ማርያም ትናፍቀኝ ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

ความคิดเห็น • 453

  • @selamanagawalemu
    @selamanagawalemu ปีที่แล้ว

    ተመስገን ፈጣሪ የኢትዮጵያ ዕንቁዎች ለሁላችንም ልቡና ይስጠን

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ጊዜ እለው እሱ ቸሩ አባታችን ይወደናልና ተመስገን

  • @ብርሀኔ-ጠ2ፈ
    @ብርሀኔ-ጠ2ፈ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቺሁ

  • @GenetEshetu-i4u
    @GenetEshetu-i4u ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄር፡ይመስገንለላ፡ምን፡ይባላል፡ሁሉ፡በጊዜው፡ይሆናል፡እሱ፡ይጠብቃችሁ፡ተዋህዶ፡ለዘላለም፡ትኑር

  • @zemenutadegee6941
    @zemenutadegee6941 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ አርቲስቶች ቃልም የለኝ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እግዚአብሔር ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ይጠብቅልን

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ደሰ ያማል ነዉ በረቱ እስኪ አወቃችሁ አሰዉቁን እናመሰገን አለን ❤❤❤❤

  • @eeee6695
    @eeee6695 ปีที่แล้ว

    በርቱ የእግዚአብሔርቤተሰቦዎች

  • @ሳለቅዱስገብርኤል
    @ሳለቅዱስገብርኤል ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ፍጻሜአችሁን ያሳምርልን❤❤❤

  • @meronmerso5572
    @meronmerso5572 ปีที่แล้ว

    Lahulum Egziyabher yemasgen lahulachenem Lebona yestan Amen ❤

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን❤ሁላችንንም ይቀፈን በፍቅሩ❤

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 ปีที่แล้ว +11

    እውነትም የወርቅ ዘንግ እኔደግሞ የወርቅ ቁልፍ ነው የምላት ማርያምዬን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @yacob_tube
    @yacob_tube ปีที่แล้ว +1

    እመብርሃን አኔም ሁሌ ትናፍቀቀኛለች የኔ እናት ክብርና ምስጋና ለአንቺ ይሁን

  • @Rየራያዋ
    @Rየራያዋ ปีที่แล้ว

    እግዚአቢሄር ይባርካች ቀጥሉበት❤❤❤

  • @NaniTefera-ji8nr
    @NaniTefera-ji8nr ปีที่แล้ว +205

    ሌላ ነገር ቢሆን የኮመንቱ ብዛት ወዴት ነን የተዋሕዶ ልጆች?

    • @የኪዲዬወዳጅ
      @የኪዲዬወዳጅ ปีที่แล้ว +8

      በእውነት ግርም ይለኛል በሌላ ቦታ ባልሆነ በሆነ ቦታ ግን አንደኛ ነን ለቁም ነገር መቼ ጌዜ ኖሮን ብለሽ ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን

    • @elsajefter5596
      @elsajefter5596 ปีที่แล้ว +2

      Awo poletica wey sedb bihon yegrger meat neber yemihonewu 😢😢😢😢😢

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว +4

      የሰብስክራይፑ ማነስ እረ ሁሉ በአፍ የተዋህዶ ልጆች ሆነናል ልቦና ይስጠን

    • @yenetube4527
      @yenetube4527 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ልቦና ይስጠን

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤

  • @xcerxcer5908
    @xcerxcer5908 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁንም በቤቱ ያፅናችሁ

  • @adu-heni1949
    @adu-heni1949 ปีที่แล้ว

    የምንሊክ ዘመቻ በርቱ

  • @yeyifatworkmulatu6997
    @yeyifatworkmulatu6997 ปีที่แล้ว

    Tebarek kedst betekerstiyan tefelgachuhalech endezi chuhulat,🙏🙏🙏

  • @demekedemwoz7140
    @demekedemwoz7140 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላል

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 ปีที่แล้ว +8

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችንን ይጠብቅልን እመብርሀን ቅድስት ሀገርሽን ጠብቂልን❤

  • @nanatiemana-vn8fc
    @nanatiemana-vn8fc ปีที่แล้ว

    Orthodox le zelalm tenur❤❤

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በማርያም እኔ ምን ማለት እንዳአለብኝ ግራ ስለገባኝ ነው በናታችሁ ❤❤❤❤❤ እኔም ከጠፉ በጎች አንደኛዋ ነበርኩ እየው የ አባቴቤት ሃኪንቤቴ እንዲ ማቅ ለብሳ ሳአይ ይሄ ሁሉ በኔ ደካማዋ ለኔስ ለልጇ አይደል በማለት እየው ብዙ ሱሴን ብዙ ጉዴን እርግፍፍፍፍፍፍፍፍ አድርጌ ዛሬን እዚ ደርሻለው እና እባካችሁ ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ👐 አሁንም አንድ ሲኖዶስ ❤ አንድ ፓትርያርክ ❤ አንድ መንበር🙏🙏🙏🙏 እወዳቹዋለው

