Ethiopian:

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 589

  • @የማርያምልጅ123
    @የማርያምልጅ123 5 ปีที่แล้ว +45

    አስጌ ልክ ነህ ከለር ደይ እያሉ አገራችንን አበላሹት እዳልክ ለምን በtv ልክ ልክካቸውን አትነግርልንም በተረፈ እወዳችሗለሁ

    • @ridaroad1578
      @ridaroad1578 5 ปีที่แล้ว +1

      እንዳል ስወድህ

  • @konjo7249
    @konjo7249 5 ปีที่แล้ว +5

    እንዳልክ አስጌ በጣም የምንወዳቹ ናቹ እንዳልክ ዊህ ጎሮሮህ አይቆስልም እንደዛ ጄ ቲቪ ላይ ስታቀርብ ብቻ እግዚያብሄር ይርዳህ አይዞክ አስጌ ምርጡ 😍😍😍

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 ปีที่แล้ว +33

    ለብላባ. እና. ፋንዲሻ. እንዴት አብሮ. ይሆናል
    እንዳልክዬ. የእኔ. ለብላባ
    አስጌ. ምርጥ. ፋንዲሻ. እወዳችዋለው.

  • @Aferana
    @Aferana 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ተመችታቹኛል ያገሌ ልጆች ስለዚህ ጉዳይ ማውራታቹ ነገሩ ውስጥ ለውስጥ መስፋፋት በጣም እሚያስጠላና ለወደፊት አስጊ ጉዳይ በተለይ ባለስልጣኖች ሁሉ ይህን ነገር ያደርጋሉ ሲባል ያደማል

  • @selamlethiopa189
    @selamlethiopa189 5 ปีที่แล้ว

    እዳልክ የውነት በጣም ነውደስስስ የምተለኝ የሚአናድዱኝን ሰወች ልክ ልክ አቸውን ስለምትነግርልኝ ኑርልኝ አስጌ አተ እኛ እንወድክ አለን ግን መቸነው አማርኛ የምዘፈነው ትርጉሙን ስለማላቀውነው ዘረኛ እዳትሉኝ እኔ ዘረኝነትን እጠየፋለሁ

  • @nunualemu8183
    @nunualemu8183 5 ปีที่แล้ว

    አሜን እ/ር ይርዳቸው በጣም ያሳዝናሉ ያሳዝናሉ ስንቱ ተደፍሮ ሳይፈልጉ ይሆናል እንዲህ የሆኑት አገራችንን ይጠብቅልን አስጌ እወድካለው ውሌም ሰብስክራይብ አደርግካለው ይመችክ

  • @hanaeth2019
    @hanaeth2019 5 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ ከስር መሰረታቸው ካገራችን ለቅሎ ያውጣልን እዳልክዬ አስጌ ውድድድድድ💓💓💓💓

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ለአማኑኤል ፈጣሪ ይርዳው ኢትዮጵያ ለይ እንደዝህ አይነት ነገረ ሲደርስህ በጣም ያሳዝናል አስጌ ልክ ነህ ፈጣሪ ይጠብቀን ከክፉ ሁሉ ይሰውረን አሜን ስታምሩ አይለያቹሁ እንዳልክ ስወድህ መንግስት ስልክ አያነሳም አይደል

  • @አይናለምታመነ
    @አይናለምታመነ 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ታምራላቹ አማኑኤል ግን ፆታውን አልቀየረም እየታባለ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @sabayoo2501
    @sabayoo2501 5 ปีที่แล้ว

    አስጌ አንደኛ ስውድህ bro ሁሌም ያምርብሀል በርታ ምርጥ ሰው ጎሽ ይሄን ባህል በጣም መጥፎ ነው ግን ቆየ እኔ እህቴ ከ7 አመት በፊት ነው ጓደኞቿ እያከበሩ በጣም የሚያሳፍር ነገር ነው

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 5 ปีที่แล้ว +6

    አስጊ በጣም አድናቅህ ነኝ አድስ ገብ ነኝ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @meskinageyemareyamlijmeski7588
    @meskinageyemareyamlijmeski7588 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብኤር ይጠብቀን ከዚ ይሰውረን ምንአይነት ሴጣን እደገባ አገራችን መዳንያለም ይወቀው 😭😭😭😭😭 አውንስ ፈራው ኦዴ ተረበሸ እመብርአን ምስክሬን ፈራውኝ ሞቴን ተመኘው እቺ ከንቱ አለም ቆሸሽ እኮ ጌታዬ ሙሽሬዬ ሲመጣ አቆሽሸን ነው ምጠብቀበቃ ወይኔ ንሰአ ለመግባት ያብቃን ለንሰአ ሞት ያብቃን አሜን

