ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቡ ወንድሜ የአንተን ፀጋና የመንፈስ ከፍታ እያየሁ ሀይማኖቴን ጠበቅ ማረግ ጀምሪያለሁ
እውነት እኔም ነኝ 😍😍☝
ራስህ ተግተህ አጥና በአቡ መልስ ትጽናናለህ እንዴ ? በሰው አትደገፍ ነፍስያህ ራሷ እውቀት ያስፈልጋታል ?
@@regasadame7601 “tera were nw”
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡ በርታል በቤቱ በተዋህዶ ያጽናክ
ቃለ ሂወት ያሰማልን አቡ ወድሜ ፈታሪ ይጠብቅ❤👏👏👏👍
ወንድማችን አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትንታጉ የእምዬ ተዋህዶ ልጅ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እንወድሀለን የኛ እንቁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ።"የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው "የቀዳሜ ሰማዕት የቅዱስ እስጢፋኖስን ፀጋ አድሎካልና ትልቅ ስጦታ ነው በርታ ።
“የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።” - ኢሳይያስ 1፥9
እግዚአብሔር ሁሉንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንዲው ፕሮስንታቶችን የቅድስት ድንግል ማርያም የውርስ ሀጥያት እንዳስጨነቃቸው የራሳቸው ሀጥያት አስጨንቋቸው ያውቅ ይሁን?
የምር እኔ እራሱ ግራ ይገባኛል
Egzabher ymermrachew
እኔም ያሰብኩት ነገር!!
ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድማችን አቡየ
አቡዬ እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልህ
አቡየ እግዛብሄሬ ይጠብቅህ በጣም ልዩ ሠዉ ነህ ሁሉንም በመረጃ ነዉ የምትመልስ ጀግና ደግሞ በፈገግታ እና በችሎታ ነዉ የምትመልስ❤❤❤
አቡ ወንድሜ የተዋህዶ ምርጥ ታዳጊ ፀጋው ይብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
አቡየ አንደ አትናቲወስ በመንፈስቅዱስ የታሸ አንደበት አለህ መጨረሻውን ያሳምርልህ
አቡ በርታልን የፈጣሪ ፀጋ አይለይህ
አቡ እግዚአብሔር ያክብርልኝወንድማችን አብርሀም ሮሜ 5÷14 ላይ ያለውን አስመልክቶ፥ እሱ በተረዳበት መንገድ የሚጣረስበት ነገር አለ። ሐጢአትን ባላደረጉት ላይ የሚለው፡ በዚያን ሰዓት ሐጢአትን ያልሰራ ነበረ እያለ ነው። ነገር ግን እንደዚያ እንዳንል ሮሜ 3÷23 ላይ ሁሉ ሐጢአትን ሰርቷልና ይለናል። ስለዚህ እሱን አስመልክቶ የአብርሀም አረዳድ ትክክል አይደለም።2, ሕዝ 18÷19-20 ላይ ያለውን አስመልክቶ "ልጅ የአባቱን ሐጢአት አይሸከምም" የሚለውን ባላየ እያለፋት ይመስላል3, ሮሜ 5÷19 ላይ ያለውን ንፅፅር ወንድማችን አብርሀም "እንዲሁ ደግሞ" የምትለዋን ሊረዳት አልቻለም4, "ፀጋን የተመላች" የሚለውን አስመልክቶ ደግሞ "ፀጋን ትመያለሽ" አላላትም "ፀጋን ተመላሽ" አላላትም። ያላት "ፀጋን የተመላሽ ነሽ" ነው። አሁን ትመያለሽ አይደለም እንዲሁም ደግሞ ካሁን በኋላ ትመያለሽ አላላትም። ፀጋን የተመላሽ ነሽ ነው እንጂ (ነሽ የሚለው ላይ ሊሰመርበት ይገባል)።እንደገና ደግሞ "የአይሁድ ሚድራሽ" ምናምን ያልከውን ስለምፈልገው በቴሌግራም መጣው👍ሌላው ነገር አቡ በጣም ነው ማመሰግነው። አሪፍ አድርገህ ነው ያስተማርከኝ። በተለይ መጨረሻ ላይ ለብቻክ የወራሀው አሪፍ አስተማሪ ነገር ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይርዳክ ይባርክክ።
አሜን ወንድሜ አንተም ቃለ ሕይወት ያሰማህ
@@tekeltube5210 አረ አቡይ ቴሊ ግራምን አጣሁት
@@tekeltube5210 አቡ በርታ
@@tekeltube5210 አቡ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ
ሲጀመር በሐዲስ ኪዳን በግሪኩ ፓን ነው ሚለው ብዙዎች ማለት እንጂ ሁሉም አይልም ለምሳሌ በማቴ አለም ሁሉ ተከተለው ይላል እና ክርስቶስን የአለም ህዝብ ተከትሎት ነበርን አብዛኛው ለማለት እንጂ
አብርሽ የእውነተኛው ወንጌል አርበኛ💪 ብርክ በልልኝ እውነት ያልገባቸውን እነአቡን የጠፉትን ጌታ ወደቤቱ ይመልሳቸው🙏
Wedet bet
Lerasshu tefteshu man mebt seteshu lanchi wshetam
አሜን
Man hedo man ymelesal
“እስከ ሺህ ትውልድም ቸርነትን የሚጠብቅ፥ አበሳንና መተላለፍን ኃጢአትንም ይቅር የሚል፥ በደለኛውንም ከቶ የማያነጻ፥ የአባቶችንም ኃጢአት በልጆች እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድም በልጅ ልጆች የሚያመጣ አምላክ ነው ሲል አወጀ።” - ዘጸአት 34፥7
አቡየ ቃልህወት ያሰማልን ጸጋዉ አብዝቶ ያድልልን እግዚአብሔር ያግዝህ አይዞህ በርታ ወንድሜ
ሁሉም ሀጥያትን ሠርቶዋል ስለ ማርያምም ሀጥያት ሰረታልች ማለት ነው🤗🤗
Eski keserachew hateyat andun negrign mariyam tetbekesh lemangnawum
የጌታዬ እናት እሷ ባትሰራም አዳም የሰራዉ ኃጢያት አለባት
@@alaaalaa9284 atefelasfe enatu yetegnaw metehaf lay nw esua beteseram ye Adam wurs hateyat alebat yemelew eski asayign
Tsega ybzalachu tebareku.
አቡየ እግዚያቢሔር ፀጋውንያብዛልሕ ወድሜ🙏🙏🙏
አብርሽዬ እግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርልህ እግዚአብሔር ይርዳህ ሰው በሐይሉ አይበረታም በእውነት እየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ይደግፍህ እንዴት እንድትናገር ያስረዳህ በርቱ ወንድም አቡዬ እግዚአብሔር ልብህን ለእውነቱ ይክፈተው እግዚአብሔር ሁላቺንንም ይደግፈን የምትሳደቡ አትሳደቡ ፀልዩ 👏👏
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበቡን ይግለጥልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 💞👏👏👏
ሲጀመር እኮ ይሄ ርዕስ እንዲ አያከራክርም ለነገሩ የእናንተ ማለትም የፕሮቴስታንት ፀሎት ላይ ድንግል ማርያም ስለሌለች ነው እንጂ አባታችን ሆይ ላይ ሁሉም በልስ አለ፡፡ በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሸ አንቺ የተባረክሽ እና የተቀደስሽ ነሽ ነው የሚለው ያማለት እንኳን ኃጥያት ልትሰራ ኃጥያት እራሱ አታውቅም፡፡ በሀሳብሽ ድንግል ነሽ የሚለው ይሰመርበት!!! አቡ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወድማችን አብ ፀጋዉን ያብዛል
ቃል ሂወት የሰማሊግን ኣቡየ
you nailed it bro. tsegawa ena bereketua yiderbn.
በወጣትነት ዘመን እግዚአብሐር ን አስብ የተ አየር በርታልኝ ወድሜ
ቃለህይወትን. ያሰማልን. አቡዬ. በርታ. አግዚአብሔር. ጴጋውን. ያብዛለህ
የኛ ማሪያም ንፅህተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን የንጉሱ እናት ናት እናንተን ካሀዲወች ይመልሳችሁ አቡ ያፅናህ በ ቤቱ በርታ
ሎቱ ስበሐት እርእሱ እራሱ ሲያስደነግት እመቤቴን😢 ወንድማችን ተባረክ
ቃለህይወትን ያሰማልን በርታልን ወድማችን
አሜን እህቴ
አብዬ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ካተጋራ ይሁን በርታ
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ
አንበሳ ። ፀጋን የተመላሽ አላት።።
እናመሰግናለን ወንድም አቡnak
ቃለ ህይውት ያሰማልን ውድማችን
አቡ የኔ ወንድም ቃልህወት ያሰማልን ፀገሁን ያብዛልን
እግዚአብሔር የቃሉን ብርሃን ያብራልን !ተወያዮቹ ጥሩ ውይይት ነው። በርቱ
ወንድም አብርሐም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
አሜን ይባርከው🙏
Abrahamgatayibarkk
ለውይይት ተቀምጣችሁ እንዲንማር ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን አቡ በርታ ወንድሜ ማስተዋሉን ጥበቡን ያድልህ ወድማችን አንተም ተመለስ
ፀጋ ሰው ከፍጥረተ ባህሪው ውጭ የእግዚአብሔርን ሀሳብ እንድንኖር በነፃ የሚሰጥ እንጅ ሰዋዊ ተፈጥሮን የሚቀይር አይደለም ስለዚህም ብፅእት ማርያም የእግዚአብሔር ሀሳብ እንዲፈፀምባት እግዚአብሔር በፀጋ ሞላት: እንጅ አዳማዊ ተፈጥሮዋን አልቀየረም :: ሁሉ ሀጢያትንሰርተዋል የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎአቸዋል :: ( ሰው ሁሉ)
abu egziabher ybarkh
Kali hiwoti yasemalin wonidimachin🙏🙏🙏
ቃል ሂዋት የሰማልን ወደማችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሜ አቡ
እኔ የሁለታችሁም ሀይማኖት ተከታይ አይደለሁም አቡ ውይይት ትችላለህ ታዳምጣለህም ማስረዳትም ትችላለህ ጎበዝ
በጣምም
አቡዬ. አግዚአብሔር. አሁንም. አሁንም. አብዝቶ. በጴጋው. ያኑረህ. አቤት. የመልስ. ምት. የበጢዎች. መዳኒት. አፍ. አኮ. ነዉ. የምታዘጋው. በውነት. በርታ. ድንግል. ማርያም. አሁነም ታግዘህ. ወድሜ
kalehywet yasemaln Abu ❤❤❤
አቡዬ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልኝ የተዋህዶ እቁ
Kale hiwet yasemaln abu wendme
አቡ ቃለህይወት ያሠማልን
እመቤታችን ሀጥያት አለባት ከተባለ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀጥያት ያለበትን ስጋን ነው የተዋሀደው ማለት ነው ?
