አሁንም ፋኖ ማወቅ ያለበት አሁን ያለው ሁኔታ ለጠላቶቻን እጅግ አደገኛ ሰዓት ነው።
    ፋኖ የትግል ስልቱን ፈጽሞ በመለወጥ ለማዕከላዊ ስርዓቱ አደጋ የሚሆንበትን የትግል / የማጥቃት ስልት መከተል ይገባዋል።

  • @michaelkassa67
    @michaelkassa67 3 วันที่ผ่านมา

    ጀግናው አሳዬ ደርቤ በርታልን።
    አድናቂ ነኝ።❤❤❤❤

  • @elsabethgessesse8899
    @elsabethgessesse8899 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ሆይ ቢችሉ መልካም! ክካላያም ፋኖ የግብአትአንድነት የተናበበ የትግል አካሄድ የመተባበር መንፈስ የፍኖተ ካርታ አንድነት ካለው ባንረብሻቸው ጥሩ ይመስለኛል! ይልቅ በተባበረ ክንድ እንደግፋቸው እንርዳቸው!

  • @Burka_Tech6330
    @Burka_Tech6330 3 วันที่ผ่านมา

    አሳየ ደርቤ ሚዛናዊ ወደ ነፈሰበት የሚነፍስ ባለመሆንህ በጣም ነዉ የማክብርህ።በርርርርርርርታ ።የአማ ራ ሰቃይ ና መከራ የሚቆምበት ሩቅ አይሆንም።

  • @Noora-g9k
    @Noora-g9k 2 วันที่ผ่านมา

    እስከዛሪም የዘገየው የፍኖዎቻችን አንድ አለመሆን ነው እባካችውየኛ ጀግኖች አንድ ሁኑ ለሊላው ነገረ በኅላ ይደረሳል

  • @mikiinspire
    @mikiinspire 3 วันที่ผ่านมา

    Perfect poem 👌

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 3 วันที่ผ่านมา +3

    ከጥላት በላይ እያቆሠሉን ያሉት በአንድነት የማይመጡበት መጓተቱን ለምን እንደፈለጉና ለጥላት በር መከፈት የተፈለገበት አልገባንም ተወደደም ተጠላአንድነት የጥላታችን ዋነኛ መዶሻ መሆኑን ሊነገራቸው ይገባል።

  • @sikosilo8941
    @sikosilo8941 3 วันที่ผ่านมา

    ትክክል

  • @elsabethe
    @elsabethe 3 วันที่ผ่านมา

    God bless you

  • @AffectionateJuicer-be2fx
    @AffectionateJuicer-be2fx 3 วันที่ผ่านมา

    Viva,fanno

  • @yeabsera-u7e
    @yeabsera-u7e 3 วันที่ผ่านมา +5

    አሳዬ በ2013ዓ/ም እና በ2014ዓ/ም በአዲስ አበባ ጥናት አድርገው አማራ የሚበዛባቸውን ሰፈሮች ለይተው ነበር::አሁን እየፈረሰ ያለው ሰፈር በሙሉ አማራ የሚበዛባቸው ናቸው::በተጠናው መሰረት እያፈረሱት ጎዳና ተዳዳሪ እያደረጉት ለማኝ እያደረጉት ስለሆነ ትኩረት ሰጥተህ መረጃ ብትሰበስብ መልካም ነው::ነገ አማራ በክንዱ ክብሩን ሲያስጠብቅ የፈረሱ ቤቶች ለባለቤቱ ስለሚመለሱ!!!

  • @andargezelalem1199
    @andargezelalem1199 3 วันที่ผ่านมา +1

    My cool bro

  • @nuriemustofa4433
    @nuriemustofa4433 3 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው ጥሩ መልክት ነው እባክህ ወንድም ንገርልን እንዴት አንድ ድርጅት መፍጠር አቃታቸው ስልጣን ነው አሁን በዚህ ሰአት በተለይ አስረስ እሚባል ልጅ እኔ ብቻ አዋቂ ሁሌ እሚናገረው ስለጎጃም ብቻ ነው መሪውም ዘመነ ይገርማል ህዝብ እያለቀ ነው እሱግን እስካሁን ከጎጃም ወደ ሌላቦታዋች መውጣት አይችልም ገና ለነገና ስልጣኑን ማን ይሆን እያለ ተጨንቆል እረ ናና አንተሜራን በቃ እስኪሉ እየጠበቀ ነው መሰል እባካችሁ እናንተ እስኪ አንዱን ምረጡና ሹሙት በቃ ህዝቡ ነፆ ይውጣ ትግሉ ይፋፋም ብዙ ጠላት አለ ገና ብዙ ትግል አለ ኢትዬጵያን አንድ ለማድረግ ብዙ መንገድ አል ተው በቃ እኔ ይቅርብኝ በሉ አስረስ one Amhara group ጋር አቁም ዝም ብለህ ካገኘህው ከጠራህ ሁሉ ጋር

