ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እልልልልልልልል ሰይጣን አፈረ አባታችን ትልቅ ሰው ነዎት ክርስትና ይሄ ነው !!!!!
የመጀመሪያ ከእንቅልፌ ስነሳ የሰማሁት ደስ የሚል ደስታ እግዚአብሔር ይመስገን ምንልበል በደስታ አለቀስኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር በረከት በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ጉባኤ መምህሬ ነበሩ እና ከ 3 ሰዓት በላይ ድንጋይ ላይ ቁጭ ብዬ ስማር እንኳን 3 ደቂቃ የሞላ አይመስለኝም። አሳቸው ሲስያስተምሩ የክርስቶስን ትህትና፣ ፍቅር ፣ እና ይቅር ባይነትን አይባቸዋለው ነበር እና አሁን በ ቲክቶክ ሲመጡ እንዴት ደስ እንዳለኝ።
እንዲ በአራት ነጥብ ሊዘጋ ምእራፉ እግዚአብሔርሊያሸንፍ የርሱ ሆኖ ሰልፉ መልካም ለመናገር አፉ ባይታደል ይህን እሲያይ ጠላት ምናለ ዝም ቢል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤
እኔ በሁለቱም አልተነደድኩም ምክንያቱም ቤተክርስትያኒቱ መሰረታዊ ትምህርት ስላላት አለመግባባት አይቻልም ግን ቀሲስ በሀይል ድምፃቸዉን ከፍ አድርጎ ስላወሩ ብቻ ነው የከፍኝ ረጋ ብሎ ማስረዳት እያለ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ስለ ተግባባቹ ሁላቹም ወንድሞቻችን አባቶቻችን ነችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ ብሆን ጌታን ያኛውስ ስሙ ማነው ድሉ ነው ማነው የሚሉት ሲጮህ በስመ አብ
ምንም ቢሆን ምን ወጣቶቹ ነበሩ ቀድመው ጎንበስ ብለው ይቅርታ መጠየቅ የነበረባቸው. በተለይ አኬ አካሄዱ. ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ አይሸትም ትምህርቱ ሁሉ. በቃ. ምንም መሽለጥለጥ አያስፈልግም. ለዛ ነው የምናደድበት. ቀሲስ እኮ ሁለት ሶስት አመታቸው አይደዳዱም እድሜያቸውን ሰጥተው ያገኙት ማዕረግ ነው. !! ይዘው የመጡት የውጪውን ሳይሆን የውስጡን እውቀት የዘው ነው
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ይጠብቃችሁ፡፡ ውድ ኦርቶዶክሳውያን የወንድሞች አለመግባባት ሲፈጠር ስታዮ ለሁሉም እንፅልይ እንጂ መጥፎ ነገር ከአፋችን አይውጣ፣ ሁላችንም የአንዱ የክርስቶስ አካል ነን፡፡
ይሔስሰማ እምባዬ ነው የመጣዉ እኛ እኮ ከእግዛብሔር በታች ያላችሁን እናንተ ናችሁ ስብርብር ነበር ያልነዉ ለውደፊቱ በውስጥ ፍቱት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሰይ ተመስገን እግዚአብሄር ይመስገን😢😢😢ጠላት ይቃጠል😢😢😢እዲህ ነዉ የሚያምርባችሁ
አደራችሁን ለሌላ ጊዜ የቤተሰብ ጉዳይ ቤተሰብ ቤት ውስጥ ያልቃል እንጅ አደባባይ ላይ ለመናፍቃን የስድብ ቃላት እያቀበላችሁ አትከራከሩ። እኛ ሳንስማማ ወደቤታችን ማንን ነው የምንጠራው። እባካችሁ እንዳትደግሙት ሌሎቻችሁም ብትሆኑ። የሚገርመው እኮ ሁለታችሁም የተናገራችሁት ልክ ነው ካለመደማመጥ ችግር የመጣ አለመግባባት እንጅ። ይቅር መባባላችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይክበር ጠላት ይፈር።
ደስታ ቢገል እሞት ነበር በጣም ነው የምንወዳችሁ ይህ ነው እውነተኛ ኦርቶዶክነት ለሌላ ጊዜ ግን በውስጥ ተነጋገሩ ልዩነት እንኳን ብኖር እግዚአብሔር ይመስገን
ቀሲስ በጣም አዝኜቦት የማይረባ ኮሜንት ፅፌያለው ይቅር ይበሉኝ ይፍቱኝ እግሮት ላይ ወድቄ እጠይቃለው ዛሬ አከበርኮት ከእርሶ ክብር የአምላኮን ክብር ስላስቀደሙ ዘመኖት ይለምልም አክዬም ዘመንህ ይለምልም
