#ለዚህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 151

  • @hayattube4879
    @hayattube4879  13 วันที่ผ่านมา +6

    th-cam.com/video/OM6HVQ0YMbw/w-d-xo.htmlsi=zldvRuTFYyaK7gmo ስትወስኑ ተርጋግታችሁ ወስኑ እኔ የሆኩት እውነታው ይሄ ነው 👍👍👍👍👍👍👍ስብ ላይክ እያደርጋችሁ👍👍👍👍

    • @HgfyfHtdyg
      @HgfyfHtdyg 13 วันที่ผ่านมา

      አሰላም አለይኩም
      ሀዩ በዉስጥ ላወራሺ እፈልግሻለሁ

    • @የበረሀዋእረግብ-መ3የ
      @የበረሀዋእረግብ-መ3የ 12 วันที่ผ่านมา

      አሰላመአላይኩም ሀያት እንደትነሺ ከ5አመት በፊት አከታተልሺ ነበረ አሁን እዳጋጠሚ ቴክቶክ ላይ እንጀራ እየጋገረ የሆነነገረ ስት ሰማሁ ሰረች አጌ አገኘሁሺ እና ምንልልሺነዉ ከዚህ ሄደዉ እንደማዳም እንሁን የሚሉ አሉ ሰዉ እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖረም ዝበያቸዉ አይዞሺ ቤትሺን ብዙም አላየሁት እያየሁ አጥፈልሺ አለሁ አይዞሺ በረች ዉዴ ልጇችሺንም አላህ ያሳዲግልሺ እኔም ሀገረ ገብቸ ወልጀ ተመልሸ ነበረ እናም በጣም መጥፈ ቤት ነዉ ያጋጠመኚ በዱአአትረሺኚ❤❤

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl 11 วันที่ผ่านมา

      ይሄ እንዳለ ሆኖ እጄ ላይ መስሬያ ብርም ስለለኝ ለስራ ወረት እሚሆን ስራ እምሰራበትንም ብር ልያዝ ብለሽ ነው የወጣሺው ሀዩ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 11 วันที่ผ่านมา

      ሀዪአደራሰለባልሸምንምእዳታወሬ
      ይኒቆጁ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 13 วันที่ผ่านมา +47

    በሉ እኔ ልጅ ይዤ የምስራ ነኝ አምስት ሺ አስገቡኝ ውድ የሀገሬ ልጆች

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  13 วันที่ผ่านมา

      አብሽሪ የኔ ጀግና

    • @MaryemSeid3040
      @MaryemSeid3040 13 วันที่ผ่านมา

      @@hayattube4879 እሽ እህቴ እደት ነሽ እግርሺን ሀዩ

    • @beza390
      @beza390 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@MaryemSeid3040ደምሬሻለሁ ደምሪኝ❤❤❤

    • @nborenamekanselam4395
      @nborenamekanselam4395 13 วันที่ผ่านมา

      እስቲ ቁጥርሽን ስጭኝ ፍልጌሽ ነበር ሀዩ

    • @መሬምይማም-በ4ዐ
      @መሬምይማም-በ4ዐ 13 วันที่ผ่านมา

      ሀዩ ደሚሪት ሸርም አድርጊላት እንኮን ልጅ ይዠ እንድሁም ከባድ ነው የኔውድ

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue 13 วันที่ผ่านมา +21

    እረ የወገብህመም አስቃየኝ እስኪ አላህ ያሺርሺ በሉኝ ውዶቸ ምንስ ባደርግ ይሻለኛል በሰውቤት ጤናማጣት ከባድነው ብቻ አልሀምዱሊላህ. አለኩልሀል