  • @helinhelin1684
    @helinhelin1684 5 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ እኮ ጥሩ መልዕክት ነው ያስተላለፋቹት ይመቻቹ ደሞ የዳልክንም የሀስጌንም ሰብስክራይብ አድርጌላችዋለው ውዶች

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 5 ปีที่แล้ว

    ሁለታቹንም አደንቃለው ታዘብልን በሰፊው በአገራችን ላይ ታፍኖ እየተስፋፋ ነው መወራቱ እና እንደ እርኩስ መንፈስ መጠላቱ መልካም ነው እንዳልክ መብራት ጉዳይ የውሃ እጥረት ነው ሁላችንም ፀሎት ያስፈልጋል አማኑሄል አደባባይ ወጣ ስንት የታፈነ አለ እንዳልክ እናቱ አሳዘነችኝ ያስተላለፈችው መልዕክት አሁን የመላ ምት ከ መስጠት ስንት አለ አገራችን አረ ፀሎት ሁላችንም እና ሹፌሩን # አታዋሩ እንዴ እየነዳ ነው እኔ ታዘብኩኝ አበስኩ ቱቱቱቱቱ እንዳልክ የባህል ልብሱ ያምራል ኬት ነው ሸሚዚህ እንኳን ራቼ መንገድ ነው

  • @aberashlove1063
    @aberashlove1063 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጣቹሁ እስክ ንገሯቸው ይግባቸው እኛም እንወዳችዋለን አስጊሻ...ሁላቹሁንም

  • @tihunyilmayilma2204
    @tihunyilmayilma2204 5 ปีที่แล้ว +12

    እንዳልክ የልጁ ነገር ድሮ ከሆነ ልጁ አደጋ ውስጥ ነው ማለት ነው የእኔ አባት ።አምላክ ይድረስለት ።

  • @እግዝአብሔርኢትዮጵያንይበ
    @እግዝአብሔርኢትዮጵያንይበ 5 ปีที่แล้ว

    ስለ ሙዝቃ ሰብስክር አለረግም የአንተን የውይነቱን አይቼ ነው የአገሬ ልጅ

  • @እግዚአብሔርይፈርዳል
    @እግዚአብሔርይፈርዳል 5 ปีที่แล้ว

    እውነት የኔ ማሮች አንዴ አይደለም ሺ ግዜ ሰፕስክራይብ ቢደረግ ባደርግ ደስ ባለኝ እናተ ባትኖሩ በምን እንዝናና ነበር በተለይ በስደት ላለነው ሺ አመት ኑሩልን

  • @sarahnaghase5257
    @sarahnaghase5257 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ ልክነህ እ/ር ምክንያታዊ ነው አማኑኤል ለእኛ አሁን ሀገራችንን እንድንፍትሽ ነው ያረገን እንጂ እኛ ሀገር አ.አ ቆይቶል እኔም የማቀው ታሪክ አለ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 5 ปีที่แล้ว

    እያወራህ እንዳይጋጩ አስኬ አንተ ምርጥ ሰው የመጣህበትን የማትረሳ በጣም እንደድሀለን

  • @asteraster7022
    @asteraster7022 5 ปีที่แล้ว +4

    አስጌዬ አደራህን እዳያጋባብህ ግን ባም ነው ደስ የምትሉት አይለያቹ አስጌ እንዳልክዬ የኔ ምላሰ ብዙ

  • @ፈጣሪዬየንስሀእድሜስጠኝአ
    @ፈጣሪዬየንስሀእድሜስጠኝአ 5 ปีที่แล้ว

    በነገራችን ላይ አማኑኤል መልስ ሰቶል my boy ብሎል የሴት አለባበሴን የቀየርኩት ትኩረት ለመሳብ ነው እና እናት ይኑረው እሳው አውስታርልያ የጉድፈቻ ልጅ ይሁን ፈጣሪ ይወቀው ሆኖም እግዚያብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @meseretmesetet3989
    @meseretmesetet3989 5 ปีที่แล้ว

    አስጌ ምርጥ ያራዳልክጅ ነህ በርግጠኝነት ፈሪሀ እግዚአብሔር አለህ ንግግርህ ያስታውቃል በቃ ምርጥ ነህ ዊላቭ ዮዮዮዮዮዮ

  • @reditdamsee8831
    @reditdamsee8831 5 ปีที่แล้ว

    ይመችክ አስጌ አድናቂህ ነኝ ደሞ ለሰብስክራይብ ድብላቅ አደርግልሀለው እኔ ያንተ እህት ማንንም እነዳትለማመጥ ይመቻቹ በርቱ ከንዳልክ ምላስ ፈጣሪ ይጠብቀን !!!!!!😍🔥🔥🔥❤🎧🎤🎶🎵💪

  • @tigistbekele7745
    @tigistbekele7745 5 ปีที่แล้ว +3

    እናታ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርከልን

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +48

    ምነው? አማኑኤል ላይ ትኩረት ተደረገ? እሱ በጉዲፈቻ የተሰጠ ልጅ ነው:: ባህሉን ሀይማኖቱን አያውቅም:: ሀገር ውስጥ ያሉ ግብረሰዶማይንን ለምን አታወግዙም?

