ሩታ የወርቅ ስጦታ ተሰጣት.ማመን አቃታት😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 4.1K

  • @Afiyatubegracefamily_2
    @Afiyatubegracefamily_2 5 หลายเดือนก่อน +400

    ዋዉ እኔም አዉቄ ነበር ጥያቂያችን በተግባር ስላየን ደስ ብሎኛል ሩታ ዋጋ የከፈለች ሴት ናት ይገባታል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤ደምሩኝ ቤተሰብ

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @Afiyatubegracefamily_2
      @Afiyatubegracefamily_2 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@FatumaTube-dp1slፋፊየ ደናነሽ እማ❤❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 5 หลายเดือนก่อน

      @@Afiyatubegracefamily_2 አለሁልሽ የኔ ውድ

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@Afiyatubegracefamily_2 አለሁልሽ የኔ ውድ

    • @selam-dp6be
      @selam-dp6be 5 หลายเดือนก่อน

      ሙቤ የኔ ወድ ማርያምን ሩትዬን ማቴ እድቀጭልኝ ስነግራት አላምን ብላኛለች ትላት አንቺ ከወጣሽ በኋላ እያወራን ነበር

  • @ZaInb-bv5sn
    @ZaInb-bv5sn 5 หลายเดือนก่อน +1223

    ወድሜ ሞቶብኛል ዱ አርጉለት ክርስታኖቸ ፀሎት😢😢😢

    • @አለውያ
      @አለውያ 5 หลายเดือนก่อน +14

      😢😢

    • @HappyBoardGame-uy9wk
      @HappyBoardGame-uy9wk 5 หลายเดือนก่อน +27

      እግዚኣብሄር ነብሱ ይማርልን ወንድማችን😢

    • @HappyBoat-ln6xw
      @HappyBoat-ln6xw 5 หลายเดือนก่อน +17

      አብሽሪ አላህ ይሶብርሽ እሱንም አላህ ይራህመው😢😢

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 5 หลายเดือนก่อน +6

      አይዞሽ እማ

    • @GenetMoges-g3t
      @GenetMoges-g3t 5 หลายเดือนก่อน +9

      እግዚአብሔር ያበርታሽ አይዞሽ

  • @YerosanFff
    @YerosanFff 5 หลายเดือนก่อน +68

    አቤት አብርሽ ግን ትለያለክ የእውነት እዳትከፍበት የማያረገው የማይፈነቅለው የለም ሩት አቺም ለፍቅር ብዙመሰዋት ከፍለሻል ይሄ ያቺ የድካም ውጤትነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ
    @ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ 5 หลายเดือนก่อน +35

    እስቲ ሙስሊሞች ሰላት አለነቢይ አላሁ መሰሊ ወሰሊም ሙባሪከ አላ ነቢይና ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤ የኛ አዛኝ ነብይ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሱለላሁ አለይ ወሰለም

  • @Samera1-xw7km
    @Samera1-xw7km 5 หลายเดือนก่อน +60

    አሁን አየመጣችሁ አፍችሁን የምከፍቱት በየቤታችሁ ስቱ ጉዲ አለ እሩታ በራሧ የምትተማመን ጀግና ሴት ነች❤❤❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 5 หลายเดือนก่อน +114

    ሩታ እኮ ይህንን ሁላ ጉድ እየወረደባት ፈገግ እያለች መምጣቷ እራሱ ተአምር ነው አይዞሽ የዋኋ ሁሉም ለበጎ ነው ሁሉም ወጣት ያሳለፈው የሂወት ውጣ ውረድ ነው ልዩነቱ ካሜራ ስላልወጣ ብቻ ነው🕊🌱💖

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደሚርኝማ

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 5 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ሁሉምቤትአለ ብቻ ባለችበት ትፅና

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 หลายเดือนก่อน +9

      አንች አላህን አትፈሪም ሌላ ቦታ የሰጠሽው ኮመንት ሌላ እዝህ ሌላ አላህን ፍሪ አቆም ይኑርሽ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ❤

  • @احمدياسين-د5ن
    @احمدياسين-د5ن 5 หลายเดือนก่อน +63

    በዉነት አብርሽ ግን ትልቅ ልጅነህ በጣም አድናቂህነኝ ማንም የማይሰብርህ ጀግናነህ ወላሂ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሩታዬ እና ኣብርሽ ካብ ልበይ ዝፈትወኩም ዘኽብረኩም ፍቅሩኹም ብዝሕ ትርፍ ይበለለይ ከም ሑፃ ባሕሪ ፈጣሪ ምሳኹም ይኹን መንቀኛኹም የርሕቀልኩም ካብ ኩፋእ ዘበለ ይሓሊኹም ፍቅሪ ማለት ከምዚ እዩ ቃል ብትግባር ኽዓ ኩሉ ሓሊፉ ተመሪዒኹም ወሊድኩም የሪአና ናይ ኩሉ ግዜ ፆሎቶይ እዩ ❤❤❤❤❤

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 5 หลายเดือนก่อน +230

    ሩታ ትልቅ መስዋትነት የከፈለች ልጅ ነች እንኳን ወርቅ አልማዝም ሲያንሳት ነው ድመቁልኝ ጥንዶቹ🥰👍

  • @lulutube885
    @lulutube885 5 หลายเดือนก่อน +322

    ደስታቸው የሚያስደስተው ማነው እንደ እኔ 👍👍👍👍
    ሩታዬ የፀባይ ንግስት ከዚህ በላይ ይገባታል ❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሉሉዬ የኔ ውድ እኔ🥰🥰😘😘

