ለዲያስፖራዎች በ31 ባንኮች የ100 ቢሊየን ብር ብድር ቀርቧል! የዚህ ከፍተኛ ብድር እድል እና የሚፈልገው ጥንቃቄ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024
  • ለኢትዮጵያውያን እና ለትውልደ ኢትዮጵያን ከውጪ ሀገር የውጪ ምንዛሬ ለሚልኩ በሀገር ውስጥ ካሉ 31 የንግድ ባንኮች 100 ቢሊየን ብር የኢንቨስትመንት ብድር ቀርቧል!
    በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በ31 የንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ባንኩ ከመደበው ገንዘብ ብድር ለማግኘት ማመልከት እንደሚችሉ ተነግሯል!
    ከፍተኛ የማበረታቻ ብድር በመሆኑ ለዲያስፖራው እና ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ያለውን እድል እና ኢኮኖሚው ከዚህ ማበረታቻ ለማትረፍ ማድረግ የሚያስፈልገው ጥንቃቄን በተመለከተ የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ::
    Email: Wase.belay12@gmail.com
    Facebook፦ / economistwasyhun
    Telegram: t.me/WaseAlpha

ความคิดเห็น • 117

  • @yitbarekkifle5366
    @yitbarekkifle5366 หลายเดือนก่อน +1

    Best presentation. Detailed analysis in short time & to the point. The Ethiopian Economist 🏆

  • @amarekefyalew4385
    @amarekefyalew4385 2 หลายเดือนก่อน +3

    Is there an attractive interest rate and repayment schedule available from this credit package?

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 2 หลายเดือนก่อน +10

    ኢንቨስትመንት ሠላም ይፈልጋል እባክህ መንግስት ሆይ ሠላም፡ሠላም፡ሠላም

  • @MEU916
    @MEU916 2 หลายเดือนก่อน +9

    Best decision NBE be ready Diaspora

  • @gashawwakene4539
    @gashawwakene4539 หลายเดือนก่อน +2

    The primary and most important concern is maintaining peace and upholding the rule of law. Investment opportunities and other areas of development should come after this. Therefore, it's essential not to mislead the honest and diligent diaspora community on these matters.

  • @igo1071
    @igo1071 หลายเดือนก่อน +1

    First peace ☮️, ❤️, & respect ✊

  • @melkamutenaw
    @melkamutenaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    You are smart Ethiopian economist!

  • @dst1684
    @dst1684 2 หลายเดือนก่อน +1

    It’s good news! How can we open online account ? Can you give us the details please 🙏 Thank you so much 🙏

  • @Bona39
    @Bona39 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኢትዮጵያን መንግስ እንዴት ታምናለህ የሚታመን አይደለም ከተወሰነ ጊዜ በዋላ ቢወርስህ ምን መተማመኛ አለህ

    • @mulugetamekonnen8086
      @mulugetamekonnen8086 หลายเดือนก่อน

      ምንም አናመጣም ::
      አብይን ማመን ቀብሮ ነው

  • @oneet.8301
    @oneet.8301 2 หลายเดือนก่อน

    Very informative, Can one be able to open an account online ?

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  2 หลายเดือนก่อน

      Sure

    • @dst1684
      @dst1684 2 หลายเดือนก่อน +1

      It’s good news! How can we open online account ? Can you give us the details please 🙏 Thank you so much 🙏

  • @dan50890
    @dan50890 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድሜ ሃሳቡን ስላካፈልከን ትመሰገናለህ ።አንተም እንዳስቀመጥከው ብድር ቴክኒካል ድጋፍ መተማመኛ ፀጥታ የተሳለጠ ቢሮክራሲ ያስፈልጋል ።ታስታውስ ከሆነ በመለስ ጊዜ ስንቱ ነው በብድርም ጭምር ያመጣውን ዶላር ኢንቨስት ካደረጉ በሁዋላ በፀጥታ በቢሮክራሲ በዘር መድሎ ሁሉን ጣጥለው የተመለሱ ?እንደሰንሰለት የተያያዘ አሰራርና ድጋፍ ከሌለው መጨረሻው አማራሪ ይሆናል።

    • @retasa7652
      @retasa7652 หลายเดือนก่อน

      Ene detsobjnal selam belelebet menem Aytemememm

  • @wollocompany2858
    @wollocompany2858 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks for your dedication and dayli update the best TH-cam channel to understand Ethiopian economy I learn a lot from you keep going good job 🇪🇹❤️

  • @igo1071
    @igo1071 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ በሀገራችን ውስጥ ስላም, አንድነት , ፍቅር, የኢትዮጵያክብሯ መመለስ አለበት ,ደሀው መደገፍ አለበት, የህገመንግስት መሻሻል የዘር ን ልዩነት , መጥፋት አለበት ባንዲራዋን ተደፍሮ ክብሯ ተዋርዶ ስላም በሌለበት ተበድረው ሊስሩ ሞራሉ አላቸው ዲያስቦራዎች ???