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሞቻችን የማምላክ ጅጆች ፀጋውን ያብዛላቹ ይገባቹሀል መምህራችን መምህርመስፍን ያገልግሉት ዘመንክን እግዚያአብሔር ይባርክ❤❤❤

  • @Ephremsemre
    @Ephremsemre 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @manale5257
    @manale5257 ปีที่แล้ว

    አምላክ ይባርካችሁ

  • @habteitmedia7904
    @habteitmedia7904 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር ปีที่แล้ว +8

    ዋውውውውውው አርቲሰቶቻችን እየበረቱ ነው በርቱ 😍

  • @tigistbuta7737
    @tigistbuta7737 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ወንድሞቼ ቸሩ መድሀኒዓለም ከናተ ጋር ይሁን::

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል በርቱልን እግዚሔቤር ይክብር ይመስጌን❤❤❤❤❤❤ አማራክልልላይ ኢተርኔት አጥፍቶ እዝብን እያጠፋ ነዉ መግስት ማሰብ ታለባቹህ እይማኖትን ነዉ የሚጠፍዉ መጨዉ አለብን😢😢😢

  • @tinsaetademe2718
    @tinsaetademe2718 ปีที่แล้ว

    Hulam entena hayemanote yeras new hulam yetebken

  • @RozeRozee-tq5px
    @RozeRozee-tq5px ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserettefera6347
    @meserettefera6347 ปีที่แล้ว +1

    ማደግ መለወጥ ይህ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።

  • @felekechane6366
    @felekechane6366 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hanaveronika5487
    @hanaveronika5487 11 หลายเดือนก่อน

    Bertuln yegna jegnoch

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ

  • @afomeaassefa6921
    @afomeaassefa6921 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 ปีที่แล้ว

    እምወድችሁ

  • @bezicho
    @bezicho ปีที่แล้ว

    🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼

  • @sulamtesesulamtese7253
    @sulamtesesulamtese7253 ปีที่แล้ว

    እናንተ የተዋሕዶ የቁርጥ ቀን ልጆቿ ናችሁ ይገባችኋል ያንሣል ገና ብዙ ብዙ ይገባችኋል ሠልዬ ደግሞ ትለያለሕ ገና ብዙ አልተነገረልሕም አንተ የቁርጥ ቀን የእምይ ተዋሕዶ ልጅ አንደኛ የወጣሐው አንተ ነበርክ ሠለሞኔ ታሪክ መቼም አይረሣሕም ብቻ እናንተ ገና ገና ብዙ መሸለም ይገባችኋል ❤❤❤❤❤

  • @MeronAse
    @MeronAse ปีที่แล้ว

    ye dingl mariyam lij kibr misgana yigebewal

  • @tsehaymisganaw699
    @tsehaymisganaw699 ปีที่แล้ว +1

    Kiberuln🙏🙏🙏

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን! አምላካችን እግዚአብሔር ሞገስ ብርታቱን ይስጥልን

  • @muchayeatalo3260
    @muchayeatalo3260 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነውእግዚአብሔር አምላክ አገራችነን ህዝቦቻችነን ይጠብቅልን አሜን፫🙏❤💚💛💚❤

  • @ልኑርለቤተሰቦቼ
    @ልኑርለቤተሰቦቼ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ልቦቼ ዝምብየ እወዳችሗለሑ እግዚአብሔር ይርዳችሑ😢

  • @HelenKassaye-h4o
    @HelenKassaye-h4o ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 ปีที่แล้ว

    Betam destillalchu GOD BLESS YOU MY BROTHERS

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናቹ ሀሳባቹ ተሳክቶ ለማየት ያብቃን ለቤተክርስቲያናችን የሚደረግ ነገር ለኛ ነውና እኛም የበረከት ተካፋይ ያድርገን ቤተክርስቲያን እናንተን የመሳሰሉ ልጆች ስላሏት ደስተኞች ነን በርቱ

  • @wintatube2611
    @wintatube2611 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ የኛንም ልቦና ይመልስልን

  • @z_amen87
    @z_amen87 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናቹ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ❤❤❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻዉ ድረስ በቤቱ ያፅናቹህ እኛንም ያፅናን ደሥ የሚል ፕሮግራም ነዉ በርቱ በጉጉት እንጠብቃለን መፈሳዊ ትያትር ከተጀመረ ትዉልዱም ይመለሳል እግዚአብሔር አምላክ እናተን ምክነያት በማድረግ እግዚአብሔር አምላክ ልጆቹን ለማዳን በአንድም በሌላም መንገድ ኸደ ህይወታችን ሥለሚመጣ ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁናቹህ በርቱልን በጣም ነዉ ደሥ ያለኝ👏❤🙏❤በጉጉት እንጠብቃለን በመፈሳዊዉ

  • @andnetdesalegn9590
    @andnetdesalegn9590 ปีที่แล้ว

    እንቁዎቻችን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @taferetefera3068
    @taferetefera3068 ปีที่แล้ว

    Jegena amanueal

  • @TigistMelaku-i7k
    @TigistMelaku-i7k ปีที่แล้ว

    Egziyabhar tibebun ychemrilachiw emebeta kenante gar thun yehulachin enat

  • @Berhane-v3g
    @Berhane-v3g ปีที่แล้ว

    ውይ ደስ ስትሉ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ 🙏🙏

  • @ጥሩወለተማርያም
    @ጥሩወለተማርያም ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ያነሳችሁት ሐሳብ እግዚአብሔር ያስጀምራችሁ አስጀምሮም ለቁም ነገር ያድርሳችሁ ወንድሞቻችን👏እምየ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትፈልገናለች ሁላችንንም

  • @DagiAddis-y8m
    @DagiAddis-y8m ปีที่แล้ว

    Nurulen

  • @EtabezZebene
    @EtabezZebene 5 หลายเดือนก่อน

    0:28

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 ปีที่แล้ว

    Btame yamakeberachawuna yamewodachawu artistochi nachawu egziabhar endakeberachawu ename ykeberu elalehu

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 ปีที่แล้ว

    Wowwew des silu situ ersu

  • @rekikaweke5791
    @rekikaweke5791 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁም የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርቶች አዳምጡ

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @marydesta
    @marydesta ปีที่แล้ว

    gata hoyyyy lejocheken wedaa batekkk sebesebachaw bakachu balachaw ba chelma manor yabakannn

  • @tigistalemu1021
    @tigistalemu1021 ปีที่แล้ว

    Des sil

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 ปีที่แล้ว

    ክብር ለመድሐኒአለም ይሑን በርቱ በፀሎት ፈተና ይኖረዋል አትጠራጠሩ ለምን ከአለም ስለተለያቹ አቤት ዉበታቹ ቪዲኦዉን ደግማቹ እዩት እራሳቹ ይገርማቹሐል

  • @freefree8182
    @freefree8182 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EteneshshifarewSisay
    @EteneshshifarewSisay ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +45

    በእውነት ውድ የወርቅ ዘንግ ሚድያ መምህራችን እነዚህ የመሳሰሉት ሐይማኖታቸው እና አገራቸው የሚወዱት አርቲስት ወንድሞች እና እህቶቻችን ሳይ በእውነት ልቤ በሐሴት ተሞላ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Shitatedeke
    @Shitatedeke ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 ปีที่แล้ว +55

    እንደዚ እውቅና ያላቸው ሰዎች ለቤተ ክርስቲያን ደፋ ቀና ሲሉ ሳይ ልቤ ይሞቃል ሀገሬ ሰው አላት ❤❤❤❤

  • @gidcfjdg359
    @gidcfjdg359 ปีที่แล้ว +21

    በርቱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዋሕዶ ልጆች ልናበረታታቸዉ ይገባል🙏🙏

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ
    @አማራፋኖኢትዬጵያ ปีที่แล้ว +14

    በርቱልን የተዋህዶ ልጆች የድግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሄር ላገራችን ያብቃን ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ዐ

  • @MekdesJ
    @MekdesJ ปีที่แล้ว +14

    የአማኑ ሀሳብ የተቀደሰ ነዉ እግዚአብሔር ያሳካዉ በርቱ❤

  • @netsanettowlde2395
    @netsanettowlde2395 ปีที่แล้ว +46

    ትባርኩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሃይማኖትታች ን አግዚአብሔር ይጠብቅ 💚💛❤️🙏

  • @mesgbre
    @mesgbre ปีที่แล้ว +14

    ❤❤❤❤❤❤❤ የኛ ውዶች! እናንተ ልበ ብርሀን! በጣም ደስ አለኝ እናንተን ለተቀደሰ እውቀት ቆማችሁ ሳያችሁ። በርቱልን ብዙልን ኢትዮጵያ ብዙ ልጆች አሏት ተስፋ አለኝ! ተባረኩልን! አሜን! ❤❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +11

    በጣም የምንወዳቸው አርቲስቶች እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ ፍቅርን ይስጠን አሜን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว +13

    መምህራኖቻችን በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ ปีที่แล้ว +9

    አማንዬ የምወድህ በምክንያት ነዉ❤ ያሰብከዉን ልዑል እግዚአብሔር ያሳካልህ
    የሁላችሁም መጨረሻ ይመር❤

  • @BachayehuTesfaye
    @BachayehuTesfaye ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ለኛም እግዚአብሔር በሰላም ወድአገራች በሰላም ይመልሰን ውደ ተዋህዶ ሃይማኖት

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus8814 ปีที่แล้ว +12

    ወንድሞቼ ግርማ ሞገሳችሁ ቤቱ ሲሆን ማማሩ እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ተዋህዶ ሐይማኖታችንን አምላክ ይጠብቅልን

  • @marthakelemework6355
    @marthakelemework6355 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይገባው እና እጅግ ድንቅ የሆኑ መልእክቶች ተላልፈዋል።እናም ኢትዮጵያዊን እንንቃ።መምህሮቻችንን አድሜ ጤና ይስጥልን።አሜን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እርቲስቶቻችን ድስ ብሎናል መምህራችን ፀጋውን ይብዛላችሁ እውነት በጣም ድስ የሚል መልክት ነው ያስተላለፍችሁት ውድ ቤታችን እንመለስ ሚጠት ❤

  • @belaynehnigat-pd9em
    @belaynehnigat-pd9em ปีที่แล้ว +3

    ኦርቶዶክስ ባትኖር ኢትዮጲያ ምንም ናት

  • @እሞድዬየኪዳነምህረትልጅ
    @እሞድዬየኪዳነምህረትልጅ ปีที่แล้ว +6

    እንዴት እንደምታምሩ የተዋህዶ ልጆች ኑሩልን ድምቀታችን ለህምነታቹ ያላቹ ጥንካሬ ያኮራል ውብ ናቹ 😍😍😍

  • @SelamAndamlak-nb8pr
    @SelamAndamlak-nb8pr ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ለቤተክርስቲያን አና ለሀገራችን እነዚህን ስዎች ሰለሰጠን ጤና ይስጣቹ ፀጋቹንያብዛላቹ ተባረኩ ቀጥሉበት

  • @gebyaneshzeleke6858
    @gebyaneshzeleke6858 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመሰለ የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ ስላለን ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ያበርታችሁ❤❤❤

  • @mirafgetamesay7809
    @mirafgetamesay7809 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችሁም ታምራላችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ሰለሞን የኔ ወርቅ🥰🥰🥰🥰

  • @sealilenetubemelakuman-ze4if
    @sealilenetubemelakuman-ze4if ปีที่แล้ว +1

    ሰዓሊለነ tube! ሰብስክሪብ እንድታደርጉልን በልሁል እግዚያብዬር ፍፁም ፍቅር እናሳስባለን የሀላባ መንበረብራን ወጣቶች የተዘጋጀ ሰዓሊለነ ቱብ

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሞች እና እህቶች እግዛያብሄር ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ወደቀደመው መንገድ እንመለስ

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው ปีที่แล้ว +1

    ብርክ በሉልኝ እሰይ ታሪክ ስሩ አርቲስቶቻችን ተሰበሰቡ በርቱልን። ሰው ማለት ሰው ሆኖ መገኘት ሰው የጠፋ እለት!!

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb ปีที่แล้ว +1

    በአለም የሚገኝ DNA በሙሉ በኢትዮጵያ እንደሚገኙ የሳይንስ ተመራማሪዎች ይናገራሉ።

  • @abeneabebe77
    @abeneabebe77 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ወንድሞቼ እኔ እውነትን በፍቅር መናገሬ ስለሆነ አትቀየሙኝ! ሌላው ደሞ አለምን በማስደሰት ለአለም እየኖሩ ያሉ ሰዎችን እየጋበዙ ዘፋኙን ማዘመር...የመሳሰሉ ነገሮችን ማድረጋቸው ስፍራው ጠባቂ የለውም እንዴ ያስብላል...

  • @tube6227
    @tube6227 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በርቱልን የተዋሕዶ ልጆች!!!🥰🥰🥰ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @felekebeharu9900
    @felekebeharu9900 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን 🙏🙏

  • @dawitdevo
    @dawitdevo ปีที่แล้ว +3

    መንፈሳዊ ትያትር ቤት ተብሎ መነሳቱ እጅግ በጣም ደስ አሰኝቶኛል 🙏🙏 በደንብ ትኩረት ተሰቶት መጨረሻውን ማየት ይኖርብናል
    እግዚአብሔር ለዛ ቀን ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የልባችሁን ይሙላ እኛም ከጎናችሁ ነን, መንፈሳዊ ተውኔቶች በኢትዮጵያ ልጆች, ትርጉም ይበቃል ❤❤

  • @betelmebaseife1810
    @betelmebaseife1810 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia lezelalem tinur heymanotachin eyekenese new ena like share enadrg endiyayut