ጳውሎስ ፈቃዱ ከሚባል ሰው የተናገረውን ሸምድዶ ነው አይይይይ አብርሃም እግዚአብሄር ይድረስልህ
Abu💜💓❤️💚💛
Abuye tsegawn yabzalk...
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን
እኔ ጼንጤ ነኝ ሀጥያት አይወረስም ልጅ ከአባቱ ሀጥያትን አይወርስም እያደገ ሲሄድ ሀጥያት እየሰራ ይሄዳል እንጂ ።
ባተ ምክንያትእና በኣበባእና በፋኖተ ኣብራሃምበጣም የሃይማኖቴኣስታሳሰብ ከፍ እያለ መጥታል⛪💯👈
አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዘመከታተል😊
Sew Hulu hatiyatin sertual malet min malet new
watching
እኔ እምለው አህዛቦች ምን አገባቸው ከእኛ እምነትአንድ የራሳቸው እምነት ስለ እማታምኑት ነው?ታሳዝናላችሁ ወይም ተምራችሁ ወደ ቀጥተኛ መንገድ ጠባብዋ መንገድ ኑ እንቀበልአለን እኛአቡየ ወላድት አምላክ ድንግል ማርያምት ጠብቅህ
ጠባቧ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶ ብቻ ነው
ደህና አድርህ አስተምረህልኛል ዩቱብ ላይ ተጥዶ ሰውን ሲያማ ነው የሚውለው
Abuy Egzabiher tsgahun yabizalikKale hiwot uasemalin
መዝሙር ላይ ንጉስ ዳዊት በሀጢያት ተፀንሼ በሀጢያትትወለድኩ ያልው በአንዱ ሀጢያት ምክንያት ሞት ወደሰው ሁሉ ገባ ከሚለው ጋር አንድ አይደለምን ?
Achiberbrhal ywsuni nigigir 10 Dekika koetehe wodiyaw ahuni 5dekika Yene new yemilewun asgebithal.27: 46 ላይ 2 ደቂቃ ቀርቶኛል ብለህ የሱን 10 ደቂቃ የት አደረክ? Mindinew mitasibew wondime lekimihert indihonen new woyisi lemashenef tayta?
“የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።” - ሮሜ 6፥23 ሞት ነግሶ ነበር ካለ ሞት ደግሞ የሀጢኣት ውጤት ነው ይላል እሽ?
የአቡ የቲሊግራም ሊክ ላኩልኝ በማርያም
ምነም. አኮ. ተያቄ የለውም.ያምላክ. አናት. ስለሆነች. ድንግል. ማርያም. ናት
አቡ የምትመልሰው መልስ ግራ የሚያጋባ ነው። አዳም ሃጢያት ካደረገና ሃጢያት የማይተላለፍ ከሆነ እንዴት በአዳም ምክንያት ሁሉ ሃጢያተኛ ሆነ ተባለ? ሮሜ ፭፥፩፪ ሌላው ሰው ሃጢያተኛ የሚሆነው በምን በምን እንደሆነ የገባህ አይመስለኝም። ሰው ሃጢያተኛ የሚሆነው በውርስ፣ በሃሳብና በድርጊት ነው። በእዝቅኤል ላይ የተጠቀሰው ስለየትኛው ነው የሚያወራው? ያንን መመለሱ አስፈላጊ ነው። በተጨማሪ ብዙ ጊዜ ሰምቼሃለሁ የሰዎችን መልስ ከሰማህ በሁዋላ ፈጽሞ አለተመለሰም የሚል ንግግር ስትናገር አስተውያለሁ ይህ እኔ ያሰብኩትን ካልመለሳችሁ የሚል እንደሆነ ያሳብቃል። እንደኔ በእውዱ ለመመለስ ሞክር
አንች ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ የማህጸንሽ ፍሬም የተባረከ ነው ይላታል ማሪም ሁሉ ነገሯ ድንግል ናት
አይ የአተ የአይንህን የጆሮህን ሚዛን አደማመጥ አስተካክለዉ
@@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ ከሳቶች, ወንዶችስ??
ወንድም ኣብርሃም ማርያም ጥንተ ኣብሶ ኣላት ካልክ ክርስቶስም ከስዋ ተወልደዋል ና ኣለው ንበል?በጠቀስከው ወንጌላዊ ጽሑፍ ሞት ወደ ኣለም በኣንድ ሰው መጣ ብለሃል፡ሌላ ደግሞ ከመጽሓፍ ቅዱስ ውጪ ማንም መጽሓፍ ምስክር ኣይሆንም ትል ነበር፡እንዴት ኣሁን እነ ሃይማኖተ ኣበው ና እነ የታላቁ ሊቅ ያሬድ እንደ ምስክር ኣቀረብከው?ሌላ ግሪኸኛው ስለ እመቤታችን ያነበብኰው ስለ ጸጋ፡ጸጋ የተሞላሽ የሚል ኣንድ ጥቅስ ስለ ኣነበብን ሁሉ ጸጋ ያንቺ ነው ልንል ኣንችልም ብለሃል፡ታድያ እናንተ ክርስቶስ ኣማለደ የሚል ቋንቋ ስንት ግዜ ስታነቡባት ነው ኣማላጅ ነው ምትሉት?
በእርግጠኝነት ጴንጤዎች በቅርብ ቀን መጠመቃቸው
Ere teleyaleh wendeme fetari tsegawun yabzaleh
Telegram lay mesehaftn btlklgn ds ylegnal kechalk linkhn laklgn ena enawra
@abunak ነው
U up
😍😍😍👍💚
አቡ ማር ነው አንደበትክ እግዚአብሔር ያፅናህ በቤቱ
Memhr tesfayen btakerbln
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ለጥያቄው እውነተኛው የወንጌል መልስምን ስለ አማላጅነት ጭቅጭቅ ውስጥ አስገባህ መጅመራያ ለእግዚአብሔር መንግስት የሚይስፈልገውን እውነት ማወቅ ነው ዋናው ለስው ልጅ የሚጠቅመውምን አለ ጌታ ክርስቶስ እየሱሰ ይሄንን ስምተሃል ወይ ? አንብበኃልምን ምላሽ ስጠህ ? ላንተ ነው ጥያቄው ለስው ልጅች ሁሉጥያቄው የዘላለምን ህይወት ለማግኝት ምን ማድረግ አለብኝ ኒቆዲሞስ / መምህሩ የነፍስ ጥያቄእውነት እውነት እልሃለው ስው ዳግም ካልተወለድክ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግስት / አያይም / አይወርስም / ስው ነህ / ይመለክትኃል ?ይሄን ጌታ መንፈስ ቅድስ ክገለጠልህ አማላጅነት ላንተ ምንም የሚያጭቃጭቅህ ጉዳይ አይኖርም ሌላ በውስጥህ የምታውቀው ነገር ህይወት የመስል ግን ህይወት ይለሆነ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልኖረ በስተቀር ለምን አማላጅነት ፈለክ ? በእርግጥስ አገኝህ ?እንደልብህ ሆነህ በውጪ የህግ ሐጢያት በስጋህ ግን የዚሙት ሐጢያት ይለብህ ስው ከሆንክበንስሃ ወደ መስቀሉ መጥተህ በእውነትና በመንፈስ በክርስቶስ ኢየሱሰ ክቡር ደም ሐጢያትህ ፣በደለተኝነት ስሜትህ ሁሉ ስለ አንተ የተከፈለውውን የእግዚአብሔር ፍርድ የተክፈለልህን ክቡር ዋጋ ይስገኝውን የልጅነት ውጤት ከተረዳህ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሃጢያት ሁሉ፣ ከበደልም ሁሉ ይነፅላ ይህም ከእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከስራ አይደለም ማንም በክርስቶስ ኢየሱሰ ካመነ የዘላለም ህይወት አለው ከመንፈስ ተወለዱ እንጂ ከስጋ ፍቃድ አይደለምይህ ታላቅ ስጦታ ስው ሁሉ ሊቀበለው ይገባል ይህም እግዚአብሔር ከስዎች ልጅች ጋር ያደረገው አዲስ ኪዳን ነውነገር ግን ይህ ስው አዲስ ፈጥረትም ቢሆን በስጋ ፣በአለም እስካለ ድረስ ፍፅም ስው ነው ማለት አይደለምሊደክም ፣ሊወድቅ፣ሊፈተን፣የራሱን መስቀል ይሽከማልስው የሚልፍበትን ሁሉ ይልፈል ስው በሁሉ ሁኔታ ተለዋዋጭ ስለሆነ በአለም እስካለ ድረስእግዚአብሔር በስው ፈፅሞ ሙሉ በሙሉ እምነት የለውም እግዚአብሔር አስቀድሞ በአቀደው ሃሳቡ ክርስቶስ ኢየሱሰትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ስለሆነበማይለዋወጠው በታመነው እስከ መስቀል ሞት ድረስ በታዘዘው ብቻ ላይ ይቀደውን ስራውን ፈፅመእግዚአብሔር