ከሞጣ እስከማርቆስ ወርቁ አይተነውን ፍለጋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 191

  • @bizuayehuaseffa4193
    @bizuayehuaseffa4193 3 ปีที่แล้ว +15

    ውይይይ አባታችን በእውነት ግጥም ይችላሉ ድምፅዎም ጥሩ ነው ፉከራውም ሁሉን አሟልቶ የተሰጥዎት ነዎት አባታችን:: እረጅም እድሜ ይስጥዎት:: 👌😳👍👏🏽👏🏽

  • @የበላይልጅነኝየቢቸናዋ
    @የበላይልጅነኝየቢቸናዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛዋ የሆንሾ ነገር ነሽ
    አባዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ይቀራታል በእውነት። ለጋዜጠኝነት

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይእኔ"የኔአባት"እድሜና ጤናይስጥልን"ሠላምህይብዛለን"ይህ አባት እንጀቴን በላው"ይህአባት ሊረዳየሚገባ" አባትነው♥♥♥

  • @waleligngedamu3824
    @waleligngedamu3824 3 ปีที่แล้ว +2

    ለአንጋፋው አባታችን ዕረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወትነገር ግን ጋዜጠኛዋ አንደኛ እራስሽን ደብቀሽ ነው ቃለመጠይቅ ምታደርጊ እንደዚህ ያሉ አንጋፋ አባትን በክብር በወንበር አስቀምጠሽ ብትጠይቂያቸው ምን ችግር ነበር?ሠው የው እኮ አቶ ወርቁ አይተነው ላደረጉላቸው ውለታ በምርቃኑ ተገኝተው ለማመስገን ወይም ደግነታቸውን ለመግለፅ ነው ሥንት አገር አቋርጠው የመጡ ጋዜጠኛዋ ግን መግባት ይፈልጋሉ ትያለሽ ምን ዓይነት ጥያቄ ነው? ለማንኛውም ለአባታችን ያሰቡት ሀሳብ ተሳክቶ አግኝተውት ቢሆን ኑሮ በጣም ደስ ይል ነበር።በመጨረሻ ለአባታች ዕረጅም እንሜ ይስጥልን ለአቶ ወርቁ ዓይተነው ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ እላለሁ።

  • @hshszvvsg7121
    @hshszvvsg7121 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዛብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠወት አባየ ሲያምሩ😘😘😘😍🥰😘🥰😍

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት አባብዬ አቶ ወርቁ እግዚአብሔር እንደ ምድር አሸዋ ዘርህ ይብዛልን ።ዳኜ ዋለ እኚህን አባት ባስቸኳይ ይቅርታ ጠይቀህ ብዙ መስራት ትችላለህ

  • @elsawollotube3260
    @elsawollotube3260 3 ปีที่แล้ว +8

    ምረጥ አባት 👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ ።እግዚአብሔር እድሜዉን ያርዝመዉ በወጣ ይተካለት።
    ሲባል ነበር የምሰማዉ ኢንተርቪዉን ካየሁት በሗላ በእዉነትም በርቅ ነዉ ጀግና ታታሪ ደግሰዉ ነዉ።

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 3 หลายเดือนก่อน

    This father is very talented . Amazing gift from God.

  • @Zfrkwwwqw
    @Zfrkwwwqw 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ዋው እድሜ ይስጥህ አሁንም

  • @AderaEntertainment
    @AderaEntertainment 3 ปีที่แล้ว +11

    ዋው አሪፍ አባት

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አባእንዴት ደሰ ይላሉ እርጅም እድሜና ጤናይስጦወት ❤

  • @AbateSubshet
    @AbateSubshet 4 หลายเดือนก่อน

    አ/ር እድመሜና ጤና ይስጠዎት

  • @elsawollotube3260
    @elsawollotube3260 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ደስየሚሉ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅወትአባት

  • @nardosenawugaw6078
    @nardosenawugaw6078 3 ปีที่แล้ว +6

    ሲያሳዝኑ በእመቤቴ !!
    ጠያቂዋ ግን የምትጠይቂው እና የምትጠቀሚያቸውን ቃላት አስተካክይ።
    እኒህን የመሰሉ አባት በአንች አንደበት አወራረድሻቸው እናቴ!!
    ለቀጣይ ግን እንዴት እንደሚወራ እዚሁ youtube ላይ ማየት ነው።
    በተረፈ በርች !!!

