ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣምነውየማጠነውግንፈተናአይመጣልኝም
በመጀመሪያ ስለ ፈተና ያለህ አመለካከት መፈተሽ ይኖርብሀልከፈተና ክፍል ስትወጣ መልሱ ትዝ እሚልህ ከሆነ ችግሩ የመርሳት ሳይሆን በፈተናዉ ተጨንቀሀል ወይም ቸኩለህበት ነበር ማለት ነዉ በአፅኖት በማስተዋል በተረጋጋ መንፈስ ለመስራት ሞክር
Enim yemiyaschegregn neger nw amesegnalew @@gloryschoolethiopia
Don't stedy hard studie smrtly
@@gloryschoolethiopia😊
before study pray God after that start to reading
ሁሉም ነገር ካጠናን ይቻላል እኔ ካጠናው ቡሀላ ለራሴ እደግማለው አሪፍ method ነው።
Keep going 👑
Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 so much
ማጥናት እፈልጋለሁ ግን ላጠነሠ ሰል ያስጠላኛል
እደዚህ አይነት ሁኔታወች ሊፈጠሩ ይችላሉ እነዚህን ጥያቄወች እስቲ እያቸዉ1,ለጥናት የመረጥከዉ ቦታ እሚረብሽህ አይደለም? 2, ስላጠናህ እራስህን ሸልመህ ታዉቃለህ? ሰፋ እሚል ሀሳብ ስለሆነ በሌላ ጊዜ በአዲስ ቪዲዮ እንመጣበታለን
Exactly 💯 thanks
🥰
Thank you❤
በጣም ጥሩ የሆነ ምክር እናመሰግናለን
Ooo thanks ilike this i learn alot of things
Tebareki
አሜን እናመሰግናለን
Tanks sis
Thank you
Thank you beketaye men aynet video tetebkaleshe
wawo
Good 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😊❤😄👍
Thank you 🙏🏽
Betam amesegenalhu tru temhert new yastemarshig❤❤ 🙏
You welcome ❤
thankyou
You're welcome!
gerenal science gerad 7 student text book
WOW Thank You
You're welcome
❤❤❤❤
wowThankyou
በመጀመሪያ እኛም በጣም እናመሰግናለን ስቀጥል እንዴት ነው ምሳሌ እኔ 9 ክፍል ተማሪ ነኝ 14 ትምህርት ነው ምንማረው እና በዚህ ውስጥ ቢያንስ በቀን ወደ 10 ትምህርት መከለስ እና የነገውን ክፍለ ጊዜ ማጥናት ይኖርብኛል እና ት/ቤት ቀኑን ሙሉ ስለምንውል ያለኝ ጊዜ ለሊት ነው እና እንዴት እንደማደርግ ግራ ስለገባኝ ከይቅርታ ጋር ለዚ መልስና ሀሳብ ብትሰጪኝ ❤❤😊
Mekfafel maxent wexexam yadergal
Glory its Good
❤much love
Thanks madam
10Q Madam❤❤❤❤❤❤
All the best
Thanks
አንብቤ እንዴት ነው የምረዳው 🤔
አው ካጠናን እንችላለን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
Keep going 🙌🏽
ማጥናትእፈልጋለውመፅሀፉንስገልጥያስጠላኛል
ትምህርት መስማትስ
tank you very very.....❤
You’re welcome
Motivation baby i like motivation😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
hi ene bedenbe new matenaw eza sehede gen yetefabiyale men large