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሉሉዬ የሩታ ወዳጅ

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝእህቴበቅህ

    • @EsraaAhmed-ds8dl
      @EsraaAhmed-ds8dl 5 หลายเดือนก่อน +1

      🥰🫶🫶🫶

  • @halakoery1400
    @halakoery1400 5 หลายเดือนก่อน +56

    comment መስጠት ዛሬ መጀመራዬ ነው ሩታይ ኡንክዋን ደስ አለሽ እናንተን አለመድነቅ ይከብዳል ጀግና ናችሁ የምር

  • @kdsankds2141
    @kdsankds2141 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኣበርሽ ላንተ ክብር ኣለኝ ሩታዬ ይገባታል የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ ወደ ፋት ከኣዲስ ኣበባ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 5 หลายเดือนก่อน +201

    ሩታየ ከዚህ በላይ ይገባታል የሴት በላይ የፍቅር ተምሳሌት አብርሽ ምርጥ እና የዋህ ነው የምትሉ❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 5 หลายเดือนก่อน +115

    ይገባታል ሩታነቴ በደንብ ተከባከባት አሁን ላይ በነገሮች ሊብሳት ይችላል አንተ በደንብ ተከባከባት ክብር ይገባታል ❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน +1

      R💕💕👍🏻👍🏻👍🏻

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝሁቢ🎉

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 5 หลายเดือนก่อน +76

    እቺ ወርቅ የሆነች ልጅ ወርቅ ሲያንስባት ነው ሁሌም ድምቅ በሉልኝ የአመቱ ምርጥ ጥንዶች ብላችሁ ያንስባችኅል❤ ማን ነው እንደኔ ሲደሰቱ ብቻ ማየት የሚጓጓው የሚደሰተው👍👍👍👍👍👈👈👈 ጉዞ ወደ ፊት ብቻ እንቅፋት የበለጠ ያጠነክራችኅል የሳምሪ እና የፋኒ ጉዞ ተከተሉ እነሱ በጣም ተፈትነው አሁን ላይ የሁለት ልጆች አባትና እናት ሆነው እየኖሩ ነው የናንተም በጣም ተመሳሳይ ህይወት ላይ ናችሁ በርቱልኝኝ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 หลายเดือนก่อน

      👌👌💪💪💪💪💪

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      R💘💘💘💘

  • @umu267
    @umu267 5 หลายเดือนก่อน +7

    አብርሽ ለሩታ ከዚህም በላይ ውድ የሆኑ ልብሶች ይገባታል በቤተሰቦችዋ ብዙ ጫና እየደረሰባት አንተን ላለማጣት ዋጋ እየከፈለች ነውና አደራ ሩታን

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      R❤❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 5 หลายเดือนก่อน +194

    ለሩታ ያሳታል እጂ አይበልጥባትም የምትሉ❤👍እንዴት አባት እደሚያምርብሽ ሩታዬ❤

    • @MamushiGu2764
      @MamushiGu2764 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 5 หลายเดือนก่อน

      አዉ በጣም ነዉ ትዙዬዬዬ

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 5 หลายเดือนก่อน

      👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤

    • @حواسعيد-ز5ط
      @حواسعيد-ز5ط 5 หลายเดือนก่อน

      ትዙየ አርቲ ነው የመሰለኝ

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 5 หลายเดือนก่อน +38

    ዋው አብርሽ ዬ ለሩታዬ ምትመርጣቸው የልብስ ከረሮች በጣም የሚይምሩ እሳም የምትወዳቸው ለኛም እራሱ የሚያምር ካለማጋነን ሩታዬ ልብስ ብቻ አይደለም የሚያምርባት ስነስራአታ ዋው ሩታዬ አብርሽዬ እናተኮ ትለያላቹ ጠላትም ጠንቅቆ ያቃል ጠላት እደሚያወራባቹ እናተ አይደላችሁም ጠላት በተቃጠለና በትፍጨረጨረ እናተ ጠላትላይ ሳቃቹ ደስታቹ በረከታቹ እየጨመረ ይ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 หลายเดือนก่อน +2

      የምርልብስአመራረጥበጣምይችላልየኔወድም❤❤❤❤

  • @najatcrownbaby7974
    @najatcrownbaby7974 5 หลายเดือนก่อน +74

    ለሩታ ይገባታል ቃሏን አክባሪነት ቤተሰቦቿ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ እሷ ግን ለአብርሽ ያላት ክብር አይቀንስም

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 5 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው እግዚያብሄርን እሚወደልን ቃሎን ጠብቃለች ፍፃሜዋን ያሳምርላት

