Meko wedme edet neh yene mekari mariyamn betam new ymwedah betaly slhaymanotk stkeraker betam new ymkorabh fetari be betu yanurh gn wedam aten lemamker bekche aydelm gn tinsh satwera kes batal turu new kyikartaga betrefe fetari selamun hulu ybzalh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wollahi tikikil nek bro... egiregnau media ena yachi arogit yesiraun experience yenabarat yesiracheun yistacheu ... ene maqacheu hulum lafto adari nacheu Muslim or Christian all of them labacheun tab argonaw lij yemiyasadigut yemiyastamiru betasab yemiradu Wollahi.... esuwa ye tenagarechu business abal Nat maletnaw
ሚኮ ለሃይማኖትህ ያለህን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም በቤቱ ያፅናህ🙏
ምኮ ለተዋህዶ ያለህን ክብሪ በተግባሪ ያሳየህ ጀግና መዳንአለም ጤና እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
ሚኮዬ በእውነት እየሰማን ያለነው ነገር በጣም እየከበደ ያለ ነገር ነው በጣም ያሳፍራል
1 በበቀል ህፃናትን መግደል
2 የባለ ትዳሮቹ ጉዳይ ገነት ታማ በነበረበት ሰአት እንደተባለው ሰውየው ምንም ነገር እንዳላደረገላት በግልፅ የተነገረ ጉዳይ ነው
3 ይህን እግረኛው የሚባለው ሰውዬ ህግ ካለ አንድ ይበልልን እኛ የአረብ ሀገር ስደተኞች 18ና20ስአት እየሰራን ባለችን ሰአት ዮቱዮብ እንዲሁም ቲክቶከሮችን ከግብ እንዲደርሱ ያደረግነው እኛ ነን
4 ይህ እንዳልክ የሚባል ሰውዬ ምናለበት ዝም ቢል በቃ ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት ይውረድ
እና ሌላው በርታ ፈጣሪ ከከፉ ነገር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
የሰማይ አምላክ የስራዋን ይስጣት እኔ ስድስት አመት ሰርቻለው ዱባይ እንደዚህ አይነት ነገር የለም ፡ 😢😢😢😢😢😢 አንገት ለማስደፋት ሆን ተቡሎ ነው
ወይኔ ሀገሬ ክፋሽን አልስማ
ሚኮ የተዋህዶ ልጅ እወድሐለው
Egezio maheren keresetos 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እኔ እሚረመኝ ነገረ መናፍቃኖች ከተዋህዶ ለይ አይወርዱም አይተዋትም መዥገር ልጥፍ ጌታሆይ ተመስገን ተዋህዶ አድርገህ ለፈጠርከኝ ህይወታቸው እስትፋሳቸው ናት ተዋህዶ መኖር አይችሉም ሰድበዋትም ታኖራቸዋለች እግዚአብሔር ይመስገን
የአረብ ሀገር እህቶቻችንን በዚህ ልክ መናገር ስህተት ነው የተቸገሩትን ወገኖቻችንን እንኳን የሚረዱት እነሱ ናቸው ልናከብራቸው ይገባል
