በሃይማኖት አሳባ ፍቺ የጠየቀችው ሚስት ማጋ*ጭ ሆነች !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • Subscribe Like በማረግ አበረታቱን በSuper Thanks ይደግፉን። እናመሰግናለን🙏
    __________🙏🏿❤🙏___________
    ⚠DISCLAIMER ⚠
    NOTE: We are not the owner of any of the Visuals shown in this video. We give credit to the respective owners and original producers.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research.
    Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    Movies - Alpha
    2018 ‧ Drama/History ‧ 1h 36m
    ______________________________
    #mertfilms #mert_films_ተከታታይ #Amharicmovie #አማርኛፊልም #አማርኛታሪክ
    #Amharic film
    #amharicmovie
    #ethiopia
    #ethiopianmusic
    #ethiopiannews
    #amharicmovie
    ፊልም በአማርኛ
    የኢትዮጵያ ፊልም
    kana drama
    #seifuonebs
    #amharicmovie film 2023
    #ethiopianmusic
    New Amharic film
    New Amharic movies
    ethiopian film new
    amharic film
    አማርኛ ፊልም
    አዲስ ፊልም
    የፊልም ታሪክ ባጭሩ
    Ethiopian prison break
    Amharic story
    #Ethiopian movie 2023 full movie
    kana tv
    #seifuonebs
    seifu on ebs
    kana drama
    Film wedaj, film, series movie. movie recap Amharic, movie recap in amharic, amharic movie recap, amharic recap, recap amharic , Amharic, money heist ethiopia recap, Hear me recap, Film wedaj | cinemawi Films | Seifu on ebs | Arif Films | Abel Entertainment | Abel Birhanu Entertainment | Ethiopia Film | kana | babi | ebs | Ethiopia tiktok | Sera Film | ሴራ የፊልም ታሪክ ባጭሩ | Sera film | prison break | Feta squad | Amharic film | Amharic movies | Sera ye film tarik | Film | Arif film | ፊልም ወዳጅ | ሴራ | የፊልም ታሪክ | ፊልም በአጭሩ | Abel Entertainment | New Ethiopian movie | ህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | የህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | Amharic movies old | Sera film tarikh | Wase records | Amharic movies | Ethiopian film | Mert film | gerami negeroch | Ye Film Wedaj | Abel Birhanu Entertainment | Film wedaji | Sera movie | mert films | ሴራ ፊልም | Arif films | Ethiopian music | Ethiopian prank | Ethiopian movies | Filme wedaj | Films | tingret tube | ፊልም ወዳጆች | ፊልም ወዳጅ | ትንግርት ቲዩብ | feta daily world | ለማመን የሚከብድ | አስገራሚ | አስደንጋጭ | አስፈሪ | አደገኛ | የማይታመን | የአለማችን | Epic habeshans | Salon tube | ድንቃድንቅ | Asgerami negeroch | Asferi | babi | Miko mikee | Comedian eshetu | Hulu daily | Ethiopia | Habesha | Tigray | GERD | Aser tad | Ethiopian prank | እረኛዬ | Eregnaye | Feta daily news | | Tech talk with Solomon | Kana tv | Selam tesfaye | | Eritrea | Getachew reda | Debretsion G.Michael | Saron ayelign | Eteamr Tv | ላይቭ ላይ የተዋረዱ ሰዎች | davi funny | abel birhanu የወይኗ ልጅ | ethiopian movie | ebs | vlog | babi | ethiopia tiktok | amharic film | mezmur protestant 2021 new | abel birhanu የወይኗ ልጅ 2 | ለማመን የሚከብድ | seifu on ebs this week | new ethiopian amharic movie | Addis Sheger አዲስ ሸገር | አዲስ ሸገር | Addis sheger youtube | Addis Sheger Ethiopia | teddy afro new music 2021 | fana tv live | 9 shi part 100 | amharic film | Betoch comedy | tigrigna music | ebs tv | ethiopian drama | ethiopian comedy | zetenegnaw shi, seifu on ebs, new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music new ethiopian movie, new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2023, ethiopian, ethiopian new movie 2023, new ethiopian music 2023, latest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new ethiopian music seifu fantahun on ebs show, seifu show, seifu on ebs, seifu fantahun show 2023, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun prank, funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2023 , #ethiopiannews, #zena, #ethiopia zena.tplf, #ኢትዮጵያ ፎረም ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #comedianeshetu #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Series #Yetsehay_Lijoch #Amharic #Ethiopiamert films - ምርጥ ፊልም,ምርጥ ፊልም ታሪክ,mert films,ትርጉም ፊልም,mert film - ምርጥ ፊልም,የኢትዮጵያ ፊልም,አዲስ አማርኛ ፊልም,አማርኛ ትርጉም ፊልም,አማርኛ ፊልም,ኢትዮጵያ ፊልም 2023,amharic films,habesha films,arif films,ምርጥ ፊልም,ሴራ ፊልም,ምርጥ የፊልም ታሪክ,ፊልም በአማርኝ,አጭር ፊልም,ፊልም ገለፃ,ፊልም ወዳጅ,ቱርክ ፊልም,ታላቅ ፊልም,mizan films,መዝገብ ፊልም,ሴራ ሙሉ ፊልም,ሴራ ፊልም ባጭሩ,የህንድ ትርጉም ፊልም,ትርጉም ፊልም የህንድ,አሪፍ ፊልም,mert films recap,ፊልም በአማርኛ,አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 በዚህ ሳምንት,kb films
    '''''' THANKS FOR WATCHING 🙏🏿❤🙏''''

ความคิดเห็น • 269

  • @Mekresilassie2Asfaw
    @Mekresilassie2Asfaw 7 วันที่ผ่านมา +14

    እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ። የእግዚአብሔር ቅጣት ይዘገያል እንጂ አይቀርም።

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 7 วันที่ผ่านมา +12

    ጌታ ሆይ
    ታማኝ ሴት አድርገኝ
    ልቦና ስጠኝ

  • @yeshalemderbew6618
    @yeshalemderbew6618 7 วันที่ผ่านมา +3

    እድሜና ጤና ተመልካች ያድርገን እጅ እማናየው እማሰማው ጉድና ታሪክ የለም
    ይህ ጉድ እኮ በዲስ አበባ ብቻ ነው እምናይ
    በየክልሉ በየዞኑ በየወረዳው በየቀበሌው
    ያለው ጉድ እኮ በዚህ አይነት በሚዲያም አልወጣ
    በዚህ ጉዳችን ገና መሬት ትደረመሳለች

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 7 วันที่ผ่านมา +7

    ፈጣሪዬ አደራህን ከክፉ መንገድ ሰውረን ውሽማው ለጥቅም ነው ወደ ሀፂያት ጎዳና የከተታት እባክሽ ልብ ግዢ ደም እንባ ታለቅሻለሽ

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 7 วันที่ผ่านมา +2

    ስሚ የኔ ማር እንዳላልሽ የኔ ጌሾ የምትይበት ቀን ቅርብ ነው መስሎሻል የሚፈታሽ የእግዚአብሔር ስጋና ደም ልክሽን ይሰጥሻል የእግዚአብሔር ቅጣት እንደ ሎሳንጅለስ ሰደድ ይሆንብሻል ጠብቂ በቅርብ እውነት ና ንጋት እያደር ይጠራል ነውና

  • @هيله-ز4ت
    @هيله-ز4ت 7 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ አቤቱ አምላካችን ሆይ ማርን

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 7 วันที่ผ่านมา +11

    እግዚኦ ፡ ማርነክርስቶስ😢😢😢😢 ፡

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 7 วันที่ผ่านมา

      Ara inate setoch machem atimaru EGZABHER irasu ayimirachawum

  • @አኢትዮጵያ
    @አኢትዮጵያ 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ያዝዝናል 😭😭አይዞክ ዎድሜ