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl 5 หลายเดือนก่อน +1

      ውነት የላቸውም እኮ ሊለያዩ ይፈልጋሉ እነሱ ግን ፋቅራቸው እየጨመረ ነው

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      R💋💋💋💋💋💋💯💯

    • @najatcrownbaby7974
      @najatcrownbaby7974 5 หลายเดือนก่อน

      @@tube-yi8tg አይሳካለቸው

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 5 หลายเดือนก่อน +13

    ❤❤ዋውውው ይገባሻል የኔ ውድ ምርጥ ሴት ምርጥ ሚስት ምርጥ ፍቅረኛ ሩታ ብቻ ናት አብርሽየ ወድሜ ጀግና ነህ ሁሌም ደስታ አይራቃቹህ ጥላታቹሁን ፈጣሪ ያርቅላቹህ አሜን❤❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      R❤❤❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 5 หลายเดือนก่อน +138

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 5 หลายเดือนก่อน

      ስላላዋለይሂወሰላም

    • @Hነኝስደትየሰለቸኝ
      @Hነኝስደትየሰለቸኝ 5 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 5 หลายเดือนก่อน

      ሱለሏህአለይህ አለይሂወሰለም

    • @Samira-o1q
      @Samira-o1q 5 หลายเดือนก่อน

      صلى الله عليه وسلم

    • @usisay
      @usisay 5 หลายเดือนก่อน

      ሶለላሁአለይሂወሰለም

  • @MilonBd-n4v
    @MilonBd-n4v 5 หลายเดือนก่อน +179

    ለሩታ ክብር ይገባታል የምትሉ ዛሬኳ ላይ አድርጉኝ አምሮኝ ነው 😅

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 5 หลายเดือนก่อน +56

    አብርሽዬ ሩትዬ እኮ እኛ ይሁን ሞራል እንጠብቅ ብለን ነው እንጂ
    ያንን ማድረግ ያልፈለግነው ጆንያ ራሱ ብታደርግ የምታምር ከላይ እግዚአብሔር አስተካክሎ ፀባይ ከቁምነገር የሰጣት የምታሳሳ ሴት ናት!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!

    • @Grace-ko3tp
      @Grace-ko3tp 5 หลายเดือนก่อน +7

      ዎዉ ቁመና ከፀባይ መልክ ጋ አሟልቶ ሰጧታል ንፁህ ልብ

    • @zamzzamzam6002
      @zamzzamzam6002 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      ​@HaR💕💕💕💕waSeid-ko3tp

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 5 หลายเดือนก่อน +30

    እሩታ የሴት ጀግና ይገባታል ለፍቅር ስትል ብዙ መሰዋት ከፈላለች በጣም እንወዳችሀለን🙏❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      R❤❤❤

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 5 หลายเดือนก่อน +92

    ውሾች ይጮኻሉ አንበሳ ግን ምንጊዜም ወደፊት ነው አብረሽዬ እና ሩታዬ ሁሌም ሳቁልን ❤

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 5 หลายเดือนก่อน +1

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤👌

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 หลายเดือนก่อน +1

      Eko yene jeginochi🎉🎉🎉❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

    • @Helena-e7w7o
      @Helena-e7w7o 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሚገርም አባባል ትክክል

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu 5 หลายเดือนก่อน

      Tekkel❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪hushoche damo🤣🤣🤣😛😛😛😜😜😜

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 5 หลายเดือนก่อน +503

    ሩታዬ የኔዋ ይገባታል የምትሉ ብቻ👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 5 หลายเดือนก่อน +21

    አቤት ስትመርጥ አብርሽየ ጋብቻችሁን ተሎ አፋጥኑት ጠላት ድብን እርር እንዲል ❤️❤️🙏🏾🙏🏽🌹🌹

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 5 หลายเดือนก่อน +11

    wow yes እሰይ ደሰታቹ ደስታችን ነዉ የረታዬ ጀግና ሩታዬ ምንም ትልበስ ያምርባታል የዛሬዉ ስጦታ ያበደ ነዉ እኛ ደገፊዎች ደስ ሲለን ምቀኛ ሸረኛ ጎጠኛ ይቀጠል ❤❤❤wow ረታዬ ሩታዬ ይገባሻል የኔ ጣፋጭ እግዚያብሔር ከክፉ ነገር የጠብቃች ዉዶችዬ ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @tfgggggg
    @tfgggggg 5 หลายเดือนก่อน +27

    የሩታየ ሸጋባል አብርሽየ ለወርቅ ሴት ወርቅ ይግባታል ሩታየ ልባምነት አትጥፉብን ወዶቺየ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ጉዞወደፊት❤❤❤

  • @መቅዲYou
    @መቅዲYou 5 หลายเดือนก่อน +52

    ሩታዬ❤
    የኔ ልዩ ❤
    የኛ ጀግና የብረሀም ንግስት❤
    ሁሌም ደስ ይበላችሁ የኔ አበባዋች❤
    ሁሌም ከጎናችሁ ነን

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      R❤️💕💕💕❤️❤️❤️

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 5 หลายเดือนก่อน +55

    ለሩታዬ እንኳን ወርቅ ዳይመድ ግራውን ቤት ይገባታል ልባም ሴት ሁሌም አሸናፊት ነት አብርሽዬ ና ሩታዬ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቃቹ ለጠላት ቦታ አትስጡ ሰይጣን ይቃጠል መቀኛ ይደፈን እናንተ ግን ወደፊት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      R💋💋💋💋💋