  • @queenethiopiawit7895
    @queenethiopiawit7895 5 ปีที่แล้ว +8

    Kkkkkkk አስጌ እግዚያብሄር ይገልብጠው ተመቸኝ 😂😂😂😂😂አስጌ ቤቢን እላቭቨዋለሁ ንገርልኝ የሌለ ነው ፎንቃ ፎንቃ ሚያጫውተኝ 😜

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 5 ปีที่แล้ว

    እንዳልክዬ የኔ ቀበሌ ልጁንኮ እድል ነሳከው ከመኪና ሁላ ወርዶ ቱቱቱ እና ችኳን ደሞ ሳታስተዋውቀን እእእ አለ ነገር ለማንኛውም ይመቻችሁ ፈጣሪ ዘላቂ ፍቅር ያድላችሁ

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 5 ปีที่แล้ว +5

    ያለመሳቅ አይቻልም እንዳልክየ እና አስግየ ሁሌም ኑርልን

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 5 ปีที่แล้ว

    በውነት የጌወች ነገር አሣሣቢ ሁኗል ፈጣሪ ሆይ ከምድርገፅ እደዳይኖሠር ያጥፊቸው ደሞ ለነሡ ቦታ መሥጠት የለብነም ሁሉም ሠው ፊት መሣት አለበት አገራችን እያበላሹት ነው አሥቡ እኛ ሣናይ ህፆናት ይደፈራሉ uffffff

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 ปีที่แล้ว

    ጎይታ ሚካኤል ያክብርልን ደስ ትላላቹሁ ምችትየወች ናቹሁ ከምንሰማው ነውን ባገራችላይ አምላክ ይታደገን

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 5 ปีที่แล้ว

    አስጌ እንዳልክን ሳይ ቤተሰብ አረኩህ ለኔ ምርጥ ነው አስጌ እባክህ አንድ በለኝ ፎንቃ ገባህ አይደል ይመቻችሁ ።እንዳልክየ እውነትህን ነው መነጋገሪያው እራሱ ማንሳት ትልቅ ቦታ እንድንሰጠው ይሰጣል የኔ ቅመም እኮ ነህ አበስኩገበርኩ ቱቱቱ ውበታችሁ ስታምሩሩሩ

  • @arnet3804
    @arnet3804 5 ปีที่แล้ว +6

    guys መቸኮል አያዋጣም አንዳንዴ ውጪ ሃገር ላይ ለመታወቅ ሲባል የሚደረግ ነው።
    ልጁ ሆኖ ሊሆን ይችላል ግን ባልተረጋገጠ ነገር መለፍለፍ ኣያዋጣም።
    ደሞ ልጁ ኣልተናገረም የሚወዳት ሴት ልጅ እንዳለችዉ ተናግሯል ስለዚ ጉዳይ ሲረጋገጥ ማውራት ይሻላል ብዬ ኣስባለው እወዳችሁሃለው ይመቻቹ ቀሽቶቼ።

    • @ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ
      @ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ 5 ปีที่แล้ว

      እዳፍሽ ያድርገው እኔምእዳች ነው የሚሰማኝ

    • @enderasenegn
      @enderasenegn 5 ปีที่แล้ว

      እስኪ አታስቂኝ እናትዬ እንዴት አስበሽው ነው ላይሆን ይችላል የምትይ ሆና በግልፅ እየታዬ

  • @azalechadera2026
    @azalechadera2026 5 ปีที่แล้ว

    እውነትክን ነው ጥሩ ነገር ከማባዛት ይልቅ መጥፎ ነገሮች ናቸው የሚስፋፉት ይህ ደግሞ ቦታ እንደሰጠነው ያሳያል ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን

  • @ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ
    @ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ 5 ปีที่แล้ว

    እውነትክን ነው ስለአማኑኤል ከ2ዓመት በሗላ ለምን እንዳዲስ ማውራት አስፈለገ እሱን የስተሸከመው የስሙ ሃይል ወደነበረበት ይመልሰው እናንተ ይመቻቹ we love you guys

  • @mamwustanesh2639
    @mamwustanesh2639 5 ปีที่แล้ว

    አሰጌ እስኪ ስለሌላ ሰዉ ከማዉራታችሁ በፊት ከኃላህ የተቀመጠዉን ምከሩት እንደሴት ጸጉሩን ያሳደገዉን ነገ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ወደሴት ከመቀየሩ በፊት