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you this is very nice 💚💛❤️👍

  • @dst1684
    @dst1684 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks 🙏 you are such a great person 🇺🇸

  • @sunmoonadam140
    @sunmoonadam140 2 หลายเดือนก่อน +6

    If u read the original document and reference is better than ur explanation, this will u lead u to professional journalist!!!

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen8086 หลายเดือนก่อน

    በፊትስ መች ተከለከለ ?በነፃ አስመሰልከው ኢንተረስቱ ስንት ነው? ዋናውን አልነካህውም ::

  • @tibbyzeleke235
    @tibbyzeleke235 2 หลายเดือนก่อน +3

    Very important information!!

  • @Hilegeyorges
    @Hilegeyorges 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስላጋራኽን መረጃ እናመሰግናለን ።ግን ደቦ የሚባል አፕልኬሽን ማግኘት አልቻልንም።

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  2 หลายเดือนก่อน

      NBE has also launched a new platform called Unite.et, which will allow Ethiopians and foreigners of Ethiopian origin to open bank accounts in Ethiopia virtually.

    • @yonman9437
      @yonman9437 หลายเดือนก่อน

      @@theethiopianeconomistview ሐገር ውስጥ ያለና ብድር ጠይቆ እየጠበቀ ያለ ሰውስ የጠየቀው ብድር ይለቀቅለታል ማለት ነው? ማለቴ እገዳው ከተነሳለት

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  หลายเดือนก่อน

      @yonman9437 የንግድ ባንኮች ብድር መስጠት አላቆሙም የብሄራዊ ባንክ ትዕዛዝን ለመጠበቅ ሲሉ procedural በመሆናተው ብድሮች የተከለከሉ ይመስል ነበር! የ14% የብድር እድገት ጣራ ያልተነሳ ቢሆንም ተጨማሪ ቁጠባ ካገኙ ብድር ሊለቁ ይችላሉ ብዬ አስባለሁ (ለዲያስፖራው የተዘጋጀው 100 ቢሊየን ከ14% ውጪ እንደሚሆን ይሰማኛል)!

  • @abuniemebrat9776
    @abuniemebrat9776 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you

  • @danielejigu5307
    @danielejigu5307 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for information. You are very dedicated, but could you tell us how to transfer national Bank of Ethiopia? They’re online and how to do that and interest rates the loan.
    Plus, do they have charge transfer fee or anything because that kills your rate down if they say 106+ rates transfer fee no god

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  2 หลายเดือนก่อน

      NBE has also launched a new platform called Unite.et, which will allow Ethiopians and foreigners of Ethiopian origin to open bank accounts in Ethiopia virtually.

  • @amantebalay9774
    @amantebalay9774 หลายเดือนก่อน

    If true we are ready

  • @fantahunastat1931
    @fantahunastat1931 2 หลายเดือนก่อน +3

    በውጭ ያላችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እሰኪ መንግሰትን ሳይሆን እምየ ኢትዮጵያን አግዙ

    • @solomonbelehu600
      @solomonbelehu600 หลายเดือนก่อน

      still im doing
      gove me a credit😅

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 2 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም ዜና ነው

  • @Hailselassa
    @Hailselassa 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትልቅ ምክር ነው በርታ!

  • @mohammedibrahimabubeker2832
    @mohammedibrahimabubeker2832 2 หลายเดือนก่อน

    What is the interest rate.

  • @haregsolomon3613
    @haregsolomon3613 2 หลายเดือนก่อน +1

    Create peace and harmony. We have the potential to change the entire country. It is natural for people to feel secure and stable.

  • @biruabera8387
    @biruabera8387 หลายเดือนก่อน

    What about benefits for us who love the country but not interested to leave the country.