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 5 หลายเดือนก่อน +14

    ይገባታል አብርሽ ጀግና ብል ሩታ ምርጥ ምስት በርቱልን ጀግኖች ሜላት ደሞ መረት ትይዘወ ከስፈለገት አሁንም የሆና ነገር እዛ ትመጣለች አትቆምም ትበድ ከፈለገች እናንተ ፈታ በሉ ይመቸቸው

  • @Nddbdb-jp3sh
    @Nddbdb-jp3sh 5 หลายเดือนก่อน +36

    ሁሉም ነገር ተስተካክሎ ዶሞ ሙሉ ደስታቹ የሳየኝ ፈጣሪ 💖💖ስንቴ ኮሞንት ሰጠው ከደስታየ ብዛት😄😄😄የመቻቹ በቃ ጠንካሮች ናቹ በጣም

  • @NgstiNgsti-xs8jv
    @NgstiNgsti-xs8jv 5 หลายเดือนก่อน +32

    ለሩታየ አደለም ወርቅ ሂወትህም አሳለፈህ ቢሰጣትም ያንስባታን ፈጣሪ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ እወዳቹሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      R❣️❣️❣️❣️💯💯💯💯💯

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @asuasu1741
      @asuasu1741 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለሩታየአደለምወርቅሂወትምአሳለፊህቢሰጣትምያንስባታን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      @@asuasu1741 R ❤️❤️

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 5 หลายเดือนก่อน +63

    አብርሽ እና ሩታ ቶሎ ይጋቡ የምል እንደኔ ሰርጋቻው የናፈቃቸው እስት በላይክ👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @hananhayatu2888
    @hananhayatu2888 5 หลายเดือนก่อน +7

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁና ከዚህም በላይ አስደስታት ታስደስታችሁ ወላሂ ፍቅርን የምር አዋቂ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 5 หลายเดือนก่อน +104

    ውሻውም ይጮሀል አበሳውም ይራመዳል የኔ ጀግኖች እደዝህ ጨረቃ መስላችሁ ኑልኝ ለጥላት እጅ እዳሰጡ 💪💪💪

    • @Jahara-to1yc
      @Jahara-to1yc 5 หลายเดือนก่อน +3

      ይመቺሺ አቦ👍👍👍🌹🌹🌹

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 5 หลายเดือนก่อน

      😂🥰😘🎓🥳🥳❤️‍🩹🚘🚘🚗🚗🚗💋🫂💞

    • @ematiluputracoyboy5753
      @ematiluputracoyboy5753 5 หลายเดือนก่อน +2

      በእውነት ወላሂ በትክክል❤❤❤❤❤❤

    • @selame3757
      @selame3757 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኮ❤

    • @jamilashifa963
      @jamilashifa963 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አገለለፅ 15:41

  • @EskedarlegesseEske
    @EskedarlegesseEske 5 หลายเดือนก่อน +15

    መዳሜ ምሪሪ አሪጋኝ ከፍቶኝ ነበር ሳያቹ እንዴት ፈገግ እያልኩ ደስ ብሎኝ ሰለእናተ እያየው የምሪ ነፍ አመት ኑሩልኝ አይለያቹ ፈጣሪ❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 5 หลายเดือนก่อน +20

    አብርሽዬ ምርጥ አፍቃሪ ብየሃለሁ የምር ሩቲዬ ደግማ ይገባታን የኔ ቃል አክባሪ የብረት መዝግያ ብላለች እኮ ሩቲዬ❤❤❤❤

  • @MervatAbuEisheh
    @MervatAbuEisheh 4 หลายเดือนก่อน +11

    የጋሽየ.ልጆች.አፍቃሬ.ተፈቃሬ.ፍቅር.አዋቂ.ፍቅርተቀባይ.ፍቅር.መስጠት.ትችሉበታላችሁ❤❤❤እናትና.አባትረጂም.እዲሜና.ጤና.ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 5 หลายเดือนก่อน +36

    ዛሬ እኮ ፃድቁ አቡነ ተከለሃይማኖት ናቸው በረከታቸው ይደርብን ❤❤🙏🙏🙏ባላቹበት ይጠብቋቹ❤🙏🙏🙏

    • @شفيقشفيق-ض1ل
      @شفيقشفيق-ض1ل 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @Salam-vu8re
      @Salam-vu8re 5 หลายเดือนก่อน

      Amnnn

    • @SawnatAsafa
      @SawnatAsafa 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @SukoSilo
      @SukoSilo 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 5 หลายเดือนก่อน +17

    እሩታየ ግን ምንም ብትለብስ የሚምርባት ነገር የኔ ስስት አሏህ ሁሉን ነገር ያስተካክልልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @fotofoto378
    @fotofoto378 5 หลายเดือนก่อน +32

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍እስኪ የነ አብርሽ ከመግብያው እስከ መጨረሻው የምትወዱት 👍አሳዩኝ እኔ በጣም ነው በጉጉት እማየው በጣም ነው እምወዳቸው

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 5 หลายเดือนก่อน +6

    አብርሽ እድሜ ዘመናቹ ይባረከ ከፍታ ብቻ ሩታዬ ደግሞ ሁሉ የሚያምርብሽ ንግስት 🙏❤❤❤

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 5 หลายเดือนก่อน +63

    አብርሽ እዳው እደዚሁ ሳየው ያሳዝነኛል እሩትም እደዛው ሁሉት ንፁህ ብል ስኖር ፈተናን መጋፈጥ ቀላል ነው አሁንም እግዚአብሔር ብርታቱት ይስጣችሁ ያጠንክራችሁ❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 หลายเดือนก่อน