  • @mekdesfikir8468
    @mekdesfikir8468 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ከናተ እቀላለው አስጌ ግን በጣም የምወድክ ደሰየምትል ልጅነክ ሰላምክይብዛልክ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ
    @ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደናመጣቹ እንዳልክ ምርጥሠው ፊታችን ቢጠቁር አያሥጨንቀንም ችግሩ ልባችን ጦቁሮነው የተቸገርነው

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 5 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ ፈጣሪ ይባርክህ ብዙ ነገሮችን ባጭር ቪዲዮ ማንሳት ቀላል አይደለም ከለር ዴይ እኔ ያለሁበት ሀገር የሌይዚብያንና ጌወች ቀን ሚከበርበት ነው ኢትዮፕያ መከበሩ ምንን በማስመልከት እንደሆነ አልገባኝም በተረፈ የዚህን ልጅ ጉዳይ እርዕስ ማድረጉ ኢትዮጵያ ውስጥ በድብቅ ያሉትም እንዲወጡ የሚገፋፋ ይመስለኛል ሀገራችንን ከዚህ የሰይጣን ጥፋት ይጠብቃት

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 5 ปีที่แล้ว +1

    አስግዬ ሺህ ጊዜ ሰብስክራይብ ማረግ ቢቻል ኖሮ ደስ ይለኛል ግን አንዴ ብቻ ነው የሚቻለው በርቱ ሼርር እናረጋለን ለሁሉም እንዲደርስ

  • @kdramaka2870
    @kdramaka2870 5 ปีที่แล้ว +4

    አሰጌ ልክነህ አሁን ነዉ ሰለ ሰብሰክራብ ሰትልነዉ እኔም ያደርግሁህ እናተ በለፋቹበት ለምን ሌላዉ ይጠቀም የልፋታቹ ዋጋ ማግኝት አለባቹ አከተመ

  • @samsamsung1911
    @samsamsung1911 4 ปีที่แล้ว

    አሥጌምንይሠማሀል የምታወራዊሁሉ ይሠማኛልሀሀሀሀሀተመቼኝ😂😂😂😂😂

  • @bsjsxhdhzhzhhd904
    @bsjsxhdhzhzhhd904 5 ปีที่แล้ว +4

    አስግዬ ስወድህ ያገርቤት ልብሳቹ ውስጤ ነው አሽገህ ብትልክኝ ምን ይመስልካል 😉 እንዳልክ ቆይ ማዘርክ ስትወለድ ቅቤ አላጎረሱክምዴ የሆንክ ቅልብልብ 😂 ልጁን አላሶራም አልከውኮ ለማንኛውም ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @mekdiyehenoktafese8286
    @mekdiyehenoktafese8286 5 ปีที่แล้ว +2

    ምን ይሻልካል እንዳልክ
    ከዋላ ያለው ጥርሱ ያምራል😂😂😂
    አስጌ ሳቅልኝ😆
    ጌ መታዘብ ያለባችው አዲስ አበባ ውስጥ ነው

  • @nebuyebutawa7647
    @nebuyebutawa7647 5 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ እንዳልክ እኔ ካወኩህ ቅርብ ግዜ ነው ግን ታዝናናኛለህ ደሞ ቀስ ብለህ አውራ አንተ ላወራህው እኔ ይጨንቀኛል አስጌ የዛሬ አመት ከምናምን ባካል ተገናኝተነናል ዱባይ ውስጥ በአንድ በረራነው የመጣነው ከ ኢትዮጵያ FBR 20 ከነ ዘሪቱ ጋር ነበርክ አድናቂህ ነኝ ግን ሙዚቃ አላዳምጥም ግን ፋንዲሻ ነገር ስለሆንክ ደስ ትለኛለህ

  • @eldalemm2392
    @eldalemm2392 5 ปีที่แล้ว

    ውይ እንዳልክ አዝግ እኮ ነህ ስወድህ አስጌ አንተንም ጨምሮ
    #አማኑኤልን ተውት ኢትዮጵያ ልጆቻን ለጉዲፈቻ መስጠት የለባትም ላልተወሰነ ግዜ እንደታገደ ይታወቃል አማኑኤልን ያበላሹት በስባሶቹ ነጮች ናቸው #አስጌ እውነቱን ነው ማንም በመብቱ ጣልቃ መግባት አይችልም ቱ ሌት ተዉት ሀገር ቤት ስላለው ጉዳይ ብንወያይበት መልካም ነው
    #እንዳልክ የልጆቹ መደፈር እኔም ሀገር ቤት በነበርኩበት ግዜ የታዘብኩት ነው አንድ ፖሊስ ኮሚሽን አናግሬ ነበር ግን ምንም ነገር እንደማያደርግ ነግሮኝ አዝኛለሁኝ አስቡበት
    #ትዝብት ሰስክራይብ ተደርገሀል አሁን ደግሞ አስጌ hehehehe አስጌ ሚስኪኑ በሚቀጥለው ቪዲዮ ስትለቅ እንዳልክ ምላስ ላይ ቆመህ ካልሆነ ማውራት አይቻልም