    • @ተሼ
      @ተሼ 13 วันที่ผ่านมา +2

      በዩቱብ ፅፈሽ እይ ዉደ አላህ ያሽርሽ

    • @HawaAseen
      @HawaAseen 13 วันที่ผ่านมา +1

      አላህያሽርሽ,,እህት,እኔም,ያመኝ,,ነበር,,ሀኪም,ቤትህጀ,ዳኩ,ሳዪጠናብሽ,ወደሀኪም,

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 13 วันที่ผ่านมา

      Ehte hakim bet hejy Ayzosh egziabher yemaresh

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 13 วันที่ผ่านมา +2

      ቁርአን ከሚያምሽ ላይ እጅሽን አርገሽ ቅርበት አላህያሽርሽ

    • @Hayattube-wm6rl
      @Hayattube-wm6rl 13 วันที่ผ่านมา

      አላህ የሽፊሽ ቁረአን እሩቅአ አስቀሪ

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 13 วันที่ผ่านมา +11

    ሠርቶ የማያሣድር ባል ምን ያረጋል ንቂ

  • @HawaHawa-j7n
    @HawaHawa-j7n 12 วันที่ผ่านมา +2

    ሀዩ ግን ቶሎ አትታረቄው የተወሰና ስለሱ አታስቢ አለበለዛ የበላይነት ይሰማዋል ወላሂ ሴት ልጅ ጠከርያለ ሁሉምይወደዋል

  • @Alhimdulilah
    @Alhimdulilah 10 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ባለትዳር ነኝ ግን እኔም ባሌም በመነጋገር እምናምን ሰው ነን እያንዳንዷ ስህተት ካለ በመነጋገር ችግራችንን እንፈታለን እናተም በመነጋገር ችግራችሁን ፍቱ ኮሜተሮችም ባለትዳር የሆናችሁ በትዳር ውስጥ በመነጋገር ፍቱ በፉክክር ከሆነ ግን እመለያየት ደረጃ ያደርሳችሁ ይሆናል

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 12 วันที่ผ่านมา +2

    ሀዩ ያቺማ ሠውየ ተመቸው በርተ አርጎ ይጠብቅሻል መቸም እንደት ሠርተን እንዳመጣነው አልተርዱንም

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 13 วันที่ผ่านมา +3

    አብሽሪ ውደ ትክክል ነሽ መጋፈጥ ይሻላል ተቻችሎ

  • @Al_Baqarah-d6w
    @Al_Baqarah-d6w 13 วันที่ผ่านมา +5

    እህታችን የሱን ችግር ጫት ነው ብለሻል ያንች ደሞ የባል ሀቅ የልጅ ሀቅ የአላህን ሀቅ ጥሰሽ ነው የመጣሽው የማን ባሰ ወንጀሉ።
    ኑ ድናችሁን ተማሩ ሰብስክራይብ በማድርግ🎉🎉🎉

    • @ሃሲነት-የደሴዋ
      @ሃሲነት-የደሴዋ 12 วันที่ผ่านมา +1

      ታዳ ሰርቶ ካላስተዳደራት ምን ታድርግ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 13 วันที่ผ่านมา +3

    አብሽሪ ሀያት አላህ ነገሮችን ያግራልሽ ተክፉ ነገር አችንም ቤተስብሽንም አላህ ይጠብቅልሽ ያልፋል እኛ ካለን

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 13 วันที่ผ่านมา +3

    መሺ አላህ ሀዮየየ አማረብሺ የልጂነት መልክሺ ተመለሰ

  • @HayatAssen-k7u
    @HayatAssen-k7u 13 วันที่ผ่านมา +2

    😂አይ ሀዩዩ አሳቅሺኝ የኔባል ወላሂ ስቅስቅ ብሎ ነበረ ያለቀሰው አሁንም ቤት ሲሄድ በጣም እንደሚደብረው ነው ሚነግረኝ ስራው ፊልድ ነው ልጁን ለማየት ሲሄድ ለካ አንች ነበረች የቤቱ ድምቀት ይለኛል እኔግን ካሳለፍኩት ፈተና የአሁኑ ተሺሎኛል ከልጀና ከእናቴ ናፍቆት በስተቀረ😢 አብሺሪልኝ ሀዩዬ በርችልኝ

  • @Adme1244
    @Adme1244 12 วันที่ผ่านมา +3

    ምነው ዛሬ ናፈቀኝ አልሺ ስንት አመት አይደል አብርሽው የኖርሽ ተቀየር አልተቀየርም so ምን አዲስ ተገኝቶ ነው ምክር አያስፈልገንም ኑሮጋ እየተመካከርን እንኖራለን

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 13 วันที่ผ่านมา +5

    እውነት ነው ያስተምራን የምር የብዙዎቻችን ሂወት ነው

  • @منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال
    @منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال 12 วันที่ผ่านมา +3

    ውነት ነው እደዛ ብየ ወጥቸ ተለያይተን ቀረን ልጀንም ለናትያ ጣልኩአት ትምርት ነው ለወደፊቱ አልሃምዱሊላህ አሳቅሽኝ ውነት የኔ አጊቶሻል ክክክ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 11 วันที่ผ่านมา +1

      ታዳኩይህላችአይጥቀምሸምእኳንበወቀቱለቀቀሸ
      ገንልጀሸንአሳደጊበቻልሸወመልኩ

  • @ከዜሮ
    @ከዜሮ 12 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ ሀያትዬ ገበሬ ወንዶች ድሮ ቀረ ወድቆ ተማፅኖ የልጆችን እናት መመለስ😢ሀሳብሽንም በመግለፅሽ አደነኩሽ❤

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 13 วันที่ผ่านมา +2

    በቤትሽ አግብቶ ያሥወጣልሻል እንጅ ምን አይጎዳም እልሻለሁ በርች አይዞሽ አብሽሪ ሥሪ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 13 วันที่ผ่านมา +3

    ሀዩዬ እንደት ነሽ እግርሽን አብሽሩ ሁሉም ያልፋል

  • @GchJsj
    @GchJsj 7 วันที่ผ่านมา

    አብሺሪ የሊፈሊ እህቴ አለሀ ዪጠቢቅሺ የኔ ዉዲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 13 วันที่ผ่านมา +4

    ባሁን ስአት ጫት የማይቅም ወንድ የለም አላህ ካዘነለት ውጭ

    • @seadaali-pn4nv
      @seadaali-pn4nv 13 วันที่ผ่านมา +1

      የኔባል መልኩንም አይወደው❤

    • @ሀዉይYouTubeቻናል
      @ሀዉይYouTubeቻናል 13 วันที่ผ่านมา +1

      የኔም ባል አይቅምም

  • @HadijaAhmed-y7c
    @HadijaAhmed-y7c 13 วันที่ผ่านมา +1

    የኔም እንድህ ተፅፆቶ እማይበትን ቀን እየጠበኩ ነው

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ

  • @ZuZuነኝየወግድዋ
    @ZuZuነኝየወግድዋ 13 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ አፊያሺን ይመልሥልሺ ሀዩ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ውዶቸ ጨንጓራን አሰቃየኝ እህህህ በሰው ቤት ከባዲ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ😢

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  13 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ

    • @አልኢስላምዲኑሠላም
      @አልኢስላምዲኑሠላም 12 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ውድ አሏህ ያሽርሽ ከንዴት እና ከጭንቀት እራስሽን ለማራቅ ሞክሪ እኔ ብዙ ተሳይቻለሁ

    • @ZuZuነኝየወግድዋ
      @ZuZuነኝየወግድዋ 11 วันที่ผ่านมา

      @@አልኢስላምዲኑሠላም እሺ አሚን ውደ

  • @seadi5
    @seadi5 13 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ሀያት ተመቸው እዳውም
    ያለጭቅጭቅጫቱንይቅማል
    አሁን ብርሽንያዥበስ

  • @Ksa-z8s
    @Ksa-z8s 13 วันที่ผ่านมา +2

    ሲጀመር ባልሽ የፍቅር ሰዉ አይደለምምም

  • @ZehraSeid
    @ZehraSeid 13 วันที่ผ่านมา +3

    ደምሩኝ እስኪ ውዶቼ እርስ በርሳችን ብንደማመር ጥሩ ነው
    ሀዪቲ አብሽሪ ውደ አላህ ትዳርሽን ያሥተካክልልሽ

    • @beza390
      @beza390 13 วันที่ผ่านมา

      ደምሬሻለሁ ደምሪኝ❤❤

    • @Latazanvlog
      @Latazanvlog 13 วันที่ผ่านมา

      ደመሬሸለው አንቺም ደሚሪኝ

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 12 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድ ቁጭ ብድግብሎ ይለምነኛል ብለሽ መቸም እንዳታስቢ😂😂ለጫቱ መቃም ገጠመው😂

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 13 วันที่ผ่านมา +6

    በይ መክረንሻል በፊት አሁን ጠንክረሺ ሥሪ እሮሮ አታዉሪ🚫🚫

  • @Alhemdulilah1
    @Alhemdulilah1 13 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ሀዩ ዛሬስ አሳቅሺኝ ከከከከከለ

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሀዩ ንቂ ተገነት ንጋቱ ተሚሪ የማይሆን ወድ ወደሃላነው የማጎትተው😊

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv 13 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ልቤን ደከመኝ ጉጋትም ይወጋኛል ትንፋሽም ያጥረኛል አየ እድሌ በስደት እንዳልቀር ፈራሁ እስኪ መዳኒቱን ንገሩኝ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  13 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ ከባድ ነገር አታሽ የልብ ውጋት ይከብዱል

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 12 วันที่ผ่านมา

      አብሽሪ እህቴ

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 13 วันที่ผ่านมา +2

    አሁንም ብር ተላክሽለት ከሚባለዉ በላይ ይመቸዋል

  • @እሙሠለሐድን
    @እሙሠለሐድን 13 วันที่ผ่านมา

    ትክክል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-mp2ic6rl2c
    @user-mp2ic6rl2c 11 วันที่ผ่านมา

    ሀዩ የቴሌግራምሺ ቁጥር ላኪልኝ ፈልጌሽ ነዉ

  • @ሶፊዩቱዩብSofiTube
    @ሶፊዩቱዩብSofiTube 12 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ ሀዩቲ❤❤

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 13 วันที่ผ่านมา

    ስልክሽን ላኪልኝ ሀዮየ

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሀዩበርችውዴ

  • @Ayisha-hy6be
    @Ayisha-hy6be 12 วันที่ผ่านมา

    Ayzosh🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 13 วันที่ผ่านมา +2

    ትዳር በልክ አይመራም

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 13 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እኮ እምወድሽ❤❤❤❤ ሀቁን ነው የምታወሪው

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 12 วันที่ผ่านมา +1

    እጎሮ ተከሎ ይቃም😂😂😂😂

  • @fatumaseid9631
    @fatumaseid9631 12 วันที่ผ่านมา

    ወላሂበትክክል

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 13 วันที่ผ่านมา

    የፍክክር ደጃፍ ሳይዘጋ ያድራል አይ ሀዩ አሳቅሽኝ 😅 አይዞሽ ለኸይር ነዉ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 12 วันที่ผ่านมา

      ቢለድሙም ታጀታቸው ኣደለም ውላሂ የኔ በጣም ለመነኝ ይቅርታ ኣለኝ ግን ትንሽ ስናውራ ምንም ኣተቀየረም ዝምበለው ነው የተሸላውን ይስጠኝ ብዬ እቢ ኣልኩት

  • @AHMEDMOHAMED-mv2iz
    @AHMEDMOHAMED-mv2iz 12 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube 12 วันที่ผ่านมา

    ጭራሽ ሰፍው ደግሞ ሀዩ የልጆቸ እናት እያለን ያስልካል ነገሩ ባሰጭስ ህጋዊ ሚስቱነሽ ይደርሰዋል ።

  • @shafadawu200
    @shafadawu200 13 วันที่ผ่านมา

    ሀዩ ይኔቅመም አብሽሪ

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl 11 วันที่ผ่านมา

    ትክክል፡እኔም፡ደሮሶብያል፡አብሽር፡ደምሩኝ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሒ አሳዘንሽኚ አሑን ገና ክክክክ እሚገፋፋሽ እንድትሔጅ መሥሎኚ የዋህ ነሽ በይ ልጅሽ አይልሽም አደለም ባል ክክክክክክ ጠንክሪ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  13 วันที่ผ่านมา

      ክክክ

    • @samiramohamed7225
      @samiramohamed7225 13 วันที่ผ่านมา

      @hayattube4879 የምሬን እኮ ነው አችን አጨልሎ እፎይ ለማለት ነው እኮ ክክክክክክክ እኔ መሥሚያዬ ጥጥ ነው ከነ እተወዋለሁ ካልኩ ያው ነው አለዛ የምን ይቅመሰው ነው እዛው አነፍረዋለሁ እንደውም ኢላሒ