እግዚኣብሄር ክብሩን ይውስድ ብቻ ተበሳጭቼ ነበር ግን እግዚያብሄር ታላቅ ነው እና የምንፈልገው ይህንን ነው ደስ ብሎኛል
ተመስገን አምላኬ ይችናት ቤተክርስቲያን እርር ብዬ ነበር አሁን ደስታዬ ተመለሰ🙏🙏🙏
ወይኔ ይሄን የመሰለ ምሽት ነው ያመለጠኝ ❤
እልልልልልል። ቸር ወሬ ያሰማልን። በጠዋቱ ይህን ያሰማኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ። ክርስትና በተግባር ሲገለጥ እንዲህ ነው። ክርስትናን መኖር ማለትም ይህ ነው። አሁንም እመብርሃን አባቶቼንም ልጆቼንም ከሳጥናኤል ወጥመድ ትጠብቅልኝ። ትላንት አልቅሼ ነበር፣ ዛሬ ደግሞ በእግዚአብሔር እርዳታ እስቃለሁ። ተመስገንንንንንንን
Maryam trdan
አኬ የእኛ ትዕግስተኛ ፀጋ በረከቱን እግዚአብሔር ያብዛልን ወንድማች
ዳቢሎስ ተመታ በመስቀል ዲያቢሎስ ተመታ በመስቀል የአዳም ልጆች ሁሉ እንበል እልል(2)ከተኮለኞች ሀሳብ ነፃ ወተናል ወንድሞች አካባቶቻችን ተመካክረዋል፥ተነጋግረዋል ።።።መጀመሪያ ም ስሰማ የአገላለጽ ነገር እጂ ልዩነት የለም ብዬ ።እግዚአብሔር ይመስገን።
ተመስገን ❤❤❤❤❤ በጣም ተሰምቶኝ ነበር ስለሌሎች አባታችን ቀሲስ ዲበኩሉ በጣም ትልቅ አባት ናቸው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ለሌላ ጊዜ በመሀል ለተኩላ እንዳታስበሏቸው እባካችሁ በዉስጥ ብታወሩ እንደዚህ ጉዳዩችን በእግዚአብሔር በድንግል ማሪያም እንዲሁም በመልዓካት በፃድቃን ሰማእታት ስም እለምናለሁ ባታደርጉት
ኡፍፍፍፍ ተመስገን በእውነት እንዴት ደስ እዳለኝ ይህ ነው ክርስትናችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም አንድ እንሁን❤❤❤❤❤
ዲን በረከት አዝመራው!! ❤❤❤❤❤❤❤ ተወዳጅ!❤❤❤
እውነት ለማውራት ከፍቶኝ ነበረ አሁን ግን ደስስስ ብሎኛል።ለማነኛውም አባቶች ግን የዘመኑን ወጣቱን ዋጁትማለት የዘመኑ ወጣት ቴከኖሎጂ ያሳደረበት ተፅዕኖ ተረዱት እነ አኬ ይህን ነው እያረጉ ያሉት።ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ምንም ለጊዜው ባትግባቡም መግባባታችሁ አይቀርም ም/ቱም መሠረቷ ክርስተቶስ ነው
ተግባብተዋል
አዎ እግዚአብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም እወዳችሁ አለሁ
መጋቤ ብሉይ፡ በውስጥ ጨርሱ!! ምን ዓይነት ጣጣ ነው። ራስን ለማጽደቅ የሚደረግ ትግል በጣም ይደክመኛል።😊
እግዚአብሔር ይመስገን ከቲክታክ ወጥቼ ነበር አኬ ተባረክ ቀሲስም ኑርልን ቤተክርስቲያን አንዲት ናት ሁሉም በአንዲት ጥላ ስር ነው ተመስጌን ጌታዬ
Ake ፍቅርን ከክርስቶስ ትሕትናን ከማሪያም የትሰጠህ: ሃይማኖቴን እንድመረምር አና ከብዙ ጥርጣሬዎች እንድመለስ ስላደረከኝ 🙏🙏
በዚህ አጋጣሚ ሌሎች እምነት ቤቶች ከዚች ቅድስት ቤተክርስቲያንን ልጆች ተማሩ በሀሳብ የት ድረስ እደሚኬድ እወቁ አንድ ነን እያላችሁ ህዝቡን አታደንዝዙት ጴንጤዎች ተማሩ ሀሳብን አትፍሩ ጠይቁ በራስ መተማመን ስላላቸው እንድህ በሀሳብ እሚፋጩት ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ሁሌም በቤተክርስቲያን ውስጥ እንድንሆን እግዚአብሄር ይርዳን።
አክየ የኔ ትእግስተኛ እንዴት እደምታሳዝነኝ
❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን!!! መጋቢ ብሉይ አእመረ አሸብር፣ ዲ/ን በረከት አዝመራው፣ ቀሲስ ዲበኩሉ በላይ፣ አክሊል እና ኢዮባ ትልቅ ሰዎች ናችሁ። የግላችሁን የእርስበርሳችሁን የጋራችንን ጉዳይ ሁሉ በትምህርት፣ በይቅርታ በትኅትና በፍቅር ስላስተካከላችሁልን፤ የሁልጊዜ ኩራታችን ስለሆነችው በቤተክርስቲያናችን በአደባባይ ደግመን ደጋግመን እንድንኮራ ስላደረጋችሁን፣ እግዚአብሔር ያክብራችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን
እሰሰሰሰሰሰይይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን ። ለነገሩ ለበጎ እንደሚሆን አውቅ ነበር ምክንያቱም የሁሉም ትምህርት የቤተክርስቲያናችን እምነት የማስረዳት ነው እሱም አንድ ስለሆነ በጊዜ ወደአንድ መምጣታቸው ስለማይቀር። ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን ይታረድ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
EGZIABHYR YMESGEN AMEN
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አባታችን ቀሲስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አባቴ ወድሞቼ ኑሩልን ሰይጣን ይፈር እግዚአብሄር ከፍ ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኛ እንድ ነን ፀጋችሁን ያብዛልን ፍቅራችሁን ብዛት ይበል እኛ ክርስቲያኖች በፈተና ነው ሁሉንምየምናልፈው ስለዚህ አባቶቻችና ወንድሞቻችንየእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ ያድርጋችሁ❤❤❤❤❤❤
እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤ ከ አዋቂ እስከ ወጣቶች ፣ መምህሮች የባልቴቱ ቀለሜ እንጀራዎች ፣ኑሮዎች ናቹ ! ቀለሜ እባጩ ላይ ተቀምጦ እንዳይጨልል የረዳው ገድል ፣ ድርሳን አሉባልታ ነው ። እንደ አንድ ቤት እንደቀረ ዲፕሬሽን ላይ እንዳለ ወገን እዩት የሴት ቅምጥ ነው ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተስማማችሁልን ❤❤❤
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን !!!
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አግዝሔበሄር ይመስገን
ይቅርታ በጣም ደስስስስ ይላል በጣም አዝኜ ነበር ያደርኩት ቄሲስ ዲበክሎ እግዚያብሄር ያክብሮት ደስ ብሎኛል
መምህር አእመረ ፈጣሪ ይባርኮት❤❤❤
እነ ፍቅረማርያም ሚኪ አስጨናቂ ጌዶን እንዳይግባቡ በመሀል ሲያራግቡ የነበረ ናቸው ልቦና ይስጣቹ
የፍቅረ ማርያም ደሞ ይለያል😂😂😂
አኬዬ 😢😢 የኔ የዋህ
እንዴት ደስ እንደሚል የአቡነ ተክለሐይማኖት አምላክ ይክበር ይመስን ይሄንን ያሰማን እባካችሁ እንዲህ አይነት ነገር ሲፈጠር በውስጥ ለመነጋገር ሞክሩ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን❤
Temesgen ❤❤❤
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስላል❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ❤❤❤
ፈተና ግድ ነው ወርቅም በእሳት ተፈትኖ ነው ወርቅ የሚሆነው በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ።
እግዚያብሔር ይመስገንእያዳመንኩ በመሀል አለመግባባት ሲፈጠር ባባቶቻችን አዝነን አፍረንም ነበር በእውነት እግዚያብሄር ይመስገን🙏🙏
እልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ደስ የሚል ቀን ነው ፡ ኦርቶዶክሳዊነት ማለት እንዲህ ነው፡፡ በነገራችን ላይ…አኬም ሆነ ቀሲስ ዲበኩሉ. የአገላለጽ ችግር ነው እንጂ በጣም የሰፋ ልዩነት አልበራቸውም፡፡
እግዚአብሄር ይመስገን! እግዚአብሄር ይመስገን!