  • @ስናይትጌቶ
    @ስናይትጌቶ 5 ปีที่แล้ว +2

    አስጌ አታልቅስ ስፕኽስክራይፕ አረጌልሀለሁ ትመችኛለህ አስጌ በረታ ወንድሜ

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว

      ስለአስጌ ብለሽ እኔንም አርጊኝ

  • @njfdjuyrd9330
    @njfdjuyrd9330 5 ปีที่แล้ว +5

    እኔምለው እደት ነው ፆታ መቀየ ከታች ያለውንም ነገርዬ ይቀይራልዴ እ ነው ልብሱን ነው የቀየረው

  • @nejuhaveshawit3999
    @nejuhaveshawit3999 5 ปีที่แล้ว

    አስጌ ሰብስክራብ አድርጌሃለሁ ቢቻል አስሬ ባደረኩህ ደስ ይሰኝ ነበር

  • @Yafet88
    @Yafet88 5 ปีที่แล้ว

    ባርችዬ የለበስከው ያባህል ልብስ በጣም ያምራል ዛሬ ደሞ ትዝብት በአስጌ መኪና ውስጥ ሆነ እንዴ?

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ ሰወድህ እኮ የኔ እናት እሁድ 2 ሠአት ከሆነ በሇላ ከቲቢው ልትገባ ምንም አይቀራት ሪሞት እስከ መደበቅ ደርሳለች አተ እዳታመልጣት

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว

    እዳልክ ሚጥሚጣ ጠፋሕ ሥልክ አያነሣም ክክክክ እውነት ደሥ ትላላቹሕ አይለያቹሕ አሥጌ ምርጥ ሠው

  • @ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭ-መ5ዀ
    @ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭ-መ5ዀ 5 ปีที่แล้ว

    አማኖየል እኮ ውስጡ አልተቀዬረም ከላይ ነው ዬተቀዬረው ለፍቅር ጠይቆኝ ነበር አማኖዬል ግን ፈራሁት ምን አልባች ሁለት እቃ ካለው ብዬ ነውለማንኛውም ይመቻችሁ like like

  • @sammymolla2153
    @sammymolla2153 5 ปีที่แล้ว

    እንዳልክየ የኔ አስተዋይ! !! ጌታ ይጠብቅህ!!!

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 5 ปีที่แล้ว +3

    ምን አገባችሁ ስለ ሰው
    ፆታውን ሳይሆን አክሽኑን ወደ ሴት ነው የቀየረው
    ስለዚህ ፈጣሪ አንድ ቀን ያገኘዋል
    ተውት እስኪ
    አለ አይደለ እዛው አገራችን

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምንወዳችሁ በርቱ

  • @senaitamare8642
    @senaitamare8642 5 ปีที่แล้ว

    እንዳልኬ ምን ታዘብኩ መሰለህ ልጁ ምናልባት ነጮቹ cross-dresser ሚባለው አይነት ሊሆን ይችላል ይህ ማለት ፆታው ተቀየረ ማለት ሳይሆን cross- dresser ማለት ልጁ የሴት ልብስ መልበስ፣ ወይም የሴት የሆኑ ነገሮችን ሊጠቀም ይችላል ነገር ግን ፆታው ሆነ ሆርሞኑ ወንድ የሆነ ፆታው ያልተቀየረ የሴት ልብስ ስለሚያስደስተው ሊሆን ይችላል ብየ አስባለሁ። ይህ ማለት 3 ሴት ልጆች ካሉበት ቤተሰብ አንድ ወንድ ልጅ ካለ አብዛኛው ነገሩ ወደ የእህቶቹን ወይም ወደ ሴቶቹ ሊያመዝን ይችላል ይላሉ ተመራማሪዎች

  • @noorabsjd3399
    @noorabsjd3399 5 ปีที่แล้ว

    እዉነት፡ነዉ፡ባህላችን፡አበላሹት፡ፈጣሪ፡ልቦና፡ያሰጣቸዉ፡እንዳልክየየየ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 ปีที่แล้ว +2

    እዳልክ. አደራውን. ፈጣሪዬ. በጆሮዋቹ. ባትሰሙት. ደስ. ይለኝ. ነበር. ስለ ሴታሴቱ ልጅ
    አማኑኤልን. አማኑኤል.ሆስፒታል ውሰዱት. እባካቹ. ።።

