የአማርኛ ፊደላትን በእንግሊዝኛ | ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @jesusloveme9873
    @jesusloveme9873 5 ปีที่แล้ว +50

    አቤት ስንት መልካም ሰው አለ አቤት መታደል መልካምነት ለራስም ነው እግዚአብሔር እጆችህን ስራህን አእምሮህን ሁሉ ነገርህን ይባርክ ኑርልን የኛ መልካም እንዲህ ስንት ነገር እያለ እማይርባ ነገር ከሚዘበራርቁብን ብቻ አንተንና መሰሎችህን እግዚአብሔር ይባርክ ኑሩልን. እድሜ ጤና ይስጥልን ሃገራችንን ሰላሟን ያውርድልን ፅልዬ ጐበዝ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ሰላማችሁ ይብዛ ያገር ልጆች

  • @belayshewayrga7235
    @belayshewayrga7235 2 ปีที่แล้ว +40

    በጣም ጥሩ , ሌሎች ትምህርቶችንም በዚህ መልኩ ለተማሪ የሚያግዝ ለመስራት ብትሞክር መልካም ነው.

  • @hanaassefa1210
    @hanaassefa1210 6 ปีที่แล้ว +466

    ምንኛ መልካም ሰው ነህ በእውነት የተባረክህ ብሩክ ነህ እግዚአብሔር ያስብህ ይጠብቅህ ወገኖቼ ምን ያህል ደስተኞች ነን እግዚአብሔር እንድህ አይነቱን መልካም ሰው ሲያዘጋጅልን

    • @worknesgagiza9931
      @worknesgagiza9931 6 ปีที่แล้ว +2

      Betam new yemnamesegnh Aebrsh

    • @fasicaabegaz220
      @fasicaabegaz220 6 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይባርክህ እውቀትህ አሁንም ይስፋልህ አንተ መልካም ስው ከመልካም ነገር እግዚአብሔር አያጉድልህ እንወድሀለን

    • @tmmrato2053
      @tmmrato2053 6 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ጌታ ይባርከው

    • @legesseshaweiy9963
      @legesseshaweiy9963 6 ปีที่แล้ว +1

      I like ...

    • @ወሎየነኝያውምየወልድያወሎ
      @ወሎየነኝያውምየወልድያወሎ 6 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እግዚያብሄር ይባርከው ደስተኛነኝ

  • @gabrielchinya7442
    @gabrielchinya7442 4 ปีที่แล้ว +17

    I'm just trying to learn Amharic. Spent a few time learning the fideli and I enjoy it so far. I don't know any Amharic and I wish there are people who can teach me the language. But thanks for this video even thought it wasn't in English, I still enjoyed it. Betam amaseginalehu. I believe that's how you say thank you very much.

    • @brian3379
      @brian3379 4 ปีที่แล้ว +1

      በቅርቡ አማርኛ ትማራለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @mazagirmagirma1577
      @mazagirmagirma1577 2 ปีที่แล้ว

      ከነዚ በተጨማሪ እንግሊዘኛ ለማንበብ የሚረዳን ምንድነው

  • @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ
    @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ ปีที่แล้ว +2

    እኔ እስከ ስምንት ትምሬለሁ እንግሊዘኛ እና እኔ አንግባባም ነበር 😂😂😂ስደት ግን ብዙ አስተማረኝ አረበኛ አነባለሁ እፅፋለሁ እግሊዘኛ ብዙ ትምህርት አግቻለሁ አልሀምዱሊላህ ❤

  • @selamledire2813
    @selamledire2813 6 ปีที่แล้ว +26

    ምን አለ ሁሉም ሰው እንዳንተ በጎ ሆኖ ውስጡ ያለውን እውቀት ለሌላው ቢያጋራ?? በእውነት መግለፅ ከምችለው በላይ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @muluwerkmuluwerk6300
      @muluwerkmuluwerk6300 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እናመሰግናለን

    • @elaawel2393
      @elaawel2393 2 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ሰው ነህ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ

    • @calijawharsomali1413
      @calijawharsomali1413 2 ปีที่แล้ว

      አማኑ@@deborah4396

    • @maryama7380
      @maryama7380 2 ปีที่แล้ว

      @@muluwerkmuluwerk6300ሀይ

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +25

    ወይኔ 10 አመት ስማር ምንም አይገባኝም ግዜና እድሜ ጨረሹኩትጅ የት ት/ት ባኣንድ ቀን ገባኝ በጣም ናመሰግናለን ወንድማችን ቀጥል በት ዉድድድድድ💝💝💝💝

    • @ZenabuTamsgne
      @ZenabuTamsgne ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @NatiRediet
      @NatiRediet 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@ZenabuTamsgneዕጽጽዕ በኋላ

  • @ftieymftah118
    @ftieymftah118 5 ปีที่แล้ว +5

    ወንድም አለም አላህ ይጨምርልክ በዉቀት ላይ እዉቀት ጀግናነክ እኔ እንጊሊኛ ምንም ማንበብ አልችልም ከዚበዋላእሞክራለሁኝ በጣም በሚገባ መልኩ ነዉ ያስቀመጥክልን
    እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ቅንሰዉ

  • @Hayuti94
    @Hayuti94 5 หลายเดือนก่อน

    ቪድወው የቆየ ቢሆንም ይሄን ትምህርት በጣም ስፈልገው ነበር አመሰግናለሁ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ ያንተ አይነቶችን ቅን ሰወች ያብዛልን

  • @hiwot756
    @hiwot756 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ጥሩ ነገር እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥልበት እውቀት በእውቀት ላይ ይጨምርልህ ፈጣሪ ብዙ ሰው ተምሮበት የበለጠ ተለውጠን እናመሰግንሀለን ብየ አምናለሁ እውነት እኔ እግሊዘኛ መፃፍ የቻልኩት በስልኬ ነው ከፊስቡክ ሲፅፉ እያየሁ እውነት ይህ ደግሞ ይበልጥ ጥሩ

  • @semirabintyimer8120
    @semirabintyimer8120 6 ปีที่แล้ว +13

    እናመሰግናለን መምህር በርታልን ቀጥልበት በእውነት ብዙ አስተምረከኛል 9 አመት ትምህርት ቤት መመላለስን ተመላለስኩች ጥርት ያለ ትምህርት እዳተ የሚሰጥ አላየሁ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልን መልካሙን ሁሉ ይስጥህ

    • @atsedemariyam11selammar99
      @atsedemariyam11selammar99 6 ปีที่แล้ว +1

      Betam des yamil nw

    • @fayrozm1391
      @fayrozm1391 5 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ እናመስገናለን ወንደም

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m 2 ปีที่แล้ว

      Amara has no letters. The letters belong to Tigrigna (geez). They are made in Axum. የትግርኛ ፊደላትን ሰርቃችሁ የኣማራ ፊደል ስትሉ ትንሽ ኣታፍሩም። እናንተ ከትግራይ የሰረቃችሁትን ፊደላት ሀ=ሃ=ሐ=ሓ=ኸ=ኻ ትላላችሁ። ኣህያ ነው እንጂ ሁሉንም ሃሃሃሃሃሃሃ የሚል። እንዴት ሰው የ ሀ፣ ሃ፣ ሐ፣ ሓ ፣ ኸ፣ ኻ ልዩነት ኣያውቅም? እውነትም ኣ*ዮች። እናንተ እኮ ልሙጥ ናችሁ። ታሪካችሁ ልሙጥ፣ ባንዴራችሁ ልሙጥ፣ ፀጉራችሁ ልሙጥ፣ እናንተ ሌቦች። የታሪክ ሌቦች። ኣህያ ብቻ ነው ሁሉንም ሃሃሃሃሃ የሚል።

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 4 ปีที่แล้ว +17

    እድሜ ይስጥህ አንደበትህ ን ይባርኮው
    በጣም ልዩ ሰው ነህ

  • @sams3593
    @sams3593 6 ปีที่แล้ว +31

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አላህ በእቀትህ ላይ እውቀት ይጨምርልህ ወድም በጣም እናመሰግናለን

  • @tsegayetadesse832
    @tsegayetadesse832 4 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ተባረክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ያቀረብከዉ፡፡ ሁሉም ብሄረሰቦች የራሳቸዉን ቁዋንቁዋ በዚሀ ዓይነት ቢያቀርቡት መልካም ነዉ እላለሁ፡፡ ከይቅርታ ጋር ጨ ጩ (ጭ) ሳትሆን (ጪ) ነች መሆን ያለባት ምክንያቱም (ጭ) ሣድሥ ስትሆን (ጪ) ግን ሣልሥ ነች፡፡

    • @endrisemam1697
      @endrisemam1697 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እናመሠግናለን

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የገባኝ አምላክ እውቀቱን ይጨምርልክመምህራችን አምላክ.ይጠብቅክ🙏

  • @ፍቅርየራያልጅ123
    @ፍቅርየራያልጅ123 ปีที่แล้ว +5

    _እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ በዝህ ፈደል መፃፍ አልችልም ነበር አሁን ግን እደመ ላንተ ቻልኩኝ betam Amesegnalehu Wendmye Endante Aynetoch Ybzulun Berta 😍😘_

    • @EM-oc5ug
      @EM-oc5ug ปีที่แล้ว

      በስንት ግዜሽ አነበብሽ

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 5 ปีที่แล้ว +7

    ጥሩ ሃሳብ ነው ha hu hi haa hie h ho( le lu li la lie l lo ) እንዲህ ቢሆን ይመረጣል ብየ አምናለሁ ተባረክ ወንድማችን።

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m 2 ปีที่แล้ว

      መ = me ለ= le ከሆነ ሀ= he መሆን ኣለብት። ኣማራ የትግርኛ ፊደላትን ሰርቆ ሁሉንም እንደ ኣህያ ሃሃሃሃሃሃ ይላል። ኣይ ውርደት።

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m 2 ปีที่แล้ว

      Amara has no letters. The letters belong to Tigrigna (geez). They are made in Axum. የትግርኛ ፊደላትን ሰርቃችሁ የኣማራ ፊደል ስትሉ ትንሽ ኣታፍሩም። እናንተ ከትግራይ የሰረቃችሁትን ፊደላት ሀ=ሃ=ሐ=ሓ=ኸ=ኻ ትላላችሁ። ኣህያ ነው እንጂ ሁሉንም ሃሃሃሃሃሃሃ የሚል። እንዴት ሰው የ ሀ፣ ሃ፣ ሐ፣ ሓ ፣ ኸ፣ ኻ ልዩነት ኣያውቅም? እውነትም ኣ*ዮች። እናንተ እኮ ልሙጥ ናችሁ። ታሪካችሁ ልሙጥ፣ ባንዴራችሁ ልሙጥ፣ ፀጉራችሁ ልሙጥ፣ እናንተ ሌቦች። የታሪክ ሌቦች። ኣህያ ብቻ ነው ሁሉንም ሃሃሃሃሃ የሚል።

  • @መሁባአወሉ
    @መሁባአወሉ 4 ปีที่แล้ว +9

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስንት የተባረከ ሰው አለ በጌታ❤😘

  • @healthheathrelated6500
    @healthheathrelated6500 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በጣም ነው የምናመሰግን አሪፍ ትምህርት ነው ያስተማርከን በዚሁ ቀጥልበት ‘በተጨማሪ ደግሞ በፍጥነት እንዴት መፃፍ እንዳለብን’ ብትገልፅልን

  • @banchijejaw4302
    @banchijejaw4302 2 ปีที่แล้ว

    እውነት አስር ዓመት ስማር ያላውኩትን ነገር ነው እንዳውቅ የርድህኝ አምላክ ጨምሮ እውቀትን ይስጥህ መምህሬ

  • @እሙወሎዩዋ
    @እሙወሎዩዋ 3 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ 8 አመት ስመላለስ ምንም አላውቅም ነበር ወድም አለም እግዚአብሔር ይባርክሕ ባባዩ

  • @እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ
    @እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ 4 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት መልካም ሰዉ በርታልን እንደዚህ አይነት መልካም ሰዉ ያብዛልን respect ✅✅✅

  • @zewdezewde2573
    @zewdezewde2573 6 ปีที่แล้ว +15

    Welcome sir.
    Thank you very much!and May God bless you! Have a blessed day!
    Also ,i will do that again sir
    Thank you for your help!

  • @sisisisi8885
    @sisisisi8885 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉዴ መምህር ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ አመሰግናለሁ 🍇🍇🍇🍇🤚🤚ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ መልካም ትምርት ነው 🍇🍇🍇❤❤❤

  • @birhaneabdeta9909
    @birhaneabdeta9909 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናሌን ወንድማችን እውነት መልከም ሰው ነህ። በጠም ጠቃም ነገር ነው ስት ይማይቅ አሌ

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ኘ5ጠ
    @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ኘ5ጠ 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሠግናለን ቲቸር በርታልን ሠላሙን ያብዛልህ!

  • @zenashtsegaye6045
    @zenashtsegaye6045 3 ปีที่แล้ว +7

    Thank you so much. it is very hopeful. you are brilliant. I was always thinking like that .keep up the good work 🙏🏿👍🤔😀

  • @muhammadsalem7354
    @muhammadsalem7354 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ገራሚ ሰው ነህ ጊዜህን ብርህን ሰውተህ ህዝቡ በሚገባው መልኩ ማስተማር ይህ ትልቅ ኢትዮጲያዊነት ነው

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 4 ปีที่แล้ว

    በጣምነው እምናመሰግነው ቅንሰውነህ የኔወድም በጣምነው የተመቸኝ ትምርቱ ቀጥልበት እዳታቁርጥብን ቀጥልበት👍👍👍👍

  • @mashamasha3041
    @mashamasha3041 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመስግናለን ወድማችን ክምር በጣም ጡሩ ትምሪት ነው

  • @zzandh9487
    @zzandh9487 6 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ቀጥልበት ብዙ ትምህርት ይሰጣል

  • @እምየኢትዮጵያM
    @እምየኢትዮጵያM 6 ปีที่แล้ว +11

    መምህራችን በጣም ነው ደስ የሚለው ሁሉም እደአንተ ቢሰራ ወይም ብያስተምር ንሮ እቺ ሃገር የት በደረሰች እግዚአብሔር ይስጥልን ።።።።።።።

    • @zumshassan127
      @zumshassan127 6 ปีที่แล้ว

      ወድም እዋ አሁን እደጀሠርከን ለምሰሊ እግሊዘኛዉን ፊደል በአመራኛ በመፈራረቅ እድገባን አስተምረንእጠብቀለን

    • @hayathhaya4415
      @hayathhaya4415 6 ปีที่แล้ว

      የ ኢትዮጵያ and 😅isM

    • @ውይነሽውይነሽ
      @ውይነሽውይነሽ 6 ปีที่แล้ว

      Makam new

    • @ውይነሽውይነሽ
      @ውይነሽውይነሽ 6 ปีที่แล้ว

      ♥♥♥

    • @salamelamine4033
      @salamelamine4033 6 ปีที่แล้ว

      enamesegnaln shkuren nnnnnnn🖒🖒🖒🖒🖒

  • @st.michaeleotcdc54
    @st.michaeleotcdc54 2 ปีที่แล้ว +22

    Thank you so much for taking your time and putting together what a really valuable lesson. Plus thank you for proving my point. I was having conversation how should we spell the letter ቀ in English. People spell it with K and I was really looking for some to say it's Q not K . Here you go, you come and save the day for us by saying ቀ spell with Q not K.😁

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን መምህረ በጣም ደሰየሜል ትምህርትነው አመሠግናለሁ

  • @ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ
    @ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን 🙏አብርሃምዬ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ 🙏

  • @ሜሪጎጃሜዋ
    @ሜሪጎጃሜዋ 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የማል ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @ahadualkumelkamunneger4697
    @ahadualkumelkamunneger4697 5 ปีที่แล้ว +9

    እናመሠግናለን እግዚአብሔር የቤተሠቦቸን እድሜና ጤና ያርዝምልኝ እንጅ አስተምረውኛል ድንጋይ ራስ ነኝ

  • @genetassafe2132
    @genetassafe2132 5 ปีที่แล้ว +6

    አብርሽ በእውነት 12 አመት ተማሪለው ገነ ምንም አላወቀም ድንዝዝ ነኝ ።

  • @hirj2602
    @hirj2602 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የተመቸኘ ተምረትህ በጉሩብ አስተምረን አንተም ተጠቀማለህ እኛም ንማር

  • @Love-zs2we
    @Love-zs2we 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው በእውነት ባንድቀን ነው እግሊዘኛ ማበብ እና መፃፍ ይቸልኩት እናመስግናለን

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m 2 ปีที่แล้ว

      Amara has no letters. The letters belong to Tigrigna (geez). They are made in Axum. የትግርኛ ፊደላትን ሰርቃችሁ የኣማራ ፊደል ስትሉ ትንሽ ኣታፍሩም። እናንተ ከትግራይ የሰረቃችሁትን ፊደላት ሀ=ሃ=ሐ=ሓ=ኸ=ኻ ትላላችሁ። ኣህያ ነው እንጂ ሁሉንም ሃሃሃሃሃሃሃ የሚል። እንዴት ሰው የ ሀ፣ ሃ፣ ሐ፣ ሓ ፣ ኸ፣ ኻ ልዩነት ኣያውቅም? እውነትም ኣ*ዮች። እናንተ እኮ ልሙጥ ናችሁ። ታሪካችሁ ልሙጥ፣ ባንዴራችሁ ልሙጥ፣ ፀጉራችሁ ልሙጥ፣ እናንተ ሌቦች። የታሪክ ሌቦች። ኣህያ ብቻ ነው ሁሉንም ሃሃሃሃሃ የሚል።

  • @diygirl7687
    @diygirl7687 4 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት በጣም ደስ የምል ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜን

  • @ሥደትየህይውትኮሌጅናት
    @ሥደትየህይውትኮሌጅናት 6 ปีที่แล้ว +12

    Thank you teacher very much really it's a good job God bless you!!

  • @salamchocola2507
    @salamchocola2507 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እርዝም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድም👏❤

  • @shamceyahsoso8852
    @shamceyahsoso8852 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ውድ ወንድማችን እንካን ለብርሃነ መሰቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን እኔ አዱስ ነኝ ምንም እንግሊዝኛ አይገባኝም ግን አሁን ባንተ ትምህርት እንዲችል ተስፋ አድርጓልው በጣም አመሰግናለሁ

  • @ወለተኪዳን-ወ4ዠ
    @ወለተኪዳን-ወ4ዠ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ወሳኝ ነገር ነው ያስተማከን መምህር ስላስተማርከኝ ከልብ አመሠግናለሁ በርታልን 🙏

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ይስጥ ወንድሜ አመሥግናለወ

  • @bechestedebeke3758
    @bechestedebeke3758 5 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን ግሩፕ ብትከፍት በጣም አሪፍ ነገር ነበር መድከምክ ካልቀረ ከተመቸክ

    • @christy-t3z
      @christy-t3z 4 ปีที่แล้ว +1

      አወ ግሩፕ ቢከፈት ጡሩ ነበረ

  • @የትምወርቅዬሴፍ
    @የትምወርቅዬሴፍ 6 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አመሰግናአለሁ መጻፉን አልሞክረውም ግን ማንበብ ያስቸግረኝነበር አሁን ግን ይህንን አጠናአለሁ ይቀለኛል ብየ አስባአለሁ አመሰግናአለሁ

  • @hanahana9880
    @hanahana9880 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እንዴት ደስ ይላል አዲስ ነኝ
    ተመችቶኛል ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @እየሩሳሌምመለስ
    @እየሩሳሌምመለስ 3 ปีที่แล้ว

    Amesegnlew wendeme betam new ateqemegn tebarek 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏

  • @temimaajbe3062
    @temimaajbe3062 5 ปีที่แล้ว +112

    በጣም እናመሰግናለን ግን አፕርኬሽን ቢኖረው በጣም አሪፍነበር

    • @samiyamuhammed7810
      @samiyamuhammed7810 3 ปีที่แล้ว +2

      Sam

    • @noorianoori3754
      @noorianoori3754 3 ปีที่แล้ว

      @@samiyamuhammed7810 እን ግን አፕ አለዉ ብየ ፒሊስቶር ገብቸ ስፅፍ ግልፅ አርጎ አያስረዳም እና አፑ ምን አይነት እንዴሆነ አስረዳን

    • @sarasaraselamnhagereethopi5754
      @sarasaraselamnhagereethopi5754 3 ปีที่แล้ว +1

      ቱ ማፈሪያ ናችሁ 50 አመታችሁ ሀ ሁ ትማራላችሁ ቱ🙈😂😂😂😂

    • @sarasaraselamnhagereethopi5754
      @sarasaraselamnhagereethopi5754 3 ปีที่แล้ว

      ቱ ማፈሪያ ናችሁ 50 አመታችሁ ሀ ሁ ትማራላችሁ ቱ🙈😂😂😂😂

    • @noorianoori3754
      @noorianoori3754 3 ปีที่แล้ว +26

      @@sarasaraselamnhagereethopi5754 አይመለከትሽም እዉቀት የእድሜ ገዴብ የለዉም

  • @kantikanti198
    @kantikanti198 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣምጥሩትምህርትነውአግዛብሔርይባርክህ እውቀትህንምትልቅደረጃያብቃህወድሜ ገናዛሬነው ቤተሠብየሆኩ አመሠግናለሁ

  • @aldai1682
    @aldai1682 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም. እናመስግናለን. ውድ. ነገር.

  • @ጌታሆይስለሁሉነገርተመስገ
    @ጌታሆይስለሁሉነገርተመስገ 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እመሰግናለን እግዚአብሔር ይበርክ❤

  • @ዘረኝነትአልወድምየድንግል
    @ዘረኝነትአልወድምየድንግል 4 ปีที่แล้ว

    እኔ አዲስ ገቢ ነኝ ግን በጣም ወደድኩት እናመሰግናለው ወድም ተባረክ

  • @mekdesyemaryamliji5339
    @mekdesyemaryamliji5339 4 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ እናመሰግናለን

  • @mulugetamsganaw1267
    @mulugetamsganaw1267 4 ปีที่แล้ว +5

    Keep it up ! Make Amharic easy to learn for everyone!

