ወዮዮኦዮዮይዮ ሁለት እቃ ያለው ባል ሆኖ ተገኘ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- Subscribe Like በማረግ አበረታቱን በSuper Thanks ይደግፉን። እናመሰግናለን🙏
__________🙏🏿❤🙏___________
⚠DISCLAIMER ⚠
NOTE: We are not the owner of any of the Visuals shown in this video. We give credit to the respective owners and original producers.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research.
Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
Movies - Alpha
2018 ‧ Drama/History ‧ 1h 36m
______________________________
#mertfilms #mert_films_ተከታታይ #Amharicmovie #አማርኛፊልም #አማርኛታሪክ
#Amharic film
#amharicmovie
#ethiopia
#ethiopianmusic
#ethiopiannews
#amharicmovie
ፊልም በአማርኛ
የኢትዮጵያ ፊልም
kana drama
#seifuonebs
#amharicmovie film 2023
#ethiopianmusic
New Amharic film
New Amharic movies
ethiopian film new
amharic film
አማርኛ ፊልም
አዲስ ፊልም
የፊልም ታሪክ ባጭሩ
Ethiopian prison break
Amharic story
#Ethiopian movie 2023 full movie
kana tv
#seifuonebs
seifu on ebs
kana drama
Film wedaj, film, series movie. movie recap Amharic, movie recap in amharic, amharic movie recap, amharic recap, recap amharic , Amharic, money heist ethiopia recap, Hear me recap, Film wedaj | cinemawi Films | Seifu on ebs | Arif Films | Abel Entertainment | Abel Birhanu Entertainment | Ethiopia Film | kana | babi | ebs | Ethiopia tiktok | Sera Film | ሴራ የፊልም ታሪክ ባጭሩ | Sera film | prison break | Feta squad | Amharic film | Amharic movies | Sera ye film tarik | Film | Arif film | ፊልም ወዳጅ | ሴራ | የፊልም ታሪክ | ፊልም በአጭሩ | Abel Entertainment | New Ethiopian movie | ህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | የህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | Amharic movies old | Sera film tarikh | Wase records | Amharic movies | Ethiopian film | Mert film | gerami negeroch | Ye Film Wedaj | Abel Birhanu Entertainment | Film wedaji | Sera movie | mert films | ሴራ ፊልም | Arif films | Ethiopian music | Ethiopian prank | Ethiopian movies | Filme wedaj | Films | tingret tube | ፊልም ወዳጆች | ፊልም ወዳጅ | ትንግርት ቲዩብ | feta daily world | ለማመን የሚከብድ | አስገራሚ | አስደንጋጭ | አስፈሪ | አደገኛ | የማይታመን | የአለማችን | Epic habeshans | Salon tube | ድንቃድንቅ | Asgerami negeroch | Asferi | babi | Miko mikee | Comedian eshetu | Hulu daily | Ethiopia | Habesha | Tigray | GERD | Aser tad | Ethiopian prank | እረኛዬ | Eregnaye | Feta daily news | | Tech talk with Solomon | Kana tv | Selam tesfaye | | Eritrea | Getachew reda | Debretsion G.Michael | Saron ayelign | Eteamr Tv | ላይቭ ላይ የተዋረዱ ሰዎች | davi funny | abel birhanu የወይኗ ልጅ | ethiopian movie | ebs | vlog | babi | ethiopia tiktok | amharic film | mezmur protestant 2021 new | abel birhanu የወይኗ ልጅ 2 | ለማመን የሚከብድ | seifu on ebs this week | new ethiopian amharic movie | Addis Sheger አዲስ ሸገር | አዲስ ሸገር | Addis sheger youtube | Addis Sheger Ethiopia | teddy afro new music 2021 | fana tv live | 9 shi part 100 | amharic film | Betoch comedy | tigrigna music | ebs tv | ethiopian drama | ethiopian comedy | zetenegnaw shi, seifu on ebs, new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music new ethiopian movie, new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2023, ethiopian, ethiopian new movie 2023, new ethiopian music 2023, latest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new ethiopian music seifu fantahun on ebs show, seifu show, seifu on ebs, seifu fantahun show 2023, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun prank, funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2023 , #ethiopiannews, #zena, #ethiopia zena.tplf, #ኢትዮጵያ ፎረም ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #comedianeshetu #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Series #Yetsehay_Lijoch #Amharic #Ethiopiamert films - ምርጥ ፊልም,ምርጥ ፊልም ታሪክ,mert films,ትርጉም ፊልም,mert film - ምርጥ ፊልም,የኢትዮጵያ ፊልም,አዲስ አማርኛ ፊልም,አማርኛ ትርጉም ፊልም,አማርኛ ፊልም,ኢትዮጵያ ፊልም 2023,amharic films,habesha films,arif films,ምርጥ ፊልም,ሴራ ፊልም,ምርጥ የፊልም ታሪክ,ፊልም በአማርኝ,አጭር ፊልም,ፊልም ገለፃ,ፊልም ወዳጅ,ቱርክ ፊልም,ታላቅ ፊልም,mizan films,መዝገብ ፊልም,ሴራ ሙሉ ፊልም,ሴራ ፊልም ባጭሩ,የህንድ ትርጉም ፊልም,ትርጉም ፊልም የህንድ,አሪፍ ፊልም,mert films recap,ፊልም በአማርኛ,አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 በዚህ ሳምንት,kb films
'''''' THANKS FOR WATCHING 🙏🏿❤🙏''''
እረ ዉሺማው ግን ተርጋጋ ይህ እከካም ይህ የአላህ ስጦታ ነው. ዉሺማውን ግን እስር ቤት አስግባው በአላህ. እነዚህ ባልጌውች
ሀገሬ ሚድያ ቢሆን ይርግጠው ነበር😂😂😂😂
የኔ ወንድም አይዞህ በህክምና ይስተካከላል 😢😢😢😢ውሽማው ቆሻሻ😢ሁለት ፆታ መኖሩ አያሳፍርም ወዶ አይደለም ያመጣው ከእግዚአብሔር እንጂ ምናለ ውሽማውን ብጠፈጥፈው ዝም ትላለህ ጋዜጠኛ 😢😢😢አይዞህ ወንድሜ ቅስምህ ስብር አለ እኔ ስብር ልበልልህ 😢😢😢ኡፍፍ ፍፍፍ ሲያሳዝን ህክምና ህንድ ሄዶ ይታከም ስፓንሰር ፈልጉለት በዱካ ሾው ላይ ወንድም ሴትም ፆታ ያላት ሴት ተገኝታ ህንድ ሄዳ ህክምና ተደርጎላት ከባሏ ጋር ታርቃ አሁን ነፍሰ ጡር ናት ተመስገን❤ጋዜጠኛ እባክህ ልጁ ህክምና የሚያገኝበትን መንገድ አስተካክልለት 😢😢😢ሲያሳዝን ልቡ ስብር አለ እህህህ አምስት ሳንቲም እንዳታካፍላት😢😢 ሁለቱንም ወደ ህግ ውሰዳቸው
ውሽምየውን ግን አጋድሞ መርገጥ ነበር
ፈጣሪ የሰጠውን ስጦታ እርግማናም ማለት ከባድ ነው ልጅ መውለድ አለ ምን እደሚመጣ አይታወቀም 😢😢😢😢
hojii keessaani waaqayyoo sinif haa keenuu 😭😭😭😭😭😭😭😭
ውሽማ ተብተውና ሚስትየው በጣም ባለጌዎች ናችው እሱ ፈልጎት አላስለጠፈውም የፈጣሪ ስጦታ ነው ግን የእሱን ነገር ለእናንተም ፈጣሪ ይስጣችው ምናይነት ደደቦች ናችው😢
ሁላት ፆታ ቢኖር ምን ችግር አለው አሚና አደል የአገባች አዉን መማገጥ ምን አመጣ ልጅቱዋ ባላጌ ናት አውነት እጅግ ሲበዛ ወንድሜ አይዞህ ሄህ የአግዚአብሔር ስጦታ ነው 🙏
እረ ዉሸምየዉን ማነዉ እጀን ሚሆነኝ እና በቦከሰ አዉልቆ አዉልቆ የሚጥልልኝ ኬሻየሆነ ሰዉየ አችግን ፈጣሪ የሰራሸን ይሰጥሸ
ክፍት አፎች ናችሁ ለቤት ብለሽ ለግዜያዊ ሜት ብለሽ ለንብረት ብለሽ መኖርሽን አውቀሻል ለዚች አጭር ግዜ የአምላክን ስጋና ደም ያረሽ ርካሽ እቃ ነሽ ፍርዱን ከራሱ ከእግዚአብሔር ታገኚዋለሽ በቅርብ የስራሽን ውጤት ታይዋለሽ
አይዞህ የፈጠረህ አምካክ አለልህ ምንም አትሆንም ወዳህ የምትኖር ለፍቅር ተገዢ የሆነችውን ይሰጥሀል ያውም ፈርሀ እግዚአብሔር ያላትን ወደሱ ብቻ ና ብቻ አንጋጥ ፀልይ እንዳከበርከው ያከብርሀል በእንብርክኳ ሄዳ ይቅር በለኝ ልትል ፊትህ ትደፋለች ልመናዋ የበረታ ይሆናል የሷ ቅጣት እንደ ሎሳንጅለስ ሰደድ ይሆናል
Achi mulu balege asadagi yebedelashi qoshasha seti neshi egizaber yesirashin yesixishi achi susegn ayizoki yene wendim egizaberin yemitfera seti yesexali echi rekashi atasifeligem 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ምስኪን አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር የተሻለውን ይሰጥሀል ውሺሜው ግን በጣም ባለጌ ነህ ደግሞ እሶን ወደሀት አይደለም ለቤቱ ብለህ ነው በጣም ግልፃ ነው አንችም ይጂሺንታገኛለሺ በተክሊል አግብተሺ ትልከሰከሻለሺ ባለጌ
ባልዬዉ ግን በጣም ያሳዝናል ህክምና አለዉ ፈጣሪ ከመፍትሔዉ ጋር ያገናኝህ
ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ይሄንን ፈጣጣ ውሽማ አንተም ወንድ ነህ ግን ፈጣሪ ይፍረድብህ ግን በገዛ ቤቱ በገዛ አልጋው ላይ ያሳዝናል አንቺም ያን ሁሉ ቃል ኪዳን አፍርሰሽ ለዛውም ከልጅነቱ ጀምሮ እያወቅሽው በስውር አስረድተሽው መፍታት ወይም መርዳት ስትችይ ይሄንን ያህል በደል አይገርምሽም ውሽምዬው አብሮሽ የሚኖር መሰለኝ ካንቺ የባሰ ጨካኝ ነው እጅሽን በእጥፍ ታገኛለሽ ውሽምዬ የምትካፈይውን ለመብላት ነው አዎን ቤቴን በጠበጥከው ካሜራው አይጠፋም ትቀጣበታለህ
የኔ ሚስኪን እዴት እዳሳዘነኝ😭እባክህን ጀግናው እርዱት በህክምና ይስተካከላልኮ😢
የኔ ዉደም በጣም አሳዘነኝ
ውሽማ ተብዬው ለውርሰ ብሎ ነው እሷን የሚያሰነውረው እፍረት የሌለው ነውረኛ የሰው ፈላጊ ነው
Aferr belaa anetm leniberate new😊laba😮😮
😅😅😅😅
አይዞወድሜ ግን በህክምና ይታይለት በናትክ ወደ ህክምና ይኢድ ባልየው እክምና ሞክርለት በናትክ
Wayi gudii biyyaa keenya 😂😂😂😂😂
የሚለፈልፍወ የት ገባ ወሬ በቻ ለማንኛውም ባሌቤቷ ምንም ችግሮች ቢኖረበትም ቢፋታ ይሻለዋል
ሴተየዋ በእምነት የምትንግድ ኃጠያትኛ ነች ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣቸው ።
ነገ ምን እደምትወልጅ ፈጣሪ ነው እማያ ቀው ፈጣሪ በሰራው ስራ መናገር ጡሩ ነው ብለሽ ነው እደዚህ እምትናገሪው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Liju gine betam feraa nw
እር ውሽሜ እፍር ሽቅብ ሸናህ ወዴሜ አይዞህ የፍጣሪ ስራ እስከሆነ ድርስ ነብስህን እዳታርክሳት አደራ
Liju betam yasazinal simetun yemigoda nigigir eyaweru rasun endaygoda erdaw gazetegnaw
Ayine awex nesh demo eferii tensh 😢😢😢😢😢😢
yesewu tidari wusixi gebito bexibexo demo afun yekeitali gazexegn wedimachin enazi sedochi begi yeqirebulin ena hushumaneki😢😢😢😢😢😢esir bet weriwuracho
😢😢🎉yihen wishima tebiyew4 bedenib teregito mayet nwe yemifekigew me izam wede hig aderahin gazetega
ይህች ክፉና የተረገመች ሴት የፈለገው ነገር ተፈጥሮአዊ ችግር ቢኖርበት ችግሩን ለመቅረፍ መጣር ካልሆነ በሰላም መለያት ይችሉ ነበር!ነገር ግን በሞራሉም በህልውናውም ላይ ነው የመጣችው! ነገር ግን በቤቱ ላይ ደረበችበት !ለህግ መቅረብ አለባት በትዳሩዋ ላይ ባልጋልች ለህግ ቀርባ በህግ ነው መለያየት ያለባት! በጣም ታናድዳለች!!ለህግ ይቅረቡ በቀጥታ ቪዲዮን የዘህ ለህግ አቅርባቸው (ውሽማዋንና ሴቲቱን) አቅርባቸው!!!ትንግርት ውሽማውንና ሴቲቱን ለህግ አቅርባቸው!!!
ባለ ሁለት ብልትም ቢሆን ተነጋግራችሁ መፍትሔ ሳትሰጡ መማገጥ አግባብ ነው? በዚያ ላይ የውሽሜ ድፍረትና ተቀምጦ ማውረት ሞራል የሚነካ ፍፁም አግባብ አይደለም ።መፍታት መብቷ ነው እንጂ ስው ሴራዋ ያሳፍራል።
በጣም😢😢😢
b͟a͟m͟a͟d͟n͟t͟ e͟k͟n͟e͟w͟ m͟i͟t͟d͟a͟r͟g͟w͟
እግዚኦ ፡ ማርነክርስቶስ😢😢😢😢 ፡
የኔ አባት ሲያሳዝን ልጁ ወሽምየውን አፈንፋኙጋ አድርሱት አፍጫውን በቦቅስ ይበለው ጉድ አይዞህ ወድማችን ይስተካከላል አታልቅስ በህክምና ይስተካከላል ጎሽ ደግ አደረገው ወይ ድፍረት
Welcome🎉🎉🎉
Ayii yee saw lijii😢😢
ይህ ተፈጥሮአዊ ጉዳይነው ያንተ ችገር ኤእደለም ይህችን ባለጌ ሴት ገን አኒዲት ነገር ከሀብትህ እነዳትጋራ አድርገህ ፍታት! በዚህ ዘመን እነኩዋን እህ ጦታ ይቀየራል ቸግርህን በቀላሉ በህክምና ማስተካከል ትችላለህ! አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይረደሃል!
አይዞህ ወንድሜ አሁን ማረግ ያለብህ ቪድዮው ይዘህ ክሰሳት ከህይወትህ ትውጣ ህግ ምንም ነገር አይሰጣትም
ጌታ ሆይ አንተ ስራክ ድንቅ ነዉ አትፍረዱ ጌታ የፈጠረዉ ነዉ
😢😢😢😢😢😢😢 Uuufff E/R Yifardal Ayizo Wadima E/R Tarik Qayari Nw Achi Gin …!
አንች ወረጋጣ በለገ😢😢😢
እዳትሸማቀቀሰወገኔየፈጣሪስጦታነው❤
Egziabher yesetew mn madregew lewshema esrbet agbaw bebetu besetu bet felgo now
Weshemashe neg tetoshe yhedal, eswa nat kebetu mewetat albat belgena new😊
የኔ አባት ስያሳዝን የተጎዳ እሱ ደሞ ዝም አለ ተበዳይ እያለ😢
ውሽማውን ግን ለምን ልክ አታስገቡትም ሁለቱም በህግ መጠየቅ አለባቸው
ወደ እስር ቤት
Anchi min ayinet beteseb new yasadegesh sesega sid nesh E/r yikitash abo.
Ye set balege balish bebalig ayigerimim anchi gin betam sesegna sid nesh kifu seyitan nesh.
ሱብሀንአላህ
እንዴ መሆኑን አውቃ አግብታ ቤቱን ተካፍላ ለመፋታት ነው ያገባችው ❤❤❤❤❤❤❤
ውሽምየው ቤት ሊካፈል ፈልጎ ነበር አልትሳካም ወንድሜ ታከም ይስተካከላል ዝሙት ላይ የተገኘች ሴት ግን ንብረት አትካፈልም ስለዚ ትታ ትወጣለች እንጂ አንተ አትወጣም እንዲህ አይነት ችግር ያለባቸሁ ሰዎች ከትዳር በፊት ችግራችሁ ፍቱ
አንቺ ባለጌ ነሽ ውሻ አውቀሽ አይደል የገባሽ ፈጣሪ ልጅ ይንሳሽ አሳፋሪ ነሽ አይዞክ ወንድሜ የፈጠረክ ፈጣሪ ጥሎ አይጥልህም ይብለሠኝ ለእስዋ
የብልግና ጥግ ወይኔ 😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮
ተበላሁ አላለም😂😂😂
Esun bitesebochu regemut anten gin 100 shi belay hizib regemek yeteregeimik allah yeregemachhu
Ytesetewn new sefeter setewldu ldersebshe endemchel tegezbe 😊
la beti now yekarbeshi anchi danze
Heidi ya ke weshash ga mekefafale yelalu
Isua amina ke gabach ahunim xidatenya isua nat majamara habti faliga nw meseleny
እግዚዮ😢😢😢😢
ይመቼዉባልዮዉ
Wayii gudii gudii ikonewu defiretii
ይገርማ ፈጣሪ ይሁነን ግን ፈጣሪ የሠጠውን አሚን አሚን ብሎ መቀበል አለብሺ ግን ይገርማል
ጉድ በል አቤት እኛ ማረን ይቅር በለን 🤲😢😢😢😢 ያሳዝናል ጊዜያችን ጎበዝ
Anche balagenesh yazazenal,baxam yene abat ayzo yene konjo.😭😭😭😭😭😭 ba hakimena yestakakalal.🥹🥹🥹😭😭😭😭😭
ወይ ዘድሮ ጉድ እኮ ነው😢😢😢😢