  • @lemanlenager9080
    @lemanlenager9080 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥሺ እህቴ:
    በአገሬ ትዝታ እንባየን አስመጣሺው: የሚያሳዝነው አገራችን እንድነዚህ አይነት ምርጥ ጭንቅላት ያላቸው የኢትዮጵያ ጀግኖች እንዲሁ መና ሆነው መቅረታቸው ነው::

  • @gogamezalaleme3723
    @gogamezalaleme3723 ปีที่แล้ว

    እድሜከጤና ይስጥዎት እባታችን❤

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀወት አባታችን 👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻

  • @sharjah2729
    @sharjah2729 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም የምታስጠይ ጋዜጠኛ ነሽ ስነምግባር ethics ይጎድልሻል እንደገና ተማሪ

    • @solomongerma2406
      @solomongerma2406 3 ปีที่แล้ว +1

      ስነምግባር ማለትዎ ይሆን?

    • @sharjah2729
      @sharjah2729 3 ปีที่แล้ว

      @@solomongerma2406 awoo

    • @solomongerma2406
      @solomongerma2406 3 ปีที่แล้ว +2

      @@sharjah2729 የሀገራችን ፊደላት ብንጠቀም ምን ይመስሎታል። ከይቅርታ ጋር።

    • @sharjah2729
      @sharjah2729 3 ปีที่แล้ว +1

      @@solomongerma2406 ልክ ነው አቶ ሰሎሞን የፃፍኩት ለጋዜጠኛዋ ነው እንጂ ለሌሎች ሰዎች አይደለም እሷ ታውቀዋለች ።

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 3 ปีที่แล้ว +4

    አዉንም ረጅም ህድሜ ከጤናጋር ተመኘዉ ሎት 🙏🙏❤️❤️

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 ปีที่แล้ว +14

    በትህክል አባታችን ወረቁን ያቆይልን

  • @tmhanan9892
    @tmhanan9892 3 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚሉ አባት አሏህ እድሜ ይጦዎት

  • @wkethiopiawi
    @wkethiopiawi 3 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ከጤና ለርስዎ አባታችን።

  • @shewakenafeleke7812
    @shewakenafeleke7812 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ሰው ናቸው። የተለያዩ ሚዲያዎች እባካችሁ ፈልጉአቸው

  • @liyabelay8196
    @liyabelay8196 3 ปีที่แล้ว +39

    ከዚ በላይ እድሜ ይስጥዎት

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 3 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይ ይች አለም እኮ የእውነት ነገር ጠፍቶ ቀረ የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @sky-vi2ej
    @sky-vi2ej 3 ปีที่แล้ว +1

    Endanchi aynet gatewet gazetegna yelem.. digami biteweleji esachew yalacwn yahel eweket ayenorshim. Ato seme zemere tilek sew nachew. Raseshin asetekakyi. Ato seme zemere selasayeshin gin enamesegenalen.

  • @እሙ-ደ4ወ
    @እሙ-ደ4ወ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ። እባት። ላንትም። እድሜ። ለንቁቺን። ውርቁ። እድሜ ይሥጥልን።

  • @wagayemekuria1516
    @wagayemekuria1516 3 ปีที่แล้ว +31

    እዚህ አባት እርዳታ እናርግላቸዉ እባካችሁ

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 2 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ. ፍትህ የሌለበት አገር. በጣም ያሳዝናሉ

  • @abm1344
    @abm1344 3 ปีที่แล้ว +2

    የፈለገ ቦታ አናስገባም ብሎ ከማንገላታት ምንድነው ችግሮት ብሎ በተለይ አዛውንቶችን በክብር መጠየቅ አለባቸው፣ብዙ መከራ ያሳለፉ ናቸው ስለዚህ እንደ ባህላችን ማክበርን አንርሳ ጥንካሬአቸው መሳርያ ይዞ ከሚወዛወዘው ጠባቂ ይበልጣል

  • @Etfeben
    @Etfeben 3 ปีที่แล้ว +11

    I want to hug him :) He really reminds me of my father. where can we get him? does he have a phone ? I wish we can hear his pome or get his blessings. Please share any information you have.....

    • @aratayinmedia6433
      @aratayinmedia6433  3 ปีที่แล้ว +2

      ስልክ አላቸው በትክክል ሊያገኛቸው ለሚፈልግ ሰው አድራሻ እሰጣለሁ

    • @tokkummaanhumna9908
      @tokkummaanhumna9908 3 ปีที่แล้ว +2

      @@aratayinmedia6433 እባካችሁ የእኝን አባት ስልክ ስጡን

    • @ltube64
      @ltube64 3 ปีที่แล้ว

      Really I want to Mobile number

  • @lulsegedmoges9811
    @lulsegedmoges9811 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 3 ปีที่แล้ว +13

    የሚሳዝኑ አባት ምን አለበት ብታገኛቸዉ ተደስተዉ ቢሂዱ

  • @samsonab282
    @samsonab282 3 ปีที่แล้ว +2

    Wowww!!!! Amazing man!!!

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት እናግዛቸው ብዙ እውቀት አላቸው ❤❤

  • @aummera5518
    @aummera5518 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ደስ ሲሉ ማሻ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጠወት

  • @oromoforever4202
    @oromoforever4202 ปีที่แล้ว +1

    ወርቁ አይተነው የጎጃም ብረት መዝጊያ

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 3 ปีที่แล้ว +37

    አጠያየቅሽ የሹፈት ይመስላል ትክክል አይደለም የሶስት ዓመት ዕዳ ከፈልኩት እያሉሽ አይደለም እንዴ
    እንዴት መልሰሽ ገንዘቡን ምን አደረጉት ትያቸዋለሽ? ለማንኛውም እሳቸው በፕሮፌሽናል ነፃ ጋዜጠኛ ቃለመጠይቅ ቢደረጉ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚጠቅም ነገር ያላቸው አባት ናቸው::

    • @tokkummaanhumna9908
      @tokkummaanhumna9908 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @HadraBet
      @HadraBet 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/fI2mGXW_qC8/w-d-xo.html enzamed

    • @zeynebwello4685
      @zeynebwello4685 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ያልቸገረው ያልተበደለ ሰው ስለ ሰው ችግር አይገባውም አቶ ወርቁ በጣም የምወደው ማደንቀው ባለሀብት ወላሂ

    • @tayewebirhane6646
      @tayewebirhane6646 3 ปีที่แล้ว

      @@tokkummaanhumna9908 ፡፡

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr Abiy banda geday new worku ayetenew serto yemiader jegena sew new

  • @aratayinmedia6433
    @aratayinmedia6433  3 ปีที่แล้ว +5

    የሁላችሁንም አስተያየት በጣም አዎንታዊ በሆነ መልኩ ነው የተቀበልኩት አመሰግናለሁ። ሰውየውን በጣም በተጣበበና በአጋጣሚ ነበር ያገኘሗቸው ሳልረጋጋ የሰራሁት ነው ትክክል ናችሁ አስተካክላለሁ የልምድ ችግር አይደለም በጣም ባልተጠበቀና ዝግጅት ባላደረኩበት ሁኔታ ስላገኘሗቸው ነው። አድራሻቸው አለኝ ወደፊት በደንብ አነጋግራቸዋለሁ። ክበሩልኝ #subscribe ማድረግ አትርሱ

  • @cvf5013
    @cvf5013 3 ปีที่แล้ว +8

    አላህይጨምርልህሀብትህን
    አቶወርቁአይተነው

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጦት አባቴ

  • @werkuhassen1700
    @werkuhassen1700 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ንግግር ነው

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት ውይ እግዚአብሔር ጠላቶቻችሁን ያጥፋላችሁ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔአባት አንጀቴን በሉት💔💔💔💔

  • @reshukebede4931
    @reshukebede4931 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገባቸዋል ጤና ይስጣቸዉ መደመጥ አለበቸው

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 ปีที่แล้ว +6

    እንደ አማራው ምን ሆኖ ነው እንደዚህ አዛውንትን የማይረድ
    የኢንጅነር ስመኝ አባትም እንዲሁ የሚረዳቸው አጡ

    • @gebrug7123
      @gebrug7123 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @KassaTube-ካሳቲዩብ
    @KassaTube-ካሳቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +7