  • @meseretitefera7303
    @meseretitefera7303 5 ปีที่แล้ว

    ወይን የሀገረ ልጀች በጣም ደሰ ትህለላችሁ

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ይጠብቀን

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว +1

    ስላም የምወዳችሁ እንዳልክና አስጌ❤🙄👈እኔስ አማኑኤል አሳዘነኝ ስው በአማርኛ ሙልጭ አድርገው ይሳደባሉ ያማቸዋል እንደ እሱ ሲጀመር አማርኛ ያነባል ወይ እኔስ እንኳን ልስዲበው አሳዝኖኛል በጣም እግዛብሄር ልቡናውን ይመልስለት🙏🙏🙎

    • @wanawechuyeethiopiatelatoc1100
      @wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 ปีที่แล้ว

      እኔስ እንኳን ልሰድበው የልጅነቱን ፎቶ ሳይ በማልቀስ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም በዛ ላይ ሀገሩን ሲወድ በሁሉም የአይዶል ሾ ለይ እኔ ኢትዩጲያዊ ነኝ ነው ሚለው 😢😢😢

  • @በቅንነትሰብስክራይብአርጉ
    @በቅንነትሰብስክራይብአርጉ 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ዱጉዛን ያላቹ እስኪ እንያቹ አስጌ ለኔ የዘመናችን አቢሌ ጫዶ ነው እስኪ ላይክ አድርጉን

  • @selamtube7099
    @selamtube7099 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንደልክዬ በጣም የሚያሳዝን ነው ብቻ አምላካችን ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @habshihabshi409
    @habshihabshi409 5 ปีที่แล้ว

    ጨወተቹ ደስ ስል ፍቅር ለዘለልም ከነንታ ገ ይሁን ጨወተቹ ይቀጢል 🌻🍀🍀🍒🍒👍🌻👍🌻👍🌻👍🌻

  • @tsitsi1032
    @tsitsi1032 5 ปีที่แล้ว +1

    swedachuuuu,,,,,,,,,, endalk ena asgie shikortamralachu betammmmmmm

  • @tametube1
    @tametube1 5 ปีที่แล้ว

    አኔ በበኩለሌ መወራቱ ጥሩ ነው እላለሁ ምክንያቱም ዝም ቢባል ማንም ምንም ስሜት አይሰማውም መወራቱ ደንጋጤ መፍጠሩ ሌላው አጸያፊ እንደሆነ እንዲጠነቀቅ ይረዳዋል አላለሁ

  • @sars126
    @sars126 5 ปีที่แล้ว

    አሁኑኑ ሰቭስክርይብ አደረኩህ አስግዬ

  • @ማርሲላስሙሉቀን
    @ማርሲላስሙሉቀን 5 ปีที่แล้ว

    ይህ የእኔም ሀሳብ ነው ጉዳያችን ሆኖ እንደዚህ እየተቀባበልን ማውራት ስለ አማኑኤል ሳይሆን ችግሩን ትኩረት እንድን ሰጠው እያግን ነው እና እባካችሁ በየ fb በየYoutoubላይ ተቀባብለን ማውራቱን እንተወው ለልጅም መድሀኒያለም ይድረስለት ኢትዩጵያንም እግዛብሄር ይጠብቅ

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 ปีที่แล้ว

    ከራሱ ቱዩብ ገብቼ ኮሜት ሳነብ አዲት ልጅ በጣም አዝና ኮሜት ሰጠችዉ የመለሰላት መልስ ይገርማል ፋሽን ነዉ አላት ግን አልገባኝም ?

  • @mahdermahdeer1067
    @mahdermahdeer1067 5 ปีที่แล้ว

    በጣምያሳዝናልእግዛብሔረይታደገን

  • @jitukebede1766
    @jitukebede1766 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች ጥሩ ምልከታ ነው ለሚመለከተው ክፍል

  • @tahahseen8007
    @tahahseen8007 5 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ አስጊ መብረት ሀይል ጀነሬተር ሊከፋፋሉን ነው የገዛው😂😂😂😂😂😂

  • @awsawd2430
    @awsawd2430 5 ปีที่แล้ว

    የኔ. ማሮች.ስላማችሁ.ይበዛልኝ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +3

    ቲሽ የምን መኪናነው እንዳልካቸው ዘነበ ዘካርያስ እንዳልክ ይቀላል

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 5 ปีที่แล้ว +3

    ሁለት ፈድሻዎች ደስ ስትሉ በጣም ነዉ ምወዳችሁ

  • @sabayoo2501
    @sabayoo2501 5 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ከጎንህ ነኝ አሰጌ በርታ እሺ