ለልጆቹ ስትሉ ዝም በሉ ገነትም ችላዋለች
ሴት ሆነ ወደ ልጀ ❤🎉የሚሰጥእግዚአብሔእንጂ እኔብሆን❤🎉ያባረኘእነጂ አምላክ ልቦናይስጥ❤❤❤
ስወዲህ ኑርልን 🥰🥰🥰
አሳዛኝ ጊዜ ላይ ደርሰናል በርታ ወንድማችን ❤️❤️🌹
ዉይ ያስደነግጣል በስላሴ ምንድን ነዉ የምንሰማዉ ፈጣሪ ይታረቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዞኦ የምንሰማውን ነገር እንደት እናስቀር ? እንጸልይ እንጽም ከተጣላነው ጋር እንታረቅ
ለሌለው እናካፍል ቅን ልብ ይኑረን እግዚአብሔር አምላካችን ልቦና ይስጠን
😓🙏🙏🙏
አቤቱ ተዘከረነ እግዚኦማረነ ክርስቶስ እግዚኦ
ትክክል ነው ሕጉመጠናከር አለበት
ልጅን ለመጣል ምንም ምክንያት አያስፈልግም አረመኔ ጨካኝ ናት እራስ ወዳድ ሆና ነው ለምን ከነልጇ ጎዳና አትወድቅም ለሌሎች ልጆቿ ካሰበች ህፃኗን ለሰው መስጠት ትችል ነበር ፈጣሪ ለሁለቱም ቅጣቱን ይስጣችሁ
ወይኔ ያሳዝናል የገኒ ሂወት ምንታድርግ ሴት ልጅ ልጅ ካላት በጣም ለልጇ ስትል ያልሆኑም ነገሮችን ትላለች የነሱን ክብር ለመጠበቅ
ወገን እረ እያሰባችሁ ተፋቾቹን ወቀስን ስትሉ ልጆቻቸውን ሞራል አስቡ እባካችሁ ከእነሱ በምን ተሻላችሁ አቅራቢውም ትክል አይደለህም ወዴት እያመራን ነው ጎበዝ
ይች ልጅ አድጋ እግዚአብሔር ያሳየን
ትግስቱን ስጠን ብቻ ሸቃሊት ምቀኛሽ በዛ እኛ የተከበርን የማዳም ቅመሞች ን 😢
አምላክ ሆይ ይቅር በለን በእውነት
አንድ አንዱ ልጅ ለማግኘት ስለት ይባል
ለላኛዉ አካል ደግሞ ወልዶ ይጠላ
አምላክ መጪረሻዬ አንተ አሳምርልኝ😢🙏
የኔ ልጅ ስንት መልካም ነገር ተነግሮዋል ጥቂት የቃላት ግድፈት እየፈለግን ፀበጫሪ አንሁን እየሱስ ይወድሀል ዘመኑ የንስሀና የመመለስ ዘመን ነው እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እግዚያብሔር ይስጥሽ መፋታትን ፕሮሞት እያረጉ ነው ሰይፉ የሚሉት እንደሆነ የማይረባ ወያላ ነው የረባሰውና የረባ ሀሳብ ያለው ሰው አቅርቦ አያውቅም እንደው የኢትዮጵያኖች ነገር ግራ እያጋባን ነው ምንም እኮ ትውልድን የሚቀርፅ ሀሳብያለው ሰው ጠፋ ምን መረገም ነው።
በጣም ነው እሚያሳዝን 😢😢😢😢
አረ ዘንድሮ ጆራችን ጉድ ፈላ ስልኬ ነዉ ጠላቴ
ግን እግዚአብሔር ይመስገን የገኒ ልጆች ኮሜት አለማበባቸው ጠቀማቸው
እግዚያብሔር ያውቃል
እውነተ.ነው.እግረኛውንሚዲያን.አነስቻለሁ.የውነት..በጣም.ነው.ያዘንኩበት..በተለይ.ተሀድሶን.የሚሰበስበው.ነገር.ጀርባው.ሌላነው
ሳጥናኤል ሙልጌታ የብዙ ሴቶች ተማሪዎች ደም እና እንባ አለበት ::እኔ እኮ ህግ ኢትዮጵያ ሲወጣ ቅድምያ ትምህርት ለምን አይሰጠም መፅሐፍ አይፃፍም ::-----ብዙ የአሜሪካ ከተሞች የትራምፕ ፖሊሲ ስለ ስደተኛው ያለው እየተቃወሙት ነው ትራምፕ ብቻዉን አይወስነዉም መረጋጋቱ ይበልጣል ::!!!!!!
ኩክክክክ😂😂😂😂😂
ይቺ አረመኔ ጨካኝናት እንጂ ለምኖምእኮ ልጅ ያድጋል ሰውዬው ነው የሚበልጥ ወይስ ልጅ ምን አይነት እናት ሰይጣን አረመኔ ።
እግዚአብሔር ያውቃል!!!