  • @amengondarewhemo6272
    @amengondarewhemo6272 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ወድማችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥል በት እንከታተላለን እንማራልን

  • @somali3266
    @somali3266 2 ปีที่แล้ว

    ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ሰውነህ በውነት

  • @እኔስየአማኑኤልልጅነኝ
    @እኔስየአማኑኤልልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ምርጥ ሃሳብ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ

  • @መድቀበጧነኝከወሎመድፍቅር
    @መድቀበጧነኝከወሎመድፍቅር 6 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ወንድም ግን እኔ እግሊዘኛ ማንበብና መፃፍ እችላለሁ እኔ የምፈልገው በእንግሊዘኛ ማውራት እፈልጋለሁ ግን አልችልም እንዴት ነው ማውራት መናገር የሚቻለው መልስህን በተስፋ እጠብቃለሁ።በተረፈ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @ሚሚሚሚ-ከ1ጘ
    @ሚሚሚሚ-ከ1ጘ 5 ปีที่แล้ว +6

    ወንድም በጣም እናመሠግናለን❤

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +11

    Wellcome teacher💞
    Thank you so much

  • @tesgagirma7886
    @tesgagirma7886 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ልጆቻችንን አይምሮ እንዲያነቡ
    ያረጋል እናመሰግናለን

  • @merongenene9636
    @merongenene9636 2 ปีที่แล้ว

    አረፍ ነው ጌታ አበዝቶ ይባርክህ ተባርክ

  • @አመተሏህኡመር
    @አመተሏህኡመር 6 ปีที่แล้ว +158

    . እናመሰግናለን ወንዲም ከቻልክ ጥያቄ አለኝ ግሩፐ ከፈተህ በደንብ ብታስተምረን ምን ይመስልሀል ክፍያም ቢኖረው የኔ ቢጤወቹ እንደሚስማሙ ተስፍ አደርጋለሁ

    • @habeebahabeeba8021
      @habeebahabeeba8021 6 ปีที่แล้ว +7

      ወላሂ በጣም ምጥ ሀሳብ

    • @hayuna10
      @hayuna10 6 ปีที่แล้ว +13

      በጣም ምርጥ ሀሳብ ነበር ፈተና ምናምን እየተሰጠን፡ባለን ሰአት ፊልም እና ፌስ ቡክ ላይ ከምንሮጥ ብንማር በጣም ጥሩ ነበር አንተ ቅን ሰው እስኪ ይሄን ነገር አስብበት

    • @saedaahmed8075
      @saedaahmed8075 6 ปีที่แล้ว +1

      መህቡባ ኡመር አስላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁእህትእስኪየሚያስተምረዉን የምታዉቁታላችሁቁጥሩንላኩልኝ በላህስም እጠይቃችሁአለሁቁጥር0096550239782ጀዛኩምአላህኸይርን ጀዛእዳትረሱይኸንየምታዪእህትበዉስጥመስመርሀይበሉኝበኣላህእጠይቃችሁአሉሁ ሺኩራንተባበሩኝ

    • @fauziyafauziya7152
      @fauziyafauziya7152 6 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ሙህባ ጎሩብ ካለው በናትሽ መግባት እፈልግ አለሁ

    • @terraterra9919
      @terraterra9919 6 ปีที่แล้ว

      ሀይ

  • @obsinneettibaale9700
    @obsinneettibaale9700 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much teacher 🙏🙏🙏

  • @zeyinebaseid7697
    @zeyinebaseid7697 6 ปีที่แล้ว +14

    ውይ የኔ ቅመም አቦ አላህ ይጨምርልህ
    የኔወድም ስወድህ ከልቤነው አድናቂህነኝ
    አላህላተየተሻለውንይምርጠልህ ያስብከውንም አላህያሳካልህ ።

  • @belayeneahayele5355
    @belayeneahayele5355 4 ปีที่แล้ว

    አድናቂህ ነኝ ተባረክ

  • @kalekalekale7447
    @kalekalekale7447 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እጆችህን ስራህን አእምሮህን ሁሉ ነገርህን ይባርክ ኑርልን