  • @MisrakBekele-g8i
    @MisrakBekele-g8i 2 หลายเดือนก่อน +4

    Best update wasu

  • @AbabulguAbabor
    @AbabulguAbabor หลายเดือนก่อน

    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ሀገራችን ውስጥ ፖለቲካው ነው ኢኮኖሚውን እየመራ ያለው ወይስ ኢኮኖሚው ነው ፖለቲካውን እየመራ ያለው?

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተወኝ እባክህ ! በ40/60 የኢትዮጵያን መንግስት አይቼዋለሁ ! እዚያ ሃገር መጥቶ ዘመድ ጠይቆ ከመሄድ ያለፈ ነገር ማድረግ የበለጠ ሃገርህን እንድትጠላት ያደርግሃል በእኔ እይታ ነው የምገልፀው የተሰማኝን መጥፎ ስሜት !
    ስለዚህ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በዶላር ዲያስፖራው ባይነካካ ጥሩ ነው !!

  • @fasildesta8916
    @fasildesta8916 2 หลายเดือนก่อน +1

    Try to explain immediately and not for long. To the point

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከኢትዮጰያ ውጭ ነው ምኖረው ነገር ግን ይህ ስራ ተግባራዊ እንዲሆን ብላክ ማርኬትና ህጋዊ ምንዛሬው እኩል መሆን አለበት

  • @fassil47
    @fassil47 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስብሀት ነጋን ፈታችሁ ከዲያስፓራውን ጋ ተቆራርጣችኃል።
    Nobody trust Abiy.
    አይ ህፃኑ ጠ/ሚ ስንቱን አበላሸ።

    • @moabra7567
      @moabra7567 หลายเดือนก่อน

      ቀሽም ኮሞንት

  • @soljatube127
    @soljatube127 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኛ ገንዘብ ስለፈለግን ብቻ አይደለም በብላክ የምንልከው ዋናው ህዝቡን ለሚጨቁን ወገኑን በድሮን ለሚጨፈጭፍ ኢትዮጵያ የምትባልን አገር እሱ እንደፈለጋት ለማድረግ ለሚፍጨረጨር መንግስት ተባባሪ ላለመሆን ነው እኔ በበኩሌ መቸም ይሄ መንግስት እያለ በባንክ ሆነ መንግስት በሚቀርበው መንገድ አልጠቀመም ይልቁንስ መጥፊያውን የሚያመጣ ማንኛውንም ነገረ እደግፋለሁ።።

    • @yh4es
      @yh4es 2 หลายเดือนก่อน

      ሀገሩ ላ የሸፈተን ከሀዲና መከላከያን የወጋ በሙሉ አይደለም በድሮን በመርዝ መጨረስ ነው
      ከሀዲዎች ናቸው

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 2 หลายเดือนก่อน

      Shabia 😂.

    • @esayastefera-haile7992
      @esayastefera-haile7992 2 หลายเดือนก่อน

      Mr Solij, you are entitled to have your own opinion, but let me tell you the truth that individuals like you who are contaminated with hatred and sickening minds found it easy to talk rubbish and brainwashing innocent minds, but you have done nothing and made no any contributions to your own country but dividing people with your expired politics. Keep your dollars and you will continue to see in your own evil eyes
      the exponential growth of Ethiopia in every aspects with sound and excellent leadership of our PM.
      May God heal you to find yourself where you are fallen. Blessings

    • @BukiDegfe
      @BukiDegfe 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ዓላማህም ምክንያትህም አጀንዳህም ሌላ ነው።ጥላቻን ዘረኝነትን ክፍፍልን እየሰበክህ ነው የሌሎችን አጀንዳና ተልእኮ የተሸከምክ ነህ ። የአንተና የመሰሎችህ የሆነን ምንም ነገር ኢትዮጵያ አያስፈልጋትም

  • @moabra7567
    @moabra7567 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia investment is not guaranteed. Once you go to the country they took forever

  • @StellarPeek6701
    @StellarPeek6701 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዲያስፖራ ሆሌም ሰበብ አያጣም ። ትይዩ ገበያው መጥፋቱ የግድ ነው። ምክንያቱ ደግሞ ገንዘቡን በትይዩ (በጥቁር ) ገበያ ለማስተላለፍ የሚወጣው ወጪ ከሚገኘው ገቢ ጋር ስለማይጣጣም ነው።

  • @mierafsolomon6922
    @mierafsolomon6922 หลายเดือนก่อน

    The idea is great but we have no warrant to invest in Ethiopia .