      Ameneeeee 😢😢😢

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @Secor-v5d
      @Secor-v5d 5 หลายเดือนก่อน

      ❤በጣም ❤ኣሜን

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 5 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 5 หลายเดือนก่อน +45

    አብርሽ እና ሩታ ሁሊም ሳቁ ደስታው ያብዛላቹ እናተን ለመጣል የሚሞክሩት አይሳካላቻ (A&)

  • @AmirAla-jt8rk
    @AmirAla-jt8rk 5 หลายเดือนก่อน +12

    አብርሽ ወላሂ በጣም የምትገርም ሰው ነህ አይለያቹ ሩታ በጣም ምርጥ ሴት ነሽ እንካን ደስ አለሽ ሁሌ ደስተኛ ስትሆኝ ነው ማምርብሽ

  • @FatmaSeid-d6g
    @FatmaSeid-d6g 5 หลายเดือนก่อน +14

    ሁሌም እሚያስደስተኝ እሩታየ ደስተኛ ሁና ማየት❤❤❤❤❤አብርሽ ጀግናችን ሁሌም አስደስታት

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      R ❤️💕

  • @Aviva-sj6so
    @Aviva-sj6so 5 หลายเดือนก่อน +30

    ወይኔ ታድላችሁ እኛ እዚህ ሙቀት ሊገድለ ነው ሀገራችን ላይ ዝናብ ይዘንባላ ዝናቡና ብርዱን ወደኛ እና ሩታዬ ልብሱ አንደኛ ነው በጣም ያመረብሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ሃይለያችሁም ዘመናችሁ ይባረክ ክፉውን ያርቅላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 5 หลายเดือนก่อน +39

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን በእውነት እኛም ለኛ የምንለው ሂወት ይስጠን

    • @hawaali4262
      @hawaali4262 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንንንንንን❤❤❤❤

  • @seni7092
    @seni7092 5 หลายเดือนก่อน +81

    ሩታዬ የአብርሽ ልዕልት ❤❤ መልካም የሆነ ነገር ሁሉ ይገባታል ለምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይገባታል እሩታ መልካም ሴት ፍቅር አዋቂ ነች አብርሽም እንደዛው ፈርሀ እግዚአብሔር ያለክ የሩታ ጀግና አይለያችሁ እንዳማረባችሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm 5 หลายเดือนก่อน +103

    ይገባታል እሩትዬ የኔ ወርቅ ከወርቅ በላይ ናት የምትሉ❤❤❤❤

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 5 หลายเดือนก่อน +3

      ሰህ ይገበተል❤💪👌

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 5 หลายเดือนก่อน +2

      አው ሲየንስበት ነው❤❤❤🎉

    • @Sነኚየራያዋ
      @Sነኚየራያዋ 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂አሸቃባጮችናቺሁ

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@Sነኚየራያዋ ምን አገበሽ ውጪ ተንከሲስ አው ከወርቅም የላይ ነት ።

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน +1

      R❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯

  • @user-ex5su3ox4xb
    @user-ex5su3ox4xb 5 หลายเดือนก่อน +66

    ሩታዬ ይገባታል ይሄ የምትሉት ላይክ አድርጉኝ ጀግና ወንድም እንወድሃለን ❤❤❤❤❤

  • @fiker1816
    @fiker1816 5 หลายเดือนก่อน +32

    ሩታየ እኮ ወርቅ እንኳን ያንስባታል የኔ ፍልቅልቅ እስኪ እንደኔ ደስተኛ የሆነ❤🎉👍👍

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሩታዬና አብርሽ ሁሌም ተደሰቱልኝ እንደዚ ሰትሰቁ ነው የሚያምርባቹ ንፋሱ ያልፋል ዋናው የእናተ ጥንካሬ ነው❤❤❤❤❤

  • @meditube147
    @meditube147 5 หลายเดือนก่อน +71

    ሩታዬ የኔ ፀባዬ ወርቅ ጠንቃራ ሴት ላፈቀረቹ ማች ለወደዳት ኩራት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይገባታል የምትሉ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      R💘💘

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @gddg8196
      @gddg8196 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New 5 หลายเดือนก่อน +41

    ሩታዬ የኔ ወርቅ ከዚህም በላይ ይገባሻን የኔ ሴት 🙏❤❤😍😍😍

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 5 หลายเดือนก่อน +101

    የአብርሽና ሩታ ደስታ ደስታችን ነው ❤❤ቤተሰብ 5000ሺ አስገቡን 🙏

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Secor-v5d
      @Secor-v5d 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤የኛ ወንድም

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 5 หลายเดือนก่อน

      እሽ፣ደምሪኝ🎉

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 5 หลายเดือนก่อน +5

    እሩታየ ይገባታል የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤አብርሽ ከዝህ በላይ እግዚአብሔር ያስደስትህ❤❤እኛን ስደተኞችንም በፀሎታችሁ አስቡን😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      R❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 5 หลายเดือนก่อน +12

    እሩታዬ ይገባታል እውነት የፍቅር ተምሳሌት ነት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 5 หลายเดือนก่อน +30

    ስጦታ ፍቅርን ይጨምራል አይደል የሚባለው ደግሞም ይገባታል መጨረሻችሁ ያማረ እንዲሆን ፀሎቴ ነው ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 5 หลายเดือนก่อน +7

    ይገባታል ሩታዬ የኔ ዳይመድ ከወርቅ በላይ ናት የኔ ጅግና ሁሌም ደስ ይበላቹ ተከፍታቹ ማየት ኣልፈልግም የኔ ውቦች❤❤❤

  • @tigistmelkamu8678
    @tigistmelkamu8678 5 หลายเดือนก่อน +17

    ውይ ግናቱ ድፍፍፍፍፍት ሊያረገኝ ነው 😢
    ፍጣሪ ከክፉ ከምቀኛ ከሁሉም ነገር ይጠብቃቹ
    ውዶችየ ❤❤❤

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 5 หลายเดือนก่อน +31

    አብርሺ ጫጫታው አንድ ሰሞን ነው ያልፋል ሁሉ ሰላም ነው የሚሆነው ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Menbulala
    @Menbulala 5 หลายเดือนก่อน +10

    አብርሽዬ የኔ ፈንድሻ ሁሌም ፍቅርን እስከ መቃብር ያርግላችሁ ሁሌም እንደዚህ እምር ይመርባችሁ የፍቅር መምህር የኔ ልባም ሴት የኔ ፈንድሻ አብርሽዬ ስታምሩ እኳ አይለያችሁ ሁሌም እማምላክ በዘርፋፋው ቀሚሶ ትከልልኝ የኔ ልዩዎች የኔ ፈንድሻ ይገባሻል አብርሽዬ (ባልየው )ትችላለህ መንከባከብ ሁሌም ሳቁልኝ በቃ ትለዩብኛላችሁ የኔእንቁዎች ውድድ አረጋችዋለሁኝ❤❤❤❤❤❤

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 5 หลายเดือนก่อน +32

    የሩታዬ አና አብርሽ ደስታ የሚያስደስተው አለግን አንደኔ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ የምትሉ❤❤❤❤

  • @alimolsh2902
    @alimolsh2902 5 หลายเดือนก่อน +8

    Waw waw ሩታዬ የኔ ቆንጆ የኔ ዉቦች ❤❤❤❤❤❤❤❤ ዉድድድድድድ ነዉ ምራገችሁ እድሜ ልከችሁን እግዚአብሔር የደስታ የጤና የሰለም የርገችሁ ❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      R❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 5 หลายเดือนก่อน +22

    🇻🇳🥰🥰ሩታዬ የኔ ጀግና ሴት ይገባታል አብርሸ በደንብ ተከባከባ🥰ዶሞ ሩታዬ አይዛ ሁሉም ያልፋል

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 5 หลายเดือนก่อน +71

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @shemima5580
    @shemima5580 5 หลายเดือนก่อน +612

    አብርሽ እና ሩታ በየቀኑ ቪድዮ ይልቀቁ የምትሉ ድምቀቶቻችን👍👍👍👍

    • @fuffu1470
      @fuffu1470 5 หลายเดือนก่อน +5

      አይዲያ ይጠፋል እኮ

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌

    • @Bahar-i3e
      @Bahar-i3e 5 หลายเดือนก่อน +6

      አሽቃባጭ አይ ይሰለቻልኮ ምኒቱናት 😅😅😅

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 5 หลายเดือนก่อน +1

      አው ይልቀቁልን❤❤❤

  • @RaSid-hm7qj
    @RaSid-hm7qj 5 หลายเดือนก่อน +7

    ከምር ይገባታል እንደዉም ያስባታል የኔሴት አስተሳስቦ ለፍቅር የከፈለችዉ ወጋ ጀግና የናት ለኔ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Nddbdb-jp3sh
    @Nddbdb-jp3sh 5 หลายเดือนก่อน +18

    ጎበዝ አብርሽ ሰላሰደሰትካት ደስ በሎኛል የገባሻል ልእልቷ ሁሌ ደስ የበለሽ የኔ ወለላ👑❤❤

  • @MiliLove-y4x
    @MiliLove-y4x 5 หลายเดือนก่อน +31

    ይገባታል ሩታዬ የኔ ጀግና አይዟችሁ A&R ሁሉም ያልፋል ውዶቼ😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      R❤❤❤❤❤❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 5 หลายเดือนก่อน +42

    ሩትነቴ ከዚ በላይ ይገባታል የአመቱ ምርጥ ኣፍቃሪት የኔ ጠንካራ ሴት የኔ ትዕግስተኛ የፍቅር መምህር የአብርሽ ንግስት❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน +2

      R❣️❣️❣️

    • @Lujeyni111q11
      @Lujeyni111q11 5 หลายเดือนก่อน +3

      አንቺ ልጅ ግን እንዴት እንደምወድሽ ታውቂያለሽ?
      የእውነት ከልቤ ማለት ነው ከልቤ ነው የምወድሽ ለሩታየ ያለሽ ፍቅር በጣም ይለያል ሩታዬ ብቻ ሳይንው ጋሼ የቤተሰብ በሙሉ ለነሱ ያለች ቦታ በጣም ይለያል እኔ ደግሞ ውድድ ነው የማድረግ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 5 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Lujeyni111q11በጣም የኮሞንት ጠቀላይ ምንሰተር ነች እኮ የኔዋ😍😝😔

    • @Lujeyni111q11
      @Lujeyni111q11 5 หลายเดือนก่อน +3

      @@Nddbdb-jp3sh ye unete ancheme le rutaye yelesh bowta bexam yeleyal endanate ayantu yabazalene wedede new emaregish

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤😍​@@Lujeyni111q11

  • @yordahaile7999
    @yordahaile7999 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሩታ ጋለይ ደስ አልኒ ተሐጉሰ ሐገስክም ሰለ ዝረአኽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gebreslasegebremedhin5386
    @gebreslasegebremedhin5386 5 หลายเดือนก่อน +13

    አብርሽ ወንድሜ ጎበዝ ነህ ሴት መንከባከብ ትችላለህ : ሩታየም ፍቅር አሰጣጥ ትችላለች : ፈጣሪ በደስታ ያኑራቹ እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤

  • @HayatOumer-ur2uy
    @HayatOumer-ur2uy 5 หลายเดือนก่อน +87

    አብርሽ ሀይሚ ኤፍሬም እሩታ ባንድ ቪዶዎ ይስሩልን የምትሉ😢😢

    • @bcbc4993
      @bcbc4993 5 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 5 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 หลายเดือนก่อน +27

    የፍቅር መምህሮች. እስኪ በየ ቀኑ ኑልን. ፍቅር በጠፍበት አለም እናተ ብቻ እውነተኛ ፍቅር እግዚአብሔር ዘራችሁን ያብዛ❤

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 5 หลายเดือนก่อน +2

    አብርሽ አተ ባውናት የናትና ያባቴ ምርቃቴ ያላኩት ልጄ ነክ ሩታን የማሳል ጃግና ሴት ሳላሳጥካ አልላህ አማስግነ ካክፉ ናጋር ሁልሉ ይትብቃቹ ምርጥች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 5 หลายเดือนก่อน +26

    አፍቃሪ ማለት እደሩታ ብቻና ብቻነዉ ጀግናሴት ወደሆላ ዬለም በአቆማ ዬምጠና ❤❤❤❤

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 5 หลายเดือนก่อน +123

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
    እና የዘላለም ህይወት ነው!!!።

    • @lulutube885
      @lulutube885 5 หลายเดือนก่อน +7

      ቦታ እየለያችሁ እንጅ 😅😅

    • @shewayezenabu3036
      @shewayezenabu3036 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን

    • @መቫ
      @መቫ 5 หลายเดือนก่อน

      ​@lu😂😂😂lutube885

    • @haymanothayle2627
      @haymanothayle2627 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜንንን

    • @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
      @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ 5 หลายเดือนก่อน

      ሉሉሻ❤​@@lulutube885

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 5 หลายเดือนก่อน +15

    የማያምርባት ምን አለ አብርይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጨምርላችሁ ፍቅር ብቻ ይሁንላችሁ አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @FFatima-i9f
    @FFatima-i9f 5 หลายเดือนก่อน +8

    ይገባሻል.ሩታዬ.የኔዉድ.እኮንወርቅ.ዳይመንድሲያንስባትነዉ.የኔዉድ❤❤❤❤❤❤

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 5 หลายเดือนก่อน +20

    ይገባሻል ሩታየ አስተዋይ ፈጣሪ ለማጋባት ልጅ ለመውለድ ያብቃችሁ♥♥♥♥

  • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
    @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 5 หลายเดือนก่อน +19

    *_ሩታነቴ የኔልዪዪ ይገባሻል አብርሽየ ክበርልን ወንድም አለም አንች እደዝህ ስትስቂ እደት ሠላም አለው የኔማርርርርር ሁለየም ደስተኛ ሁኝልኝ የኔ ፍልቅልቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉_*

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 5 หลายเดือนก่อน

      የኔዋ ግጥምሽ ነፈቀኝሳ😂❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 หลายเดือนก่อน +61

    ኡፍ ዛሬ መዳሜ አስከፍታኛለች አይዞሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች ፕሮፋይሌ ተጭናቹ 50k አስገቡኝ❤❤❤

    • @DghbCcgh
      @DghbCcgh 5 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሺ❤❤❤

    • @EmmaDaniel-k9y
      @EmmaDaniel-k9y 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽእማ❤❤❤

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ግን በዚህ እያሟረታችሁ ሰብስክራይብ አትለምኑ እውነት ጥሩ ከሠራችሁ ታገኛላችሁ

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 5 หลายเดือนก่อน +2

      ጉራጌ ነሽ አናረግም😅😅😅😅

  • @emebetfikadu5202
    @emebetfikadu5202 5 หลายเดือนก่อน +28

    እናንተ ልጆች ግን ከፊታችሁ የሚጠብቃችሁን ከፍታ እና መባረክ እንደኔ ታይቷችሗል እመቤቴን ነው የምላችሁ እግዚአብሔር ሊያከብር ሲፈልግ በወዳጅ ይፈትናል ዬሴፍም በወንድሞቹ ነበር የተሸጠው ጽኑ የጸና አምላኩን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁንን❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @xggrccgg6880
      @xggrccgg6880 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብትክክ❤❤❤❤❤❤

    • @ፀድ8734
      @ፀድ8734 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @fiirioroomofiirioroomo5771
      @fiirioroomofiirioroomo5771 5 หลายเดือนก่อน

      Ameen ameen ameen ❤❤❤❤😢😢

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse 5 หลายเดือนก่อน +24

    የኔ ጀግኖች ስታምሩ ደሞ የልብስ ምርጫክ ዋው ነው አብርሽዬ ለሩታዬ ይገባታል የምትሉ ላክ ❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      R💋💋💋💋💋

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 5 หลายเดือนก่อน +163

    እሩታየ እና አብርሽን ማነው እንደኔ የሚወዳቸው😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ንግስቷ ለአንች ቃላት የለኝም አብርሽዬ የወንድ በላይ የምትሉ በላይክ አሳዮኝ።👍

    • @hawaendris7407
      @hawaendris7407 5 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 5 หลายเดือนก่อน +2

      አዋ ዜዶዬ አብርሽ የልጅ አዋቂ ነው ግን የሱው በስንት እድሜ የሚበልጡት አውሬ ሆኑበት😂💪😘😘

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 หลายเดือนก่อน +2

      ዜዶ የኔ ሀቀኛ ለእውነት ምች

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💋💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @የሸወዋብጥስ
      @የሸወዋብጥስ 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዜዶዬ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤

  • @jmelamuhaba7242
    @jmelamuhaba7242 5 หลายเดือนก่อน +13

    አብርሺዬ አብሺር አስመሣይ ሰወች አላህ ያጥፋችሁ ስታናዱ እሰኪ አብርሺ ምን ያድርጋችሁ መጣች ተቀበላት እሱ ምን ጥፋት አለው ሰው መቼም እባብ ነው 😢 ደሞ በየቦታ ነው ትክክል የምትሉ ሰወች

    • @biraek
      @biraek 5 หลายเดือนก่อน +1

      አወቀወ ነው ቤተሰብ ነኝ ወላጀይ ነኝ ካሎው ከቤት ሰትወጣነበር መቆጣት አወን ላይ ህወቱን እየመራች ሲሆነው ጎግጨ የሜሎት ቤተሰብ ትከከልም ቢሆን ያኔ ነበር ቡታጀራ አከሰቴጋ ሰትል መከልከል አውን ምን መጣ ህወቱ ፈቅሩዋ መሰመር ሰለያዝ ቅነትነው እህቱም ቤተሰብቤተሰብ ለድቡነው

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@biraekሜላት ነች የበጠበጠቹ የሰው ምክር ሰምታ እነሱ ጥፋት የለባቸውም😮😮😮

  • @ScSc-y4f
    @ScSc-y4f 5 หลายเดือนก่อน +8

    እርጉዝ ነኝ እሩታ ና አብርሺን የሜቶዱ ላይክ አምሮኛል😢❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @ShewitAlem-s7u
    @ShewitAlem-s7u 5 หลายเดือนก่อน +18

    ሩታዬዬዬ ከዚ በላይ ይገባታል የኔ ጣንካራ ሴት የፍቅር መምህር🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቲያቲውብ
    @ቲያቲውብ 5 หลายเดือนก่อน +23

    ምቀኛ ይሔን እያየሕ ተቃጠል እሩታዬ አብርሽዬ ሑለዬም ፍክት ድምቅ በሉልኝ😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤ የኛ ድምቀቶይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumsiedmola8229
    @fatumsiedmola8229 5 หลายเดือนก่อน +19

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የምር ሩታዬ ❤ አብርሺ የኔ ዉዶች አብሺሩ ጠንካራ ሁኑልኝ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነዉ የኔ ዉዶች ኡፍፍፍፍፍፍፍ😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 5 หลายเดือนก่อน +19

    የሩታዬ እናት ያችኛዋ ልጆት በንዴት እዳትገሎት ፈረሁኝ ።እባኮትን ከሁሉም ነገር ርቀው በፀሎት በርቱ።ሩታዬ ፍቅር ክብር ያላት የምታደርገውን የምታውቅ ልጅ ናት።አይዞት ስንቱን አየን አይነሳ ሩታ በበጎ ትክሶታለች ።እርሶ ጤናና እድሜ ይጨምርሎት።አላህ ከርሶ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ 5 หลายเดือนก่อน +25

    እኔኮ መቸ ነው መቸመሪያ ኮማች የምህነው😢😢😂😂😂 እሩታዬ የአብርሽ ንግስት የኔ ንግስቶች ወደ ፊት ብቻ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 5 หลายเดือนก่อน +9

    በናተ መሀል ገብቶ እየበጠበጠ ያለ ሰይጣን እግዚአብሔር በቃ ይበላችሁ በስው ውስጥ ሁኑ ክፉ የማሳስበው ሰይጣን ብቻ ስለሆነ ነው ዋውውው ነው ሳምር ይገባታል

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 5 หลายเดือนก่อน +48

    ሩታየ የኔ ወርቅ ይገባሻል አብርሽ እውነትኛ አፍቃር እግዛብሔር በፍቅር ያንራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሩት እና አብርሽ የፍቅር ትምሳሌት ነቸው ብዙ ፈተና ቢደርስባቸውም በፍቅራቸው አለፎት ፍቅር ከተባለስ እደናተ ነው