please like , share and comment on this video አመሰግናለሁ እባክዎን ይመልከቱ እና እነዚህንም ያካፍሉ።💕💖✔th-cam.com/video/z6_-Xuy5HKc/w-d-xo.html&start_radio=1&rv=z6_-Xuy5HKc&t
For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life. John 3:16 KJV, Jesus Christ is the only way...
ሙሌን የሚሸልምልን ሰው ይጥፋ ምርጥ ስራ እኮ ነው የሚሰራው
ሀይ
ዋውውውውውው ሰሌ እና ሙሌ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም አሪፍ ፊልም ነው
የኢትዮ ፍልም ማፍቀር መጣላት ትውስታ መታርቅ እፍፍፍ ለየት ያለ ለመስራ ሞክሩ
Wow baxam yamirali damo basaqi fiditi new yalikuti
ሙሌ 1ኛ እኮ ነህ ስወድህ እኮ የኔ ጀግና
ዋው በጣም ደስ እሚል ድራማ ነው ብቻ አስቂኝም ነው ሲቀጥል ብዙ ትምህርት ሰጪ ነው 😘😘😘😘
ሙሉአለም ሁሌም አስቂኝ ነህ ትመቻለህ!
ሃና ሃና ሄለን ሄለን ሃሃሃሃ አረ በሳቅ ለማንኛውም ሄለን ቆንጆ የሚል ዘፈን ውስጤ ነው
ሶስቱም ተዋናይ ያሉበት ፊልም ያስደስታል በተለይ ሰለሞን ሙሄ ያለበት ፊልም ያምራል
ተብቺሳና ዳዊት እኮ ውስጤ ናችሁ
ያጥንቴ ፍላጭ ውስጤነህ 💝💝
ሶልሻየ እና ሙሌ የኔ ነፍሶች ስወዳቹ እኮ ብቻ ፊልሙ በጣም ተሞቹቶኛል
እንኰን ደህነ መጠችሁ
በጣም ምርጥ ፋልምኑው❤❤❤❤
ያጥንቴ ክፋይ ስወድህ ማር ነገር በተረፈ ሁላቹም ማሮች ናቹ
Sol ena mule❤
please like , share and comment on this video
አመሰግናለሁ እባክዎን ይመልከቱ እና እነዚህንም ያካፍሉ።💕💖✔th-cam.com/video/z6_-Xuy5HKc/w-d-xo.html&start_radio=1&rv=z6_-Xuy5HKc&t
ተመቸኝ 😍😍😍😍😍😍
ሁለቱን አርቲስት የሚሸልም ጠፋ አይደል😢❤❤❤❤
Wow nw batem nw yewdedkut betam 😘❤️💝💖💋💟💞
የኢትዮጵያ ፊልም ምንም የሚያስቅ ነገር የለውምና እባካችሁን የሚያስቅ ፊልም አሳዩን!!!😢😢😢😢😢
i Love ethiopiea Film
ክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ፍርስ አልኩኝ ዳውት የኔ ቆንጆ አይን አፋር ስወድክ..
ዋውውው በጣምነው ደስ የሚለው
ክክክክክክክ በጣም ደስ የሚል ነው ዋውውውው
wowowo❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Arif new 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
አሩፍ ነው ሶልዬ ስወድህ እኮ
ዋው 3የሣቅሚጭአሉበት ገናአሊየሁትምግን ደሥይላልኤነሡሥላሉገና
Wowww das yilal
ወወወወወወወወዉ አቦ ይማቸቹ አሪፍ ነው ገይሶቼ ሹፉት
Wewwww macharashew siyamirrr😍😍😍
ዋው ያምራል 👏👏👏
ሙሉአለም ጌታቸውካለያምራል ሙሌ
ዋው በጣም ያምራል
ዋው እንደትደስይላል በዚሁቀጥሉበት
For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life. John 3:16 KJV, Jesus Christ is the only way...
Amennnn!