  • @andualmewoldmariame7299
    @andualmewoldmariame7299 หลายเดือนก่อน

    First piece Ethiopian

  • @hab115
    @hab115 2 หลายเดือนก่อน +2

    Good move

  • @sebqiya5131
    @sebqiya5131 2 หลายเดือนก่อน +4

    እድሜውን ሙሉ የደከመበትን ብር ልታስበላ ነው? ዛሬ ኢትዮጵያ ላይ ኢንቨስት ይሚያደርግ አእምሮውን የሳተ መሆን አለበት

    • @yohanesberhanu840
      @yohanesberhanu840 2 หลายเดือนก่อน

      እሱ ያንተ አመለካከት ነው

    • @ayelemekonen9658
      @ayelemekonen9658 2 หลายเดือนก่อน

      ተበድረህ ነው የተባለው ማን አምጣ አለህ ? መች ተርፎህ ..

  • @fasildesta8916
    @fasildesta8916 2 หลายเดือนก่อน

    You should be able to give banks a guarantee for the dollar you invest and much lower interest

  • @abeselomlegesse5576
    @abeselomlegesse5576 2 หลายเดือนก่อน +2

    ንብረትህን ያለ በቂ ካሳ የሚፈርስ አገር ግብር ያለ አግባብ የሚበቀበል አገር ሠላም የሌለው አገር ለምን እቨዝት ይደረጋል በነጻም ቢሠጠን አያዎጣም

  • @afrofither6102
    @afrofither6102 2 หลายเดือนก่อน

    What is the guarantee for investment because thier is no peaceful in ethiopia only addis ababa is the safe, I ask for investment land before 3 year but I didn't gate any results

  • @top5-vid814
    @top5-vid814 2 หลายเดือนก่อน

    What is the name of the system

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  2 หลายเดือนก่อน +2

      NBE has also launched a new platform called Unite.et, which will allow Ethiopians and foreigners of Ethiopian origin to open bank accounts in Ethiopia virtually.

    • @antenhegemeda6159
      @antenhegemeda6159 หลายเดือนก่อน

      The app not working

    • @top5-vid814
      @top5-vid814 หลายเดือนก่อน

      @@antenhegemeda6159 yea can't upload photos

  • @elizabetmenon3523
    @elizabetmenon3523 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደሚላክ ደሞ በሚቀጥለው ቪዲዮ ብትሰራልን።

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  2 หลายเดือนก่อน +2

      Sure

    • @Qurioos
      @Qurioos 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@theethiopianeconomistviewand please also include what are all the requirements for the diaspora to get this loan initiative?

    • @danielejigu5307
      @danielejigu5307 2 หลายเดือนก่อน

      Could you tell us on your next video how to send to the national Bank of Ethiopia there online account or something and about the interest rate?

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  2 หลายเดือนก่อน +1

      Sure

  • @bilalalhabesha7173
    @bilalalhabesha7173 2 หลายเดือนก่อน +1

    You talk a lot of repeated thing but didn’t say anything about the credit rate. Is this how to build trust?

  • @Ymercato
    @Ymercato 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ከሌለ ከነብድር እዳ መግባት ነው። ሰላም ካለ ብድር ሳይፈልግ ገንዘቡን ይዞ የሚመጣ ሰው በ100 ሺዎች ይቆጠራል።

  • @Jag-m4b
    @Jag-m4b 2 หลายเดือนก่อน

    ይሆች ጨዋታ እውነት ለዲያስፖራው ታስቦ ነው ወይስ ዶላር መሰብሰቢያ ??????

  • @bizunehtesfaye5864
    @bizunehtesfaye5864 2 หลายเดือนก่อน

    አለቅላቂ ዝናብ ወንዝ ላይ ይጥላል አሉ።

  • @igo1071
    @igo1071 หลายเดือนก่อน

    Ok

  • @temesgenfeyisa1051
    @temesgenfeyisa1051 2 หลายเดือนก่อน

    Tusunee belu behrawi bankin; mejemeria legna abedren

  • @retasa7652
    @retasa7652 หลายเดือนก่อน

    Ayee Ayee metemamen tefa cas nachiw bado sihon endhi lemenu😢

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 2 หลายเดือนก่อน +3

    ህጎ ቢወጣ ምን ዋጋ አለው አይሰጡም እንጂ በባክ ብልክ ደስታውን አልችለውም።

  • @እቢ
    @እቢ 2 หลายเดือนก่อน

    የብልፅግና አራጅ መጫወቻ እቁልጭ እያለ አታሎ ማረድ ህዝቡስ ተረግማል መቼም😂

  • @SamiesMugaa
    @SamiesMugaa 2 หลายเดือนก่อน

    The problem is Ethiopian government they will change there policy any how no garnet. Because last they allowed to buy bank axcion then there changed there mind. This is big problem