  • @ZameraAle
    @ZameraAle 7 วันที่ผ่านมา +5

    ታማኘ ሰት አዱርገኝ የአላህ

  • @Haya-nz8wc
    @Haya-nz8wc วันที่ผ่านมา

    ልጁ እኔ እደደረሠብኝ ነዉ የደረሠበት 😢 እኔም ልክ እንዲህ አይነት ነበር ያሣለፍኩት አንተ ቢያሥ አሎለድክም እግዚአቢሒርን ልታመሠግነዉ ይገባል የተሻለ አሥቀምጦልሀል አአይዞህ😢

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 7 วันที่ผ่านมา +2

    በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን አስመሳዮች እና አጭበርባሪዎች ናቸው። የሰይጣን ልጆች ናቸው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove 7 วันที่ผ่านมา +17

    እድሜ ይስጠን እጅ ገና ብዙ እሰማለን እናያለን

    • @Hanatola
      @Hanatola 7 วันที่ผ่านมา +1

      Yes😁😁🤣🤣🤣

    • @HawMmmalki
      @HawMmmalki 7 วันที่ผ่านมา

      አወ😅😅😅😅😅😅

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 7 วันที่ผ่านมา

      Ich sharimuta haya kula faliga yihonal inged

  • @Hdhd-e7y
    @Hdhd-e7y 7 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢😢ያሳዚናል

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg 7 วันที่ผ่านมา +4

    አልፈልግም ፍታኝ ካለችህ ለእምነት አባቶች ተናግረህ ፍታት ይሻለሃል

  • @ZelfiRoy
    @ZelfiRoy 7 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪየ ሆይ ልቦና ስጠኝ

  • @TiglstABEBE
    @TiglstABEBE 7 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ስኩል ያርግሽ እድሜሽ ይጠር በሀይማኖት ቀልድ እንደያሽ ባለጌ

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 7 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር ገንዘቡ እንጂ እሱን ፈልጋ ኣላገባችዉም😢😢😢 ኣቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅርም በለን ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 7 วันที่ผ่านมา +1

    የፈጣሪ ያለህ ምናለ በተክሊል ባታገቢ ከማገጥሺም ❤❤ከቤት ውጭ በዛው እንድትቀሪ ❤ወንድማችን ❤አንተ ንፅህ ነህ
    ሰለዚህ ❤❤ሂወት ይቀጥላል❤❤❤

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 7 วันที่ผ่านมา

    Liju betam yasazinali achi mulu balege asadagi yebedelashi qoshasha seti neshi betir layi mesherumexi lemin asifelege lemin huteli aserim 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 7 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚኦ ፡ ማርነክርስቶስ😢😢😢😢 ፡ በተክሊል😢😢😢😢አቤት ፡ መአት ፡ ጌታዬ ፡ እረ ፡ ይቅር ፡ በለን

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 7 วันที่ผ่านมา +4

    ሙስሊም መሆን ግን አላህ መፍራት ነው የሚያዘው መጫወቻ እንዳይመስልሽ ልጁን አታሳቃዩው እንኳን መረጃ ያዘ እንጂ ባዶ እጅሽ ነው የሚሰኝሽ ውሽማሽ ደሞ ለአልጋ ስሜቱ እና ለምትካፈልያት ብር ትሁን ንብረት እንጂ አንቺን በፉጹም አይወድሽም ነገ እንደ ኮንዶም ተጠቅሞ ይወረውርሻል በእውነት

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1ob 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው አምላክ ሆይ ምህረትህን ላክልን 😭😭😭

  • @MayserMayser-w3m
    @MayserMayser-w3m 7 วันที่ผ่านมา +6

    እጭ ቆፍጠን ብለህ መልስላት ዥልጥ 😅😅😅

    • @Ethiopiay-t1u
      @Ethiopiay-t1u 7 วันที่ผ่านมา +1

      ወላሂ ሲያናድድ፡መዠለጥ ነበር😂😂😂😂

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 7 วันที่ผ่านมา

      AYGERMUM.FZAZA

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚኦ መሐረነ😢😢😢😢😢😢

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 7 วันที่ผ่านมา +8

    ሲጀመር 1 ገንዘብ እዳታቀምሳት ይች ባለጌ

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 7 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ጉድ ዘዱሮ ምን ጉድ ነዉ 😢😢😢😢

  • @Sofia-b4j7w
    @Sofia-b4j7w 7 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢mucana misikianaa wlh

    • @masee-r7l
      @masee-r7l 7 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 7 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome🎉

  • @masee-r7l
    @masee-r7l 7 วันที่ผ่านมา

    rabbii hojii kee sif yaa keenuu 😢

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 7 วันที่ผ่านมา +6

    እቺ እርኩስ አንድ እና አንድ ንብረቱን ፈልጋ ነው ያገባችክ በሄድሽማት አይሳካልሽ ባለጌ ወስላታ ነሽ 😢😢😢😢

  • @RoseRose-fb9qf
    @RoseRose-fb9qf 7 วันที่ผ่านมา +7

    😂😂😂😂በቃ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የብድ መንፈስ ተሰራ አይቷል ማለት ነው 😅😅😅

    • @nasirabdu533
      @nasirabdu533 7 วันที่ผ่านมา +1

      ብድ አስፈለገ ነገረ ቢሆንም

    • @ganatganat-i9f
      @ganatganat-i9f 7 วันที่ผ่านมา

      w͟d͟e͟ g͟u͟r͟a͟z͟a͟t͟ y͟e͟q͟u͟m͟ y͟a͟l͟w͟ g͟i͟l͟a͟s͟w͟ a͟s͟t͟w͟s͟l͟ t͟u͟r͟f͟u͟ z͟u͟m͟u͟t͟ n͟e͟w͟

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢😢ኧረ ከባድ ነው ማርያምን

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዞ ማህረነ ክርስቶስ አድነን ምን ጉድ ነው

  • @ZakiiQorichoo
    @ZakiiQorichoo 7 วันที่ผ่านมา

    Gud nw

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ዘድሮ😢😢😢😢

  • @cgf8399
    @cgf8399 7 วันที่ผ่านมา

    እንደንዚህያሉትንሴቶችን በማጨድመተኳስነበር ወንዶችንደግሞ ቁርጡመጣልነበር የሀገርቤትሴቶችበቃፈላባችዉስራችዉይህ ሆንአኡዙቢላሂ ልጁእንድትአሳዝነኝ

  • @MeriSisay
    @MeriSisay 7 วันที่ผ่านมา

    Balgee😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ እምፈልገውን አታረግልኝም ደንቆሮ ትውልድ ድኩማን በቁስና በዝሙት የጨለመ

  • @Hmedw
    @Hmedw 7 วันที่ผ่านมา +2

    ይቺ ቆሻሻ ደሞ ኡዱ። ትላለች ኡዱ ማለት ምን ማለት እደሆነ በቅጡም አታዉቂም የዉሸትሽ ነዉ በእሥልምና ምተነግጅዉ ያንቺ ተግባር ማጭበርበርና ዚና መሥራት ነዉ

  • @Burtukaan314
    @Burtukaan314 7 วันที่ผ่านมา

    wadu Xiru Kahone Setu Nw Aschagari Setu Xiru Ka honech Wadu Nw Aschagari Min Yishalal😢😢😢

  • @EtabezahuMetaser
    @EtabezahuMetaser 7 วันที่ผ่านมา

    Anchi endaw min ayinet balege nesh mesilosh nege meda lay yitilishal emegnegn endeh yemeyadatifish esikitileyaye dires new emegnign ayihonishim.

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳውናል ድሮም የቀረበችው ለንብረት ነው እንጅ ለትዳር አይደለችም ልጁ ይህንን ቪዲዮ ፍ/ቤት ይዘው ከሄደ ከንብረቱ ምንም ሳታገኝ በነጻ ትሰነበታለች ።

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 7 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ፡ ገመና ፡ SOhw
    ፡ ያብስራ ፡ ጠፍቷል ፡ የዲያስፖራ ፡ ምን ፡ አድርጎት ፡ ይሆን😢😢😢😢