ወይጉድአሚላኪአረአተማረን😢😢😢
እግረኛው ሚዲያ እግሩን ማጣት አለበት
Miko ስወድህ❤❤❤❤
እግዚኦ 😢😢
ወይኔ የገኒ ልጆች ሰለአባታቸው ይሄ ሁሉ ያረቢ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
*እግዚዎ ዘንድሮ የማንሰማው የለም💔😭የእገረኛው ቅጣት ተመችቶኛል ሁሌ ሹፌር ብቻ ተጠያቂ መሆን የለበትም አዲስ አበባውስጥ እኮ ከሰው የመርካቶ አህዬች በደብ ያቃሉ ማወቅ መዘመን ስለሚመስላቸው ባገኙት ቦታ እያቋረጡ ለሹፌርም ጠንቅ ይሆናሉ*
እረ ይገርማል እኮ ሰይፉ ፍንታሁን የምታቀርባቸው ሰውች ለሰው ጥሩ አራያ ካልሆኑ ባታቀርባቸው ይመረጣል ምን አድርጉ ነው ምትለን መፍታትን እየሰበክከን ነው ይህ ቪዲዮ ከሚጠቅመው የሚጉዳው ፓርት ይበልጣል ለእኛ ለ ኢትዮጽያዊያን በተለያዮ ሐይማኖቶች የማይደገፍ ሀሳብ እንደሆነ እያወቅህ ምታጭበረብሩት ነገር አያዋጣም ብታቆም ይሻልሀል መፍታትን እየደገፍህ
እግዚአብሔርን ታሳዝናለህ ለዚህ ደግሞ ትጠየቅባታለህ እግዚአብሔር ይማርህ።
ሚኮእንወድሀለን
አይ ቲክታክ ቪዲዩ ባልታጠበ እጃቸው እየገቡ የሚዘንጥሉባቸው እንዴት እንደሚያስጠላ
😢😢አረምንጉዲነዉአገሪ
Meko wedme edet neh yene mekari mariyamn betam new ymwedah betaly slhaymanotk stkeraker betam new ymkorabh fetari be betu yanurh gn wedam aten lemamker bekche aydelm gn tinsh satwera kes batal turu new kyikartaga betrefe fetari selamun hulu ybzalh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እነዚህ ሰዎች አይደሉም እኔ ለእንደነዚህ አይነት የሰው እንሰሳዎች የአደባይ ፍርድ ቢፈረድባቸው ወንጀል ይቀንስ ነበር
ትዝታው እንዳማረልኝ መጀመሪያዬ ድንግል አደራ መጨረሻዬ ብሎ ዘምሮ ነበር ታውቆት ነበር
እንካን ደና መጣክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እዉነት ነዉሚኪ
ገና ብዙ ነገር ይሰማል
እኛ ሸገር ስለገባን አይመለከተንም😮
አይ ገነትና ባልየው አላርፍ ያለች እጣት ምን ጠንቁላ ምን ጠንቁላ ትወጣለች አሉ ተዋረድ በተለይ ባልየው 😔
Egzabar yawukal❤❤❤❤❤
ሰው ከበላ ከጠጣ መብዳት መባዳት አለበት ግን ከሚስቱ ጋር ወይም ከፍቅረኛ ጋር ብቻ ይሁን ።
Wollahi tikikil nek bro... egiregnau media ena yachi arogit yesiraun experience yenabarat yesiracheun yistacheu ... ene maqacheu hulum lafto adari nacheu Muslim or Christian all of them labacheun tab argonaw lij yemiyasadigut yemiyastamiru betasab yemiradu Wollahi.... esuwa ye tenagarechu business abal Nat maletnaw
😢😢😢
እኔ የምለው እግረኛው የሚባል ሰውዬ ምን አይነት ምች ነው የመታው በምች መድሀኒት የማይድን እንደዚ አይነት ጭንጋፍ ይዞ የቀረበው 😡😡😡
😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ደስ ይለኛል ፕሮግረምህ ግን እንደ ዜና የምታነበው ነገር አይመቸኘም 😅
ውይ ጉድ ነው እነ አብቹ በቅርቡ ጠብቃቸው የአፍ ትራፊክ ያለዘጋጁለካል ጠብቅ ወገኔ
አረ በጠም ምን ጉድ ነው ሰው መሆን እየቀለለ እንዴት ረመኔነት ይቀለናል አረ ኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
በጣም የቀፈፈ ዘመን ነው😢
😂😂😂😂😂ዛሬ ዛሬ ቲቪ የለም አላለችም
😂😂😂😂
እግዚኦ ፈጣሪ እንዴት ታግሶናል
Menu coffee link new bakachu😂😂😂😂
Dhugaa waqayyoo baayee naama gaadisisa bari kuun koodee 😢😢😢😢😢😢😢
METSEHAFE KIDUSE KAL ALETENAGEREME EKO? LEMEN HAYEMANOT TESADEBALEHE?
ዜና የምታነብ ሳይሆን ፉከራ የምትፎክር ነው የሚመስለው
በስላሴ ስም ምን አይነት ጭካኔ ነዉ😢😢😢😢😢😢
miko wedem bertaley ❤❤❤❤❤❤❤
ምናለ ልጇንከምትጥል ልጇንትታ እራሷብትገባ
አሁን ድምጽህ ተሰተካከሏል ok ስታቀርብ ረጋ ብለህ ደስ ይላል
እንዳልክ እና ትዝታውን እንደሰው አልቆጥራቸውም እንዳልክ ሲጀመር ዥልጥ ነው የትኛው እውቀት አለውና እድሜ ለJtv ሰው ያረገው እከካም መጨረሻህን ያሳየን እድሜ ሰቶን
ወይኔ እንዳልክ የሚባል ደነዝ
እናቱ ክፉ አትናገሩ አትፃፉ እንዳሉት እሱንም
በሄደበት አይማኖት አርፎ እንዲቀመጥ አድርጉ ምከሩ ጉዳቱ ሳይከብድ እንዴ
ካፍሊንክ😅
ጥሩ ነዋ ኢትዮጵያ ምድራዊ ሲኦል እኮ ናት
ያሳዝናል ምን አይነት ነገር ነዉ ህግ የለለበት አገር ምንግስቱ ዱርየ ሌባ ፖሊሱ ዱርየ ሌባ ህግ የለ ምግስት የለ 6 አመት ዉስጥ ምን ያልታየ ያለተሰማ አለ
ኧረ ጉድ ምንአይነት ጨካኝእናትነች ምናለለሰው ብሰጥ ስትአለ ልጅ የሚፈልግ
ያለኝን የ4ክፍል ቤት አፍርሶ 1ክፍል የሰጠኝን አካል ማንቅይቅጣው። ኬት እንዳመጣው በማይታወቅ መናፈሻ ሲገነባ ከየት አመጣሃው ተብሎ ሲጠየቅ ፖርላማውን ከየትም ላምጣው የሚል ጠሚኒስተር ባለበት ሃገር ሳርቆረጥ ቀጠል በጠስክ ዜብራ ባይኖርም የትም ይሁን የት ፈልገህ ተሻገር የሚል ጉልበተኛ ይፈጠር ያሳዝናል?
ሚኮ አስታውሳለሁ ረ/ኘ ሙሉጌታ ጀዋሪ ለልጆቹ ቀለብ አልቆርጥም በማለት በቀድሞ ሚስቱ ገነት ንጋቱ ተከሶ ፍ/ቤቱ 30 000 ብር ፈርዶበት ነበር ዛሬ ያ ተረስቶ ተረት ተረት
Sijemer lejuta Akatalew kalikidan lerasa endeza neber meteseraw malet bizines lady neberch betam new yetegremkut bedemb new makat
ፕሮፊሰሩ ዱርዬ ሰካራም ነው ሁለቱም አሁን ወተው የሚያስመስሉት የውነት ፍቅር ነው አይደለም ካሳንችስ መናአርያ ሆቴል አጠገበብአለነበረም ቤታቹ ይንን ሁሉ ነገር እያወቀ ሚዲያላይ የሚያቀርበው ሰይፉ ነው ለምን አትታረቁም እያለ ልጅታዋ የምትሰጠው አስተያት ትክክል ነው ሰይፋግን የተውደድክውን ያህል ይምትጠላበት ግዜ ቅርብ ነው
95% ሳይሆን 50% ብትል ያዋጣል ግን ከሳ ይሻላሉ
Almhen,what,what,eyadn,nw
mn aynate Gaza nawe😢😢😢😢😢😢😢
ምነው ለስራእዲምትሆ ኑ
እረ ስሪ ቪድዮምን ገላግሊ እነኝ ሰዎች አውን ገነት ወታ የሆ ነገር ነው የምትልው ዊ
እረእግረኛው ለምን ይማይሆነ ሰው እያቀረብክ ኢትዮጲያውያንን ታሰድባለህ በግልም በቡድን ሀገራችንንም ቤተክርስትያን እባክኽን በዚህ አመት ብሶዋል
አረ እዚህም አሜሪካ በቀይ መብራት ተሻግራ $200 የተቀጣች ሴት አውቃለሁ!!!!!
እንዳልካቸው እኮ በጭጫል ንቃችሁ ተውት
God,knows,only,god,have,a,power,
Kkkkkkk beka bayer enedalen kkk hoye menun aseman
Coffe Link😂😂
እውነት ነው ❤😂❤❤❤❤❤
miko bante bet TV lay yemetaneb meseloh new yemeteretetew ante eusha balegi
ባደገ ሀገር እግረኝም ተሽከርካሪም ነው ሚቀጣም ለዛም ነው ብዙ አደጋ የማይታየው እና ጥሩ ነው
ለምን አን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ውጡ እኔ ከሄቭን በሃላ አይቸው አላቅም
ጎበዝ ሴት
በጣም ይገርማል
ስትኖሪ አይደል
ቸግሮናል