በእርሱ አረፈ በማይለዋወጠው እንግዲህ ይሄ በሁሉ ሁኔታ የሚለዋወጠው ስው ወክሎ ተልኮውንም ፈፅሞ በአብ ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ እየሱሰ ትልቁ ሚስጥርእግዚአብሔር በራሱ ምሎ የመልከ ፅድቂ ሽመት ስጠው ሊቀካህን ሆነ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአይን በማትታየው በስው እጅ ባልተስራ ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሹመቱን ተቀበለፍፅም አምላክ ፣ፈፅሙ ስው ፣ፈፅም ሊቀ ካህን በገዛ ደሙ መልክተኛም ፣ ምልክትን ሆኖ ከሊሎቹ የሚለይበት ትልቁ ሚስጥር ምድራዊ ካህናት ሞት ይሽነፍቻው ስለነበር ነውክርስቶስ በስማይ ይለው ሊቀ ካህን ግን ሞትን ድል አድጉ ሹሙቱን እግዚአብሔር አባቱ በስሙ ምሎ ይሾመው በመሆኑ በእርሱ ይመኑትን ሁሉ በስጋም በመንፈስም ጠበቃ ፣ዋስ፣ አማላጂ ሊሆን ሙሉ ብቃት ይለው ሆኖ ተገኝታል በአምላክነቱም የመሎኮታዊዉ ባህሬ ወልድ ሆኖበሊቀ ካህንነቱም የእውነተኛይቱ በስው እጅ ባልተስራች ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሆኖ የእኛንም ስጋ በእምነት እርሱን ስንቀበል መቅድሱ አድረው የዚህ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር ኪዳኑን ከአባቶች ልብ ወደ ልጅች ልብ መቀየሩ ነው ወይም ከሲና ተራራ. ወደ ጉልጉታ ቀራያኒዬ መለወጡ ይሳይል ስዎች ህጉን መፈፅም ባለመቻላቸው ህጉ ደካማ ሆነ ዳካማነቱ ህጉ ሳይሆን ሊፈፅሙት ይልቻሉት የስው ልጅች ናቸው የህግ ፈፅሜ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱሰ ከዘመናይ በፈት በመረጠው ህዝብ ህጉን ቢስጥም ፣ ህጉ ፊደል ሲሆን ፈፅሜው ሞት ብቻ በስው ልጅች ነገስ አዲስ ኪዳን ግን መንፈስ ስለሆነ ከህግ ይለመታዘዝ ከሚይስክትለው ሞት በመንፈስ ዳግም ልደት ሞትን ወደ ዘላለማዊ ህይወት ቀይረው / ክብር ለጌታ ይሁን /የአማልጅነት ችግር ይለባቸው የእምነት ተቆማት ከሙሴ. ፣ ከሲና ተራራ ፣ ከህግ ጋር ይልተፊቱ ፣ አዲስ ኪዳን ---- ከብሉይ ኪዳን በበለጠ ክብር በተሻበበለጠ ሊቀ ካህንበበለጠ ደምበበለጠ ቤተመቅድስበበለጠ ስንብት ሁሉንም ወራሽ ባደረገው በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራና በትንሳኤው ሃይል ብሉይ ኪዳንን ድካም አድርጎታል ባይደክም አዲስ ባላስፈለገ. / እውነተኛው ወንጌል / እግዚአብሔር ስዎች ሁሉ በዚህ ኪዳን እንዲጠቀሙ ብቻ ነው የሚፈልገው በዚህ ክዳን. የደም ዋጋ ተቀብሎ ነፍሱን መንፈሱን ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ አሳልፎ የስጠ ስው ስለ አማላጅነት በህይወቱ ፈፅሞ ጥያቄ ሆነበት ከክርስቶስ ኢየሱሰ ውጪ ሌላ ፈላጋ አይሄድም በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍፅም አምላክነት ፣ ፈፅም ስውነት ላይ በአመነው እምነት ላይ ማንንም አይጭምርም የስማይ መላእክትም ቢሆኑ ፣ከወንጌል እውነት በስተቀር ሌላ ትምህርት ፣ ይለው ፣ወይም የሚይስተምር ፣የተረገመ ይሁን / ለስይጣን አሳልፈው ይስጡት ነው የጵውሎስ ትምህርት መዳን በማንም የለም ፣ ልደገመው. መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ክስማይ በታች ለስዎች የተስጠው ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው ተጠንቀቅቅቅማንንም መጭመር አትችልም ሁሉም በእርሱ ተፈጥረዋልና ሊመጥኑት ሊተኩት ፈፅሞ አይችልም በዚህ ጤናማ እውነት በቃሉ ብርሃን ይመነች ነፍስ ሃይማኖታዊ በሆነ ማን ኛው ነገር ሊጠላለፍ ፈፅሞ አይችልም የሐዋራያ ቅድሱ ጽውሎስን ህይወት ማጥናት ይጠቅማልለተገለጥ ክርስቶስ / ወንጌል / ዋጋ የክፍለ. ክቡሎይኪዳን. ወደ አዲስ ኪዳን ሙልጭጭጭ ብሎ የወጣ ይለፈውን እንደ ገድፍ የቆጠረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍለ የክርስቶስ ባርያ ወንጌልን በህይወት ዘመኑ ይስከበረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍልበጣም ከጌታ ቀጥሎ ለህይወቴ. ትልቅ ትምህርት ይስተማርኝ እውነተኛ አባት ነው ለእኔ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል ቅድሳን ሌላው. ቢቀር እኔ ክርስቶስ እየሱሰን ስለ ምመስል እኔንም ምስል ሲል ብዙ አመት ግዜ ውስዶብኛል እርሱን ለመምስል ትምህርቱን ሞክርኩ እንጂ ህይወቱን መኖር ክባድ ነው ክርስትና መናገሩ ሳይሆን ኑሮው ነው ከባድ ግን ጌታ ይመስገን ፀጋው በነገር ሁሉ ይግዘናልይሄ የእውነት ብርሃን ወንጌል ከገባን ሌላውን ሁሉ ትተን በቃሉ ፣በመንፈስ እንበርታ ባህርን ቀድታችሁ አትጭርሱትምመዳሃናችሁን ብቻ እርግጠኞች. ሁኑ እንዳትስናከሉም. ፣ መስናከይም እንድትሆን ተጠንቀቁ ጌታ መንፈስ ቅድስ ይስተምራችሁየተስጣችሁን የዘላለም ህይወት ጠብቁ ዘመኑ. ፣ቀኖቹ ክፍሎች ናቸውናጌታ ዳግም ይመጣልተባረኩልኝ ማራናታጌታ ሆይና፣ አሜን
ቅዱስ የሆነ አምላክ እንዴት አድርጎ የቆሸሸ ቤትን መኖሪያው ያደርጋል? እሷ እራሷ ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል ስትል በመንፈስ ቅዱስ ተሞልታ አይደለምን? ኤልሳቤጥም የጌታዬን ድምጽ ሲሰማ " ጽንሱ በማህፀኔ ውስጥ ዘለለ" ያለችው በመንፈስ ቅዱስ ተሞልታ አይደለምን? ታዲያ:- ጴንጤዎች መንፈስ ቅዱስ ይዋሿል እያላችሁ ነው? ወይስ መንፈስ ቅዱስ ሊገባበት ግድ ያለውን ቤት ሳያጸዳው ይገባበታል አለ እያላችሁ ነው? እዚህ ጋ አትሳሳቱ:- መንፈስ ቅዱስ ለቅጣትም ሆነ ለበረከት ይጎበኛል ። (ኃጥያት የማያውቃትን በእግዚአብሔር ቸርነት በሔዋን ምትክ እናታችን ትሆን ዘንድ የተሰጠችንን ድንግል ቅድስት ማርያም) ራሳችሁን በእግዚአብሔር ፊት ኃጥያተኞች አድርጋችሁ የምታቀርቡ የአዳም ልጆች እንዴት ሆኖ ነው እግዚአብሔር የሰጣትን ክብር የምትነፍጓት? ወንድሞቼ እህቶቼ ብሎ የጠራችሁ የአዳም ልጆች እንዴት በቸርነቱ የሰጣችሁን ስጦታ ( እናቱን ) እሺ ብሎ መቀበል አቃታችሁ? ጌታ ፊት ለመቅረብ ስታስቡ በልጅነቱ ጌታዬ ብላ እምባውን የጠረገችለትን እናቱን ጣል ጣል አታድርጓት ፤ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ስራ በአዳም ልጆች ሊመረመር አይችልም ። አይሆንም ካላችሁ ማረጓንም እየካዳችሁ መሆኑን አትርሱ! ምዕራፎችን አስታውሶ ከመያዝ ይልቅ ሙሉ ቃሉን መረዳት የሚጠቅመን ይመስለኛል ። አቡ:- ስለ አንተ የምለው ነገር ቢኖር " እግዚአብሔር በውስጥህ ያስቀመጠውን እውቀት እንደማንኛውም ስጦታው መጠኑ የማልለካ ያድርገው "! እግዚአብሔር የሚያዳምጥ ህሊና ይስጠን!የእግዚአብሔርን ቃል ከአውድ ውጪ መወያያ ከማድረግበቸርነቱ ይጠብቀን!አሜን!