  • @yesharegyeshareg1272
    @yesharegyeshareg1272 6 ปีที่แล้ว +4

    በዉነት አብርሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መልካም ሰዉነህ

  • @hanatette9900
    @hanatette9900 6 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር እዉቀትህን ጨምሮ ያብዛልህ የማያልቀውን እውቀት ጨምሮ ይባርክልህ አውቆ ማሳውቅ ትልቅ ብልህነት ነው ብስማይ ቤት ደምዝህን አግኝ

  • @ትግሥትየማርያምልጅ
    @ትግሥትየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +4

    እማመሰግናለን አብርሽ በጣም ጠቃሚ ነዉ

  • @weneedfreedom341
    @weneedfreedom341 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዘመንህን በሙሉ ይባርክህል ወንድሜ አሜን ። መልነት ዙሮ ለራስ ነው !

  • @ibrahimabdu4110
    @ibrahimabdu4110 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወዳጀ ፈጣሪ ይጨምርክ በዉቀት ላይ እዉቀት

  • @atitegebmulatwawu5984
    @atitegebmulatwawu5984 5 ปีที่แล้ว +6

    እግዛአብሄር ይባርክህ ወንድሜ

  • @jesusthebreadoflifejesuski5213
    @jesusthebreadoflifejesuski5213 6 ปีที่แล้ว +7

    Hello teacher
    My God bless you
    Thank so much 😙

    • @Marekan-eq6ud
      @Marekan-eq6ud 3 ปีที่แล้ว

      ለምን ፅፈህ ሴቨ አድርገን አነጠናወም

    • @lecturesaroundtheworld56
      @lecturesaroundtheworld56 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/F_irxAxIVGs/w-d-xo.html

  • @aidaali6671
    @aidaali6671 5 ปีที่แล้ว +4

    Aww amazing thank you dear. I’m trying to read Amharic but I don’t how I can read when Amharic written in English but I can’t when is Amharic it self.

    • @teddyyosef8351
      @teddyyosef8351 4 ปีที่แล้ว +1

      Don't were you going more

    • @huawsagaa1186
      @huawsagaa1186 3 ปีที่แล้ว

      @@teddyyosef8351 እግዚአብሔር። ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥክ

    • @uaeuae457
      @uaeuae457 2 ปีที่แล้ว

      👌👌👌👌👌👌

  • @አዬፍቅር
    @አዬፍቅር 3 ปีที่แล้ว

    ማርያምን ዛሬ ደስ ብሎኝል አዲስ ነኝ ስፈልግነበር

  • @halimetashatu3726
    @halimetashatu3726 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነውየተጠቀምኩበት ጀዛከላ ኸይር ወንድማችን

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 4 ปีที่แล้ว +6

    Thank you for sharing this important lesson. I did my alphabets with illustrations, just to make it easier for learners.

    • @ramataha9412
      @ramataha9412 4 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤👌👌👌👌👍👍👍

  • @ዜድነኝሳቂታዋ
    @ዜድነኝሳቂታዋ 6 ปีที่แล้ว +7

    ውይ በስት ፍለጋ አገኘሁ አቦ ይመችህ ከምር ቃል ያጥረኛል ከልብ የማመሰግንህ እኔ እግሊዘኛ እደት ልማር እያልኩ ግራ ገብቶኝ ነበር ሰወች ሲፅፉልኝ እደት እደምናደድ ያለማወቄ

    • @adanichkowit3379
      @adanichkowit3379 6 ปีที่แล้ว +1

      የፍቅር ምርኮኛ እስረኛ ልኪ፡እንደእኔ ትምህርት ላይ፡ቀለጅ አሁን ቀለደበኛ

    • @kasegnguse2608
      @kasegnguse2608 5 ปีที่แล้ว +1

      ተባረክ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @ኪዳነምሕረትእናቴናትኪዳነ
    @ኪዳነምሕረትእናቴናትኪዳነ 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ። ኤ E እ I ነውእዴ እኔ ስሜ እ E ስለሆነ ተሳስቸ መሰለኝ

  • @Hነኚስደተኛዋ
    @Hነኚስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህበውቀትላይእውቀትይጨምርልህ ወድም እናመሰግናለን

  • @tirushamil9503
    @tirushamil9503 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @sayedali8672
    @sayedali8672 5 ปีที่แล้ว +10

    ለኔ መልካም ኢትዮጵያውያንህ
    💚💛❤️💖❣️💚💚💚💚

  • @misrakkebede177
    @misrakkebede177 6 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Teacher 😍