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 3 วันที่ผ่านมา

    አሳየ የሚደያ ድሮን ❤❤❤❤

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 3 วันที่ผ่านมา

    አማራው የሕልውና ጦርነት ውስጥ እንዳለ ስለማምን ፋኖውም ዲያስፖራውም አንድ እስካልሆነ ድረስ አንድ ሳንቲም አልረዳም።

  • @VoiceofEthiopia12
    @VoiceofEthiopia12 3 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም አቋም ላይ ነህ በርታ ወንድማለም❤🙏

  • @aregaayalew-w2f
    @aregaayalew-w2f 2 วันที่ผ่านมา

    በቃ የቁርጥ ቀን የህልውና የመኖር ያለመኖር ትግል ስለሆነ ፋኖኖኖኖኖኖኖየ እባካችሁ ስለአማራ ህዝብ እልፍ መስዋትነት ስትሉ አንድ ሁኑ

  • @aregaayalew-w2f
    @aregaayalew-w2f 2 วันที่ผ่านมา

    ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ እጂ ለእጂ ተያይዘህ ወደፊት

  • @VoiceofEthiopia12
    @VoiceofEthiopia12 3 วันที่ผ่านมา +1

    Within these days 46.7k?😁❤

  • @tesfahunaregay3139
    @tesfahunaregay3139 2 วันที่ผ่านมา

    የቀደመው ስህተት እንዳይደገም ፋኖ ልብ ሊለው የሚገባው ነገር አለ፦ የሚመረጠው መሪ ቢያንስ 70% ወይም ... ድምፅ ካላገኘ ምርጫው ጥቁር ጭስ ይሁን ተባብለው መስማማት ያለባቸው ይመስለኛል። ብዙ ምክንያቶች አሉ።

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 3 วันที่ผ่านมา

    Because there are unstable spiders and snake Amhara with in the struggle ❤learn from history

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድሜ

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 3 วันที่ผ่านมา +1

    YEAMHARA ILKIT..atarazimuuu?

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @Noora-g9k
    @Noora-g9k 2 วันที่ผ่านมา

    ፍኖዎች የነጁላ ጉራ አያናዳችውም የህዝቡ ሞትስ አያሳዝናችውም ደግሞያመጠውን አስወግዱ ጀግኖቻች እነናሆየንም አተናል

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 3 วันที่ผ่านมา

    የፋኖም ጀግንነት ብሆን እዚህ ግባ የምባል አይደለም ያሳለፍነው 2016
    ዓ.ም ይመሰክራል ተራ ስብስብነው።

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 3 วันที่ผ่านมา +1

    አንድነት ባልተገባ ጊዜና ካልተገባ ሰው ጋር መወለድ የመጥፋት አደጋ ያመጣል

  • @NigusseLegesse
    @NigusseLegesse 2 วันที่ผ่านมา

    ከምገልፅህ በላይ ነዉ ንግርህ ከአምላክ የተቸረህ ስለሆነ አቃጠላቸ ዉ።

  • @birukteklewold7618
    @birukteklewold7618 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጀመሪያ እራስ አስተሳሰብክን ከጎጥ አውጣ ተምኔል ይናገራል ሲቀጥል እኛ የሸገር ልጆች የባልደራስ ደጋፊ ስለሆንን ሳይሆን የመንግስት ተቃዋሚ ስለሆንን ነው አላማ ገብቶናል እስክንድርን ለመናገር ፈልገ ነው ሴረኛ አትሁን መስከረም ሀበራ እና ታዲዮስ ታንቱ የታሰሩት የባልደራስ ደጋፊ ስለሆኑ ነው ?

  • @habtebayuh2328
    @habtebayuh2328 3 วันที่ผ่านมา

    share&like

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks asaye deribe! Gin yemisemah fano yelem. Hulum kend nekash hone. Lamitu indet tiyaz! Yadazinal! Tigilu gena 50% sayiders silitan lay matekoru bezana, Tigilu zegeye, ye hizbachinim sikay terazeme? Weyo! Gin iskemeche? Opp ina App iyekezenubin iniketilalen????

  • @Dawit-ct4nu
    @Dawit-ct4nu 3 วันที่ผ่านมา

    አሴ እስክንድር ካልጠፋ አንድነት የለም

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 3 วันที่ผ่านมา

      ስም ማጥፋት ከአባቶቻችሁ ትህነግ ኦነግ እና ፒፒ ነው።

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 3 วันที่ผ่านมา +1

    እረ በፈጠራችሁ አምላክ አንድሁኑልን ከምንም በላይ በነሲሳይ አልጌ በቆዳው ስዩም ተሾመ በነባንዳው ጌትነት በእስስቱ ዳንኤል ክስረት እና በብልግናው የአሳማ ስብስብ መቀለጃ ባንሆን አንድ ሁናችሁ ጥላት ቁርጡን አውቆ አማራጩን ይፈጥር ነበር አንድነት ሀይልነው ወገን በምንቋንቋ እንነጋገር?