እና እንዴት, የላም በረት ፣ እበት ፣ ፋንድያ ፣ ቆሻሻ ቦታ ውስጥ ተወለደ,❓ ለምን ቤተ መቅደስ ውስጥ አልተወለደም,❓
@@misgafitness101natural5 ድንግል ቅድስት ንጽህት ማርያም እኮ ንጽህናዋ ከኃጥያት ነው! ኃጥያት እና ትቢያ የተለያዩ ጉድፎች ናቸው! አላመልካትም ግን የነፍሴን መድሃኒት ስለወለደችልኝ አመሰግናታለሁ! አንተ በራበህጊዜ የመገበህን እንደምታመሰግን ማለት ነው! በነገራችን ላይ:- ለምን ቤተመንግስት ውስጥ አልተወለደም እያልከኝ ከሆነ የጌታን የትህትና ከፍታ ግምት ውስጥ የማስገባት አቅም የለህም እልሃለሁ ። ለአንተ ኃጥያት በአንተ ቦታ ተወግሮ ፣ ተሰቅሎ፣ ሞቶ ሞትን ድል አድርጎ ፣ ነፍስህን ከድቅድቅ ጨለማ ያዳነ አምላክ የትስ ቦታ ቢወልድ ምን የሚያጎድልብህ ነገር አለ?
@@AschenakiGuangul አልተግባባንምም,።
@@misgafitness101natural5 እሺ እንግባባ ። እኔ ጊዜዬን ተጠቅሜ ሃሳቤን ለመግለጽ ሞክሬ ነበር ። "ለምን ቤተመቅደስ ውስጥ አልተወለደም?" እና የመጀመርያው ጥያቄህ ምን ዓይነት መልስ ሊሰጥባቸው ይችላል? ምስጌ:- እኔ ለጥያቄህ ለመስጠት ሞከርኩ እንጂ አንተ ወንድሜን የመክሰስ ፍላጎት የለኝም ። እውነቴን ነው የምልህ ብታስተምረኝ በጣም ደስ ይለኛል ። ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ!ሰላም!
አቶ አቡ። ጥንተ አብሦ ከናካቴው የለም፤ ይልቅስ "የባሕሪ መድቀቅ" በእያንዳንዱ ሰው በአዳም ገብቷል ብለሃል። ዳሩ ግን ጳውሎስ በሮሜ 7 ላይ፣ በቁጥር 17 ላይ፦ "እንዲህ ከሆነ፤ ይህን የማደርገው እኔ ራሴ ሳልሆን፤ በእኔ ውስጥ የሚኖር ኀጢአት ነው" ይልና በቁጥር 20 " ላደርገው የማልፈልገውን የማደርገው ከሆነ፤ ያን የማደርገው እኔ ራሴ ሳልሆን፤ የሚያደርገው በእኔ ውስጥ የሚኖር ኀጢአት ነው" በማለት በውስጡ ስለሚኖር ኀጢአት አሉታዊ ተጽእኖ ሁለቴ ይናገራል።ታድያ ይኼ በውስጥ የሚኖር ኀጢአትን እንዲፈፀም የሚያደርግ ኀይል "ጥንተ አብሦ" ይሆን ወይስ "ድቀተ ባህሪ??" ደግሞስ ዳዊት በመዝ 51:5 ላይ "ስወለድ ጀምሮ በደለኛ፤ ገና እናቴም ስትጸንሰኝ ኀጢአተኛ ነኝ" ማለቱ ገና እናቱ ሲፀነስ ምን ኀጢአት ሊሰራና ሲወለድም በደለኛ እንዴት ሊሆን ይችላል። ከመፀነሱና ከመወለዱ በኋላ ኀጢአቶችን ለመፈጸም የኀጢአት ዘር ከወላጆቹ እንደ ወረሰ የሚያሳይስ አይደለን። ድቀተ ባሕራው በውርስ በሚገኘውና ጳውሎስ አሁን ኀጢአትን የማደርገው እኔ ሳልሆን በውስጤ የሚኖረው ኀጢአት ነው ባለው መሠረት ነው። በውስጥ የሚኖረው ኀጢአት፣ "ድቀተ-ባህሪን" የሚያስከትል እንደ ሆነ እንጂ፣ በራሱ በውስጥ ከሚኖረው ኀጢአት ውጭ ሊገለጥ የማይችል እንደ ሆነ ቢሰመርበት የተገባ ነው።
እነዚህ ምቀኞች ድንግል ማሪያምን አየኮነኑ ልጃን አመለክን ይላሉ ደፋር የአጋንንት ተላላኪዎች ናቸው
የውርስ ኀጥያት ቅድስት ማርያም ከሌሌባት እኛም የለብንም
እንዘጭ እምቦጭ አሉ የዉርስ ሀጥያት የሚባል የለም ኮ ነዉ እያለ ያለዉ
“ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ፥ ሰባት ቀን ያህል የረከሰች ናት፤ እንደ ሕመምዋ መርገም ወራት ትረክሳለች።” - ዘሌዋውያን 12፥2
Hasabh mulu aydelem yqoraretal satochum yaweralu selezi lemimeta guza bota qeyr network astekakleh na wendm
ኤረ አንድ ነገር አጭር እና ግልፅ ጥያቄ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩ ጠይቀው። እሱም:- ለመሆኑ ማሪያም ሰው ናት ወይስ አይደለችም??ሲቀጥል ሰዎች የሆኑ አባት እና እናት አላት?? በእሱ አባባል ወላጆቿስ የአዳም ሃጥያት የለባቸውም ነው እያለ ያለው??? ታዲያ አስታራቂ መሆን ትችል አልነበረም ወይ?? ለምን የጌታ ኢየሱስ መምጣት አስፈለገ??? ሲያወራ በእሱ ቦታ አፈርኩለት።
አቡ እየተምታታብሀል ይህ ስልህ አታውቅም ማለቴ ግን አይደለም ይደበላለቅብሀል ለም ይመስልሀል
Origen eco yetewegezee Abattt neww
እረ ኡኡኡኡ 😂😂😂
abuu yee orthodox jagnaa bartaa
bariya negn malet yewus yewurs hatiyat alebign malet ayidelem. Lemse yeyohanis raey lay m 19 ena 21 lay enena ante yeegziabher baria nen leegziabher siged yilal. Beante ababal mdlaku yewurs hatiyat alebet malet new? Silezih baria malet wurse hatiyat malet new. Tnbite esayiyas lay Egziabher zern bayaskerlin noro endessdom benin dndegemoro bemeselin neber hil. Hawariyaw pualos endentsit dingle lekrstos mushira........Lelaw degmo erasu lukas wengel endih yilal anchi kesetoch hulu teleyitesh yetebarekish yilal. Yih melet degmo gena kirstosin satitsense new. keleloch setoch andu yemtileyibet yewurs hatiyat silelebat new. Kesetoch hulu sil kehewan jemro yalutin setoch hulu new. Lemsale 10 amet yalhonachew setochlijoch yehasabim yihun yegebir hatiyat sayifetsmu yemimotu alu. Yihun enji yewurs hatiyat sileneberebachew dinglen mariamin gin leyito kesetoch hulu teldyitesh yetebarekshi nesh yalat leza new.
ስትወያይ እራሱ አትገረፍጥም አንዳንዶች አሉ የሚገረፍጡ ከውይይታቸው ይልቅ መግፈጣቸው ነው ጎልቶ የሚታየውከዚያ ተመልካቾችም ስድብ ይጀምራሉ
ሕዝቄል 18:19 በዘዳግም 5:9-10 ይመለሳል አስተዉሉ
በተጨማሪ ሰቆ፡ኤርምያስ፡ 5:7 መያት ይቻላል
ሕዝቄል 18:2 ለይ ያለውንም መያት ይቻላል
Betam yigerimali midir beadami bekuli teregimalech beteregemech midir lay sew hulu hetiyatega hone
ፕሮቴስታንቱለዉይይት ስለመጣህ ብቻ እናመሰግናለን ፣ በተረፈ ነገርየህ ከቃሉ ጋር አልተገናኝቶም!!
አቡ መንፈስ ቅዱስ ካንተጋር ይሁን ወንድማችን መጵሀፍ ቅዱስን በመንፈሳዊ ዓይን አይደለም እያየ ያለው በአለማዊና በሳይንሳዊ ዓይን ነው
ጥንተ ሀብሶ (የውርስ ኃጢአት) መካድ የክርስቶስን ስራ መካድ ነው። ከመጀመሪያው የኦርቶዶክስ አስተምሮ ተቃራኒ ነው። የልጁ የክርክር ዋና አላማ የማርያምን ቅድስና መከላከልና ለእርሷ ድህነት ኢየሱስ አስፈላጊ አልነበረም ለማለት ነው።
Huh????😂
ጌታቸው ኢሉምናቲ መናፍቅ ኦርቶዶክስ ለማፍረስ የተሰገሰገ የነበረ ሰው ነው
ማንም በማንም ሀጥያት አይጠቅም። አዳም ሀጥያትን ወደ አለም አመጣ
and enkuan tsadik see yelem hilum tesastewal Tilak Bible
አቡ ወንድሜ የአንተን ፀጋና የመንፈስ ከፍታ እያየሁ ሀይማኖቴን ጠበቅ ማረግ ጀምሪያለሁ
እውነት እኔም ነኝ 😍😍☝
ራስህ ተግተህ አጥና በአቡ መልስ ትጽናናለህ እንዴ ? በሰው አትደገፍ ነፍስያህ ራሷ እውቀት ያስፈልጋታል ?
