እግዚኣብሔር ህይወትን ያድሳል (ዶ/ር ምህረት ደበበ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • Dr Mihret Debebe

ความคิดเห็น • 31

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ምህረት ።❤❤❤

  • @user-co9go2kj5n
    @user-co9go2kj5n หลายเดือนก่อน

    wow that's awesome gospel News thanks God bless you Dr

  • @stansmultifandoms5686
    @stansmultifandoms5686 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤. God bless you Dr.

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 4 ปีที่แล้ว +9

    የሰማይ አምላክ ዘመንክን ይባርከው እንደ ምንጭ ውሃ ቀስበቅስ ወደ ውስጠ ኛው ህይወታችን ዘልቆ ይሄዳል ብዙ ተባርኬበታለው
    ግን ምን ያህል ከጌታ ቃል እንደራቅን አየሁ የነብያቱ ዩቱብ ላይ የላይክ ኮሜንቱ ተመልካቹ እንዴት እንደሚበዛ ሳይ ይሄን ድንቅ መልእክት ተመልካቹ ጥቂት ነው እና ጌታ በማስተዋል ይባርከን

  • @etetu4837
    @etetu4837 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር ዘመንህን ይባርክ የማስተማር ፀጋ በአንተላይ አለ ጌታ ዘመንህን ትዳርህን አገልግሎትህን ይባርክ ሁሌ በአንተ ትምህር እባረካለሁ

  • @isaynomore1965
    @isaynomore1965 4 ปีที่แล้ว +11

    አስተምሮቶችህና መፅሐፍትህ ሁልግዜ ስምቼውና አንብቤው አልጠግበውም:: ስብክት TH-cam channel ለምታደርጉት ትጋት እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ያዝንብላችሁ የጌታን ቃል አለማስታወቂያ እንድንስማ መርጣችሁል:: የስውን ህይወት እንዲለወጥ የራሳችሁን ጥቅም ክዳችሖል::

  • @tesfayeayalew4789
    @tesfayeayalew4789 10 หลายเดือนก่อน

    May God richly bless you. May the grace of christ Jesus helps you to attain the high calling in your life, then to the church to the fullness.

  • @alexmulisa6407
    @alexmulisa6407 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen ,lord ,let my life be renewed by the power of forgiveness !!!!!

  • @tekabedassa1924
    @tekabedassa1924 ปีที่แล้ว +1

    Geta zemenihin yibarkew,

  • @amelegosihme9426
    @amelegosihme9426 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ!!!!!!አሜን ጌታ አምላክ ያድሰን አኛም ለመታደስ የተዘጋጀ ልብን አምላክ ይፍጠርልን።

  • @FikreSebani-hh4pw
    @FikreSebani-hh4pw 8 หลายเดือนก่อน

    Dr.ዘመንህ ይባረክ

  • @michaelabadi777goodwill
    @michaelabadi777goodwill ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለማንችለው ነገር አሰልፎ አይሰጣንም ።
    ሰለዚህ የጠለት ሀሳብ በኑሮዬ ፣ በህይወቴ ፣ ለይ ማሰናካል እንደይፈጥርብኝ ወጋኖቼ በፀሎት እርዱኝ !!
    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻለል አሜን ይቻላል ።

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 6 หลายเดือนก่อน

    Sirawochin SIRUBET YE Anid Hager Zega Hulum Sewu Ayitewuawokim Le Ethiopia Hager

  • @memeyohannes5111
    @memeyohannes5111 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen...

  • @omahana492
    @omahana492 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @wubayehudemissie834
    @wubayehudemissie834 4 ปีที่แล้ว +4

    God bless you

  • @helendsm
    @helendsm 3 ปีที่แล้ว +1

    Powerful message!!!
    Be blessed.

  • @marvinkhalifeh6581
    @marvinkhalifeh6581 3 ปีที่แล้ว

    Amnnnnnne amnnnnnne tebarekiiiiiii

  • @galgalo7919
    @galgalo7919 3 ปีที่แล้ว

    egzyaber ybark

  • @user-ne1tf2df3m
    @user-ne1tf2df3m 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ትልቅ እግዚአብሔር ክብር ያለበት ቤት ክስትያንነው ::

  • @GodisGoodalltheTimeAmen
    @GodisGoodalltheTimeAmen 4 ปีที่แล้ว +1

    thanks God Bless you

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 4 ปีที่แล้ว +1

    Sewedhe.....ante wegenena wendeme endehonke sasebe desse yilegnale.....

  • @temesgenzewdie339
    @temesgenzewdie339 3 ปีที่แล้ว

    God Bless you more Dr.

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 4 ปีที่แล้ว

    Great message. May the Holy Spirit God reveal to you more wisdom and heavenly knowledge.

  • @tagesederchu1697
    @tagesederchu1697 4 ปีที่แล้ว

    ተባሬክ ዶ/ር

  • @burtekebe9569
    @burtekebe9569 4 ปีที่แล้ว

    eyee sagallen waqayoo gamachuu kotii .. bayen barumsaa ketii gamadee

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን