#🛑ቅኔውና አድማጩ የተስማሙበት ነብሴ በተመስጦ የተሠወረችበትን ቅኔ በሊቃውንቱ እውቅና መርሐግብር ላይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ค. 2022
  • ሸርና ሰብስክራብ ማድረጋችሁን አትርሱ

ความคิดเห็น • 37

  • @user-hy9eh6ef4h
    @user-hy9eh6ef4h 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እርስዎን ሳስብ ታላቋ ቤተክርስቲያን ዛሬም ብዙ ቅዱስ ያሬዶች እንዳሏት ነው የሚሰማኝ። ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን

  • @samueltmrtu3530
    @samueltmrtu3530 ปีที่แล้ว +1

    መርጌታ፡ኤፍሬም ብጣዕሚ ጎበዝ

  • @mekonendesta5396
    @mekonendesta5396 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እንዴት ልብን ያስደስታል ሊቃውንትን ያብዛልን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ መምህር

  • @Zetsion
    @Zetsion 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም!
    እንዲያ በል።ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @mintesenot3441
    @mintesenot3441 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ኑርልን ሁሌ እየዘረፍክ ቅኔ

  • @Dani-ol2wc
    @Dani-ol2wc หลายเดือนก่อน

    ይበል ነው

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🌾🌾🌾🌾

  • @hasiethagos32
    @hasiethagos32 2 ปีที่แล้ว +1

    ይበል የደብረ ጎንጂ ቅኔ መልካም ኖው

  • @redieteristu9380
    @redieteristu9380 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን...3 የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ መምህር

    • @bettybetty7079
      @bettybetty7079 2 ปีที่แล้ว

      ከመ ኢይብከዩ አይልም መምህር መወድሱ ላይ

  • @hkeesam4008
    @hkeesam4008 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @abrihamtereche1445
    @abrihamtereche1445 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንአሜንንንንአሜንንንቃለህይወትንያሰማልን

  • @frehiwotkebede9009
    @frehiwotkebede9009 ปีที่แล้ว

    Orthodox zarem likawwntn tamertalech
    አሜን የአባቶቻቺን አምላክ ፈጣሪያችን አግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda ปีที่แล้ว

    ያለአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን

  • @mulukentiftu4782
    @mulukentiftu4782 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @QuotesTvEto
    @QuotesTvEto ปีที่แล้ว

    እስዎትን የፈጠረ ዘር ይባረክ ።

  • @armonkassa9969
    @armonkassa9969 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሠማልን

  • @user-qw5mb6dk3l
    @user-qw5mb6dk3l 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @habtamugamlak7868
    @habtamugamlak7868 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው በለው እስቲ የሚለው ነገር ባይደጋገም መልካም ነው።

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @MenigistuEnidalew
    @MenigistuEnidalew 5 หลายเดือนก่อน

    የቅኔው ምሁር

  • @tomaskbret5591
    @tomaskbret5591 ปีที่แล้ว

    ጉሩም ቅኔ ሊቀ ልቃውት

  • @user-sb1gz7cs6c
    @user-sb1gz7cs6c ปีที่แล้ว

    እንኳ የኔ ሆንክ

  • @abebayehumulu2414
    @abebayehumulu2414 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ያብዛለዎት

  • @user-jz5mu1hl7c
    @user-jz5mu1hl7c 2 ปีที่แล้ว

    ይበል ነውውውውውው✋🌹

  • @user-ko9yc2vq8s
    @user-ko9yc2vq8s 11 หลายเดือนก่อน

    ነፍሴ እረካች በቅኔዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amidewerkamare8587
    @amidewerkamare8587 2 ปีที่แล้ว

    ይበል ነው ጓዴ

  • @diyakonmisganaw3731
    @diyakonmisganaw3731 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል

  • @tomasn5343
    @tomasn5343 2 ปีที่แล้ว

    ይላል

  • @user-hg9qh5eb4p
    @user-hg9qh5eb4p 2 ปีที่แล้ว

    ቅኔ

  • @kickersworld476
    @kickersworld476 ปีที่แล้ว

    ere grum new

  • @user-gp6rd5vp4t
    @user-gp6rd5vp4t ปีที่แล้ว

    ውርዶችደግመውመስራትአለባቸዉ

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว

    ቅኔ የቤተክርስቲያናችን ውበት❤🙏

  • @zegebirealnigussie2878
    @zegebirealnigussie2878 2 ปีที่แล้ว

    ይበል 🙏

  • @diyakonmisganaw3731
    @diyakonmisganaw3731 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል