ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሩታ ጥበበኛ ነች ትሁት ነች አስታራቂም ነች እስኪ👍👍👍👏👏👏
ኑ ወደቤቴ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
ጥበበኛውአድአላህብቻነው
ትኽክል🥰
Yesewm tbebegna ale ke alah ga MN aygenagnim @@gshshsnsn7376
@@Etse1616ምን ልናርግ😂
ሩታና አብርሽ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው እናንተ የፍቅር ተምሳሌት ናቸሁ ለኛ
ተመልሳለችኮ አልሰማችሁምዴ ቁልፍ ስላለኝ ነው የገባሁት ስት
ሩታ ጥበበኛ አስታዋይ ነች የሚል እስኪ 👍👍👍💘💘💘💋
❤❤❤❤❤
ሩታ❤ያብርሽ ንግሥት አብርሽ የሩታ ንጉሥ
አረማመድዶ የሚያምር አደበቶ የሚጣፍጥ ውበቶ ማራኪ ቅን ልብ ያለት ሩታ ነች❤❤❤❤❤
ማሪያምን ትክክል❤🎉🎉🎉🎉
አብርሽ ግን ምን እድለኛ ነክ ይቺን መሳይ ልጂ ፈጣሪ የሰጠህ. መጨረሻችሁን ያሳረው❤
🙏🙏🙏
❤❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤❤
አሚንንን❤❤❤
ሩታዬ መልካምናትዋ እና ጀግንናትዋን የሚወድላት በላይክ❤❤❤❤ አላህ ይጣብቃቹ የኛ ድምቀቶች
❤❤❤❤❤🎉
ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
የቀራችሁ መስሎኝ ነበረ😢አንደኛ ነኝ ሩታና አብርሽን የምትወዱ የነሱ ደስታ የሚያስደስታች እስኪ ልያቹ👍❤
እኔም😢😢
❤❤❤
እነሱንም አንቺንም እኔ ወዳችኋለሁ ❤️❤️🫰🫶👍♥️👈
ቤተሰብ ኑ ወደቤቴ❤❤❤❤❤❤❤
ሩታ የኔ አስተዋይ የኔ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ቅናተኞች ሁሉ አዋርዶ የክብራችሁ ሩት አድናቂዎች አብርሸና ሩታ እንዳይለያዩ ማትፈልጉ ላይክ አድርጉ ❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Amen
አብርሽዬ አደራ ሩቲዬን ነገሩ የብረት መዝግያ ብላለች ሩቲዬ ግን በቃ እንደ እናት እንደ አባት ወንድም እህት ሁሉም ሁንላት የምር ምርጥ ሴት ነት የኔ ጨዋ ስወዳት መቸም እንዳይከፋት❤❤❤❤❤ሩቲዬ የአብርሽ ልእልት❤❤❤❤❤
በጠም
ሁለቱ የዋህናቸዉ
❤❤❤❤❤❤
😍❤❤❤❤❤
ማንም አይለያችሁ ወደፊት የኔ ምርጦች💪💪❤❤
🥰😭😭😭😭ዬ ሩታዬ ያሳዝናል ይዋ ሳዉናት ግይን ጠላት በስቷታል 💔😭
የሩታ አድናቂ ማነው እንደኔ 👍
እኔ
❤❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽ ግን እድለኛ ነው ሩታን የመሰለች ልጅ ስለሰጠው ምክኒያቱም በዚህ ሰአት እንደዚች አይነት ሴት ማግኘት ከባድ ነው። የዋህ ናት ቅን አሳቢ የማትቀና ለፍቅሯ ማች ሰው ሲከፋው የማትወድ የኔ ቆንጆ እወድሻለው ብዙ ነገር አስተምረሺኛል ያንቺ ህይወት ከኔ ጋር ይመሳሰላል ግን አንቺ ግን ድፍረት ኑሮሽ ማስታረቅሽ። እኔ ግን በፍፁም አላደርገውም
ሩታዬ እና አብርሽ ሁልም ደስተኛ ሁኑልኝ ❤ደስ የሚል ሙዚቃ ነዉ 💪 አብርሽ ሩታ ን አደራ😢
ማነዉ እንደኔ የቀሩ መስሎት የደነገጠ እስኪ አሳዩኝ👍
እኔ ነኝ
እኔም
❤❤❤❤ቤተሰብ
አረ አለሁ❤❤❤😢😢
እኔ😂
THANKS 🙏 አብርሽ። ልናገኛችሁ እንፈልጋለን❤❤🙏
ወድሜ❤
አግኛቸውና ሺዲዮ አብራችሁ ስሩ ደሞም እንጠብቃለን
ተገናኙ እኛም ደስ ይለናል
ተገናኙ ወንድማችን
🎉🎉🎉🎉
እስቲ ሩታዬ ደስ ይበላት 200 k እናስገባቸው የመዳም ቀመሞች ያላ ብስርዓ ❤❤❤❤
ሊገባ3 k ቀራቸው
ሩታዬን እምትወዱ💕👍አብርሽ ሩታን አደራ😢
ዉድ ደሚሪኝ 3:15
እኔ❤
እሩታዬ ድክመቴ😢
❤❤❤🎉
ሩታየ ማን ነው እንደእኔ እሚወዳት ኣትጠገብም እኮ ኣብርሸይም እንደዛው እስኪ የዘላለም ፍቅራቹ ያማረ የስመረ ያርግላቹ ምኞቴ ነው😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ፍቅር አብሽ❤❤
አሜን አሜን አሜን ፍፃሜአቸው ይመር እኛንም ያሳየን ውደ🙏🙏🙏💕💕💕💕💕
በራሳቸው ሙዚቃ በራሳቸው መኪና በራሳቸው ሙድ ፈታ ብቻ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤
yes
@@Ayu-44አብርሽና ሀሴት ብለሽ ሰርች አርጊ በአማርኛ በዛውም ሰብ አድርጊው😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤betam
እኔ😂😂😂😂😂😂
@@Ayu-44አቡርሽ ሀሴት ቱዩብ
የፍቅር ተምሳሌዎች ለኛ ጥሩ ትምህርት ነዉ እሩትዬ አብርሽዬ ፈጣሪ ምቀኛንና ሰይጣንን ይያዝላቺሁ 😢❤❤🎉🎉❤❤❤
አብርሸመቀኞችህከእግርሥራይርጋልህ
አሜን🤲🥺
እሩታየ የአብርሺ ንግስት የኛድምቀታችን ሁሌም አንችንገሺበት ሚዲያውን ምንም ክፋት የለለብሺ የሰውዘር ነሺ በቃ ቃል የለኝም አንችን የምገልፅበት
،በጣም ነው
💖💖
በዚህ ዘመን የዋህ ሴት ሩታ አየሁ : ትለያለች የሰው ደስታ የሚያስደስታት
ትኽክል🥰🥰
እንዲት እንደምውድሽ የልጅ አውቂ አስታሪቂ አስቤ ምን ብይ ልግልፅሽ መታደል ነው አብርሽንም ቅይር አርግሽውል እሱም መልካም ስልሆነ ነው እግዚአብሔር አንቼንም የስጠው እግዚአብሔር እመቤቲ ኪዳነምህረት ትጥብቃችሁ
በጣም ይገርማል በራስሽ በጣም የምትኮሪ ምርጥ ሴት ብየሻለሁ ስቱ እየቀና ትዳሩን በሚፈታበት ዘመን የድሮ ፍቅረኛውን ማስታረቅሽ ድራማ ከልሆነ እምሠሩት ጠካራ እና ኩሩ ሴት በራሶ የምትተማመን ሴት ብየሻለሁ እሩታዬ❤❤❤❤❤❤
Eko
በጣም ገርማኛለች እኔ ብሞትም አላረገውም😂😂😂
Batem Yametagerm nat yne wude rutiiyee❤❤
@@SetiAl-jv4yi ወላሂ በጣም ነው የገረመኚ እኔም አላደርገው በቅናት ማበደነው
እወይ በራሳቸው ሙድ በራሳቸው ሙዚቃ በራሳቸው መኪና ፈታ የሚሉ ደስስ የሚሉ ጥንዶች እስከመጨረሻው ያደረግላችሁ A&R
amen
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ዋው ያበደ ነው❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
አዎ
በጣም ይከብዳል
ሩታ ትላንት ያረግሺው ላይ ሳላመሰግንሽ አላልፍም አስተዋይ ነሽ የ ፍቅር ደጋፊ ቢሆንም በጣም አቀበርቁሽ ወደድሹ ❤❤❤❤
ተባረኪ እኔም ወደድካት😊❤
እግዚአብሔር ያክብርሽ ውደ ሩታዬ ሁለዬም ትሁት ናት❤❤❤❤
እከይ ድራማነው
@@Fatema-sw5brምን አገባሽ
ፈጣሪ ይውደድሽ ማሬ❤❤
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ ያመሸው ሩታ እና አብርሽ ማንንም እዳሰሙ ❤ሰው ብዙ ያውራል በቡዙ ነገር እየተፈተናችሁ ነው እናተም አሜን ብላችሁ እያለፋችሁት ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤
❤❤❤😘😘😘😘
ትክክል
አሜን አሜን ሁሉንም እሱ ድል ይንሳላቸዉ 🙏🙏🙏
please guys ሁለት መቶ ሺ እናስገባ እነዚህ የአመቱ ምርጥ ጥንዶች ናቸው ፈጣሪ ጠብቃችሁ ከሚቀኛ ካሳፈር ወሬ ይጠብቃችሁ❤
አብርሺ ግን ታድለክ ፈታ ያለች ልጂ ይዘሀካል 😂😂😂😂ፍልቅልቅ ያለች ❤❤❤
መታደል ብቻ 😂😂😂
ሳህበጣም😂😂😂😂 የታደሉትልእጂአይታገሉትም❤❤❤❤❤❤የኒውዶች
መታደል ብቻ አይገልፀውም እህት
@@EKRAMFEREJA-p7o 😍😍
አረ ሙዚቃው ማነው ዘፈኙ ይመቻችሁ የአመቱ ምርጥ የቡታ ጅራ ጥንዶች❤
አቡርሽ ና ሀሴት ቱዩብ
@goደምሪኝgoa5084
_ኣብርሸይ_ንሩታ ሃም ሓፍትኽሃም ሓዉሃም ወድናኣ ሃም ኣያዋኣሃም ኣዶወኣ_ኹነላ ኹፉኡ ከይስማዓ__እመ ብርሃን ካብ ኹፉኡ ዘበለ ታሓልኹም እዞም ናተይ🎉❤❤_
አብርሸየለሩታ ልክ እንደ አባትእንደ ወንደምእንደ ባልእንደ እናት እንደ እህት አያሃት ለማለትሸ ነው
@@ህወ እዎ በትግርኛ ነው😁💚
ትኽክል😢❤
@@ህወአዎ ትግርኛ ታውቅያለሽ😁🥰
የኔ ውድ ማንንም አትስሙ ሁሌም ወደፊት የምር እምልልሻለሁ ማንም እዳንቺ አይነት የአብርሽን ህይወት የምታጣፍጥ ሴት የለችም ኖራም አታቅም ወደፊትም አመጣም❤❤❤
እንኮአን ለሚወዱአችሁ ለወድፊት ለምትፍጥሩአቸው ልጆች እንዴት ደስ ይላቸው በናንተ ስም ሙዚቃ ወጥቶ ለመጀመሪያ ግዜ በፍቅረኞች እኔ ሰምቼ አላውቅም ደስ ይላል እናመሰግናለን እግዚአብሄር ከናአንተ ጋር ይሁን ዘመዶቻችሁን ይጠብቅላችሁ🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽
በጣም ደስተኛ ነው የሚሆት ልጅቹ❤❤
ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ ከዚያ የሙዚቃው ነገር ደስ ሲል በራሳቸው ሙድ ፈታ ምቅምኛን ይያዝላችሁ አንች ቀበጥ የሆንሽ ቅብጥብጥ ሁሉ የሚያምርብሽ አብርሽ እኮ የዋህ ልጅ ነው እንደው አይለያችሁ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ትለያለች እኮ የኛ ሩታነቴ
አሜንን🙏🙏
አረ ሙዚቃው ይበልጥ ዘና አደረገኝ የሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም እሩታና አብርሽ ስለሚል😂❤❤❤
እኮ ገራሚ ነው
ሙዚቃውን ኮመንት አንቢቤ ነው ተመልሸ የሰማሁት😂ውዴ ሩታዬ የልቤ❤❤❤❤❤
@@dgjfjhg961 እኔስ ቀድሞ ሙዚቃው ነው የተሰማኝ ግን ጆሮዬነውዲ ብዬ ደጋግሜ ነው ያይሁት ክክክክ
@@ንሴብሖለእግዚአብሔር 😂😂❤🥰
@@dgjfjhg961ሁለት ሙዚቃ ተዘፈነላቸዉ እኮ
ጭራሽ ተዘፈነላቸው እ 🤔 አንች ድንቅ ሴት 👌👌ስምሽ ሩታ ሳይሆን ቡሩክ ነሽ ከሰማይ የተሰጣሽ ድንቅ ሴት በረከትን ያበረከትሽ እግርሽ እርጥብ ልብሽ ንፁህ ልዩ የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከሰው አይን ይሰዉርሽ 🙏🙏🙏
አሚን❤❤❤🎉🎉
🎉🎉🎉🎉አምን ምቀኛ ይያዚልን
Ameeeeeen yarebi miqegna sheregnawun allh yiyzilchew🎉
ኡፍፍፍ እንዴ እኔ ሩታዬ ና አብርሽ የምትዎዱ በላክ አሳዩኝ የኔ ምርጦቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤🎉🎉🎉
የናብርሽ ካሜራማንኮ እዴት እደሚመቸኝ አጠይቁኝ ዋዉ❤❤❤❤
ሩታዬ እህትሽ ምንድነው የምታወራዉ እናትሽ ደሞ በጣም ነው የሚያሳዝኑት አብርሽዬ አተ እኮ መልካም ሰው ነህ ወደፊት ሂድ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ግራ አገበችን እኮ ምንድነው እወነት ተደበቃ አትቀረም የምትለም ሲጀመር የተበሮች ናቸው የሚመክራት አሚ ዩቱብ እና ፍስካ ናቸው 😮
ሰለ እሷ ዝም ብቻ ነዉ
ምንም ሚስጥር የለ ዝብላ ትቀባጥር
ጠንካራ ሴት በራሷ የምትታማመን ጅግኒት ከሴቶች በላይ በምን ቃል ልገልፅሽ የኔ ዳይመንድ ❤❤❤❤❤
በራሳቸው ሙዲ በራሳቸው መኪና በራሳቸውሙዚቃ ፈታ የሚሉ ጥዶች
ይገርማል በጣም እንጂ 💝💝💝💝💝💝💝💝
በጣም ደስ ሲሉኮ
በጣም ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሪያምን❤🎉🎉🎉🎉
አብሪሽ እድለኛ ነህ ይችን ጥበበኛ ሰላምን ሰባኪ ፍቅርን አዋቂ ሁሉን ያደላት ሴት ሲሰጥህ ሩታየ አችም ታድለሻል የወጣት ተምሳሌት መልካም ወድ ምርጫሽ ስላርግሽ🎉🎉🎉🎉
በጣም ውደ አልቅሶ እና ከልቡ ፈጣሪውን ለምኖ ነው የዋህ ሰለሆነ
ኦረ ወገን መቼ እምትነቁት ድራማ ነዉ ስትባሉ አሠሙም
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል ባንድበታቸው አልሰማሁም በወሪ ወጀል አልገባም
ግንኮ እሱ ጥሩ ሰው ነው ሌላሰው አደለም ለምና ያገባችው እንደዚ ሊቀባጥ የለመናትም እሺ ስትለው ይንቃታል እና አብርሽ አስተዋይ ነው
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል አች ግን በያ ኮመቱ ዱረመ ዱረመ ምትይዉ ዉስጠቸዉን እንደምያቅ ሳዉ ሆሽ ምነዉ 😂😂ሁሌ ያችን ኮመት አያለዉ ምነዉ እኔ ዉስጥ አወቅ ነኝ አልሽ😏😏🤔
ሩታዬ የኔ አስታዋይ ንግስት አንቼ ልዩ እኮ ነሽ አብርሽ ግን ተድሎ አንቺን የማሰላች ሁሉን የደላሽ ሚስት ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤
በራሳቸዉ ሙዚቃ 👌በራሳቸው መኪና በራሳቸው ሙድ 👌ፈታ ዘና እያሉ ነው ሁሉ ይመረባቹፈጣር አይለያቹ❤❤❤❤
ንግስቷና ንጉሱ ያሁሉ ነገር አልፋችሁ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
የኔ እቁ ሙሉ ሴት ሩታየ የልጅ አዋቂ ትለያለሽ ሽ አመት ያኑራችሁ ጥዶቹ❤❤❤❤❤❤
እስኪ የአብርሽናየሩታ አድናቂወች ጉዞ ወደፊት ነው በሉ👍👍👍🌹
እኔ ብታምኑም ባታምኑም አንድ ቀን ኮሜንት ጥፌ አላውቅም ግን በጣም ነው ምወዳቹህ ጌታን በስልኬ በታብሌቴ በትቪ በሶስት ነየማያቹህ በቃ ፍቅር የሆናቹህ ልጅች ናቹህ በራስ መተማመናቹህ ጎበዞች ናቹህ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን እሩታየ የኔ ልእልት አንች ማለት በቃ i don't no ቃላት የለኚም የትንሽ ትልቅ አስተዋይ ነሽ ከቻልሽ ደግሞ የራስሺን አካውንት ከፈተሽ ነይልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ በተረፍ እንዴት ነው እናተን ማግኘት የምችለው ብር ለመላክ ነበር ለበጎ አድራጎት ለኔ ብጤወች beti ke jermen🎉🎉🎉❤❤❤👌👌👌
ማነው ሙዚቃውን አስተዉሎ እንድኔ ያዳመጠ😂😂💕😘😘😘♥️♥️♥️
አልሰማሽም እንደ የሆነሰው አወጣላቸው
እኔ😂❤
ገርሞኛል ከየት ነው የሚያገኙት
Ena nega
@@Kedija-hu7dxወጥቶላቸዋንኮ
ስታምሩ ከሞት ውጭ ምንም ነገር እንዳይለያችሁ 😮የሰው ወሬ እንዳሰሙ ።ሩታ የዋህና ብልህ ሴት ነሽ አላህ ይርዳሽ ሞደሊስቷ 🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐 ደግሞ በስምሽም ሙዚቃ አስወጣልሽ 😮😮😮
አሜን አሜን አሜን❤❤
እንደ ሳምሪ እና ፋኒ ፋሚሊ እንደ ትሆኑ አልጣራጠርም የሰው ወሬ ኣትስሙ ሂወታች ጥሩ ክሆነ ❤
እደሳምሪና፡፡ፋኒ፡፡ማንም፡፡ጥድየለም፡፡እነሳምሪኮ፡፡ለማንም፡፡መልስ፡፡አይሰጡ፡፡ባሽሙርም፡፡ቢሆን
ደምርኝ
ያርግላቸው😢❤
@@abdullaw6274 ቢዲኦ፡፡የለሽም
አብርሽ እናትም ወድምም እህትም አባትም ባልም ሁንላትእዳታስከፋት አደራራራራራራ አተብቻ መረጣ የመጣች እንቁ ሴት ናት❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
*_ሩቲዬ ናፍቆታችን በጣም ነው እምንወድሽ ደግሞ አምሮባችኃል በቃ ህይወት ይቀጥላል ብቻ እናንተ ፈታ ዘና በሉልንንንንንንን እምርርርርርር ነው ያለብሽ_*
ሩታየ ጀግናዋ ልበሙሉዋ ሴት ፈጣሪ ጠላታችሁን ይያዝላችሁ ❤❤❤
ሩታዬ መልካምናትዋ እና ጀግንናትዋን የሚወድላት በላይክ
ሩታዬ በቃ ትለያለች አብርሽ ዋው ንግስትህ የምር በጣም ታወራላችሁ❤❤❤❤
አምሮባችዋል የሚል ብቻ👍ግን ሙዚዉ ሩታ ነዉ የሚለዉ😂ጆሮየ ነዉ😢
ሀሀሀሀ አዎ እንደዛው ነው የሚለው ይቅር ይበለንና
ሩታየ ነዉ የምለዉ አደል 🥰🥰🥰🥰🥰
አወ ተዘፈነላት እኮ
ለዛም ሁለት
ተዘፈነላትኮበአልሰማቹህም❤❤❤❤
እሩታዬ የኔ ልዕልት በምን ቃል እንደምገልፅሸ አላቅም ሁሉን ነገር የደለሸ ነሸ አብርሸም እንደዛው አይለያችሁ መጨረሻቸውን እመቤቴ ማሪያም ታሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤
ክክክክክክ የቤቱ ቆጆ ምናለ የቤቱ ቆጆ እኔ አለሁ አላለችም የኔ ጣፋጫ
ልክ ነት የኔ ቅማም❤😂
ሩታየ😂❤
ቡታጂራዎች ለሩታ ከሀገሩ አስተዳደር ስጦታ ይገባታል ❤
የ ሩታ ወዳጆች በላይክ አሰዩኝ ልዩ ሴት 🎉🎉
ማሮቼ ውዶቼ እሩታዬ የኔ ልክ አደበትሽ ጣፋጭ❤ የሴት ወይዘሮ በምን ቃል ልግለፃሽ የኔ የዋህ ገራገር በሄድሽበት ቦታ ክፉ አይካሽ. አሳብሽን ሀጃሽን በሙሉ አላህ ያሳካልሽ ምንም ነገር አይጉደልብሽ አብርብ ጋር ውለድዱ ክብዱ❤❤❤❤
ማነው እንደኔ አብርሽን እና እሩታን ስአይ ደስ ያለው 🥰🥰🥰❤️😊😊😊🙏🙏
የስው ወሬ አትስሙ ምን አስር ጠላት ሊኖር ይችላል አይለያችሁ ስታምሩ ማርያምን ወለዱ ክበዱ ምርቃኔ ነው ❤❤❤😊😊
ሩታ ንግስቴ የሴቶ በላይ የወዶቹ አማላይ የኔ ልእልት🎉🎉🎉❤❤❤
ውይኔ ሙዝቃው ሩታዬ ይላል ማናው እንዴ እኔ የስማችህ እስቲ 😂😂✋✋👍👍
😂
😅😅😅
,ሁለት ዘፈን ተረራላቸው እኮ❤❤❤
በራሳቸው ሙድ ዘና ብለው እኛንም የሚያዝናኑ ምርጥ ጥንዶች አላህ አይለያችሁ መጨረሻችሁ ይመር ሩታዬ የኔ ጣፋጭ ሩታዬ የኔ ውድ የሴቶች በላይ የፍቅር መምህር አትጠገብዬ ሁሌም ስቀሽ እንጂ ተከፍተሽ አያሳየኝ ማን ነው እንደኔ የሚወዳቸው👌👌👍☝ጉዞ ወደ ፊት ብቻ እና ብቻ
አሚን❤❤
አሜን❤
አሜን አሜን አሜን ውደ🙏🙏🙏💕💕💕💕💕
ደስ እሚሉ ጥንዶች በራሳቸዉ መኪና በራሳቸዉ ሙዚቃ በራሳቸዉ ሙድ ዘና ፈታ የሚሉ ጥንዶች እስኪ እምተወዷቸዉ በላይክ አሳዩኝ👍👍❤❤❤❤
R ❤❤❤
አረየሙዚቃዉ ነገር 😂😂😂😂እሩታ እሩታ ነዉ የሚለዉ ልበል😂😂😂 ሁሌም ደሥተኛ ሁኑልን🌹
አዋ ሁለት ዘፈን ተለቆላቸዋል💪👍
ማርያምን እኔ እራሱ ገርሞኛል😂😂😂
አዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪🎉🎉🎉
አዎ😂❤❤❤
Man lay naw ytalekakew @@merkatosefere2836
እፍፍፍፍፍ ሩታየ ከመውደድ በላይ ምን ላርግሽ የኔ ልዩ ደስስስ ይለኛል ስትስቂ ከኣፍሽ የሚ ወጡ ቃላት እኮ ይለያሉ ወደ ፊት ተራመዱ ኣንድ ሰው እንዳትሰሙ መል ኣትሰጡ ሰራቹ ዝም ብላጡ ስሩ እንደዚ ፍቅር በፊልም ብቻ ነው እማውቀው የእውነቴ ነው እወዳችዋለው ውዶቼ
የኔ አበቦች ማነው እንደኔ የሩታ ትህትና የሚያስገርመው 👍የኔ አለሞች 🙏❤❤❤🎉🎉❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 4:38
ዉድ ደሚሪኝ 6:57
በራሳቸው ሙዚቃ በራሳቸው መኪና በራሳቸው ሙድ ፈታ ዘና እያሉ ነው ሁሌ ይመረባቹ ፈጣሪ አይለያቹ❤❤❤❤❤
ሩታዬ እንዳለው ምን ልበልሽ ስስቴ ማርያምን በጣም ነው እምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ከሰይጣን ፈተና። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይሽ ዘላለም ኑርልን❤❤❤❤❤
ኣሜን / 3 የኔ ማር 🙏🙏🙏🙏
በጣም ነው ያማርብሽ ሲጀመር ታምራላችሁ ጥሩ ልብ ያለው ሰው ሁል ጊዜ ያምርበታል
😅😅😅ፐ
@@sadaahmed252 😘
ልክነሽ የኔ እህቴ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@@RahilRahil-i6f 😘😘😘😘👌
የዘፈኑ ነገር ግን ሩታየ ደሰ ሲል በሱማ ነው ዘፈኑ ደሞ ❤❤❤❤
አብርሸየ ምንኛ እድለኛ ነህ እሩትየን ተከባከባት እሩትየ የኔ ንግሰት ልእልታችን ፈጣሪ መጨረሻቹህን ያሳምልኝ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አበባ ወላሂ እኔኮ ሙትት ብየነው የምወዳችሁ እሩታየ የኔ መለሎ የሴቶች በላይ ሚድያውን በቁጥጥርሽ ስር አውለሽዋል በክፊም ሆነ በደግ እሩታ የምትለው ካልተጨመረ አይጣፍጥላቸውም የኛ አበሶች ወደፊት❤
ማሪያምን ትክክል😢❤🎉🎉🎉🎉
ማርያምዬን በጣም የሷ ሰም ካልተነሳ አይጥምም ለክፉም ለደጉም
ትክክል በአብርሽና በሩታ ሚዲያው ተጨናነቀ ጠርምኛል 😂😂😘💪
ሩታ የፍቅር ሠው ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ፍቅር እሰከመቃብር ሩታየ ንፁህ ልብ ያለሸ ሳቂተኛ ሁሌም በደሰታ ያኑራችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስንሳት እንደ ጠበኩ እወዳቹሀለው አስቲ አንደኔ ሚወዳቸው እመብርሀን በፍቅር ላዪ ፍቅር ትጨምርላቹ ፈጣሪ አዪለያቹ የተዘፈነላቹ ደስ ስል ፈጣሪ ሁሌም ፀጋውን ያልብሳቹ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏አታሽው የስአቱን ነገር ውደ
ደሞሙዚቃዉ የሌለነዉደሥሢልበሥሟ
አሜንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥
❤❤❤❤❤በፍቅር ነው የምወዳቹ ኡፍ ፍቅራቹን ፈጣሪ ያጣፈጥላቹ
ሩታዬ ከልቤ ነው አምወድሸ ግን ከእህት ከቤተሰብ ጋር ያላኙቹን ግንኙነት አሰተካክል የኔ የኛ ሴት የኛ ጀግና የኛ ፍቅር የኛ የዋህ የኛ ንፁህ ልባ የኛ ልባም የኔ አለም ❤❤❤❤❤A💏R🙏🙏🙏🙏🙏🍫🍫🍫🍫🔥🔥🔥🔥🔥
ታምራላችሁ ሲገርማይ ነገር ዘፈን ለእናንተ ነው ያምራል የምትለው በላይክ.
ሩታዬ በጣም ከልብ ይቅርታ አርጊልኝ አብርሽም እንደዛው በተረፈ እወዳቹዋለው ሩታዬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ከልቤ እወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤አንች ምርጥ አስታዋይ ልጅ ነሽ የምር🥰🥰
ይቅር ለእግዚአብሔር ማማዬ ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም በይቅርታ ማለፍ ነው የኔ መልካም ደግ ሰወችን ያብዛልን💕💕💕
ግን ሩታዬ አንድ ነገር ነገረሽ ቡሀላ ላይ እንዳታለቅሽ ተቤተሰብሽ የለዉን ነገር ጨሪሽ አብርሸም የመትወዳት ተሆን ታሁኑ አስብበት ሸማግሌ ለካችሁ አሰተካካሉ ሰታለቅሱ እንዳላይ ሰለመወዳችሁ ነው ይቅርታ
አንዳንድ ሰዎች አላችሁ የሰው ደስታ የማያስደስታችሁ እና እዚህ እየመጣችሁ መርዛችሁን አትርጩ ይኑሩበት ከምናችሁ ደረሱ የዚህን ያክል ጥላቻ ፈጣሪየ ሆይ እና ጥንዶቹየ ሁሌም ወደፊት እንወዳችኋለን💐💐💐💐💐💐
የኔ ቆጆ አብሬሽ የምስቀው ነገርስ ሩትየ ሁሌም በዶደስታ ኑሩ ክፍን ሁሉ ፈጣሪ ያርቅላቹህ ደም አምሮባቹሀን ❤❤❤
እነዚህን ቅመሞች የሚወድ እስኪ👍👍👍👍
እመብሪን ኣትላያያቹዉ የኔ ማሮች ሩታዬ እደ ሩታ ምትባል የክሪሰቶሰ ሳኣብት የነበረሸ ናት እመ ኣምላክ ሩታዬ የኣብሪሸ ንግሰት እወዳቸዋሎሁ ወልዳቹዉ ያሳየን❤❤❤
ሪታዬ የኔ ዉድ በጣም ነው ምወድሽ አብርሽ በምንም ሁኔታ ዉሰጥ ብትሆን አብረሃት ሁን ፍቅራችሁ ይብዛ
እኔ ምለው መኪናው ቀበቶ የለውም ቆንጆወች በጣም ጨነቀኝ ሁሌ ልጠይቅ ብየ እረሳለው ቆንጆ ትጠንቀቁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
የተሰራው ሙዚቃቸው ደርሷቸዋል ደስ ሲል❤
አብርሽምኮ የሩታ ቅብጥብጥ ማለት ተጋባብክ ደስ ሲል❤❤❤
እሩታ ደስ እምትለኝ ነገር ማንንም አሰማ ያቢያወራ ያ ቢያዉራ መስሚያዋ ጥጥነዉ የኔዉድ ደግ አርገሻል ሰዉን እህ ብለዉ ተሰሙት ያሳብዳል የራሱንኑሮ ሳያስተካክል በሰዉ ኑሮ መዛቆኑን ይወዳል 🎉❤❤❤😂
ትክክል የኔ ውድ ሩታየ😂❤
በጣም ጀግና ሴት ♥️♥️♥️
እኔ እጋርማኘል😅
ዋው የኔ ስስት ስወዳችሁኮ ሞቸ ነው የሁልጊዜ ዱአየ አብርሽና እሩታየ ባድ ስቀው ማየት ነው ከምቀኛ ከአይን ያውጣችሁ
የኔ ብልህ ሴት ሩታየ በአለሽበት ፍጠራሽ ይጠብቅሽ የዋህነትሽ
አብርሽ አድ ነገር ልገርክ ሩታን ቅጣት ታክል እዳታስከፍት ወላሂ እሷ ናት የዚች ምድር ግራ ጎንክ ደስታክ❤❤❤አደራ
👍👍👍👍👌👌👌👌
❤❤❤❤🎉
ጌታ እየሱስ ይባርካቹህ ስታምሩ እኮ ውዶቼ አይለያቹህ እመቤቴን ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️❤❤❤❤💕💕💕💕❤️🙏🙏🙏🙏❤️💕❤️🙏❤️❤️
ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ መፃፌ ነው አች የፍቅር ሴት ትናት ባረግሽው ነገር አድናቂሽ ነኚ የሩታ ቤተሰቦች ላስከፋኋችሁ ይቅርታ እሲ አሳዩኚ ይቅር ማለታችሁን አፍቃሪ ሴት የምከፍለው ዋጋ አችን አየሁ 🙏🙏
🙏🎉🎉🎉
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤🎉🎉🎉
ሩታዪ የእኔ ጠንካራ አስተዋይ ስብናያለሽ ሴትልጅነሽ በርችልኝ
ሩታዬዬዬዬዬ የኔ ትሁት የሁሉም ድምቀት ውዶቸ ፍቅራቹ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤የሰላም ኣምባሳደር ልዩ ሰት ነሽ በርቺ ❤❤❤❤❤
ሩታ ጥበበኛ ነች ትሁት ነች አስታራቂም ነች እስኪ👍👍👍👏👏👏
ኑ ወደቤቴ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
ጥበበኛውአድአላህብቻነው
ትኽክል🥰
Yesewm tbebegna ale ke alah ga MN aygenagnim @@gshshsnsn7376
@@Etse1616ምን ልናርግ😂
ሩታና አብርሽ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው እናንተ የፍቅር ተምሳሌት ናቸሁ ለኛ