  • @mebeacake
    @mebeacake 3 วันที่ผ่านมา

    👏👏👏👏🙏

  • @danialedani
    @danialedani 3 วันที่ผ่านมา

    የአባቶቼ ቤተ-መንግሥት መባሉ ሥተቱ ምንድነዉ?የሚኒሊክ ቤተ-መንግሥት አይደለም ወይ?እንዃንም ቤተ-መንግሥቱ.....

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 3 วันที่ผ่านมา +2

    የአማራ ፋኖ አዛዦች ተቆርቋሪ መስሎ የሚለፋፍላቸውን ዘመድኩን እሚባል ግለሰብ መስማት ካላቆሙ እመነኝ እንዲሁ በየተራ እናልቃለን።

    • @abiyadefris8473
      @abiyadefris8473 3 วันที่ผ่านมา +1

      ምነው ዘመዴን ብቻ ዋናዎቹ እነ ሃብታሙ አያሌውና እነዚህን መስማት ካላቆሙ ችግሩ መቆሚያ የለውም

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 3 วันที่ผ่านมา

      @abiyadefris8473 እኔ ለማንም ውግንና ውስጥ አልገባም ነገር ግን ዘመድኩን በግልፅ ወጥቶ ነው እየነገረን ያለው ምናልባት ሰውዬው ከአብይ አህመድ ያልተናነስ የመርሳት ይሆን የተናገረው የመሸምጠጥ ባህሪ ስላለበት ሲከፋፍል እንኳን ይታዘቡኛል አይልም ለነገሩ የዞረበት አማራ ተጎልቶ ይሰማዋል ችግሩን እሚረዳው ሁሉም ከረፈደ በኋላ ነው።

    • @ዳሞት
      @ዳሞት 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@rutaas2865ለማንም ደጋፊ አይደለሁም የምትሏን ጨዋታ ተዋት አባዬ ዘመድኩን በቀለን ነጥሎ ለማጥቃት የሚሄድ ሰው ማን እንደሆነ እናቃለን። ዘመድኩን በቀለ ችግር ሊኖርበት ይችላል ግን መጀመሪያ ማንን ማውገዝ እንዳለብህ ያላወክ ሰው መሆንህ ማንነትህን በደምብ ገልፀህልናል።

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 3 วันที่ผ่านมา +1

    Amharan ..mascheres injiiii..estiii min ametachihu?

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 3 วันที่ผ่านมา

    ?...? ❤

  • @gizegizea
    @gizegizea 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመነ የሚባል ከርሳም ነዋ

  • @GasamAli-q3m
    @GasamAli-q3m 3 วันที่ผ่านมา

    Gagnw fanw

  • @timur-4894
    @timur-4894 3 วันที่ผ่านมา

    እስክድርን ነው የፈለጉት

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድም አሳዬ የአንተ የዜና አቀራረብህ ከተለመደው የተለዬ ነው እናም አድናቂህ ነኝ።
    አንዳንዴ ከመቸኮል ይሆን የዜና ምንጭ አሳስቶህ አላውቅም ስህተት ስትሰራ አየሁህ።
    ሰለወልቃይት/ ኮለኔል ደመቀ በዘገብኸው ትንተና ተሳስተሃል።
    "ጀግናችን አትንኩት" ለማለት ሳይሆን ደመቀ ቢያንስ ወልቃይትን ለወያኔ ለማስረከብ ሲል በሳንቲም ብኩርናውን ለብልጽግና እንደማይሸጥ እርግጠኛ ነኝ።
    በመሆኑም አንዳንዴ ዜናዎችህን/ ትንታኔዎችህን ለህዝብ ከማቅረብህ በፊት Second opinion እንደሚባለው የሰዎችን ተጨማሪ አስተያዬት ጠይቅ።
    ይህን ሁሉ የምልበት ምክንያት ለወደፊቱ የታማኝነት ችግር እንዳይገጥምህ በማሰብ ነው።
    ተሳስቼ ከሆነ ይቅርታ።

  • @girmadesta9870
    @girmadesta9870 3 วันที่ผ่านมา

    መጥፎ ሰውና ውለታበመስ መሆንክን ያየሁትን ማንነትህን ያየሁበት ሃሳብህን በለጠፍከው በበላይ የስክንድርን ፎቶ ለይትህ ያላስገባህው ተረስቶህ አይሆን
    በልብህ የደበቅህውን ለስክንድር ያለህን የውስጥ ጥላቻ ተገልጦብሃል ውጤቶም ድሉም ግን የጋራ ይሆኖል አንተግን ትሰራለህ ።