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤ ሰለሁሉም ነገር ተመሰገን ❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን✝️⛪️🙏❤❤❤
አባቶቸ ሁሌም ትክክል ናቸው ።❤❤❤
Egziyabher ymesgen betewatu❤❤❤❤❤
አባታችን ይባርኩን ይፍቱን❤❤❤
አልልልልልልልልልልልልል ፈጣሪ መሀላችን ክፍተት አይፍጠር ሁሌም አንድ ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አዝኜ ነበር በስመአብ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ሴጣን አለ ክርስቶስ ከበረ
በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን😊
ቀስስ እግዚአብሒር ይስጥወት አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
እየተገናኛችሁ አንዳንዴ ብትወያዩ ከአባቶች ጋር እዚህ ስትመጡ ቀላል ይሆናል ለኛ ብየ አምናለሁ ። መጨረሻዉ መልካም ሆነ ደስ ይላል❤❤
እውነት ነው ነገራችንን በውስጥ ቢሆን የተባለው ነገር ምንም ጥያቄ የለውም አውነን አውን የሚድያ ጥቅም እየተባለ ከሆነ ይቅርታው ቢቀር ያለበለዚያ በውስጥ ቢሆን ። እባከችው ሊላ አንድ ሀሳብ አለኝ የአውን ፍሽን የመዝሙር ጥናት እየተለቀቀ ላይ ነን ተብሎ የሚለቀቀው አልተመቸኝም ። ነገራችንን ሁሎ በአደባባይ ሆነ።
አባችን የእምነታችንን ና የቤ /ክርስቲያናችንን ታላቅነት ያሳዩ መሪ ነዎት
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስይላል አባት ማለት እንዲህ ነው ሰይጣን አሰፍስፎ ሲጠብቅ አፈረ
❤❤❤❤❤❤❤ ተመስገን አምላኬ
እግዚአብሔር ይመሰገን አደራቹ ችግር ሲኖረ በውሰጥ መሰመረ ተሰማሙበት ከዛ አደባበይ ማውጣት ይሻላል ሰንት የእኛ ክፍ የሚመኙ አሉ ጠላት ይፈረ
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🎉❤
አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በሰዓቱ አኔ በጣም አዝኘም ተናድጀም ነበር ይቅር በሉኝ አርስ በርሳቺን አንግዶች ፊት አንዳዛ መሆን አልነበረብንም ብዙ የሚሰማ ክርስትያን ባለበት ለማንኛውም ደስ ይላል ይቅርታ መባባላችሁ 🙏
Egziabhier yimesgen
እግዚአብሔር ይመስገን ደሥታችንን ሥለመለሣችሁልን ። በጣም በጣም ደሥብሎኛል ክብርን እግዚአብሔር ይውሰድ።
እንዲ ናት ኦርቶዶክሥ ተዋሕዶ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አኬ እንዳለው ቤተ ክርሥቲያን ትምህርቷ አንድ ሥለሆነ እውነተኛ የቤተክሥትያን ልጆች በአንዲቷ ትምሕህርት ያምናሉ።
እሰይ እልልልል ሰይጣን አፈር ማርያምን በነሱ መከራከር በጣም ጨንቆኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል በጌታ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት ውስጤ ተሰብሮ ነበር እነኤርሚያስ ድግስ አርገውት ነበር የአባቶቻችን አምላክ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ
አሁን ገና ደስ አለኝ ወንድሞች አባቶች እንዲህ ስሆኑ ደስ ይላሉ
እልልልልልል,ተመስገን,አሁንም,እግዛቤሔር,ፍቅሩን,ያብዛላቸወ
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
yeserawit geta ykbr ymesgen❤❤❤
እሠይይይይይይይይ የእውነት አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኬዬ ስስታኅን ነው እባታችን እንመስግናለን ❤❤❤
Why am I crying 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ከስዉ ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ግን ደሞ ስተቱን በእግዚያብሄር ፍቅር መጨረሻዉ ያማረና ዉብ ሆናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንማርበት እኛ ምእመናንም ለመለያየት ምክንያት ባንሆን እከሌ እንደዚ ነዉ ማለቱ አስፈላጊ አልነበረም ንስሃም መግባት አለብን
Yemesgen 🙏 Akeye yene tehut
Temsgene betam tesmtge. Nber kerstena ehe nwe❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክሳውነት ይሄ ነው አባቶች እና ወንድሞች እንዲ መነጋገር ጥሩ ነው
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ተመስገን ❤❤❤❤❤
ቤተክርስቲን ነው የምንከተለው😮😮😮😮 ስለተስማማቹ ደስ ብሎና😅😅😅😅
❤❤❤❤ቀኔን አሳመራቹልኝ በጠዋቱ ተመስገን❤❤❤
betam yetekefawubet ken nbr ,aken endeza sebal betam azigne nbr ahun yimesgen ❤❤❤
ኦርቶዶክሳውያን በጣም እንወዳችሗለን እናንተን ብቻብአይደለም ሙስሊሞችንም እግዚአብሄር በአምሳሉ የፈጠረውን ሰው ሁሉ የእግዚአብሔር የልቡ ትርታ ሰው ህሉ በላከው በልጁ ብቻ አምኖብቻ አምኖ እንዲን ነውእኛ እምንጸልየው እናንተ ወደ እኛ ርንድትመጡ ሳይሆን ጥርት ወዳለው ዉንጌል ወደ ኢየሱስ እንድትመጡነው ትባረኩ
አሜን🙏🙏🙏
እኔ በቀሲስ ተናድጄ ነበር ይቅር ታቸውን ተቀብያለው ነገር ግን አሁንም በደንብ ይቅርታ አላሉም አጠፋሁ በዬ አላንም አሉ በደንብ አጥፍተዋል አባት ሆነው ሳሉ ንግግራቸው ግን አባታዊ አልነበረም እንደውም አኬ በጣም የተረጋጋ ነበር ቀሲስ ከተሳሳተ ትምርታቸው በላይ ንግግራቸው አባታዊ አልነበረም 🙏
ተመስገን ደስ የሚል ምሽት❤❤❤❤
Egziabher ymesgen ❤❤❤❤
እልልልልልልልል ሰይጣን አፈረ አባታችን ትልቅ ሰው ነዎት ክርስትና ይሄ ነው !!!!!