  • @mekamohamed8248
    @mekamohamed8248 6 ปีที่แล้ว +4

    እናመስግናለንወንድም

  • @HibatAhmed
    @HibatAhmed ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እንግሊዘኛን መጻፍምሆነ ማንበብ ለማይችል መፍትሔ

  • @safersafer1412
    @safersafer1412 2 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ፈጣሪ ይጨምርልህ እድሜህንም ይባርክልህ በጣም ነዉ የማመሰግንህ

  • @ብረነኔቦጋለ
    @ብረነኔቦጋለ 5 ปีที่แล้ว +4

    ወወ ለካሰ ተማረ ካላ አሰተማሪ የትም አለ በርታልን ቤተሰብህ ሆኛለው❤🙏

    • @sarahayla2735
      @sarahayla2735 3 ปีที่แล้ว

      ልጀምር ነው መማር መልካም እድል በሉኝ

  • @lilylily4741
    @lilylily4741 6 ปีที่แล้ว +6

    there is not such a thing called amarik alfabet, this is GEEZ ALFABET and belongs to TIGRIGNA speakers only.

  • @ሳሪነኝየማርያምልጅሳሪ
    @ሳሪነኝየማርያምልጅሳሪ 6 ปีที่แล้ว +65

    መምህር አንዳንድ አማረኛ ወደ እንግሊዘኛ ለመቀየ የምያስችል አፖልኬሽን ካለ ብትጠቁመኝ ስለ ትምህርቱ ከልብ አመሰግናለሁ

    • @ሥደትየህይውትኮሌጅናት
      @ሥደትየህይውትኮሌጅናት 6 ปีที่แล้ว +14

      ሳሪ ነኝ የማርያም ልጅ ሳሪ
      እኔ የሚረዳኝ አብልኬሽን ይህ ነው የፈለግነውን አማርኛ ስንጽፍ ወደ እንግሊዝ ይተረጉማል
      እንግሊዝ ስንጽፍ ወደ አማርኛ ይተረጉማል
      ስሙ
      Google Translate
      ብለሸ ሰርች አድሪጊ
      Play store ላይ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ

    • @ሳሪነኝየማርያምልጅሳሪ
      @ሳሪነኝየማርያምልጅሳሪ 6 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ የእኔ ልዩ አሜን ማማየ

    • @haregeweyinlove5071
      @haregeweyinlove5071 6 ปีที่แล้ว +4

      ሳሪ ነኝ የማርያም ልጅ ሳሪ Google Translate አፕልኬሽን ተጠቀም በጣም አሪፉ አፕ ነው ከ50በላይ የሆኑ ቋንቋዎችን የሚተረጉም ምርጥና ታዋቅ አፕ ነው የፈለከውን የሀገርህን ቋንቋም ይተረጉማል ተጠቀመው

    • @ሳሪነኝየማርያምልጅሳሪ
      @ሳሪነኝየማርያምልጅሳሪ 6 ปีที่แล้ว

      Haregeweyin Love አመሰግናለሁ ማማየ

    • @ababaalamo1041
      @ababaalamo1041 6 ปีที่แล้ว

      mareyam enate እሺ ከአወረድንበኃላ አጠቃቀሙስ ፀፊልኝ

  • @sabanon5618
    @sabanon5618 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ጥሩ ትምርት ነው ምታስተምረው በርታ

  • @almasss8478
    @almasss8478 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የእውነት መላካም ነጋር ነው ፍጣሪ ይበርክህ

  • @Ginfio
    @Ginfio 2 ปีที่แล้ว +5

    Hey I have a question.
    What are the english letters that we put with the amharic letters called?
    like ... se su si sa se s so ,
    what are they for?
    i know they aren't really how you pronounce the amharic letters, because like sa is pronounced as se (sae) sometimes andsuch. or su might be pronounced as se (suh) sometimes.

  • @danielyoutube7622
    @danielyoutube7622 5 ปีที่แล้ว +22

    በጣም መልካም ሰዉነሕ
    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
    ///////
    ጥያቄ ነበርኝ ?????
    እስፕሊግ ለመፃፍ እቸገራለሁ
    ማን ላድርግ??

  • @jesusislord4436
    @jesusislord4436 5 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for your ግን በደንም ትኩር ብለህ ካየህው ጨ ፊደል ላይ ጪ ን በስህተት ተፅፉ

  • @AaAa-eb5fd
    @AaAa-eb5fd 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ወድማችን ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haniioromiyaa9768
    @haniioromiyaa9768 3 ปีที่แล้ว

    Ene Fidel mebeb alchelim yehe yeredagnal beye asebalewu thanks wendimachin🙏