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 วันที่ผ่านมา

    ይከ ነገር አውቃ ነው እምነት ቀየርኩ የምትል ንብረቱን ለመካፈል ብላ ነው አቤት እግዚኦ 😢😢😢ምን አይነት ዘመን ደረስን😢😢አንች ቆሻሻ ወራዳ ጠብቂ የእግዚአብሔር ቅጣት በቅርቡ ታገኝዋለሽ በተክሊል አግብተሽ ባለጌ 😢😢አምስት ሳንቲም እንዳታካፍላት ይች ባለጌ ጭቃ ቤት ውስጥ እየኖርኩ ትላለች እና ወርቅ ይነጠፍልሽ እከካም😢😢ገና እንደ እሳት ትገበገቢያለሽ ጠብቂ ባለጌ ቆሻሻ ድሮም እኛ ሴቶች የሚወደንን አኖድም አንች ይከ ቤቱን ተካፈይ ይላል የወንድ አውደልዳይ

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 7 วันที่ผ่านมา

    በፍጥር ሰአም ሃይምንውት ማቅልጅ አርግችውት አግዚአብሔር ያፍርድብሽ
    በይት ከርስትይን ያምትርክሽ ብቆርብኝ ተግብቷ ቀላል ውንድይ ማትንት አይችልም ትቅስፍ ልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @CebrownKing
    @CebrownKing 7 วันที่ผ่านมา

    Xinazamiii😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @kariyakariya-d3w
    @kariyakariya-d3w 6 วันที่ผ่านมา

    ወዱነዉያለቺዉ

  • @אטגןטדסה
    @אטגןטדסה 7 วันที่ผ่านมา +1

    ትንግት፣እንኳን፣ደህናመጣህ፣ብረቱ፣ራሳችሁን፣ጠብቁ፣

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሊጁ ግን ብር ፈልገዉ ነዉ የተመታ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sosinaniguse-et1eq
    @sosinaniguse-et1eq 7 วันที่ผ่านมา +2

    በየሱስ ስም የስንበት ተማሪ እንደገና በተክሉል አግብታ ሙስሊም መሆን? ጌታዬ ሆይ በመንገዴ ሁሉ ልጆቼንም አንተ ከክፋ ሁሉ ጠብቀኝ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው 😢😢ፀበል መግባት አለባት

    • @ZehraNesru
      @ZehraNesru 7 วันที่ผ่านมา

      ሙሥሊም መሆን የታደለ ሰው ነው እንዴ አይነት ቆሻሻ ለሙስሊም አይመጥንም🎉🎉🎉🎉

    • @cgf8399
      @cgf8399 7 วันที่ผ่านมา

      ሙስሊምነኝያለችዉዉሽቷንነዉ።
      ስበብፈልገነዉእይ ሙስሊምስትሆንአንድሴትልጅስትርነዉየምትሆነዉ ዚናመስራትከባድወንጀልነዉ እስልምናሀይማኖቱንእንጂስወችንአትዩ።
      ሀይማኖትበስዉአይታየም ሙስሊምመሆንመታድልነዉ አንድንአምላክብቻማምልክነዉአሏህአንድነዉአይወልድም አልተወለደም።በሀቅየሚመልክ አምላክአንድአሏህብቻነዉ።።።።።።።።።።

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh 7 วันที่ผ่านมา

    Yatrgamche sate 😢😭😭💔

  • @eyrusalemteklay312
    @eyrusalemteklay312 6 วันที่ผ่านมา

    ከዝችስ ይገላግልህ ጌታ

  • @MatiuaNaem
    @MatiuaNaem 7 วันที่ผ่านมา

    Balmanowogin..subanAllha

  • @Biruk-o4j
    @Biruk-o4j วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @KenaDesta-b1z
    @KenaDesta-b1z 2 วันที่ผ่านมา

    OMG 😅

  • @SomliSomli-zx4qs
    @SomliSomli-zx4qs วันที่ผ่านมา

    ይህ መንፈስ ነው ዉንድሜ አይዛህ መትት እንዳይሁን😮😮

  • @HadhaaWabiiyefiqirinat
    @HadhaaWabiiyefiqirinat 7 วันที่ผ่านมา

    OMG ☹️ 😲 😱

  • @Sara-j9r5u
    @Sara-j9r5u 7 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ጆሮ አይስማ ትላለች 🙆‍♀️🙆‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @KibromErgetie-gc1lx
    @KibromErgetie-gc1lx 7 วันที่ผ่านมา

    "ሚስት ለባልዋ ኣትመችም÷ ባልም ለሚስቱ ኣይመችም" ... Please listen to the audio book, "Fikare Eyesus" ...