@@regasadame7601 “tera were nw”
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡ በርታል በቤቱ በተዋህዶ ያጽናክ
ቃለ ሂወት ያሰማልን አቡ ወድሜ ፈታሪ ይጠብቅ❤👏👏👏👍
ወንድማችን አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትንታጉ የእምዬ ተዋህዶ ልጅ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እንወድሀለን የኛ እንቁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ።"የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው "የቀዳሜ ሰማዕት የቅዱስ እስጢፋኖስን ፀጋ አድሎካልና ትልቅ ስጦታ ነው በርታ ።
“የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።”
- ኢሳይያስ 1፥9
እግዚአብሔር ሁሉንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንዲው ፕሮስንታቶችን የቅድስት ድንግል ማርያም የውርስ ሀጥያት እንዳስጨነቃቸው የራሳቸው ሀጥያት አስጨንቋቸው ያውቅ ይሁን?
የምር እኔ እራሱ ግራ ይገባኛል
Egzabher ymermrachew
እኔም ያሰብኩት ነገር!!
ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድማችን አቡየ
አቡዬ እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልህ
አቡየ እግዛብሄሬ ይጠብቅህ በጣም ልዩ ሠዉ ነህ ሁሉንም በመረጃ ነዉ የምትመልስ ጀግና ደግሞ በፈገግታ እና በችሎታ ነዉ የምትመልስ❤❤❤
አቡ ወንድሜ የተዋህዶ ምርጥ ታዳጊ ፀጋው ይብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
አቡየ አንደ አትናቲወስ በመንፈስቅዱስ የታሸ አንደበት አለህ መጨረሻውን ያሳምርልህ
አቡ በርታልን የፈጣሪ ፀጋ አይለይህ
አቡ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ወንድማችን አብርሀም ሮሜ 5÷14 ላይ ያለውን አስመልክቶ፥ እሱ በተረዳበት መንገድ የሚጣረስበት ነገር አለ። ሐጢአትን ባላደረጉት ላይ የሚለው፡ በዚያን ሰዓት ሐጢአትን ያልሰራ ነበረ እያለ ነው። ነገር ግን እንደዚያ እንዳንል ሮሜ 3÷23 ላይ ሁሉ ሐጢአትን ሰርቷልና ይለናል። ስለዚህ እሱን አስመልክቶ የአብርሀም አረዳድ ትክክል አይደለም።
2, ሕዝ 18÷19-20 ላይ ያለውን አስመልክቶ "ልጅ የአባቱን ሐጢአት አይሸከምም" የሚለውን ባላየ እያለፋት ይመስላል
3, ሮሜ 5÷19 ላይ ያለውን ንፅፅር ወንድማችን አብርሀም "እንዲሁ ደግሞ" የምትለዋን ሊረዳት አልቻለም
4, "ፀጋን የተመላች" የሚለውን አስመልክቶ ደግሞ "ፀጋን ትመያለሽ" አላላትም "ፀጋን ተመላሽ" አላላትም። ያላት "ፀጋን የተመላሽ ነሽ" ነው። አሁን ትመያለሽ አይደለም እንዲሁም ደግሞ ካሁን በኋላ ትመያለሽ አላላትም። ፀጋን የተመላሽ ነሽ ነው እንጂ (ነሽ የሚለው ላይ ሊሰመርበት ይገባል)።
እንደገና ደግሞ "የአይሁድ ሚድራሽ" ምናምን ያልከውን ስለምፈልገው በቴሌግራም መጣው👍
ሌላው ነገር አቡ በጣም ነው ማመሰግነው። አሪፍ አድርገህ ነው ያስተማርከኝ። በተለይ መጨረሻ ላይ ለብቻክ የወራሀው አሪፍ አስተማሪ ነገር ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይርዳክ ይባርክክ።
አሜን ወንድሜ አንተም ቃለ ሕይወት ያሰማህ
@@tekeltube5210 አረ አቡይ ቴሊ ግራምን አጣሁት
@@tekeltube5210 አቡ በርታ
@@tekeltube5210 አቡ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ
ሲጀመር በሐዲስ ኪዳን በግሪኩ ፓን ነው ሚለው ብዙዎች ማለት እንጂ ሁሉም አይልም ለምሳሌ በማቴ አለም ሁሉ ተከተለው ይላል እና ክርስቶስን የአለም ህዝብ ተከትሎት ነበርን አብዛኛው ለማለት እንጂ
አብርሽ የእውነተኛው ወንጌል አርበኛ💪 ብርክ በልልኝ እውነት ያልገባቸውን እነአቡን የጠፉትን ጌታ ወደቤቱ ይመልሳቸው🙏
Wedet bet
Lerasshu tefteshu man mebt seteshu lanchi wshetam
አሜን
Man hedo man ymelesal
“እስከ ሺህ ትውልድም ቸርነትን የሚጠብቅ፥ አበሳንና መተላለፍን ኃጢአትንም ይቅር የሚል፥ በደለኛውንም ከቶ የማያነጻ፥ የአባቶችንም ኃጢአት በልጆች እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድም በልጅ ልጆች የሚያመጣ አምላክ ነው ሲል አወጀ።”
- ዘጸአት 34፥7
አቡየ ቃልህወት ያሰማልን ጸጋዉ አብዝቶ ያድልልን
እግዚአብሔር ያግዝህ አይዞህ በርታ ወንድሜ
ሁሉም ሀጥያትን ሠርቶዋል ስለ ማርያምም ሀጥያት ሰረታልች ማለት ነው🤗🤗
Eski keserachew hateyat andun negrign mariyam tetbekesh lemangnawum
የጌታዬ እናት እሷ ባትሰራም አዳም የሰራዉ ኃጢያት አለባት
@@alaaalaa9284 atefelasfe enatu yetegnaw metehaf lay nw esua beteseram ye Adam wurs hateyat alebat yemelew eski asayign
Tsega ybzalachu tebareku.
አቡየ እግዚያቢሔር ፀጋውንያብዛልሕ ወድሜ🙏🙏🙏
አብርሽዬ እግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርልህ እግዚአብሔር ይርዳህ ሰው በሐይሉ አይበረታም በእውነት እየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ይደግፍህ እንዴት እንድትናገር ያስረዳህ በርቱ ወንድም አቡዬ እግዚአብሔር ልብህን ለእውነቱ ይክፈተው እግዚአብሔር ሁላቺንንም ይደግፈን የምትሳደቡ አትሳደቡ ፀልዩ 👏👏
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበቡን ይግለጥልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 💞👏👏👏
ሲጀመር እኮ ይሄ ርዕስ እንዲ አያከራክርም ለነገሩ የእናንተ ማለትም የፕሮቴስታንት ፀሎት ላይ ድንግል ማርያም ስለሌለች ነው እንጂ አባታችን ሆይ ላይ ሁሉም በልስ አለ፡፡ በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሸ አንቺ የተባረክሽ እና የተቀደስሽ ነሽ ነው የሚለው ያማለት እንኳን ኃጥያት ልትሰራ ኃጥያት እራሱ አታውቅም፡፡ በሀሳብሽ ድንግል ነሽ የሚለው ይሰመርበት!!! አቡ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወድማችን አብ ፀጋዉን ያብዛል
ቃል ሂወት የሰማሊግን ኣቡየ
you nailed it bro. tsegawa ena bereketua yiderbn.
በወጣትነት ዘመን እግዚአብሐር ን አስብ የተ አየር በርታልኝ ወድሜ
ቃለህይወትን. ያሰማልን. አቡዬ. በርታ. አግዚአብሔር. ጴጋውን. ያብዛለህ
የኛ ማሪያም ንፅህተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን የንጉሱ እናት ናት እናንተን ካሀዲወች ይመልሳችሁ አቡ ያፅናህ በ ቤቱ በርታ
ሎቱ ስበሐት እርእሱ እራሱ ሲያስደነግት እመቤቴን😢 ወንድማችን ተባረክ
ቃለህይወትን ያሰማልን በርታልን ወድማችን
አሜን እህቴ
አብዬ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ካተጋራ ይሁን በርታ
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ
አንበሳ ። ፀጋን የተመላሽ አላት።።
እናመሰግናለን ወንድም አቡnak
ቃለ ህይውት ያሰማልን ውድማችን
አቡ የኔ ወንድም ቃልህወት ያሰማልን ፀገሁን ያብዛልን
እግዚአብሔር የቃሉን ብርሃን ያብራልን !