  • @AminaAmina-rf6sn
    @AminaAmina-rf6sn 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ረእስ ሰጠህው እንዳልክ ምላስ እውነትም ጥሩ እሳት የሆነ ምላስ አለህ ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @tigestkonjo2660
    @tigestkonjo2660 5 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ልክነህ እግዚአብሔር ይግስፀው

  • @ትእግስትተሾመሀገሬና-መ5ቐ
    @ትእግስትተሾመሀገሬና-መ5ቐ 5 ปีที่แล้ว +8

    ሹፌሮችን ማነጋገር ክልክል ነው።
    እያሽከረከሩ ማውራት ክልክል ነው።
    የሚል ጥቅስ ያነበብኩኝ መስሉኝ

  • @ድንቅናሽአየለ
    @ድንቅናሽአየለ 5 ปีที่แล้ว +1

    edalekaye le gororoke Asgegnew madaneta tayekaw mekagetume arefa madaneta Alachua 😍😍😍😍😍asgegnew enawadhalane

  • @chainlavelavechain2544
    @chainlavelavechain2544 5 ปีที่แล้ว

    ፕሮዲሰርህ ያምራል like አርግልኝ

  • @asteraster7022
    @asteraster7022 5 ปีที่แล้ว +7

    እንምለው እዳልክዬ የኔሚጥሚጣ ስታወራ ግን ፊደሎቹ ይጠፉብህም

  • @ሰዉንሰዉሆኖማየትአማረኝ
    @ሰዉንሰዉሆኖማየትአማረኝ 5 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ እኔ ግን ሌላ ሃሳብ አለኝ ምናልባትም ይሄ ሃሳብ እንደአዲስ መነሳቱ ኢትዮጲያ ዉስጥ ለሚፈጠሩት የዝግነናቸዉ ብዛት ጆሮን ጭዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ለሚያደርጉት ሌዝቢያን ና ወንዶች ለወንዶች መደፈር ህፃናት በየቀኑ መጥፋት ቀስቅሶ ሰዉን እንዲያስነሳዉና ነገሮችን እንዲቃወም ይረዳዋል ባይ ነኝ። ንገሪኝ ካልከኝ ህፃናት ወንዶች ልጆች ተደፍረዉባቸዉ በየቤታቸዉ ይሄንን እንዴት አድርገን ለሌላ ሰዉ እንናገረዋለን እያሉ ህመማቸዉን ታቀፈዉ የተቀመጡ እጅጉን ብዙዙዙዙ ናቸዉ። በዚህ አጋጣሚ ሳልነግርህ የማላልፈዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ አንድ ሰዉ 30 ህፃናትን ደፍሮል ቃሉ ሲፅፉት ሲሰሙት እንደሚረብሸዉ እነሱ እንዴት ነዉ የሚሆኑት በነዉርነቱ ምክነያት ግን አዉጥተዉ መናገር አልፈቀዱም ።አንድ ሰዉ ይሄን አረገ ማለት ዉስጥ ለዉስጥ እጅግ ብዙ ጉዶች አሉብን ።ምናልባትም አማኑኤል በዚህ መልኩ ቢመጣም በሚቀጥለዉ ሰዉ ቀስ እያለ ህመሙን ያወጣና ያካፍለን ጉዳዩንም በቃል ከማወገዝ ወደተግባር ይለዉጠዉ ይሆናል ። ደሞ እወዳቹሃለሁ 😍

  • @ሰአዳሁሴንእማእወድሳለሁ
    @ሰአዳሁሴንእማእወድሳለሁ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሙዚቃ አላደምጥም በዚህ መልኩ ስትመጡ እከታተላለሁ እዳልክየ well

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሉ እግዚአብሔር ብቻ ነው እሱ ኢትዮጵያን እና ወገኖቻችን ይርዳው💚💛❤️
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    አንተ ቀልደኛ መብራት ሀይል ጀኔሬተር ገዛ 😂
    ምን ያድርግ መብራት በፈረቃ ስለ ሆነበት ለመብራት ሀይልም ከጀኔሬተር ጋር መደመር ግድ ነው ሃሃሃሃሃ ድክም በሳቅ 💡💡💡
    ኢትዮጵያ ውስጥ ቀን በቀን ስንት ህፃናት ወንዶች ናቸው የሚደፈሩት እንደውም በአሁን ስዓት ስው የሚለው
    ለወንድ ልጅ መፈራት ነው ይባላል
    95/100 ወንድ ህፃናት የሚደፈር ሲሆን ኢትዮጵያ ሀገራችን
    68 /100 ወጣት ህፃናት ሴቶች ናቸው የሚደፈሩት
    ጤና ጥበቃ እስታቲስቲክስ በወጣው መረጃ መስራት አንብቤ ነው
    እጅግ የሚል ይህንን በብዛት መልስ የሌላው ወይም አልስማሁም አይነት ነው እጅግ ብዙ ልጅች ኮንዶሚኒየም ላይ ይደፍራሉ ብላል መረጃው
    እግዚአብሔር ይርዳ ይገጽሣቸው ይህንን አፀያፊ ተግባር የሚፈጽሙትን 💚💛❤️👍🏽
    ይመቻችሁ እይ መጣችሁ ዘና ፈታ ወቅታዊ ግዳይ ሼር ስለ ምታደርጉን ስላም ለእናንተ አስጌ በተጨማሪ ወንድሜችን አመስግናለሁ ❤️🔝👍🏽