  • @rigbelemlem3909
    @rigbelemlem3909 7 วันที่ผ่านมา

    😁😂🤭filmim bihon enznanabetalen😂😂

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 7 วันที่ผ่านมา

    ይች ባለየ

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 7 วันที่ผ่านมา

    💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @عليحسن-ه4و8خ
    @عليحسن-ه4و8خ 7 วันที่ผ่านมา

    አተም የወድ አለጫነክ እሸ ወድልጅ ቆፍጠን ሰል ነውጅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 7 วันที่ผ่านมา +4

    አባዋራዋ እሶ ናት አንገቱን አስደፋችዉ ምን ጉዲ ነዉ😢😢😢😢

  • @kedijakedija535
    @kedijakedija535 7 วันที่ผ่านมา

    😮😮😮😮😮

  • @መኖርደጉ-ኰ3ዐ
    @መኖርደጉ-ኰ3ዐ 7 วันที่ผ่านมา

    እሂ ያመንሽው ይክዳሽ እና የሱ ስሜት ይገባሻል ምን አይነቶ ሸይጦን ነሽ አላህ ያምሳሽ ኑረሽም አልጠቀምሽ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 7 วันที่ผ่านมา +1

    እቺ በልብዋ አይመስለኝም አስረህ ጸበል ውሰዳት
    አንድ ወንድሜ በተክሊል ተጋብተው ሚስትየው ወደ ቤቴ ልሄድ ነው ትጨቀጭቀው ነበር ልጁም ተቸገረ ና እስኪ ቁረቡ አልኩትና ቆረቡ ከዛ በኃላ ግን ምንም አትልም ለቀቃት እውነት የምሪን ነው አሁን አንድ ልጅ ወልደዋል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @motumoto7247
    @motumoto7247 7 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ በዝ ገገማ ሰው የሰው ቤት ይፍራስ አዝናለሁ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 7 วันที่ผ่านมา

    ere yeche balega😮😮😮

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 7 วันที่ผ่านมา

    Yeha yamandare bozana han😊zbawne brlo enje falgeste ayedalme andane satoce vene yamxaqmacawne ayawwume😊

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 7 วันที่ผ่านมา

    ወይ ፈጣሪ ምን አይነት ግዚ ነው ያለነው

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 7 วันที่ผ่านมา

    እረ ፡ ይሄ ፡ ነገር ፡ ጤና ፡ አደለም ፡ መተት ፡ ተደርጎባት ፡ እዳይሆን ፡ ፀበል ፡ ንስሀ ፡ ያስፈልጋቸዋል ፡ እግዚኦ ፡ ማርነክርስቶስ😢😢😢😢 ፡

  • @hasansyad785
    @hasansyad785 7 วันที่ผ่านมา

  • @BAY3-bl7yj
    @BAY3-bl7yj 7 วันที่ผ่านมา

    በተክሊል ቢጋቡም ባይጋቡም ሁሉም ኣንድ ሆነ፡ ኣቤቱ ማረን።

  • @Mekdesbekel
    @Mekdesbekel 7 วันที่ผ่านมา

    የዝችስበጣም😂😂ያያለይል😢እንምፈተንያበዝል

  • @ayelegugssa5215
    @ayelegugssa5215 วันที่ผ่านมา

    Yetim adershim wisha endaregishiw wisha honesh new yemitikeri shermuta

  • @Was-bk7yg
    @Was-bk7yg 7 วันที่ผ่านมา

    Mekyer mebtw new gen

  • @Neima-j3h
    @Neima-j3h 7 วันที่ผ่านมา

    ዉሽማዉ አይወዳትም ከሷ የሚፈልገዉ ጥቅም አለ😢😢

  • @tiwabeathtiwabeath72
    @tiwabeathtiwabeath72 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @عليحسن-ه4و8خ
    @عليحسن-ه4و8خ 7 วันที่ผ่านมา