ምታጠኚውን ለማስታወስ፡-1, ከእቃው ወይም ከታሪኩ ጋር በንቃት ይሳተፉ።2, እንደ ሜሞኒክ ያሉ የማስታወሻ ዘዴዎችን ይጠቀሙ።ማለትም በምናብ የማሰላሰል ዘዴ ማለት ነዉ3,የጥናት ክፍለ ጊዜዎችን በጊዜ ውስጥ ያውጡ።እረፍት ማድረግ እና በመሀል ያጠኑትን ማሰላሰል ይጠበቃል4,የእይታ መርጃዎችን እና ተግባራዊ እንቅስቃሴዎችን ይጠቀሙ።ከሚወዱት ሙዚቃ ጋር ወይም እንቅስቃሴ ጋር ለማያያዝ መሞከር አይረሴ ያደርገዋ (ለምሳሌ:- የሒሳብ ፎርሙላዎችን በዘፈን መልክ ማዘጋጀት ሊሆን ይችላል)5,የተደራጁ ማስታወሻዎችን ይውሰዱ እና ይገምግሟቸው።6,ወጥ የሆነ የጥናት መርሃ ግብር ያዘጋጁ። መደጋገም ትልክ ሀይል አለዉ 7,በሚያጠኑበት ጊዜ ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን ይቀንሱ።8,መደበኛ እረፍት ይውሰዱ እና ለመተኛት ቅድሚያ ይስጡ. በቂ እረፍት ማድረግ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ። በመጨረሻም አጥንተዉ ከ20 ፈተና 10 ማስታወስ ከቻሉ 10 ጥያቄ በማስታወስህ እራስን አበረታታ ለቀጣዩ ፈተና 12 ለማስታወስ መስራት እዳለብህ እዳይረሳ …. ትንንሽ ለዉጦች ትልቅ ዉጤቶች ይሆናሉ @gloryschoolethiopia
የምፈልገውን አይነት ምክር ❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
amesgnalew
እኛም እናመሰግናለን
ለካ እችላለሁ😊😊
Ende geban mn maderg albng
ጥያቄዉን ግልፅ አርገዉ ?
Good ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማንበብ ስልችት ቢለንስ
በድምፅ መቅጃ በመቅዳት መስማት አማራጭ ይመስለናል
ላጠናስፈልግ ቶሎ ይደክመኛል
እኔም እንደዛው
እውነትሽን ነው
Maths&physics tolo meredat kalchalens
10Q
Wow Thank you
Thank you ❤❤❤
🙏🏽
Good❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
በጣምነውየማጠነውግንፈተናአይመጣልኝም
በመጀመሪያ ስለ ፈተና ያለህ አመለካከት መፈተሽ ይኖርብሀል
ከፈተና ክፍል ስትወጣ መልሱ ትዝ እሚልህ ከሆነ ችግሩ የመርሳት ሳይሆን በፈተናዉ ተጨንቀሀል ወይም ቸኩለህበት ነበር ማለት ነዉ በአፅኖት በማስተዋል በተረጋጋ መንፈስ ለመስራት ሞክር
Enim yemiyaschegregn neger nw amesegnalew @@gloryschoolethiopia
Don't stedy hard studie smrtly
@@gloryschoolethiopia😊
before study pray God after that start to reading
ሁሉም ነገር ካጠናን ይቻላል እኔ ካጠናው ቡሀላ ለራሴ እደግማለው አሪፍ method ነው።
Keep going 👑
Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 so much
ማጥናት እፈልጋለሁ ግን ላጠነሠ ሰል ያስጠላኛል
እደዚህ አይነት ሁኔታወች ሊፈጠሩ ይችላሉ
እነዚህን ጥያቄወች እስቲ እያቸዉ
1,ለጥናት የመረጥከዉ ቦታ እሚረብሽህ አይደለም?
2, ስላጠናህ እራስህን ሸልመህ ታዉቃለህ?
ሰፋ እሚል ሀሳብ ስለሆነ
በሌላ ጊዜ በአዲስ ቪዲዮ እንመጣበታለን
Exactly 💯 thanks
🥰
Thank you❤
🥰
በጣም ጥሩ የሆነ ምክር እናመሰግናለን
Ooo thanks ilike this i learn alot of things
Tebareki
አሜን እናመሰግናለን
Tanks sis
Thank you
Thank you beketaye men aynet video tetebkaleshe
wawo
Good 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😊❤😄👍
Thank you 🙏🏽
Betam amesegenalhu tru temhert new yastemarshig❤❤ 🙏
You welcome ❤
thankyou
You're welcome!