ተወያዮቹ ጥሩ ውይይት ነው። በርቱ
ወንድም አብርሐም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
አሜን ይባርከው🙏
Abrahamgatayibarkk
ለውይይት ተቀምጣችሁ እንዲንማር ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን አቡ በርታ ወንድሜ ማስተዋሉን ጥበቡን ያድልህ ወድማችን አንተም ተመለስ
ፀጋ ሰው ከፍጥረተ ባህሪው ውጭ የእግዚአብሔርን ሀሳብ እንድንኖር በነፃ የሚሰጥ እንጅ ሰዋዊ ተፈጥሮን የሚቀይር አይደለም ስለዚህም ብፅእት ማርያም የእግዚአብሔር ሀሳብ እንዲፈፀምባት እግዚአብሔር በፀጋ ሞላት: እንጅ አዳማዊ ተፈጥሮዋን አልቀየረም :: ሁሉ ሀጢያትንሰርተዋል የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎአቸዋል :: ( ሰው ሁሉ)
abu egziabher ybarkh
Kali hiwoti yasemalin wonidimachin🙏🙏🙏
ቃል ሂዋት የሰማልን ወደማችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሜ አቡ
እኔ የሁለታችሁም ሀይማኖት ተከታይ አይደለሁም አቡ ውይይት ትችላለህ ታዳምጣለህም ማስረዳትም ትችላለህ ጎበዝ
በጣምም
አቡዬ. አግዚአብሔር. አሁንም. አሁንም. አብዝቶ. በጴጋው. ያኑረህ. አቤት. የመልስ. ምት. የበጢዎች. መዳኒት. አፍ. አኮ. ነዉ. የምታዘጋው. በውነት. በርታ. ድንግል. ማርያም. አሁነም ታግዘህ. ወድሜ
kalehywet yasemaln Abu ❤❤❤
አቡዬ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልኝ የተዋህዶ እቁ
Kale hiwet yasemaln abu wendme
አቡ ቃለህይወት ያሠማልን
እመቤታችን ሀጥያት አለባት ከተባለ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀጥያት ያለበትን ስጋን ነው የተዋሀደው ማለት ነው ?
ጳውሎስ ፈቃዱ ከሚባል ሰው የተናገረውን ሸምድዶ ነው አይይይይ አብርሃም እግዚአብሄር ይድረስልህ
Abu💜💓❤️💚💛
Abuye tsegawn yabzalk...
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን
እኔ ጼንጤ ነኝ ሀጥያት አይወረስም ልጅ ከአባቱ ሀጥያትን አይወርስም እያደገ ሲሄድ ሀጥያት እየሰራ ይሄዳል እንጂ ።
ባተ ምክንያት
እና በኣበባ
እና በፋኖተ ኣብራሃም
በጣም የሃይማኖቴ
ኣስታሳሰብ ከፍ እያለ መጥታል⛪💯👈
አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዘመከታተል😊
Sew Hulu hatiyatin sertual malet min malet new
watching
እኔ እምለው አህዛቦች ምን አገባቸው ከእኛ እምነት
አንድ የራሳቸው እምነት ስለ እማታምኑት ነው?
ታሳዝናላችሁ ወይም ተምራችሁ ወደ ቀጥተኛ መንገድ ጠባብዋ መንገድ ኑ እንቀበልአለን እኛ
አቡየ ወላድት አምላክ ድንግል ማርያምት ጠብቅህ
ጠባቧ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶ ብቻ ነው
ደህና አድርህ አስተምረህልኛል ዩቱብ ላይ ተጥዶ ሰውን ሲያማ ነው የሚውለው
Abuy Egzabiher tsgahun yabizalik
Kale hiwot uasemalin
መዝሙር ላይ ንጉስ ዳዊት በሀጢያት ተፀንሼ በሀጢያትትወለድኩ ያልው በአንዱ ሀጢያት ምክንያት ሞት ወደሰው ሁሉ ገባ ከሚለው ጋር አንድ አይደለምን ?
Achiberbrhal ywsuni nigigir 10 Dekika koetehe wodiyaw ahuni 5dekika Yene new yemilewun asgebithal.27: 46 ላይ 2 ደቂቃ ቀርቶኛል ብለህ የሱን 10 ደቂቃ የት አደረክ? Mindinew mitasibew wondime lekimihert indihonen new woyisi lemashenef tayta?
“የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።”
- ሮሜ 6፥23 ሞት ነግሶ ነበር ካለ ሞት ደግሞ የሀጢኣት ውጤት ነው ይላል እሽ?
“የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።”
- ሮሜ 6፥23 ሞት ነግሶ ነበር ካለ ሞት ደግሞ የሀጢኣት ውጤት ነው ይላል እሽ?
የአቡ የቲሊግራም ሊክ ላኩልኝ በማርያም
ምነም. አኮ. ተያቄ የለውም.ያምላክ. አናት. ስለሆነች. ድንግል. ማርያም. ናት
አቡ የምትመልሰው መልስ ግራ የሚያጋባ ነው። አዳም ሃጢያት ካደረገና ሃጢያት የማይተላለፍ ከሆነ እንዴት በአዳም ምክንያት ሁሉ ሃጢያተኛ ሆነ ተባለ? ሮሜ ፭፥፩፪ ሌላው ሰው ሃጢያተኛ የሚሆነው በምን በምን እንደሆነ የገባህ አይመስለኝም። ሰው ሃጢያተኛ የሚሆነው በውርስ፣ በሃሳብና በድርጊት ነው። በእዝቅኤል ላይ የተጠቀሰው ስለየትኛው ነው የሚያወራው? ያንን መመለሱ አስፈላጊ ነው። በተጨማሪ ብዙ ጊዜ ሰምቼሃለሁ የሰዎችን መልስ ከሰማህ በሁዋላ ፈጽሞ አለተመለሰም የሚል ንግግር ስትናገር አስተውያለሁ ይህ እኔ ያሰብኩትን ካልመለሳችሁ የሚል እንደሆነ ያሳብቃል። እንደኔ በእውዱ ለመመለስ ሞክር
አንች ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ የማህጸንሽ ፍሬም የተባረከ ነው ይላታል ማሪም ሁሉ ነገሯ ድንግል ናት
አይ የአተ የአይንህን የጆሮህን ሚዛን አደማመጥ አስተካክለዉ
@@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
ከሳቶች,
ወንዶችስ??
ወንድም ኣብርሃም ማርያም ጥንተ ኣብሶ ኣላት ካልክ ክርስቶስም ከስዋ ተወልደዋል ና ኣለው ንበል?በጠቀስከው ወንጌላዊ ጽሑፍ ሞት ወደ ኣለም በኣንድ ሰው መጣ ብለሃል፡ሌላ ደግሞ ከመጽሓፍ ቅዱስ ውጪ ማንም መጽሓፍ ምስክር ኣይሆንም ትል ነበር፡እንዴት ኣሁን እነ ሃይማኖተ ኣበው ና እነ የታላቁ ሊቅ ያሬድ እንደ ምስክር ኣቀረብከው?ሌላ ግሪኸኛው ስለ እመቤታችን ያነበብኰው ስለ ጸጋ፡ጸጋ የተሞላሽ የሚል ኣንድ ጥቅስ ስለ ኣነበብን ሁሉ ጸጋ ያንቺ ነው ልንል ኣንችልም ብለሃል፡ታድያ እናንተ ክርስቶስ ኣማለደ የሚል ቋንቋ ስንት ግዜ ስታነቡባት ነው ኣማላጅ ነው ምትሉት?
በእርግጠኝነት ጴንጤዎች በቅርብ ቀን መጠመቃቸው
Ere teleyaleh wendeme fetari tsegawun yabzaleh
Telegram lay mesehaftn btlklgn ds ylegnal kechalk linkhn laklgn ena enawra
@abunak ነው
U up
😍😍😍👍💚
አቡ ማር ነው አንደበትክ እግዚአብሔር ያፅናህ በቤቱ
Memhr tesfayen btakerbln
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ለጥያቄው እውነተኛው የወንጌል መልስ
ምን ስለ አማላጅነት ጭቅጭቅ ውስጥ አስገባህ
መጅመራያ ለእግዚአብሔር መንግስት የሚይስፈልገውን እውነት ማወቅ ነው ዋናው ለስው ልጅ የሚጠቅመው
ምን አለ ጌታ ክርስቶስ እየሱሰ
ይሄንን ስምተሃል ወይ ? አንብበኃል
ምን ምላሽ ስጠህ ?
ላንተ ነው ጥያቄው ለስው ልጅች ሁሉ
ጥያቄው
የዘላለምን ህይወት ለማግኝት ምን ማድረግ አለብኝ
ኒቆዲሞስ / መምህሩ የነፍስ ጥያቄ
እውነት እውነት እልሃለው
ስው ዳግም ካልተወለድክ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግስት / አያይም / አይወርስም / ስው ነህ / ይመለክትኃል ?
ይሄን ጌታ መንፈስ ቅድስ ክገለጠልህ
አማላጅነት ላንተ ምንም የሚያጭቃጭቅህ ጉዳይ አይኖርም
ሌላ በውስጥህ የምታውቀው ነገር ህይወት የመስል ግን ህይወት ይለሆነ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልኖረ በስተቀር
ለምን አማላጅነት ፈለክ ? በእርግጥስ አገኝህ ?
እንደልብህ ሆነህ በውጪ የህግ ሐጢያት
በስጋህ ግን የዚሙት ሐጢያት ይለብህ ስው ከሆንክ
በንስሃ ወደ መስቀሉ መጥተህ በእውነትና በመንፈስ በክርስቶስ ኢየሱሰ ክቡር ደም ሐጢያትህ ፣በደለተኝነት ስሜትህ ሁሉ ስለ አንተ የተከፈለውውን የእግዚአብሔር ፍርድ የተክፈለልህን ክቡር ዋጋ ይስገኝውን የልጅነት ውጤት ከተረዳህ
የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሃጢያት ሁሉ፣ ከበደልም ሁሉ ይነፅላ
ይህም ከእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከስራ አይደለም
ማንም በክርስቶስ ኢየሱሰ ካመነ የዘላለም ህይወት አለው ከመንፈስ ተወለዱ እንጂ ከስጋ ፍቃድ አይደለም
ይህ ታላቅ ስጦታ ስው ሁሉ ሊቀበለው ይገባል
ይህም እግዚአብሔር ከስዎች ልጅች ጋር ያደረገው አዲስ ኪዳን ነው
ነገር ግን ይህ ስው አዲስ ፈጥረትም ቢሆን በስጋ ፣በአለም እስካለ ድረስ ፍፅም ስው ነው ማለት አይደለም
ሊደክም ፣ሊወድቅ፣ሊፈተን፣የራሱን መስቀል ይሽከማል
ስው የሚልፍበትን ሁሉ ይልፈል
ስው በሁሉ ሁኔታ ተለዋዋጭ ስለሆነ በአለም እስካለ ድረስ
እግዚአብሔር በስው ፈፅሞ ሙሉ በሙሉ እምነት የለውም
እግዚአብሔር አስቀድሞ በአቀደው ሃሳቡ
ክርስቶስ ኢየሱሰ
ትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ስለሆነ
በማይለዋወጠው በታመነው እስከ መስቀል ሞት ድረስ በታዘዘው ብቻ ላይ ይቀደውን ስራውን ፈፅመ
እግዚአብሔር በእርሱ አረፈ በማይለዋወጠው
እንግዲህ ይሄ በሁሉ ሁኔታ የሚለዋወጠው ስው
ወክሎ ተልኮውንም ፈፅሞ በአብ ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ እየሱሰ ትልቁ ሚስጥር
እግዚአብሔር በራሱ ምሎ የመልከ ፅድቂ ሽመት ስጠው ሊቀካህን ሆነ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአይን በማትታየው በስው እጅ ባልተስራ ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሹመቱን ተቀበለ
ፍፅም አምላክ ፣ፈፅሙ ስው ፣ፈፅም ሊቀ ካህን በገዛ ደሙ መልክተኛም ፣ ምልክትን ሆኖ
ከሊሎቹ የሚለይበት ትልቁ ሚስጥር ምድራዊ ካህናት ሞት ይሽነፍቻው ስለነበር ነው
ክርስቶስ በስማይ ይለው ሊቀ ካህን ግን ሞትን ድል አድጉ ሹሙቱን እግዚአብሔር አባቱ በስሙ ምሎ ይሾመው በመሆኑ
በእርሱ ይመኑትን ሁሉ በስጋም በመንፈስም ጠበቃ ፣ዋስ፣ አማላጂ ሊሆን ሙሉ ብቃት ይለው ሆኖ ተገኝታል
በአምላክነቱም የመሎኮታዊዉ ባህሬ ወልድ ሆኖ
በሊቀ ካህንነቱም የእውነተኛይቱ በስው እጅ ባልተስራች ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሆኖ የእኛንም ስጋ በእምነት እርሱን ስንቀበል መቅድሱ አድረው
የዚህ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር ኪዳኑን ከአባቶች ልብ ወደ ልጅች ልብ መቀየሩ ነው
ወይም
ከሲና ተራራ. ወደ ጉልጉታ ቀራያኒዬ መለወጡ ይሳይል
ስዎች ህጉን መፈፅም ባለመቻላቸው ህጉ ደካማ ሆነ
ዳካማነቱ ህጉ ሳይሆን ሊፈፅሙት ይልቻሉት የስው ልጅች ናቸው
የህግ ፈፅሜ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱሰ ከዘመናይ በፈት በመረጠው ህዝብ ህጉን ቢስጥም ፣ ህጉ ፊደል ሲሆን ፈፅሜው ሞት ብቻ በስው ልጅች ነገስ
አዲስ ኪዳን ግን መንፈስ ስለሆነ ከህግ ይለመታዘዝ ከሚይስክትለው ሞት በመንፈስ ዳግም ልደት ሞትን ወደ ዘላለማዊ ህይወት ቀይረው / ክብር ለጌታ ይሁን /
የአማልጅነት ችግር ይለባቸው የእምነት ተቆማት
ከሙሴ. ፣ ከሲና ተራራ ፣ ከህግ ጋር ይልተፊቱ ፣
አዲስ ኪዳን ---- ከብሉይ ኪዳን
በበለጠ ክብር በተሻ
በበለጠ ሊቀ ካህን
በበለጠ ደም
በበለጠ ቤተመቅድስ
በበለጠ ስንብት ሁሉንም ወራሽ ባደረገው በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራና በትንሳኤው ሃይል
ብሉይ ኪዳንን ድካም አድርጎታል
ባይደክም አዲስ ባላስፈለገ. / እውነተኛው ወንጌል /
እግዚአብሔር ስዎች ሁሉ በዚህ ኪዳን እንዲጠቀሙ ብቻ ነው የሚፈልገው
በዚህ ክዳን. የደም ዋጋ ተቀብሎ ነፍሱን መንፈሱን ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ አሳልፎ የስጠ ስው
ስለ አማላጅነት በህይወቱ ፈፅሞ ጥያቄ ሆነበት ከክርስቶስ ኢየሱሰ ውጪ ሌላ ፈላጋ አይሄድም
በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍፅም አምላክነት ፣ ፈፅም ስውነት ላይ በአመነው እምነት ላይ ማንንም አይጭምርም
የስማይ መላእክትም ቢሆኑ ፣ከወንጌል እውነት በስተቀር ሌላ ትምህርት ፣ ይለው ፣ወይም የሚይስተምር ፣የተረገመ ይሁን / ለስይጣን አሳልፈው ይስጡት ነው የጵውሎስ ትምህርት
መዳን በማንም የለም ፣ ልደገመው. መዳን በማንም የለም
እንድንበት ዘንድ ክስማይ በታች ለስዎች የተስጠው ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው
ተጠንቀቅቅቅ
ማንንም መጭመር አትችልም ሁሉም በእርሱ ተፈጥረዋልና ሊመጥኑት ሊተኩት ፈፅሞ አይችልም
በዚህ ጤናማ እውነት በቃሉ ብርሃን ይመነች ነፍስ
ሃይማኖታዊ በሆነ ማን ኛው ነገር ሊጠላለፍ ፈፅሞ አይችልም
የሐዋራያ ቅድሱ ጽውሎስን ህይወት ማጥናት ይጠቅማል
ለተገለጥ ክርስቶስ / ወንጌል / ዋጋ የክፍለ.
ክቡሎይኪዳን. ወደ አዲስ ኪዳን ሙልጭጭጭ ብሎ የወጣ
ይለፈውን እንደ ገድፍ የቆጠረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍለ የክርስቶስ ባርያ ወንጌልን በህይወት ዘመኑ ይስከበረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍል
በጣም ከጌታ ቀጥሎ ለህይወቴ. ትልቅ ትምህርት ይስተማርኝ እውነተኛ አባት ነው ለእኔ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል
ቅድሳን ሌላው. ቢቀር እኔ ክርስቶስ እየሱሰን ስለ ምመስል እኔንም ምስል ሲል ብዙ አመት ግዜ ውስዶብኛል እርሱን ለመምስል ትምህርቱን ሞክርኩ እንጂ ህይወቱን መኖር ክባድ ነው
ክርስትና መናገሩ ሳይሆን ኑሮው ነው ከባድ ግን ጌታ ይመስገን ፀጋው በነገር ሁሉ ይግዘናል
ይሄ የእውነት ብርሃን ወንጌል ከገባን ሌላውን ሁሉ ትተን
በቃሉ ፣በመንፈስ እንበርታ ባህርን ቀድታችሁ አትጭርሱትም
መዳሃናችሁን ብቻ እርግጠኞች. ሁኑ
እንዳትስናከሉም. ፣ መስናከይም እንድትሆን ተጠንቀቁ
ጌታ መንፈስ ቅድስ ይስተምራችሁ
የተስጣችሁን የዘላለም ህይወት ጠብቁ
ዘመኑ. ፣ቀኖቹ ክፍሎች ናቸውና
ጌታ ዳግም ይመጣል
ተባረኩልኝ
ማራናታ
ጌታ ሆይ
ና፣ አሜን
ቅዱስ የሆነ አምላክ እንዴት አድርጎ የቆሸሸ ቤትን መኖሪያው ያደርጋል? እሷ እራሷ ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል ስትል በመንፈስ ቅዱስ ተሞልታ አይደለምን? ኤልሳቤጥም የጌታዬን ድምጽ ሲሰማ " ጽንሱ በማህፀኔ ውስጥ ዘለለ" ያለችው በመንፈስ ቅዱስ ተሞልታ አይደለምን? ታዲያ:- ጴንጤዎች መንፈስ ቅዱስ ይዋሿል እያላችሁ ነው? ወይስ መንፈስ ቅዱስ ሊገባበት ግድ ያለውን ቤት ሳያጸዳው ይገባበታል አለ እያላችሁ ነው? እዚህ ጋ አትሳሳቱ:- መንፈስ ቅዱስ ለቅጣትም ሆነ ለበረከት ይጎበኛል ።
(ኃጥያት የማያውቃትን በእግዚአብሔር ቸርነት በሔዋን ምትክ እናታችን ትሆን ዘንድ የተሰጠችንን ድንግል ቅድስት ማርያም) ራሳችሁን በእግዚአብሔር ፊት ኃጥያተኞች አድርጋችሁ የምታቀርቡ የአዳም ልጆች እንዴት ሆኖ ነው እግዚአብሔር የሰጣትን ክብር የምትነፍጓት? ወንድሞቼ እህቶቼ ብሎ የጠራችሁ የአዳም ልጆች እንዴት በቸርነቱ የሰጣችሁን ስጦታ ( እናቱን ) እሺ ብሎ መቀበል አቃታችሁ? ጌታ ፊት ለመቅረብ ስታስቡ በልጅነቱ ጌታዬ ብላ እምባውን የጠረገችለትን እናቱን ጣል ጣል አታድርጓት ፤ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ስራ በአዳም ልጆች ሊመረመር አይችልም ። አይሆንም ካላችሁ ማረጓንም እየካዳችሁ መሆኑን አትርሱ! ምዕራፎችን አስታውሶ ከመያዝ ይልቅ ሙሉ ቃሉን መረዳት የሚጠቅመን ይመስለኛል ።
አቡ:- ስለ አንተ የምለው ነገር ቢኖር " እግዚአብሔር በውስጥህ ያስቀመጠውን እውቀት እንደማንኛውም ስጦታው መጠኑ የማልለካ ያድርገው "!