    አይ እነሰብለህ ቁረባን ገዘብ ፈለጋ ነውጅ እሱን አትፈልገውም😂😂😂😂😂😂

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ ከደፈርት ሀፂያት ሠወርን 😢😢😢 እኛ ሥለመናፈሥት ወጊያ ካልገባን በተክሊል ሥለተጋባን ፈፁምነን ማለት አይደለም ክርሰትና በተግባር የሜኖር ነው እሂን ችገር ሜዲያ የሜወጣ አይሆንም አብሩ ጧት ማታ መፀለይ አብሩ መሥገድ አብሩ መፁም ቤሆን አይደለም የራሥ ትዳር የሊላን ሠው ማትርፈ ይቻላል ለማንኛውም ፀበል ግቡ

  • @mekellteam3620
    @mekellteam3620 7 วันที่ผ่านมา

    ፍቅርህ እዛው ፈልግ ካለችህ ቡሃላ ምን ትጠብቃለህ 😂😂😂ከልብህ አውጥተህ ጣላት ለማንም አትሆንም

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 7 วันที่ผ่านมา

    አይ ሰዉ ስንባል የሚጠቅመንን ትተን ወደ ገደል የሚሰደን ነዉ

  • @hawiigaramaa1344
    @hawiigaramaa1344 7 วันที่ผ่านมา

    Ayii qiletii 🤦🤦🤦😢

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @عبدالله-س1خ9ج
    @عبدالله-س1خ9ج 7 วันที่ผ่านมา

    ያሳሺ

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 7 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት ፡ ፈተና ፡ የሰይጣን ፡ ስራ ፡ ወደ ፡ ፀበል ፡ ይሂዱ ፡ ፈተና ፡ ነው

  • @AminaMeno
    @AminaMeno 7 วันที่ผ่านมา

    እችላታለሁአላልክም😂😂😂😂😂ቱ

  • @wonyeshet
    @wonyeshet 7 วันที่ผ่านมา

    😱😱😱😓

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu 7 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ አገራትን ብአሁኑ ትውልድ ተረገምሽ

  • @MunaSeman-g5k
    @MunaSeman-g5k 6 วันที่ผ่านมา

    Enante Gazetegnoch atfru bedenb tenageru afachewin azeguachew

  • @ayelegugssa5215
    @ayelegugssa5215 วันที่ผ่านมา

    Yihema lezhi new yemitifetaw. Neka bilo enkuwan ayaweratim

  • @Sarsartades
    @Sarsartades 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
    @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰአሊነነ🙄🙄🙄ባለጌ

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 7 วันที่ผ่านมา

    Eche waslata betwarbate yesalale

  • @BelayMeka
    @BelayMeka 7 วันที่ผ่านมา +2

    የባሰ አለ በእስልምና ትቀልዳለች እዴ ይች ቅርፍፍ😬😬

  • @SelamawitMebrahitu
    @SelamawitMebrahitu 7 วันที่ผ่านมา +1

    Ufff betam yasaznal pls wede hgi wsedut sorry 🙏🇪🇷🇸🇯

  • @MillionBekere
    @MillionBekere 7 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ
    ሴቶችን እንዴት እንመናቸው

  • @MelakuJenber-x2o
    @MelakuJenber-x2o 7 วันที่ผ่านมา

    Diramaw wiset naw

  • @EthiopiaDesta
    @EthiopiaDesta 7 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ ሴት ልጅ ብዙ ነገር ያስፈልጋታል ሲሉ በጣም ይገርመኛል ምንድን ነው። የሚያስፈልገን

    • @SomliSomli-zx4qs
      @SomliSomli-zx4qs วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይውቀው

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 7 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምለዉ ከነ ካልሲያቸዉ ተኙ እኮ ምን ጉድ ነዉ