የመጀመሪያ ከእንቅልፌ ስነሳ የሰማሁት ደስ የሚል ደስታ እግዚአብሔር ይመስገን ምንልበል በደስታ አለቀስኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር በረከት በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ጉባኤ መምህሬ ነበሩ እና ከ 3 ሰዓት በላይ ድንጋይ ላይ ቁጭ ብዬ ስማር እንኳን 3 ደቂቃ የሞላ አይመስለኝም። አሳቸው ሲስያስተምሩ የክርስቶስን ትህትና፣ ፍቅር ፣ እና ይቅር ባይነትን አይባቸዋለው ነበር እና አሁን በ ቲክቶክ ሲመጡ እንዴት ደስ እንዳለኝ።
እንዲ በአራት ነጥብ ሊዘጋ ምእራፉ እግዚአብሔርሊያሸንፍ የርሱ ሆኖ ሰልፉ መልካም ለመናገር አፉ ባይታደል ይህን እሲያይ ጠላት ምናለ ዝም ቢል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤
እኔ በሁለቱም አልተነደድኩም ምክንያቱም ቤተክርስትያኒቱ መሰረታዊ ትምህርት ስላላት አለመግባባት አይቻልም ግን ቀሲስ በሀይል ድምፃቸዉን ከፍ አድርጎ ስላወሩ ብቻ ነው የከፍኝ ረጋ ብሎ ማስረዳት እያለ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ስለ ተግባባቹ ሁላቹም ወንድሞቻችን አባቶቻችን ነችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ ብሆን ጌታን ያኛውስ ስሙ ማነው ድሉ ነው ማነው የሚሉት ሲጮህ በስመ አብ
ምንም ቢሆን ምን ወጣቶቹ ነበሩ ቀድመው ጎንበስ ብለው ይቅርታ መጠየቅ የነበረባቸው. በተለይ አኬ አካሄዱ. ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ አይሸትም ትምህርቱ ሁሉ. በቃ. ምንም መሽለጥለጥ አያስፈልግም. ለዛ ነው የምናደድበት. ቀሲስ እኮ ሁለት ሶስት አመታቸው አይደዳዱም እድሜያቸውን ሰጥተው ያገኙት ማዕረግ ነው. !! ይዘው የመጡት የውጪውን ሳይሆን የውስጡን እውቀት የዘው ነው
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ይጠብቃችሁ፡፡ ውድ ኦርቶዶክሳውያን የወንድሞች አለመግባባት ሲፈጠር ስታዮ ለሁሉም እንፅልይ እንጂ መጥፎ ነገር ከአፋችን አይውጣ፣ ሁላችንም የአንዱ የክርስቶስ አካል ነን፡፡
ይሔስሰማ እምባዬ ነው የመጣዉ እኛ እኮ ከእግዛብሔር በታች ያላችሁን እናንተ ናችሁ ስብርብር ነበር ያልነዉ ለውደፊቱ በውስጥ ፍቱት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሰይ ተመስገን እግዚአብሄር ይመስገን😢😢😢ጠላት ይቃጠል😢😢😢እዲህ ነዉ የሚያምርባችሁ
አደራችሁን ለሌላ ጊዜ የቤተሰብ ጉዳይ ቤተሰብ ቤት ውስጥ ያልቃል እንጅ አደባባይ ላይ ለመናፍቃን የስድብ ቃላት እያቀበላችሁ አትከራከሩ። እኛ ሳንስማማ ወደቤታችን ማንን ነው የምንጠራው። እባካችሁ እንዳትደግሙት ሌሎቻችሁም ብትሆኑ። የሚገርመው እኮ ሁለታችሁም የተናገራችሁት ልክ ነው ካለመደማመጥ ችግር የመጣ አለመግባባት እንጅ። ይቅር መባባላችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይክበር ጠላት ይፈር።
ደስታ ቢገል እሞት ነበር በጣም ነው የምንወዳችሁ ይህ ነው እውነተኛ ኦርቶዶክነት ለሌላ ጊዜ ግን በውስጥ ተነጋገሩ ልዩነት እንኳን ብኖር እግዚአብሔር ይመስገን
ቀሲስ በጣም አዝኜቦት የማይረባ ኮሜንት ፅፌያለው ይቅር ይበሉኝ ይፍቱኝ እግሮት ላይ ወድቄ እጠይቃለው ዛሬ አከበርኮት ከእርሶ ክብር የአምላኮን ክብር ስላስቀደሙ ዘመኖት ይለምልም አክዬም ዘመንህ ይለምልም
እግዚኣብሄር ክብሩን ይውስድ ብቻ ተበሳጭቼ ነበር ግን እግዚያብሄር ታላቅ ነው እና የምንፈልገው ይህንን ነው ደስ ብሎኛል