gerenal science gerad 7 student text book
WOW Thank You
You're welcome
❤❤❤❤
🥰
wowThankyou
በመጀመሪያ እኛም በጣም እናመሰግናለን ስቀጥል እንዴት ነው ምሳሌ እኔ 9 ክፍል ተማሪ ነኝ 14 ትምህርት ነው ምንማረው እና በዚህ ውስጥ ቢያንስ በቀን ወደ 10 ትምህርት መከለስ እና የነገውን ክፍለ ጊዜ ማጥናት ይኖርብኛል እና ት/ቤት ቀኑን ሙሉ ስለምንውል ያለኝ ጊዜ ለሊት ነው እና እንዴት እንደማደርግ ግራ ስለገባኝ ከይቅርታ ጋር ለዚ መልስና ሀሳብ ብትሰጪኝ ❤❤😊
Mekfafel maxent wexexam yadergal
Glory its Good
❤much love
Thanks madam
10Q Madam❤❤❤❤❤❤
All the best
Thanks
አንብቤ እንዴት ነው የምረዳው 🤔
አው ካጠናን እንችላለን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
Keep going 🙌🏽
ማጥናትእፈልጋለውመፅሀፉንስገልጥያስጠላኛል
ትምህርት መስማትስ
tank you very very.....❤
You’re welcome
Motivation baby i like motivation😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
hi ene bedenbe new matenaw eza sehede gen yetefabiyale men large
ምታጠኚውን ለማስታወስ፡-
1, ከእቃው ወይም ከታሪኩ ጋር በንቃት ይሳተፉ።
2, እንደ ሜሞኒክ ያሉ የማስታወሻ ዘዴዎችን ይጠቀሙ።ማለትም በምናብ የማሰላሰል ዘዴ ማለት ነዉ
3,የጥናት ክፍለ ጊዜዎችን በጊዜ ውስጥ ያውጡ።እረፍት ማድረግ እና በመሀል ያጠኑትን ማሰላሰል ይጠበቃል
4,የእይታ መርጃዎችን እና ተግባራዊ እንቅስቃሴዎችን ይጠቀሙ።ከሚወዱት ሙዚቃ ጋር ወይም እንቅስቃሴ ጋር ለማያያዝ መሞከር አይረሴ ያደርገዋ (ለምሳሌ:- የሒሳብ ፎርሙላዎችን በዘፈን መልክ ማዘጋጀት ሊሆን ይችላል)
5,የተደራጁ ማስታወሻዎችን ይውሰዱ እና ይገምግሟቸው።
6,ወጥ የሆነ የጥናት መርሃ ግብር ያዘጋጁ። መደጋገም ትልክ ሀይል አለዉ
7,በሚያጠኑበት ጊዜ ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን ይቀንሱ።
8,መደበኛ እረፍት ይውሰዱ እና ለመተኛት ቅድሚያ ይስጡ. በቂ እረፍት ማድረግ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ።
በመጨረሻም አጥንተዉ ከ20 ፈተና 10 ማስታወስ ከቻሉ 10 ጥያቄ በማስታወስህ እራስን አበረታታ ለቀጣዩ ፈተና 12 ለማስታወስ መስራት እዳለብህ እዳይረሳ …. ትንንሽ ለዉጦች ትልቅ ዉጤቶች ይሆናሉ
@gloryschoolethiopia
የምፈልገውን አይነት ምክር ❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
amesgnalew
እኛም እናመሰግናለን
ለካ እችላለሁ😊😊
Ende geban mn maderg albng
ጥያቄዉን ግልፅ አርገዉ ?
Good ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማንበብ ስልችት ቢለንስ
በድምፅ መቅጃ በመቅዳት መስማት አማራጭ ይመስለናል
ላጠናስፈልግ ቶሎ ይደክመኛል
እኔም እንደዛው
እውነትሽን ነው
Maths&physics tolo meredat kalchalens
10Q
Wow Thank you
Thank you ❤❤❤
🙏🏽
Good❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
🥰