Yagnaw minim ayagebawim wishimaw kehiwetachew ywta eswam betidarwa lay bememagetwa lititeyek ygebal
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤hey ❤❤❤❤❤
ካልፈለገቺው ወጥታ የማትሄድ የፈለገቺውን ማግባት እንጂ ሌላሰው መደረብ ምንአመጣው ሲቀጥል ቤቱን አሺጪው ሲላት ሰምተናን ለምን እደልቡ እዳወራ ፈቀድክለት ከሰውቤት ተገኚቶ በሙሉልብ ሲደነፋ ዝምትለውአለክ ይቱበሩ ቺግር አለብክ
Ayizoo wenidimee atizenii
ቀጥቅጦት ከአንድ ጥፊ የማያልፍ አላለም 😂😂😂
Whim
አቺደነ ዝነሺ በአላህ ስራአትግቢ አቺምን እደምት ወልጂም ንአሳወቀሺ አተውሺማ አተስ ምንእደም ትወልድ ምንአሳወቀህ
Weyenee wdeme 😢rip
😅😅😅😅😂
Balyew chgr binorbet mistyew gn balege nat bebeu memaget kene wshmaw esr bet
ከሴት ሻርሙጣ አግዚአብሔር ይሰውራቹ ወንድሞቼ
biyesus som
ጉዲ። እኮነው
የፈለገውን ቢሆን , ልጅቷ ባለጌ ናት በቤቱ መማገጥ ህገወጥ ነው :: የማገጠበትን በዚህ ለመሸፋፈን ነው ??? የሰው ንብረት ለመዉሰድ ብሎ ነው ወሽማ ተብየዉ :: በትዳር ላይ ትዳር ያስቀጣል
ጥሩ ነው 👍
woye gude wushima mine ayente balge now lijetu gine balge nate
Mn aynt sewochi nachew falgo almetwm
Hmmmmmm
ምስኪን ባልየው😢😢😢😢😢
ጀግና
ውሺማ ተብየ ግን እዴሠው ማሰብ አይችልምዴ አረ ሰው ማሰብ አቆመ በቃ
Kebetu leka tewta ke weshemawa gar abarat.
እቺ ባለጌ አበዛቹሁ ሲጀመረ የገዘብ ነዉ የቀረባት 😢😢😢😢😢 እዉነተኛ ፈቅረ አየዴለም ።
ባሊዬዉ ሚሲክ በቃ ሕክሚና ይሕዲ ከሠካራሚ ጋር ትማግጣለች😢😢
ማህጠንሸ የካሰረ ያረግልሸ። ከልፈለግሸ በሰራት አትጸችም ናበረ
Yesu gebena bestlot yemimielesi new yachi wurdeti gin min lebeshi achi eko qoshasha
ንብረቱን አስከብርለት ጋዜጠኛ እባክህ እሹማውን ማስቀጣት አለበት ንብረቱን ለቃ ትውጣ በትዳር ላይህ ተፈጥሮው ነው ማስቀጣት አለብህ ጋዜጠኛ በተለይ ልጁን
በትዳር ላይ ትዳር ማረግዋን ለህግ ትቅረብ???
balege esumi leber Belo new
ቤለጌነት
ዪስጥህ ደናአደረ ከው
ትዳር አስፈትቶ ንብረቱን ለማካፈል አስቦ ነበር ተበላህ በትዳር ላይ መማገጥ በነፃ ተሰናበሽህ እሱም አተሳካለትም ባለጌ
ዉሽማዋ ለግንዘብ ብሎ የቀረባት ነው የሚመስለዉ ቤት ቤት ይላል 😂😅
ወንድ ሆኖ እንዲህ የሚወራጨው ሲቀጥል የመጣው ደግሞ ለገንዘብ ነው:: ደግ አደረገ ደግሞ ደግሞ ባለው ነበር አይዞህ ወንድሜ
ሚስኪንባልየው😢😢😢😢😢😢😢😢
He will live here too
አልጋላይ አግኝተ ምንሽ ነዉ ምን ማለት ነዉ
ባሊዬዉ ሚሲክ በቃ ሕክሚና ይሕዲ