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 12 วันที่ผ่านมา

    ተው ደምሩኝ የሀዩ ቤተሰቦች😢😢😢😢😢😢 አብረን እብረን እንደግ

  • @كونفيكون-ك1ص
    @كونفيكون-ك1ص 13 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂 አይዞሽ እንግድ

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 12 วันที่ผ่านมา +1

    እና እሱ ልክሽን ባላወቀ ቁጥር ልጅን እየበተኑ መሸሽ ጀግንነት ነዉ እንዴ እችላለሁ ብላቹህ ከወለዳቹህ ባላቹህ ቢበድላቹህ እንኳን ልጆቻቹሁን ይዛቹህ ብቻቹሁን ለመኖር እንጂ ልጅን ትቶ መሰደድ አግባብ አደለም በናንተ ጦስ ልጆቻቹህ ያለ ወላጅ ቀሩ

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 11 วันที่ผ่านมา

    ወይኔሀዩ😂😂

  • @ruqyajamal
    @ruqyajamal 13 วันที่ผ่านมา

    ፍቅሩ አገርሸብሽ መሰል ሀዩ አይዛሽ በይ ስራሽን ስሪ. ትዳሬ ካለሽ ይጠብቅሽ. ፍን ፍን ካለ ባይ ባይ በይው!!

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  13 วันที่ผ่านมา

      መቸም አያገርሽ ግን እውነቱን ልገራችሁ ፈገግ በሉ ብየ ነው

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሀዮ እኔ ከህረኩ ላልመለስ ነው የምሂደው በርግጥ ሁሉም በአላህ ጅነው የሰውኔካ ይዞ ባል ሳይፈቅድ እርቁ አኪድም የሚስተካክልከሆነ በቅርብ ሁኖ አስተካከል ካልሆነ እርጃመውሰድ በነገራችላይ እኔ ባሌን ፈትቸነው የመጣሁት አላህ ለሱ እየሰራሁ ልልክ ሊሺ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 13 วันที่ผ่านมา

    እኔም ትቸው ዘወር ልልነው ሀዮ

    • @እንዴግቲዮብ
      @እንዴግቲዮብ 13 วันที่ผ่านมา

      ጠንከር በይ

    • @አሲሁሉምለበጎነው
      @አሲሁሉምለበጎነው 13 วันที่ผ่านมา

      @እንዴግቲዮብ ክክክክ እድህ አበረታችኝ መቸም የሚያስታርቅ የለም

    • @እንዴግቲዮብ
      @እንዴግቲዮብ 13 วันที่ผ่านมา

      @አሲሁሉምለበጎነው ክክክ ጠንከር በይ ያልኩሺኮ እትዳረሺ ላይ ነወ ተይዉ አዴለም አጥብቂ ለማለት ነወ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 13 วันที่ผ่านมา

    እፎይ ነው የሚለው የምለው ክክክክክ የባሥ ለቅቄለት ሖነ የሚሥተካከለው እዛው መፈናከት ነው ክክክክክ ያሳትር

  • @EmuSelima
    @EmuSelima 13 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂ሀያት እር አሳቅሺኝ ምንእዳው እህቴ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  13 วันที่ผ่านมา

      ሳቁልኝ የኔ ውዶች

    • @EmuSelima
      @EmuSelima 13 วันที่ผ่านมา

      @@hayattube4879 እህቴ ዬስፍችዊልእጅ ምንሊጉዱብልሺነው ውላሂ እኔ ትመጣው 8አመቴን ያስኩኝ ነይ እሚባልነገርየልም ሁሉምግቡ በቻ ብር አይጡ

  • @WOLOOFRNCR
    @WOLOOFRNCR 13 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውዶች የመዳም ቅመም ተው ሰብ አርጉኝ ግን ለሀብታሞቹ ብቻ በህመም በሰው ቤት አይ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 13 วันที่ผ่านมา

    ከስረሻል ሀዮ😂😂😂😂 አይለምንሽም

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤👍👍

  • @Dhshh-h6j
    @Dhshh-h6j 13 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክክክክክእርአሣቅሽኝወላሂይ❤❤