ተመልሳለችኮ አልሰማችሁምዴ ቁልፍ ስላለኝ ነው የገባሁት ስት
ሩታ ጥበበኛ አስታዋይ ነች የሚል እስኪ 👍👍👍💘💘💘💋
❤❤❤❤❤
ሩታ❤ያብርሽ ንግሥት አብርሽ የሩታ ንጉሥ
አረማመድዶ የሚያምር አደበቶ የሚጣፍጥ ውበቶ ማራኪ ቅን ልብ ያለት ሩታ ነች❤❤❤❤❤
ማሪያምን ትክክል❤🎉🎉🎉🎉
አብርሽ ግን ምን እድለኛ ነክ ይቺን መሳይ ልጂ ፈጣሪ የሰጠህ. መጨረሻችሁን ያሳረው❤
🙏🙏🙏
❤❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
አሚንንን❤❤❤
ሩታዬ መልካምናትዋ እና ጀግንናትዋን የሚወድላት በላይክ❤❤❤❤ አላህ ይጣብቃቹ የኛ ድምቀቶች
❤❤❤❤❤🎉
ቤተሰብ ❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤
የቀራችሁ መስሎኝ ነበረ😢አንደኛ ነኝ ሩታና አብርሽን የምትወዱ የነሱ ደስታ የሚያስደስታች እስኪ ልያቹ👍❤
እኔም😢😢
❤❤❤
እነሱንም አንቺንም እኔ ወዳችኋለሁ ❤️❤️🫰🫶👍♥️👈
ቤተሰብ ኑ ወደቤቴ❤❤❤❤❤❤
❤
❤❤❤
ሩታ የኔ አስተዋይ የኔ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ቅናተኞች ሁሉ አዋርዶ የክብራችሁ ሩት አድናቂዎች አብርሸና ሩታ እንዳይለያዩ ማትፈልጉ ላይክ አድርጉ ❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Amen
አብርሽዬ አደራ ሩቲዬን ነገሩ የብረት መዝግያ ብላለች ሩቲዬ ግን በቃ እንደ እናት እንደ አባት ወንድም እህት ሁሉም ሁንላት የምር ምርጥ ሴት ነት የኔ ጨዋ ስወዳት መቸም እንዳይከፋት❤❤❤❤❤ሩቲዬ የአብርሽ ልእልት❤❤❤❤❤
በጠም
ሁለቱ የዋህናቸዉ
❤❤❤❤❤❤
😍❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ማንም አይለያችሁ ወደፊት የኔ ምርጦች💪💪❤❤
🥰😭😭😭😭ዬ ሩታዬ ያሳዝናል ይዋ ሳዉናት ግይን ጠላት በስቷታል 💔😭
የሩታ አድናቂ ማነው እንደኔ 👍
እኔ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
አብርሽ ግን እድለኛ ነው ሩታን የመሰለች ልጅ ስለሰጠው ምክኒያቱም በዚህ ሰአት እንደዚች አይነት ሴት ማግኘት ከባድ ነው። የዋህ ናት ቅን አሳቢ የማትቀና ለፍቅሯ ማች ሰው ሲከፋው የማትወድ የኔ ቆንጆ እወድሻለው ብዙ ነገር አስተምረሺኛል ያንቺ ህይወት ከኔ ጋር ይመሳሰላል ግን አንቺ ግን ድፍረት ኑሮሽ ማስታረቅሽ። እኔ ግን በፍፁም አላደርገውም
ሩታዬ እና አብርሽ ሁልም ደስተኛ ሁኑልኝ ❤ደስ የሚል ሙዚቃ ነዉ 💪 አብርሽ ሩታ ን አደራ😢
ማነዉ እንደኔ የቀሩ መስሎት የደነገጠ እስኪ አሳዩኝ👍
እኔ ነኝ
እኔም
❤❤❤❤
ቤተሰብ
አረ አለሁ❤❤❤😢😢
እኔ😂
THANKS 🙏 አብርሽ። ልናገኛችሁ እንፈልጋለን❤❤🙏
ወድሜ❤
አግኛቸውና ሺዲዮ አብራችሁ ስሩ ደሞም እንጠብቃለን
ተገናኙ እኛም ደስ ይለናል
ተገናኙ ወንድማችን
🎉🎉🎉🎉
እስቲ ሩታዬ ደስ ይበላት 200 k እናስገባቸው የመዳም ቀመሞች ያላ ብስርዓ ❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
ሊገባ3 k ቀራቸው
❤❤❤
ሩታዬን እምትወዱ💕👍አብርሽ ሩታን አደራ😢
ዉድ ደሚሪኝ 3:15
❤❤❤❤
እኔ❤
እሩታዬ ድክመቴ😢
❤❤❤🎉
ሩታየ ማን ነው እንደእኔ እሚወዳት ኣትጠገብም እኮ ኣብርሸይም እንደዛው እስኪ የዘላለም ፍቅራቹ ያማረ የስመረ ያርግላቹ ምኞቴ ነው😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ፍቅር አብሽ❤❤
❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ፍፃሜአቸው ይመር እኛንም ያሳየን ውደ🙏🙏🙏💕💕💕💕💕
በራሳቸው ሙዚቃ በራሳቸው መኪና በራሳቸው ሙድ ፈታ ብቻ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤
yes
@@Ayu-44አብርሽና ሀሴት ብለሽ ሰርች አርጊ በአማርኛ በዛውም ሰብ አድርጊው😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤betam
እኔ😂😂😂😂😂😂
@@Ayu-44አቡርሽ ሀሴት ቱዩብ
የፍቅር ተምሳሌዎች ለኛ ጥሩ ትምህርት ነዉ እሩትዬ አብርሽዬ ፈጣሪ ምቀኛንና ሰይጣንን ይያዝላቺሁ 😢❤❤🎉🎉❤❤❤
አብርሸመቀኞችህከእግርሥራይርጋልህ
አሜን🤲🥺
እሩታየ የአብርሺ ንግስት የኛድምቀታችን ሁሌም አንችንገሺበት ሚዲያውን ምንም ክፋት የለለብሺ የሰውዘር ነሺ በቃ ቃል የለኝም አንችን የምገልፅበት
،በጣም ነው
💖💖
በዚህ ዘመን የዋህ ሴት ሩታ አየሁ : ትለያለች የሰው ደስታ የሚያስደስታት
❤❤❤❤❤
ትኽክል🥰🥰
እንዲት እንደምውድሽ የልጅ አውቂ አስታሪቂ አስቤ ምን ብይ ልግልፅሽ መታደል ነው አብርሽንም ቅይር አርግሽውል እሱም መልካም ስልሆነ ነው እግዚአብሔር አንቼንም የስጠው እግዚአብሔር እመቤቲ ኪዳነምህረት ትጥብቃችሁ
በጣም ይገርማል በራስሽ በጣም የምትኮሪ ምርጥ ሴት ብየሻለሁ ስቱ እየቀና ትዳሩን በሚፈታበት ዘመን የድሮ ፍቅረኛውን ማስታረቅሽ ድራማ ከልሆነ እምሠሩት ጠካራ እና ኩሩ ሴት በራሶ የምትተማመን ሴት ብየሻለሁ እሩታዬ❤❤❤❤❤❤
Eko
በጣም ገርማኛለች እኔ ብሞትም አላረገውም😂😂😂
Batem Yametagerm nat yne wude rutiiyee❤❤
@@SetiAl-jv4yi ወላሂ በጣም ነው የገረመኚ እኔም አላደርገው በቅናት ማበደነው
❤❤❤❤
እወይ በራሳቸው ሙድ በራሳቸው ሙዚቃ በራሳቸው መኪና ፈታ የሚሉ ደስስ የሚሉ ጥንዶች እስከመጨረሻው ያደረግላችሁ A&R
amen
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
❤❤❤❤❤❤
ዋው ያበደ ነው❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
አዎ
በጣም ይከብዳል
ሩታ ትላንት ያረግሺው ላይ ሳላመሰግንሽ አላልፍም አስተዋይ ነሽ የ ፍቅር ደጋፊ ቢሆንም በጣም አቀበርቁሽ ወደድሹ ❤❤❤❤
ተባረኪ እኔም ወደድካት😊❤
እግዚአብሔር ያክብርሽ ውደ ሩታዬ ሁለዬም ትሁት ናት❤❤❤❤
እከይ ድራማነው
@@Fatema-sw5brምን አገባሽ
ፈጣሪ ይውደድሽ ማሬ❤❤
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ ያመሸው ሩታ እና አብርሽ ማንንም እዳሰሙ ❤ሰው ብዙ ያውራል በቡዙ ነገር እየተፈተናችሁ ነው እናተም አሜን ብላችሁ እያለፋችሁት ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤
❤❤❤😘😘😘😘
ትክክል
አሜን አሜን ሁሉንም እሱ ድል ይንሳላቸዉ 🙏🙏🙏
እኔ
please guys ሁለት መቶ ሺ እናስገባ እነዚህ የአመቱ ምርጥ ጥንዶች ናቸው ፈጣሪ ጠብቃችሁ ከሚቀኛ ካሳፈር ወሬ ይጠብቃችሁ❤
አብርሺ ግን ታድለክ ፈታ ያለች ልጂ ይዘሀካል 😂😂😂😂ፍልቅልቅ ያለች ❤❤❤
መታደል ብቻ 😂😂😂
ሳህበጣም😂😂😂😂 የታደሉትልእጂአይታገሉትም❤❤❤❤❤❤የኒውዶች
❤❤❤❤
መታደል ብቻ አይገልፀውም እህት
@@EKRAMFEREJA-p7o 😍😍
አረ ሙዚቃው ማነው ዘፈኙ ይመቻችሁ የአመቱ ምርጥ የቡታ ጅራ ጥንዶች❤
አቡርሽ ና ሀሴት ቱዩብ
@goደምሪኝgoa5084
_ኣብርሸይ_
ንሩታ ሃም ሓፍትኽ
ሃም ሓዉ
ሃም ወድናኣ
ሃም ኣያዋኣ
ሃም ኣዶወኣ
_ኹነላ ኹፉኡ ከይስማዓ_
_እመ ብርሃን ካብ ኹፉኡ ዘበለ ታሓልኹም እዞም ናተይ🎉❤❤_
❤❤❤❤
አብርሸየ
ለሩታ ልክ እንደ አባት
እንደ ወንደም
እንደ ባል
እንደ እናት
እንደ እህት አያሃት ለማለትሸ ነው
@@ህወ እዎ በትግርኛ ነው😁💚
ትኽክል😢❤
@@ህወአዎ ትግርኛ ታውቅያለሽ😁🥰
የኔ ውድ ማንንም አትስሙ ሁሌም ወደፊት የምር እምልልሻለሁ ማንም እዳንቺ አይነት የአብርሽን ህይወት የምታጣፍጥ ሴት የለችም ኖራም አታቅም ወደፊትም አመጣም❤❤❤
እንኮአን ለሚወዱአችሁ ለወድፊት ለምትፍጥሩአቸው ልጆች እንዴት ደስ ይላቸው በናንተ ስም ሙዚቃ ወጥቶ
ለመጀመሪያ ግዜ በፍቅረኞች እኔ ሰምቼ አላውቅም ደስ ይላል እናመሰግናለን እግዚአብሄር ከናአንተ ጋር ይሁን ዘመዶቻችሁን ይጠብቅላችሁ🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