እግዚአብሔር የሚያዳምጥ ህሊና ይስጠን!
የእግዚአብሔርን ቃል ከአውድ ውጪ መወያያ ከማድረግ
በቸርነቱ ይጠብቀን!
አሜን!
እና እንዴት, የላም በረት ፣ እበት ፣ ፋንድያ ፣ ቆሻሻ ቦታ ውስጥ ተወለደ,❓
ለምን ቤተ መቅደስ ውስጥ አልተወለደም,❓
@@misgafitness101natural5 ድንግል ቅድስት ንጽህት ማርያም እኮ ንጽህናዋ ከኃጥያት ነው!
ኃጥያት እና ትቢያ የተለያዩ ጉድፎች ናቸው! አላመልካትም ግን የነፍሴን መድሃኒት ስለወለደችልኝ አመሰግናታለሁ! አንተ በራበህጊዜ የመገበህን እንደምታመሰግን ማለት ነው! በነገራችን ላይ:- ለምን ቤተመንግስት ውስጥ አልተወለደም እያልከኝ ከሆነ የጌታን የትህትና ከፍታ ግምት ውስጥ የማስገባት አቅም የለህም እልሃለሁ ። ለአንተ ኃጥያት በአንተ ቦታ ተወግሮ ፣ ተሰቅሎ፣ ሞቶ ሞትን ድል አድርጎ ፣ ነፍስህን ከድቅድቅ ጨለማ ያዳነ አምላክ የትስ ቦታ ቢወልድ ምን የሚያጎድልብህ ነገር አለ?
@@AschenakiGuangul
አልተግባባንምም,።
@@misgafitness101natural5 እሺ እንግባባ ። እኔ ጊዜዬን ተጠቅሜ ሃሳቤን ለመግለጽ ሞክሬ ነበር ። "ለምን ቤተመቅደስ ውስጥ አልተወለደም?" እና የመጀመርያው ጥያቄህ ምን ዓይነት መልስ ሊሰጥባቸው ይችላል? ምስጌ:- እኔ ለጥያቄህ ለመስጠት ሞከርኩ እንጂ አንተ ወንድሜን የመክሰስ ፍላጎት የለኝም ። እውነቴን ነው የምልህ ብታስተምረኝ በጣም ደስ ይለኛል ። ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ!
ሰላም!
አቶ አቡ። ጥንተ አብሦ ከናካቴው የለም፤ ይልቅስ "የባሕሪ መድቀቅ" በእያንዳንዱ ሰው በአዳም ገብቷል ብለሃል። ዳሩ ግን ጳውሎስ በሮሜ 7 ላይ፣
በቁጥር 17 ላይ፦ "እንዲህ ከሆነ፤ ይህን የማደርገው እኔ ራሴ ሳልሆን፤ በእኔ ውስጥ የሚኖር ኀጢአት ነው" ይልና በቁጥር 20 " ላደርገው የማልፈልገውን የማደርገው ከሆነ፤ ያን የማደርገው እኔ ራሴ ሳልሆን፤ የሚያደርገው በእኔ ውስጥ የሚኖር ኀጢአት ነው" በማለት በውስጡ ስለሚኖር ኀጢአት አሉታዊ ተጽእኖ ሁለቴ ይናገራል።
ታድያ ይኼ በውስጥ የሚኖር ኀጢአትን እንዲፈፀም የሚያደርግ ኀይል "ጥንተ አብሦ" ይሆን ወይስ "ድቀተ ባህሪ??" ደግሞስ ዳዊት በመዝ 51:5 ላይ "ስወለድ ጀምሮ በደለኛ፤ ገና እናቴም ስትጸንሰኝ ኀጢአተኛ ነኝ" ማለቱ ገና እናቱ ሲፀነስ ምን ኀጢአት ሊሰራና ሲወለድም በደለኛ እንዴት ሊሆን ይችላል። ከመፀነሱና ከመወለዱ በኋላ ኀጢአቶችን ለመፈጸም የኀጢአት ዘር ከወላጆቹ እንደ ወረሰ የሚያሳይስ አይደለን። ድቀተ ባሕራው በውርስ በሚገኘውና ጳውሎስ አሁን ኀጢአትን የማደርገው እኔ ሳልሆን በውስጤ የሚኖረው ኀጢአት ነው ባለው መሠረት ነው። በውስጥ የሚኖረው ኀጢአት፣ "ድቀተ-ባህሪን" የሚያስከትል እንደ ሆነ እንጂ፣ በራሱ በውስጥ ከሚኖረው ኀጢአት ውጭ ሊገለጥ የማይችል እንደ ሆነ ቢሰመርበት የተገባ ነው።
እነዚህ ምቀኞች ድንግል ማሪያምን አየኮነኑ ልጃን አመለክን ይላሉ ደፋር የአጋንንት ተላላኪዎች ናቸው
የውርስ ኀጥያት ቅድስት ማርያም ከሌሌባት እኛም የለብንም
እንዘጭ እምቦጭ አሉ የዉርስ ሀጥያት የሚባል የለም ኮ ነዉ እያለ ያለዉ
“ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ፥ ሰባት ቀን ያህል የረከሰች ናት፤ እንደ ሕመምዋ መርገም ወራት ትረክሳለች።”
- ዘሌዋውያን 12፥2
Hasabh mulu aydelem yqoraretal satochum yaweralu selezi lemimeta guza bota qeyr network astekakleh na wendm
ኤረ አንድ ነገር አጭር እና ግልፅ ጥያቄ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩ ጠይቀው። እሱም:- ለመሆኑ ማሪያም ሰው ናት ወይስ አይደለችም??
ሲቀጥል ሰዎች የሆኑ አባት እና እናት አላት?? በእሱ አባባል ወላጆቿስ የአዳም ሃጥያት የለባቸውም ነው እያለ ያለው??? ታዲያ አስታራቂ መሆን ትችል አልነበረም ወይ?? ለምን የጌታ ኢየሱስ መምጣት አስፈለገ??? ሲያወራ በእሱ ቦታ አፈርኩለት።
አቡ እየተምታታብሀል ይህ ስልህ አታውቅም ማለቴ ግን አይደለም ይደበላለቅብሀል ለም ይመስልሀል
Origen eco yetewegezee Abattt neww
እረ ኡኡኡኡ 😂😂😂
abuu yee orthodox jagnaa bartaa
bariya negn malet yewus yewurs hatiyat alebign malet ayidelem. Lemse yeyohanis raey lay m 19 ena 21 lay enena ante yeegziabher baria nen leegziabher siged yilal. Beante ababal mdlaku yewurs hatiyat alebet malet new? Silezih baria malet wurse hatiyat malet new. Tnbite esayiyas lay Egziabher zern bayaskerlin noro endessdom benin dndegemoro bemeselin neber hil. Hawariyaw pualos endentsit dingle lekrstos mushira........
Lelaw degmo erasu lukas wengel endih yilal anchi kesetoch hulu teleyitesh yetebarekish yilal. Yih melet degmo gena kirstosin satitsense new. keleloch setoch andu yemtileyibet yewurs hatiyat silelebat new. Kesetoch hulu sil kehewan jemro yalutin setoch hulu new. Lemsale 10 amet yalhonachew setochlijoch yehasabim yihun yegebir hatiyat sayifetsmu yemimotu alu. Yihun enji yewurs hatiyat sileneberebachew dinglen mariamin gin leyito kesetoch hulu teldyitesh yetebarekshi nesh yalat leza new.
ስትወያይ እራሱ አትገረፍጥም አንዳንዶች አሉ የሚገረፍጡ ከውይይታቸው ይልቅ መግፈጣቸው ነው ጎልቶ የሚታየው
ከዚያ ተመልካቾችም ስድብ ይጀምራሉ
ሕዝቄል 18:19 በዘዳግም 5:9-10 ይመለሳል አስተዉሉ
በተጨማሪ ሰቆ፡ኤርምያስ፡ 5:7 መያት ይቻላል
ሕዝቄል 18:2 ለይ ያለውንም መያት ይቻላል
Betam yigerimali midir beadami bekuli teregimalech beteregemech midir lay sew hulu hetiyatega hone
ፕሮቴስታንቱ
ለዉይይት ስለመጣህ ብቻ እናመሰግናለን ፣ በተረፈ ነገርየህ ከቃሉ ጋር አልተገናኝቶም!!