ቀላል እና ፈጣን ብሪያኒ በዶሮ አሰራር برياني الدجاج

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እህቴ ዋው በጣም አሪፍ አሰራርነው የምር በጣም እናመሰግናመን ምርጥ የሆነ አሰር ነው በጣም እናመሠግናለን

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 3 หลายเดือนก่อน

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላህ

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 หลายเดือนก่อน

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌንን ወሰሀለን ውድ እህሄ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ውድ እህቴ በሪቺ ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን ውድ እህቴ በሪቺ መሸ አለህ አይሸዬ የኘ በለሙየ በሪቺ🎉🎉

  • @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS
    @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን አንሻዬ እህታችን እንዴት ነሽ ሰላም ነሽ ወይ ጥሩ በእውነት ጥሩ ጥሩ ጥሩ አሰራር ነበርና የተባረከ ምግብ ይሆንልሻቸውን ጥሩ አሰራር ነው በርቼ ቨርቼ በቀጥታችን ነገራችንን ሰላም ያድርግል

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 หลายเดือนก่อน

    Wawo good jobes continues nice video really heduu namaatti tolaa nyataa gariidhaa itti fufi

  • @MansurKorma2
    @MansurKorma2 หลายเดือนก่อน

    አሰለሙ አለይኩምዎረመቱለህ ዎበረከቱለህ ሰለምነሽ ቤተሰቦችሽ ሰለምነቸው መቀአለሀ አይሸየ በጠም ደስ የምል አሰረር አለሀ ይጨምርልሽ አብሽር ጠክርበርች

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ ዋውውው የሚገርም በጣም አሪፍ የምግብ አሰራር ነው በርችልን በነገራችን ላይ ሀረብ ሀገር ሙያ በሙያ አድርጎናል ሀገር ስንገባ የስራ እድል ካለው ለውጥ አለ ሰላምን ይስጠን

  • @UptumUptum
    @UptumUptum 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እህቴ አይሻሸ የኔ ባለሞያ እህት እጆችሽ ይባረኩልሽ 😋😋😋😋😋😋🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rawdatube8972
    @rawdatube8972 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም እህታችን እንኳን ሠላም መጣሽ ዋውውውውውውውውውው በጣም ደስ የሚል ምግብ አሠራር ነውጰ በርች የኔ ባለሞያ🎉❤🎉

  • @webtube21
    @webtube21 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን በጣም የሚያምር ነው በርች እጅሽ ይባረክ በየአይነት ይሰራል በርያኒ የሚባልብምም

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 3 หลายเดือนก่อน

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ ማሻአላህ በርቺ

  • @Radiahmed
    @Radiahmed หลายเดือนก่อน

    እዃንንን በሠላምም መጣሸ ውዴ በርቺልኝኝ በጣምም አሪፈ እና ደሥ የሚል ምርጥ አሠራር ነው ያሣየሸንን እናመሰግናለን ሥላጋራሸንን ምርጥ ሞያ ነው ያሣየሸንን🎉🎉❤❤

  • @meryhabeshawet
    @meryhabeshawet หลายเดือนก่อน

    selam wud yagere ljoch balem darchyemtnoru selamachu bzit ybel wud ehte betam arif koyta neber betam enamesegnalen

  • @WeyinishetAbera
    @WeyinishetAbera หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ፍቅር ይስጠን ሰላም ለእናተ ይሁን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዋውውውው

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሸ እህት ሰላም ለሀገራችን ያመጣል ያረብ በርቺልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ይማኔነሽወለተጻድቅ
    @ይማኔነሽወለተጻድቅ หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በርች ጠንክሪ ጥሩ አሰራር ነው በሌላ ቪዶ እስክንገናኝ ቸር ያቆየን

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው ማሻአላህ ምርጥየምግብ አሰራርነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ ሙያሽን ስላካፈልሽን

  • @RUhama21
    @RUhama21 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለየት ያለ ምግብ ነው ጥሩና መልካም ምግብ ነው በእውነት ለየት ያለ እጅሽ ይባረክ ገርጂን ጎበዝ ባለሙያ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለእናንተ አገራችንን

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 หลายเดือนก่อน

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo jajabadhuu itti fufi yaddaa garidhaa

  • @susu-y7k
    @susu-y7k หลายเดือนก่อน

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ምግብ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውውውውውው ለየት ያለ ቆንጆ ብሪያኒ በደሮ አሰራር ነው ያሳየሽን ቢሪያኒ በጣም የምወደው ምግብ በርችልኝ

  • @neju9654
    @neju9654 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እንኳን ሰላመጣሽ እህቴ ዋውውውውው ማሻአላህ ተባርክ እረህማን በጣምና ደሰ የሚል የቀሪያኒ አሰራር ነበር እጆችሽ ይባረኩ

  • @fozitube
    @fozitube 3 หลายเดือนก่อน

    ማሺአላህ ውደ በርቺ

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 หลายเดือนก่อน

    Wow wow betam arifi gobezi berchi yen konjo selam egzabeher lanechi yehun konjo

  • @አባይስደተኛዋ
    @አባይስደተኛዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ አይሻ ዋውውውውው ባለሞያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ🎉🎉🎉🎉

  • @hawawolloh
    @hawawolloh 3 หลายเดือนก่อน

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን የኔዋ ማሻአላህ🥰

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውውው በጣም ደስ ይላን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርችልኝ ዋውውው ያሚ እባክሽን ቂጡን አስቀምጭልኝበጣም እወዳለሁ በጣም ደስ ይላን😊😊😊

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ምርጥ እና ቆንጆ ብረያኔ ነው የሠራሸው ማማማየ ጎበዝነሸ አድናቂሸ ነኝ በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ

  • @ZiyadaMahmud
    @ZiyadaMahmud หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሰህለን አይሻዬ ያኔ በለሙያኛ ዘሬማ ተገነኛን ለዘዉም ጠፋጭ ተልቶ ያመይጣጋብ ብርያኒ በሰራሽ ቀን ካች አለልኩም አያሽ አለስቻግርም

  • @susu21
    @susu21 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንካን ሰላም መታሸ ማማዬ በርቺልኝ ጠንቅርልኝ በርቺልኝ ለሀገራቺን ሰላምን አብዝቶ ያምጣልን በርቺ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @tiegegerma
    @tiegegerma หลายเดือนก่อน

    Salmehies bakerstoooss yebza ethin enkan dana matahiess yans malekam batam batam areffee biryan now barahilen yana balamouy

  • @azeetube198
    @azeetube198 หลายเดือนก่อน

    Aishaye bagaa naagaan dhufaat ❤❤Ashamma naagaan siif haataa uu
    Anaa dhufuu sagaat bareeda Jaabisi
    NaMatii tolaa jaabadhuu sanyii koo
    Haala bareda

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም አይሻየ ውዴ እኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋው ያምራል 💚💛❤️👍👍👍

  • @merry-2121
    @merry-2121 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውዴ ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር በለሙያ እጅሽ ይባረክ በረችልኝ😍🙏👍

  • @AwetTube
    @AwetTube หลายเดือนก่อน

    ወዋዋዋዋ እንድኝ ወዋዋዋዋ 💞👍👈ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛለሸ እንኳን ድህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሀገረችን ሰላም እንድንት ፍቅር መተሳሰብ ያደራግሌን በረቺ ማር እሪፈ ቆይት ነበረ በረቺ❤👍👈💞

  • @Astertube23
    @Astertube23 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው የኔባለሞያ እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን

  • @BezaFamilies
    @BezaFamilies 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ በርችልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ለቤትሽ አድስ ነኝ በቅንነት ሰብ መልሽ 🥰

  • @mesiigettube4326
    @mesiigettube4326 3 หลายเดือนก่อน

    Selam lezi bet selamsh yebiza ihete inkan dena metash berchi arif qoyita neber egzbeher hagerachinnii selam yargilen berchi wude wowww gobaz nesh ❤....

  • @fikirtube2942
    @fikirtube2942 หลายเดือนก่อน

    Selame tenayestelen enqane selame metashi weued yhiger lijwece arefe yedwerw mcebwese serteshi selasayeshine betame des belwenal berce belela vedeywe entebeqalene