ያምራል በጣም አቦ
ስያምርርርርርር
Nice move thanks
ደስ እሚል ፊልም
ውይ ስወዳችሁ
ሀሀሀሀሀሀሀ ሙሌ ስወድክ
ክክክክክክክክ ተበቺሳ። ሙሌ። ምንጊዜም። አንተ ያለህበት። ደስስስስስ ይላል
wOw Wow👌👍👍😆😆😆KKKKKKKKKKK
waw❤
እውነትም ስም ወጣለት በርቱ የአገሬ ልጅች
ሶልና ሙሌ ስወዳችሁ ወይኔ የዛሬ 2 አመት አይቸው የኮመትኩትን ኮመንት ዛሬ ላይ ኮመንት ሳነብ አገኘሁት😂
😂😂😂
From 2023 still best
Kkkkkkkkkk ወይ ተመቺሳ ምርጥ ተዋናይ
አሁንስ አዲስ ፊልም ከመብዛቱ የተነሳአ ያየሁትን እና ያላየሁትን መለየት አቃተኝ
እኔ እራሱ
ወይ ገዛብ ሁሉም ወደድሽ እረተይ እድንያ ሙይልን ተይ ስንሞት ብቻ ባፈር አትሙይ
ዋውውውው በጣም ያምራል
ዋዉ ያበደ ነዉ
ሀሀሀሀሀሀሀ ተዘረፍ ኩኝ ኩኝ ወይ ሀሀሀሀ
ያምራል
hhhh #1💚💛💟
ስወደዉ
💋💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው በጣም ደሱ ይላል
ዋውውውው
Aa Aa በጣምያምራል
እውይ ስወዳቹ ሙሌና ሶል
ሙሌ የምር አፈቀርኩህ እወድሃለው የኔ ጠፈጭ💋💋💋
Kkkkkkkkkkkk arif new bask oh
ወይኔ ደስ ሲል
ወይኔ ሆዴ ቆሳላ በሳቅ
ሚme is that leife kkkkkkkkkkkkkበጣም ነው የሚያስቀው ተበችሳየ ምርጥ አክተር ነህኮ
Film dero kere ahunemA techawetben
19:29 አንገቷ ላይ ያሰረችው ምንድነው??
ሠሌ ውስጤነህ
እንደዚህ አይነት ጓደኝነት ያለውኮ ፊልም ላይ ብቻ ነው
ያጥንቴ ፌላጭ የምትለውን ሰውየ ስወደው እዝህም አለ እሱ ያለበት ደስ ይለኛል
😂😂😂😂 ename
ወይ ሙሌ በሳቅቅቅቅቅ ጎበዝ ነህየምር
ኡሪፍ.ነው
አሜን.አሜን.አሜንን Sameerah Sam ልዬው ያምራል
ተባችሰ ክክክክክክ ♥
ኮሜት አብቤ ጨረስኩ አሁን ማየት እችላለሁ
ሙሌ ስወድህ የኔ ቀጫጫ ❤❤❤❤💓💓💓👈
ኮሜንት ሳላነብ አላይም ኮመንቱ ስለተመቸኝ ላየው ወሰንኩ
Continti chgr betam ale
አሪፍ ነው
ዋውዋው
እናመሰግናለን
ሙልዬ ያጥንቴ ፍላጭ ለምን እንደምወድህ ታቃለህ ያብቃል የሚባለው ታላቅ ወንድሜን ትመስላለህ
woow
ክክክክክ ሀሪ ፍነው
በሳቅ ሞትኩ ይመቻችሁ አቦ
የድግል ልጂ ነኝ
Betam des elayal betal mule ye albet film des elgnal 100%
ሙሉየ፡፡ሰለሞን፡ውድ
Mirxi film
ቅድመ ዝግጅት ብታደርጉ ከዚ የተሻለ ማቴርያል ማዘጋጀት የምትችሉ የስለኛል። አዕምሮ ዝገምተኛ የጻፈው ይመስላል። አዛ ነው
ኧር በሳቅ ልሞት ነው ኩኝ ወይ ኩኝ ወይ አለ ሙሌ ይመችህ አድናቂህ ነኝ የኔ ቀጫጫ
arif new yamerale
ነፃነት ውርቅነህ የኔፍቅር እውድሀለሁ
Wow wow
ክክክክክክክክ ኧር ውርይ በሳቅ አፈርሳችሁኝ
በጣምታምራላችሁ
Good
betam betam dass yemmili film new
ኣሪፍ ነው እስኪ ልየው
Endew mulalemn sewdewwww
ኩኝ ኩኝ ኩኝ ክክክክክ
አረ በሳቅ ሞትኩኝ ውዳቸ ኑሩልን በስደት ላይ እናተ ባትኖሩ ምን.....
eee
ሙሌ ያኔ ቆንጆ እንደው ስወድህ የ አጥንቴ ፍለጭ አንተ የለሕባት ፍልም ሁሉ ይመቹኛል ይመችህ አቦ