    የሚገርሙ አባት

  • @dbdbhshs9008
    @dbdbhshs9008 2 ปีที่แล้ว

    የኔአባትእድሜይስጠወት። አየድምጽ💓💓💓💓💓💓

  • @بنتمحمدامين
    @بنتمحمدامين 3 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ህግ ካለ ፍርድ ሊያገኙ ይችላሉ

  • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
    @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 3 ปีที่แล้ว +7

    ተመልከቱ ስሙ የአማራው አዛውን ህፃን እናቶች ሳይሉን መብታቸው ተረግጦ እዳይናገሩ ተደርገው ታፍነዋል በጉልበት መሬታቸው ተቀም ተው

  • @tigisttsegaw9474
    @tigisttsegaw9474 2 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful father

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 ปีที่แล้ว

    ወርቁ አይተነው ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ! ወገኑን ለመርዳት ወደ ኃላ ያላለ ደግ ሰው::አዛውንቶች ደግሞ ቦታ ይሰጣቸው::አዲሱ ትውልድ ከእነሱ እንዲማር::ንብረታቸውም ይመለስላቸው:: ሌቦቹ ባለ ስልጣናት ቦታ ይልቀቁ::

  • @MdAhmad-hr3my
    @MdAhmad-hr3my 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔማራ አባት🙏🙏🙏🙏🙏💋💋

  • @AHMEDMohamed-jm1ud
    @AHMEDMohamed-jm1ud 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አንበሳ ጀግና አባት ደስ ሲሉ

  • @divorashow7896
    @divorashow7896 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይሰጦት

  • @asefaali
    @asefaali 3 ปีที่แล้ว

    Ere Ebakachihu Atwashu Belay Zelake welloye New,. Gojam Norebet Enji wello New.

    • @hanlove412
      @hanlove412 3 ปีที่แล้ว

      ተወለደ እንጂ አላደገም ስለዚህ በላይ ከተባለ ወሎ ሳይሆን የጎጃም ጀግና ነው የሚባለው የትም ይሁን ኢትዮጵያዊ ነው

  • @S1219M
    @S1219M 5 หลายเดือนก่อน

    የሚያስቀኑ አባት ነዎት! ክፉ አይንካዎት!

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 3 ปีที่แล้ว +6

    He is so humble

  • @liliahmad6288
    @liliahmad6288 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት❤❤❤❤❤እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁለወት አንች ግን ጋለሞታ አነጋገርሽ😞😞😞

  • @SamsungJ-ie8dv
    @SamsungJ-ie8dv 3 ปีที่แล้ว

    Faxarii rajim edimenaxena yisixotii abatee❤❤❤❤

  • @ggggf3486
    @ggggf3486 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን ሰው ማክበር ነበረብሽ ትልቅ ሰው ናቸው አገራችን እኮ ለደካማ መቸ ሰው ያዝናል ከቱ ናቸው

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ደስ ሲሉ

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲሉ የኔ አባት

  • @titisamie1476
    @titisamie1476 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 2 ปีที่แล้ว

    የኔአባት ሀብታምየሁ 12 ልጂአለውት ደሥይላ ውነትልጂአሣደጊና እሣርቢትያለውሠው

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት።

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 3 ปีที่แล้ว +6

    ጋዜጠኛ ተብየዋ ሙድ እየያዘሽ ነው ያጠያየቅሽ ክፋት በዛ ላይ በድሜም አንጋፋ ናቸው ምን አለ በስርዓት ብታናግሪያቸው ማፈሪያ ደግሞስ ምን አለበት ሌላው ቢቀር ካንዷ ሻይ ቤት ቁጭ አድርገሽ ብትጠይቂያቸው 😡😡

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 2 ปีที่แล้ว

    Father God bless you 🙏

  • @fevenmelake5739
    @fevenmelake5739 3 ปีที่แล้ว

    Abatachen tikikel 👍👍👍👍

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 3 ปีที่แล้ว +3

    አራት አይን ቤተሰብ እንሁን

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቀወት

  • @yathiethiopia1296
    @yathiethiopia1296 ปีที่แล้ว

    💙💙💙💙💙

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባትዋ ጋዘጠኛ ተብየዋ ምናለ ወደጥላ ቦታ ጠጋ አርገሽ ብጠይቂ አባትሽ አይሆንም