  • @SeadaAli-y7d
    @SeadaAli-y7d 9 วันที่ผ่านมา

    እልክ ቤት ያፈርሳል ጭራሽ ዴራ ካጋባሽውማ አግብቶ ይጠብቅሻል

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  9 วันที่ผ่านมา

      ትክክል እምዋ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  9 วันที่ผ่านมา

      ክክክ ያግባ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 8 วันที่ผ่านมา

      ​@hayattube4879 ኮመትሽን እዳያይ 😂

  • @rahamahusan2121
    @rahamahusan2121 13 วันที่ผ่านมา

    Anchi iko garami nashi 6bati eylshi degam sedati doma chkilati

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  13 วันที่ผ่านมา

      አይገርምሽም ክክክ

  • @toybaAdme-c5s
    @toybaAdme-c5s 13 วันที่ผ่านมา

    እደዉምነፃነቱንሠጠሸዉጂ 😂😂😂😂😂😂

  • @fatumaseid9631
    @fatumaseid9631 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Zemzemjemal
    @Zemzemjemal 13 วันที่ผ่านมา +2

    ጥርግ ብለን ቀረን አላለችም አይ አቺ ልጅ አሳቅሽኝ ትቀልጃለሽ ሽሮ አለቀ የለ በርበሬ አለቀ የለ ተገላገለ 😂

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  13 วันที่ผ่านมา

      ምን ልበል ብለሽ ነው ሳቂልኝ

    • @Zemzemjemal
      @Zemzemjemal 13 วันที่ผ่านมา

      @@hayattube4879 አብሽሪ አላህ አለልሽ

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 13 วันที่ผ่านมา +1

    ብርሽን ያዥ ከወጣሽ አይቀር

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
    @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ 13 วันที่ผ่านมา +1

    ለሱማ ሰፋው ወጣሽለት ጫቱንም ይቅማል ይብላኝልሽ በሰው ቤት ለምለፊው

  • @ZharaEth
    @ZharaEth 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😢😢😢

  • @Zsoso2022
    @Zsoso2022 12 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 13 วันที่ผ่านมา

    ሀዮየ ክክክክ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  13 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ ያስቃል አይደል ክክክ

  • @Hayat-ex6ni
    @Hayat-ex6ni 13 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hewethewet4282
    @hewethewet4282 13 วันที่ผ่านมา +1

    በኮመት መክረንሻል ትዳርሽን ትተሽ አትምጭ ብለን አሁን ዝብለሽ ስሪ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  13 วันที่ผ่านมา

      ምን አማራጭ አለኛ

  • @Latazanvlog
    @Latazanvlog 13 วันที่ผ่านมา

    ኑኢንደመመር

  • @DhydhDhutg
    @DhydhDhutg 13 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤

  • @ጦይቢነኝ
    @ጦይቢነኝ 12 วันที่ผ่านมา

    😂❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😂❤😂🎉😢😢

  • @Yashi-l6p
    @Yashi-l6p 2 วันที่ผ่านมา

    Qoceshii.majamar.masabii.nabare

  • @Dhshh-h6j
    @Dhshh-h6j 13 วันที่ผ่านมา

    እድለምንሽመሆኑንባቅደውየእነግረውነበርላማሪየሥል
    አበባይዞቦሌነበሪእዲጠብቅሽእማርገው😂

  • @MosMoj
    @MosMoj 13 วันที่ผ่านมา

    💔💔💔💔👍👍👍👍👍👍🤔🤔🤔🤔🤔

  • @AHMEDMOHAMED-mv2iz
    @AHMEDMOHAMED-mv2iz 12 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 13 วันที่ผ่านมา

    😂😂❤❤❤

  • @YouTbe-qr7ln
    @YouTbe-qr7ln 13 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂

  • @YouTbe-qr7ln
    @YouTbe-qr7ln 13 วันที่ผ่านมา

    አሁን,እግዲህ,እየሸቀልሽ,ለጫት

  • @hjhjhh102
    @hjhjhh102 13 วันที่ผ่านมา

    አረበነትሸ ጉድሸ ሚድያ ላይ አፍሸን እክፈች ህብላ አትሁኘ መጀመሪያ አባርቀሸ አሁን ትለፈልፌለሸ በጣም አሰጠላሸ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 13 วันที่ผ่านมา

    ከስረሻል ሀዮ😂😂😂😂 አይለምንሽም