  • @sistersquad8121
    @sistersquad8121 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ የነሻለቃ ዳዊትን (ግንባሩን ) ከብልፅግና ጋር ተረባርቦ ከአፈረሰ በኋላ እራሳቸው አንድ ሊሆኑ ይቅርና አንድ የአማራ ፋኖ የውጭ ተወካይ ተስማምቶ መወከል አልቻሉም በዚህም ምክንያት የገንዘብ ምንጫቸውን እና ዲፕሎማሲያቸውን አድርቀውታል ያሳዝናል😂

  • @Hemefihifen
    @Hemefihifen 3 วันที่ผ่านมา

    መሐመድ ተሰማ ማነው?😂

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን ፋኖ?
    ሽፍታ ሆኖ ይቀር ይሆን እንዴ?..ብዬ እሰጋለሁ።
    ወደ አንድነት ለመምጣት ወይንም እንደ ጎጃም ፋኖ ለምን ቀናኢ እና አንድነት አይኖረዉም?..The fano ,(shoa.Gojjam,Gondar&wollo )...must be UNITED

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 3 วันที่ผ่านมา

    tpplf minim alametam?so fanoooo minim ayametam..zorozoro..tigrayim amharam wetatu ascheresim..ahunim eneneee zk...teferamamoon masgedel ..min ametachihu?

  • @AffectionateJuicer-be2fx
    @AffectionateJuicer-be2fx 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @geremewayele8827
    @geremewayele8827 3 วันที่ผ่านมา +1

    ከወንድሞችህ 251 ጋዜጠኞች መማር አቅቶህ ዋናው ከፋፋይ አንተ አልነበርክ 🤷‍♂️

    • @Fekadu-s5c
      @Fekadu-s5c 3 วันที่ผ่านมา

      ምን ብሎ? ኦ እስክንድርን ተችሏል ለካ እረስቼው. ለዘመነም ለሀብታሙም ፅፏል ግን በጨዋ መሏክ. I know what makes you mad. You see how your great Eskinder failed Adissabebians. We dont have to let him do the same to the Amhara people.

  • @worknehdemissie5723
    @worknehdemissie5723 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ ካወኩህ ጊዜ ጀምሮ የማከብርህና ተከታይህ ነበርኩ በአንድነት ስም ሌላ ቅስቀሳ ላይ ነህ እውነት የባልዳራስ ምሳሌ ለዚህ ለምትለው አንድነት ይመጥናል ይህ ካንተ አይጠበቅም ስለ እውነት አንተ የፈለከው ሰው ለመሪነት ብቁ ነው ከማንም በላይ ካልክ ምን አሰፈራህ ጥቀሰው ያንዣበብክበትን ለማንኛው አንድነት ሀይል ነው !!! እባካችሁ እናንት ሁለት ጀግኖቻችን በአዲስ መልክ ተወያዩ ።

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ የነበረንን ታሪክ ሳትቀንስ ሳትጨምር አብራርተህ ነገርከን ስንቶች አዳመጥንህ ስንቶችስ ተቆጨን በቀጣይስ ምን እንዲመጣ እየጠበቅን ነው ? ዝምታው አላስፈራንም ? !!!!!!

  • @kassutekle5062
    @kassutekle5062 3 วันที่ผ่านมา

    ,አሳየ ትንተናህ ደስ ይላል ግን መንግስቱ ኋ/ማሪያምን ከዚህ ዲያብሎስ ጋር ማነፃፀርህ ትንሽ ሚዛን አይደፋም መንግስቱ እኮ ቢያንስ የኢትዮጵያን አንድነት የሚያምን ሃይማኖት ላይም እንደዚህ ገብቶ አያተራምስም በባንዲራው የሚኮራ ማንኛውም ኢትዮጵያ በየትኛውም ክልል ጠረፍ ድረስ እንደ ልቡ የሚንቀሳቀስበት ጊዜ ነው በጎረቤት አገር እየሄደ ነገር አይፈልግም በዚህ ከሙስና የራቀ ነው እንደማንኛውም የአፋሪካ መሪ ጥፋት ያጠፋል ግን በፍፁም ከዚሕ ጋር አይነፃፀርም

  • @abaymekuria3977
    @abaymekuria3977 3 วันที่ผ่านมา

    Why you omit the picture of Eskindr? You are one of those delaying Amhara freedom. You are an obstacle to Amhara struggle, because you are supporting the ignorant and arrogant like so called professor Habtamu.

  • @TaricKingo-l2s
    @TaricKingo-l2s 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @d.aalamrewalamerewd790
    @d.aalamrewalamerewd790 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