  • @ማሚኢማኝኚእመጣሊሻለውአድ
    @ማሚኢማኝኚእመጣሊሻለውአድ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዳልክ ፀጉራሙን ሰዉዬ ከአሁን በኋላ እንዳለየዉ ሰብስክራይቤን እንዳለነሰ ምክንያቱም ሴት መስሎ የሚታየኝ ወንድ ሳየዉ ወደ ላይ ወደ ላይ ያስብለኛል ።😷

  • @gy8086
    @gy8086 5 ปีที่แล้ว

    Tebarke endalkeya yena mhutye! Bezu mawerat negerun yababesale!! Metw ena Ethiopia weste yalew endysfafa maderge yeshalale!!

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 ปีที่แล้ว

    በሰም አሜ ወወልድ ማይሰማው ነገር የለም ፈጣሪ ይጠብቀን ሁላችንን ሀገራችንን

  • @hiwotwonago175
    @hiwotwonago175 5 ปีที่แล้ว

    endalk, issue hono meweyayetachin wede meftihe ayadersenim wey??? ta ishaw hinno tawu zara?

  • @serkiyegermshlij7503
    @serkiyegermshlij7503 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ስታምሩ እኮ ስወዳቹ እንዳል አይለያያቹ

  • @መልካምምኞት
    @መልካምምኞት 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘፈን ፅድቅ ነወይ ??? እሳት ካየዉ ምን ለየዉ ሲጀመር አማን እኔ ወንድ ነኚ ፋሺን ስለምወድ ነዉ ብሎአል።

  • @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
    @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 5 ปีที่แล้ว +1

    የፈለገ ሰው ይሁን ምን አገባን በማን ሀጥያት ማን ይቀጣል በእሳት ሲለበለብ ያቀዋል

  • @Rcggffgffcxfvcvjhvkj
    @Rcggffgffcxfvcvjhvkj 5 ปีที่แล้ว

    enema ljochege yge agere megbat yshalegal inji Erop tebalashtewal. ALLAH YAGZEGE INSHALLAH.

  • @samrawitsolomon2857
    @samrawitsolomon2857 5 ปีที่แล้ว +1

    ግን እኮ አማኑኤል እራሱ ተናገሯል እንድሴት የለብስውም ለፋሽን ነው ብሏል ሰለዚህ ማውራቱ ደጋግሞ ምንም የሚፈጥረ ነገር የለም አብቃ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን ነው የሚባልሁ።

  • @kubasimersenwoyiwoy5386
    @kubasimersenwoyiwoy5386 5 ปีที่แล้ว +3

    እንዳልክዬ ስወድህ ደነደሾ Subscribe አርጌያለሁ የሳቅህ አድናቂ ነኝ!

  • @ፋዩየልጄናፋቂ
    @ፋዩየልጄናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    አስጌ የኔ ፍልቅልቅ እኛማ ሰብስክራይብ እናደርጋለን ጣጣ የለውም ግን አንተም ቢያንስ በሳምንት አንዴ ፖስትልን

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ በምን አወቅህ? በመሰለኝ አናውራ ሀጥያት አንግባ???? ስንት የሚያሳስብ ጉዳይ አለ::

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 5 ปีที่แล้ว

    አማኑዔል ብቻ አስመሰላችሁት እሱ ታዋቂ ስለሆነ እንጅ ብዙ አለ ስለዚህ ጉዳይ ባናወራ ደስ ይለኛል

  • @asteraster7022
    @asteraster7022 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት አተማ በትክክል የፊየል ምላስ እተመገብህ ነው😋😋😋

    • @bsjsxhdhzhzhhd904
      @bsjsxhdhzhzhhd904 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 Sayhon Aykerm 😱Endalk 😜

    • @asteraster7022
      @asteraster7022 5 ปีที่แล้ว

      እውነቴ ነው

    • @asteraster7022
      @asteraster7022 5 ปีที่แล้ว

      ተልባ እንኳን ምጣድ ላይ እደዚ አይጣጣም እዳልኬ ግን የፈጣሪ ያለ ያስብላል