  • @asrat2121
    @asrat2121 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ዋስትና አለን እነደፈለጉ ህጉን ይቀይራሉ በዲያስፖራ አካውንት እንዴት እንደተጫወቱብን የምረሳው አየደለም እነሱ ዲያስፖራውን የሚፈልጉት ለዶላሩ ነው እንጂ በጣም ነው የሚጠሉት

    • @fekerselassiebenti3459
      @fekerselassiebenti3459 2 หลายเดือนก่อน

      አይመስለኝም ይሄ የግል ቂም አይደለም የሚወራው investment ነው ጥላቻ ምን አመጣው

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 2 หลายเดือนก่อน

      Shabia 😢

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 2 หลายเดือนก่อน

    ትርጉም፡ ለዳያስፖራው ኦሮሞ ለማለት ነው

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 2 หลายเดือนก่อน +1

    Do you think diaspora is foolish or crazy that it is only in Addis ababa is relatively peace . But unfortunately even in Addiss Ababa you will be evicted by Oromumma doctrine . So where shall you go with this money

  • @fasilteshome5618
    @fasilteshome5618 2 หลายเดือนก่อน +2

    በሞኝ ክንድ፣ የዘንዶ ጉዱጓድ ይለኩበታል።

  • @danAN6566
    @danAN6566 2 หลายเดือนก่อน

    You repeatedly mention safety of the investment.Where were you when the government declared nationalization of the houses built diaspora and other resources by giving a very funny reason. Do you think the words of government officials are trustworthy?

  • @Ffghhhjjkmmm
    @Ffghhhjjkmmm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ህግ ቢወጣ ነገ ይሽሩታል

  • @getnetasnake7290
    @getnetasnake7290 2 หลายเดือนก่อน

    LIEBA HULA, YE DIASPORA DOLLARS LITALBU NEW! TENEKTUAL 😅😂🤣

  • @BekeleDode
    @BekeleDode 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄንን የቡዳ የምቀኛ የደደብ ጥርቅም የሆነውን መንግስት አምነህ የምትበደር ዲያስፖራ:ብድሩ ደም ይሁንበት ::

  • @tigestalemu2160
    @tigestalemu2160 2 หลายเดือนก่อน

    il faut envoyer combien pour a voir le crédit?

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 2 หลายเดือนก่อน

    Guys you played games the beshasha kid government done. No matter you guys said 100% done.

  • @ethiochannel560
    @ethiochannel560 2 หลายเดือนก่อน

    Who will send with 23% interest rate? no one

  • @AshrekaKadir-s9f
    @AshrekaKadir-s9f 2 หลายเดือนก่อน

    ተበድሬ ምን ሰረለሁ

  • @ካቡ
    @ካቡ 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @zeweduasfaw6505
    @zeweduasfaw6505 หลายเดือนก่อน

    Are you crazy? Without freedom, peace , you talk about investment? Go to your doctor please.

  • @edeletube700
    @edeletube700 2 หลายเดือนก่อน +1

    No piece no investment
    Investment it need stable economic environment and honest government service.

  • @hardsg
    @hardsg 2 หลายเดือนก่อน

    Fugera new. ...sebseb karege behuaka chich lil new

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen8086 หลายเดือนก่อน

    አብይን ማመን ቀብሮ ነውውውውው: ስልህ

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 2 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ብቻ ነው በተግባር 0 ነችሁ ከዚህ ሁሉ የንግድ ባንክ ሌቤነት አሰቁሙ

  • @fzemdf1245
    @fzemdf1245 2 หลายเดือนก่อน

    Wushet

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 2 หลายเดือนก่อน

    በብር ተበድረህ በዶላር ልትከፍል ነው😂😂😂

    • @abduljelilali568
      @abduljelilali568 2 หลายเดือนก่อน

      Min chigir alew. Malete ye bank minizari ke black beltoal eco. Malete invest madreg lemifelg sew.

  • @yordanosasegahegn6782
    @yordanosasegahegn6782 2 หลายเดือนก่อน

    LC mndnew

  • @arsenalfc8999
    @arsenalfc8999 หลายเดือนก่อน

    ብልፅግናን ማን ያምናል