በ15 ቀን ውስጥ ውጤቴን ያሻሻልኩበት መንገድ - How I improved my grades in 15 days

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 มี.ค. 2024
  • በሁለት ሳምንት ብቻ ጎበዝ ተማሪ የሆንኩበትን ጥበብ በዚ ቪድዮ የምነግራችሁ ይሆናል።እነዚህ ጥበቦች በጥናታችሁ እና በትምህርታችሁ ውጤት ላይ ያላቸው ጥቅም ቀላል የሚባል አይደለም።የሚገርመው ነገር እነዚህ ጥበቦች ማጥናት ብቻ አይደሉም ሌሎችም በዚህ ቪድዮ ላይ የተጠቀሱ ነገሮች አሉ ሁሌም እንደምላችሁ መተግበር እንዳትረሱ።በጥናታችሁ፣በትምህርታችሁ፣በውጤታችሁ በአጠቃላይ በህልሞቻችሁ መልካም ዕድል እመኝላችኋለው።
    የተለያዩ ራሳችሁ የምታሻሽሉበት ቪድዮዎች መመልከት ከፈለጋችሁ፡www.youtube.com/@ethiopix/videos

ความคิดเห็น • 10