ብዙዎች የወደዱት የጥብስ ቅመም ከነመጠኑ ተዘጋጅቷል ልዩ የምግብ ማጣፈጫ ለበአሉ ቶሎ🏃‍♀️እንዳያልፍሽ Ethiopian Tibse Spice from herbal

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685  12 วันที่ผ่านมา +2

    ለብዙዎች እንዲደርስልኝ ደሞ ላይክ ሼር like Share Subscribe በማድረግ አበረታቱኝ ውድ የቻናሌ ተመልካቾች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ🙏 መልካም በዓል ይሁንላችሁ የክትፎ ቅቤ ቪዲዮ ለማየት ሊንኩን ይጫኑት👇👇th-cam.com/video/kyZdpIDZslc/w-d-xo.htmlsi=zd4pJBl9NWsj3TkP

  • @abissinia6140
    @abissinia6140 9 วันที่ผ่านมา

    በጥብስ ሞክሬዋለሁ በጣም. ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ

  • @geremewmerga376
    @geremewmerga376 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም ቆጆ ነው ሞክርያለሁ

  • @silenatlencha8944
    @silenatlencha8944 6 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ😍
    ትንሽ ቁንዶ በርበሬ ብታደርጊበት በጣም አሪፍ ነው

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 11 วันที่ผ่านมา

    Waoo Milkaye እጅግ በጣም እናመሰግናለን ባለሞያ ♥️♥️like share

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላምሽ ይብዛ ሚልካዬ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውውውውው የኔ ባለሞያ❤❤❤

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685  12 วันที่ผ่านมา +2

    የዳቦ ቅመም 👇👇th-cam.com/video/DF8Qu9bLBxg/w-d-xo.htmlsi=d6LpAD_wlD8ry3kK

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 11 วันที่ผ่านมา

    ሚልካይዬ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እውነት ነው ምርጥ ነው ሞክሬዋለሁ ከልብ አመስግናለሁ እጅሽ ይባረክ👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @senaitmichael5978
    @senaitmichael5978 11 วันที่ผ่านมา

    Bless you ❤

  • @medihntube
    @medihntube 11 วันที่ผ่านมา

    Waoo come sempre sei bravissima like share ♥️

  • @meazateka5771
    @meazateka5771 10 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @abissinia6140
    @abissinia6140 11 วันที่ผ่านมา

    አይነፉም ወይ?