ተመስገን አምላኬ ይችናት ቤተክርስቲያን እርር ብዬ ነበር አሁን ደስታዬ ተመለሰ🙏🙏🙏
ወይኔ ይሄን የመሰለ ምሽት ነው ያመለጠኝ ❤
እልልልልልል። ቸር ወሬ ያሰማልን። በጠዋቱ ይህን ያሰማኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ። ክርስትና በተግባር ሲገለጥ እንዲህ ነው። ክርስትናን መኖር ማለትም ይህ ነው። አሁንም እመብርሃን አባቶቼንም ልጆቼንም ከሳጥናኤል ወጥመድ ትጠብቅልኝ። ትላንት አልቅሼ ነበር፣ ዛሬ ደግሞ በእግዚአብሔር እርዳታ እስቃለሁ። ተመስገንንንንንንን
Maryam trdan
አኬ የእኛ ትዕግስተኛ ፀጋ በረከቱን እግዚአብሔር ያብዛልን ወንድማች
ዳቢሎስ ተመታ በመስቀል ዲያቢሎስ ተመታ በመስቀል የአዳም ልጆች ሁሉ እንበል እልል(2)ከተኮለኞች ሀሳብ ነፃ ወተናል ወንድሞች አካባቶቻችን ተመካክረዋል፥ተነጋግረዋል ።።።መጀመሪያ ም ስሰማ የአገላለጽ ነገር እጂ ልዩነት የለም ብዬ ።እግዚአብሔር ይመስገን።
ተመስገን ❤❤❤❤❤ በጣም ተሰምቶኝ ነበር ስለሌሎች አባታችን ቀሲስ ዲበኩሉ በጣም ትልቅ አባት ናቸው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ለሌላ ጊዜ በመሀል ለተኩላ እንዳታስበሏቸው እባካችሁ በዉስጥ ብታወሩ እንደዚህ ጉዳዩችን በእግዚአብሔር በድንግል ማሪያም እንዲሁም በመልዓካት በፃድቃን ሰማእታት ስም እለምናለሁ ባታደርጉት
ኡፍፍፍፍ ተመስገን በእውነት እንዴት ደስ እዳለኝ ይህ ነው ክርስትናችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም አንድ እንሁን❤❤❤❤❤
ዲን በረከት አዝመራው!! ❤❤❤❤❤❤❤ ተወዳጅ!❤❤❤
እውነት ለማውራት ከፍቶኝ ነበረ አሁን ግን ደስስስ ብሎኛል።ለማነኛውም አባቶች ግን የዘመኑን ወጣቱን ዋጁት
ማለት የዘመኑ ወጣት ቴከኖሎጂ ያሳደረበት ተፅዕኖ ተረዱት እነ አኬ ይህን ነው እያረጉ ያሉት።
ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ምንም ለጊዜው ባትግባቡም መግባባታችሁ አይቀርም ም/ቱም መሠረቷ ክርስተቶስ ነው
ተግባብተዋል
አዎ እግዚአብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም እወዳችሁ አለሁ
መጋቤ ብሉይ፡ በውስጥ ጨርሱ!! ምን ዓይነት ጣጣ ነው። ራስን ለማጽደቅ የሚደረግ ትግል በጣም ይደክመኛል።😊
እግዚአብሔር ይመስገን ከቲክታክ ወጥቼ ነበር አኬ ተባረክ ቀሲስም ኑርልን ቤተክርስቲያን አንዲት ናት ሁሉም በአንዲት ጥላ ስር ነው ተመስጌን ጌታዬ
Ake ፍቅርን ከክርስቶስ ትሕትናን ከማሪያም የትሰጠህ: ሃይማኖቴን እንድመረምር አና ከብዙ ጥርጣሬዎች እንድመለስ ስላደረከኝ 🙏🙏
በዚህ አጋጣሚ ሌሎች እምነት ቤቶች ከዚች ቅድስት ቤተክርስቲያንን ልጆች ተማሩ በሀሳብ የት ድረስ እደሚኬድ እወቁ አንድ ነን እያላችሁ ህዝቡን አታደንዝዙት ጴንጤዎች ተማሩ ሀሳብን አትፍሩ ጠይቁ
በራስ መተማመን ስላላቸው እንድህ በሀሳብ እሚፋጩት ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ሁሌም በቤተክርስቲያን ውስጥ እንድንሆን እግዚአብሄር ይርዳን።
አክየ የኔ ትእግስተኛ እንዴት እደምታሳዝነኝ
❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን!!! መጋቢ ብሉይ አእመረ አሸብር፣ ዲ/ን በረከት አዝመራው፣ ቀሲስ ዲበኩሉ በላይ፣ አክሊል እና ኢዮባ ትልቅ ሰዎች ናችሁ። የግላችሁን የእርስበርሳችሁን የጋራችንን ጉዳይ ሁሉ በትምህርት፣ በይቅርታ በትኅትና በፍቅር ስላስተካከላችሁልን፤ የሁልጊዜ ኩራታችን ስለሆነችው በቤተክርስቲያናችን በአደባባይ ደግመን ደጋግመን እንድንኮራ ስላደረጋችሁን፣ እግዚአብሔር ያክብራችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን
እሰሰሰሰሰሰይይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን ። ለነገሩ ለበጎ እንደሚሆን አውቅ ነበር ምክንያቱም የሁሉም ትምህርት የቤተክርስቲያናችን እምነት የማስረዳት ነው እሱም አንድ ስለሆነ በጊዜ ወደአንድ መምጣታቸው ስለማይቀር። ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን ይታረድ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
EGZIABHYR YMESGEN AMEN
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አባታችን ቀሲስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አባቴ ወድሞቼ ኑሩልን ሰይጣን ይፈር እግዚአብሄር ከፍ ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኛ እንድ ነን
ፀጋችሁን ያብዛልን ፍቅራችሁን ብዛት
ይበል እኛ ክርስቲያኖች በፈተና ነው ሁሉንም
የምናልፈው ስለዚህ አባቶቻችና ወንድሞቻችን
የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ ያድርጋችሁ❤❤❤❤❤❤
እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤ ከ አዋቂ እስከ ወጣቶች ፣ መምህሮች የባልቴቱ ቀለሜ እንጀራዎች ፣ኑሮዎች ናቹ ! ቀለሜ እባጩ ላይ ተቀምጦ እንዳይጨልል የረዳው ገድል ፣ ድርሳን አሉባልታ ነው ። እንደ አንድ ቤት እንደቀረ ዲፕሬሽን ላይ እንዳለ ወገን እዩት የሴት ቅምጥ ነው ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተስማማችሁልን ❤❤❤
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን !!!
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አግዝሔበሄር ይመስገን
ይቅርታ በጣም ደስስስስ ይላል በጣም አዝኜ ነበር ያደርኩት ቄሲስ ዲበክሎ እግዚያብሄር ያክብሮት ደስ ብሎኛል
መምህር አእመረ ፈጣሪ ይባርኮት❤❤❤
እነ ፍቅረማርያም ሚኪ አስጨናቂ ጌዶን እንዳይግባቡ በመሀል ሲያራግቡ የነበረ ናቸው ልቦና ይስጣቹ
የፍቅረ ማርያም ደሞ ይለያል😂😂😂
አኬዬ 😢😢 የኔ የዋህ
እንዴት ደስ እንደሚል የአቡነ ተክለሐይማኖት አምላክ ይክበር ይመስን ይሄንን ያሰማን እባካችሁ እንዲህ አይነት ነገር ሲፈጠር በውስጥ ለመነጋገር ሞክሩ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን❤
Temesgen ❤❤❤
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስላል❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ❤❤❤
ፈተና ግድ ነው ወርቅም በእሳት ተፈትኖ ነው ወርቅ የሚሆነው በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ።
እግዚያብሔር ይመስገንእያዳመንኩ በመሀል አለመግባባት ሲፈጠር ባባቶቻችን አዝነን አፍረንም ነበር በእውነት እግዚያብሄር ይመስገን🙏🙏
እልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ደስ የሚል ቀን ነው ፡ ኦርቶዶክሳዊነት ማለት እንዲህ ነው፡፡ በነገራችን ላይ…አኬም ሆነ ቀሲስ ዲበኩሉ. የአገላለጽ ችግር ነው እንጂ በጣም የሰፋ ልዩነት አልበራቸውም፡፡
እግዚአብሄር ይመስገን! እግዚአብሄር ይመስገን!
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤ ሰለሁሉም ነገር ተመሰገን ❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን✝️⛪️🙏❤❤❤
አባቶቸ ሁሌም ትክክል ናቸው ።❤❤❤
Egziyabher ymesgen betewatu❤❤❤❤❤
አባታችን ይባርኩን ይፍቱን❤❤❤
አልልልልልልልልልልልልል ፈጣሪ መሀላችን ክፍተት አይፍጠር ሁሌም አንድ ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አዝኜ ነበር በስመአብ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ሴጣን አለ ክርስቶስ ከበረ
በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን😊
ቀስስ እግዚአብሒር ይስጥወት አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
እየተገናኛችሁ አንዳንዴ ብትወያዩ ከአባቶች ጋር እዚህ ስትመጡ ቀላል ይሆናል ለኛ ብየ አምናለሁ ። መጨረሻዉ መልካም ሆነ ደስ ይላል❤❤
እውነት ነው ነገራችንን በውስጥ ቢሆን የተባለው ነገር ምንም ጥያቄ የለውም አውነን አውን የሚድያ ጥቅም እየተባለ ከሆነ ይቅርታው ቢቀር ያለበለዚያ በውስጥ ቢሆን ። እባከችው ሊላ አንድ ሀሳብ አለኝ የአውን ፍሽን የመዝሙር ጥናት እየተለቀቀ ላይ ነን ተብሎ የሚለቀቀው አልተመቸኝም ። ነገራችንን ሁሎ በአደባባይ ሆነ።
አባችን የእምነታችንን ና የቤ /ክርስቲያናችንን ታላቅነት ያሳዩ መሪ ነዎት
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስይላል አባት ማለት እንዲህ ነው ሰይጣን አሰፍስፎ ሲጠብቅ አፈረ
❤❤❤❤❤❤❤ ተመስገን አምላኬ
እግዚአብሔር ይመሰገን አደራቹ ችግር ሲኖረ በውሰጥ መሰመረ ተሰማሙበት ከዛ አደባበይ ማውጣት ይሻላል ሰንት የእኛ ክፍ የሚመኙ አሉ ጠላት ይፈረ
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🎉❤
አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በሰዓቱ
አኔ በጣም አዝኘም ተናድጀም ነበር ይቅር በሉኝ አርስ በርሳቺን አንግዶች ፊት አንዳዛ መሆን አልነበረብንም ብዙ የሚሰማ ክርስትያን ባለበት ለማንኛውም ደስ ይላል ይቅርታ መባባላችሁ 🙏
Egziabhier yimesgen
እግዚአብሔር ይመስገን ደሥታችንን ሥለመለሣችሁልን ። በጣም በጣም ደሥብሎኛል ክብርን እግዚአብሔር ይውሰድ።
እንዲ ናት ኦርቶዶክሥ ተዋሕዶ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አኬ እንዳለው ቤተ ክርሥቲያን ትምህርቷ አንድ ሥለሆነ እውነተኛ የቤተክሥትያን ልጆች በአንዲቷ ትምሕህርት ያምናሉ።
እሰይ እልልልል ሰይጣን አፈር ማርያምን በነሱ መከራከር በጣም ጨንቆኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል በጌታ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት ውስጤ ተሰብሮ ነበር እነኤርሚያስ ድግስ አርገውት ነበር የአባቶቻችን አምላክ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ
አሁን ገና ደስ አለኝ ወንድሞች አባቶች እንዲህ ስሆኑ ደስ ይላሉ
እልልልልልል,ተመስገን,አሁንም,እግዛቤሔር,ፍቅሩን,ያብዛላቸወ
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
yeserawit geta ykbr ymesgen❤❤❤
እሠይይይይይይይይ የእውነት አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኬዬ ስስታኅን ነው እባታችን እንመስግናለን ❤❤❤
Why am I crying 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ከስዉ ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ግን ደሞ ስተቱን በእግዚያብሄር ፍቅር መጨረሻዉ ያማረና ዉብ ሆናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንማርበት እኛ ምእመናንም ለመለያየት ምክንያት ባንሆን እከሌ እንደዚ ነዉ ማለቱ አስፈላጊ አልነበረም ንስሃም መግባት አለብን
Yemesgen 🙏 Akeye yene tehut
Temsgene betam tesmtge. Nber kerstena ehe nwe❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክሳውነት ይሄ ነው አባቶች እና ወንድሞች እንዲ መነጋገር ጥሩ ነው
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ተመስገን ❤❤❤❤❤
ቤተክርስቲን ነው የምንከተለው😮😮😮😮 ስለተስማማቹ ደስ ብሎና😅😅😅😅
❤❤❤❤ቀኔን አሳመራቹልኝ በጠዋቱ ተመስገን❤❤❤
betam yetekefawubet ken nbr ,aken endeza sebal betam azigne nbr ahun yimesgen ❤❤❤
ኦርቶዶክሳውያን በጣም እንወዳችሗለን እናንተን ብቻብአይደለም ሙስሊሞችንም እግዚአብሄር በአምሳሉ የፈጠረውን ሰው ሁሉ የእግዚአብሔር የልቡ ትርታ ሰው ህሉ በላከው በልጁ ብቻ አምኖብቻ አምኖ እንዲን ነው
እኛ እምንጸልየው እናንተ ወደ እኛ ርንድትመጡ ሳይሆን ጥርት ወዳለው ዉንጌል ወደ ኢየሱስ እንድትመጡነው
ትባረኩ