  • @mastwalgetnet4789
    @mastwalgetnet4789 3 ปีที่แล้ว +14

    አንች የጋዜጠኛ ሰነምግባርም ሆነ ችሎታ ይቀርሻል አስተካክይ

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו 2 ปีที่แล้ว

    ምን ላይ ደረሰ ይሁን መጨረሻው

  • @najathassan4142
    @najathassan4142 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለአባታችችን

  • @astewultube
    @astewultube 2 ปีที่แล้ว

    ድምጻቸው ግን ያምራል

  • @eyerusmengiste225
    @eyerusmengiste225 3 ปีที่แล้ว +1

    He is a great man please help him

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 3 ปีที่แล้ว +3

    ልጅ ስታረግዙ ሰኞለማክሰኞ እናሐሙስላርብይሁን።

    • @hshszvvsg7121
      @hshszvvsg7121 3 ปีที่แล้ว

      ዳይ ወደ ተግባር እኔም እንኳን ሰማሁ እንጂ ሰኞ ለማክሰኞ 😀😍 ወይም ሀሙስ ላርብ ነው አብሬው የምተኛ ስለነገሩን ከልብ እናመሰግናለን አባየ 😍😍😘🥰

  • @alemmusa4919
    @alemmusa4919 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ

  • @fisshagebremedhin1036
    @fisshagebremedhin1036 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ሠላም ስበኩ

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም ปีที่แล้ว

    ♥♥♥yena abate

  • @Serkh-mg2un
    @Serkh-mg2un 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😊

  • @imadanwar6586
    @imadanwar6586 3 ปีที่แล้ว +1

    መረዳት ችግረዉን መፍታት አለበት መንግስትም ሆነግለሰብብም ጉበዝ ናቸዉ እዲሜ ይጣችሁ አባየ አንችግን ብታከቢሬወት ጥሩ ነበር አንቸ እዉር ነሽ እደዝህ ያሉትን እረጂ ጉና

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. ปีที่แล้ว

    አማራ እርስዎ ነዎት። ደግ ስትሆን ብትሞትም በግጥም በዘፈን ትኖራለህ።

  • @tokkummaanhumna9908
    @tokkummaanhumna9908 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀይ እማማ እትዮጵያ ያላለቀሳብሽ ማን አለ

  • @MinichlMinichil-mp7sv
    @MinichlMinichil-mp7sv 2 หลายเดือนก่อน

    ጎጃም❤

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር. ይርደዎት..ጥላ.ያላቸው.አባት.ናቸው
    ሁሉንም.ፎቶ..ለምን.አላሳያችሁም.እግራቸውን.ብቻ.ነው.ያየነው??
    ጋዜጠኛዋ.ስርአት.የሚባል.ነገር.የለሽም..አተ.ብለሽ.ትዘረጥጭዋለሽ??
    እግዜ.አንድ.ያገር.ሌባ.ሱፍ.ለብሶ.ቢመጣ..ላብ.ላብ.እያለሽ..ታሽቃብጭ.ነበር

  • @salamsalam7875
    @salamsalam7875 3 ปีที่แล้ว

    Wow hagera edate asamerwotale sefera amerwobetale

  • @desurayamedia
    @desurayamedia 3 ปีที่แล้ว

    መገን ነው

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ታምር ነው

  • @kokobeshanbel
    @kokobeshanbel 2 ปีที่แล้ว

    💐💐💐💐💐💐

  • @elyasmatiyas
    @elyasmatiyas ปีที่แล้ว

    Liaba new yesew ber yiwedal. Achberbari new. Shem yelewm. Ayn awta new. Yetnleku yatalelachhual.

  • @gebrieabeje7518
    @gebrieabeje7518 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ግሩምምምምምምምምምምም!
    ቃላት አጠረኝ❗

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 3 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አደይአበባ-ኘ8ከ
    @አደይአበባ-ኘ8ከ 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይይ የሚያሳዝን ሰው

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede9112 2 ปีที่แล้ว

    💚💚💛💛❤️❤️💯🙏

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 ปีที่แล้ว

    ♥😘😘😘😘