ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ማውራትሽን ቀጥይ
great food and beautiful place love from the Philippines
በረካ ኡኚ እማ ደሞ አዉሪ ስታወሪ ነዉ የሚገባን
keep it up 👍
አሰራር በጣም ደስየሚል ነዉ
ሀይ ፡ ቆንጆአዘገጀትሽን ፡ ወድጄዋለሁኝ ፡ ቤታቸው ፡ ከሚያበስሉ ፡ ወንዶች ፡ መሀል ፡ አንዱ ፡ ነኝ ፡ ማብሰል ፡ እንጆይ ፡ ስለማደርግ ፡ እንጂ ፡ ግዴታ ፡ እንኳን ፡ የለብኝም ፡ ግን ፡ ምናልባት ፡ ፈገግ ፡ ካደረገሽ ፡ እኔ ፡ ሩዝ፡ ምበላው ፡ በምንቸት ፡ አብሽ ፡ ነበር ፡ አሁን ፡ ግን ፡ የአንቺን ፡ እሞከረዋለው ፡ በነገራችን ፡ ላይ ፡ በጣም ፡ ያምራል ፡ ሲያዩት ፡ በርቺ ፡ ብዬለሁ ፡ ተባረኪ
አሪፍ ነዉ እኛ ቤት ሁሌም ነዉ ሚሰራዉ
🎉🎉እመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ ማማየ ቀጥይበት❤❤❤
አሁን ልሞክረዉ ነዉ አሰራሩን ከተሳካልኝ በተለይ ሩዝ አቀቃቀሉን ........ ሌላዉ ይሄ ድስት በማንኪያ በሹኪያ አይማሰልም የኔ ዉድ ተጠንቀቂ ከተፋፋቀ መዘዙ በሽታ ነዉ....... ስላጋራሽን አመሰግናለሁ❤
በጣም ያምራል በርቺ
በርቺ እህቴ
ላጤ ነኝ ትናንት ሞክሬው በጣም ወድጄዋለው🥰👌Tnx🙏
እጂሽ ይባረክ
በጣም አሪፍ
1አመት ለሞላቸው ልጆች የሚሆን ምግብ አሠራር ብታሳይን ጥሩነው
አሪፍ ነዉ
Aref new yemeseleshen asrejen hulum ayawkem eko endewm nasredat alebesh thanks
ጎበዝ አነጋገርሽ ተመችቶኛል
ዘይቱአልበዛም?
ዋዉ ሽታው ያስታውቃል እንደሚጣፍጥ በርቺ
በጣም ሀሪፍ ነው
ቆንጆ ስራ ነዉ
የምወደው. ምግብ. ነዉ.
መሸ አለህ ግን ዘይቱን ብዘት ስየይ ዘገኝ
ወ❤❤❤❤
Iod፥ኘወጰ😢🎉ነከጸጠሸአ😮
ሁለት አስተያየት ልስጥ።1. ዘይት እንደቤቱ አይባልም። ልኬቱን መናገር አለብሽ። ዘመናዊው የምግብ አሠራር ሳይንሳዊ ነው። በግምት አይደለም።2. ስጋ እና ሽንኩርት እኩል ስለማይበስሉ መጀመሪያ መጠበስ ያለበት ስጋው ነው። የአንቺ አሰራር ሽንኩርቱንና ነጭ ሽንኩርቱን ይገለዋል።በተረፈ ለስራሽ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
ሣ ወላ❤
ቲማቲም አለርጂ ለሆነ እንዴት እናዘጋጃለን
👍👍👍
ጥሩነዉ
❤❤❤
ምርጥ ምገብ
ከለርስ ጨምሮ መስራት አይቻልም በክለር መስራት ፈልጊ ነበር
Thank you!
በጣም ቆንጆ ነዉ ተበረኪ
ሰላም
😍😍
Good job!
Thank you
gobez berchi
Anchen eyayew aref yetsom megeb sere halew 10 q
የሻይ ቅመም ሲባል ቀረፋውን ለማለት ብለሽ ነው?
ቀረፍ,ቅርንፉድ እና ሂል ነው
የመጁቡሰ,አሰራር,ብታሳይን
ለ1አመት ልጆች የሚሆን ነው
ቆንጂትዬ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ምጣዴ የአንቺ አይነት ነዉ ግን አንቺ ስንት ለይ አርገሽ ነዉ ምትጋግሪዉ ደግሞ የእንጀራዉ ቂጡ ላይ ምንም አላምርም ብሎኛል መስመር ነገር ይወጣዋል በእናትሽ ምታቂው መላ ካለ ንገሪኝ አመሰግናለው
360 አድርጌ እጀምራለሁ ቀዝቀዝ ካለ እስከ 400 አደርገዋለሁ መስመር ምናልባት 450 አድርገሽው በጣም ግሎ እንዳይሆን
❤❤❤❤
ቆጂንነወ
ቆንጀ ነው እሩዝሽን ለማጠብ ማጥለያ ብትጠቀሚ አይፋሰስብሽም
ስጋሽ እስኪበስል እርጉዝ እስኪበስል ረጅም ደቂቃ ወሰድሽ እየቆረጥሽ ባችሩ ብታስተምሪ ጥሩ ይመስለኛል በዚ ላይ አንድ ቃላት ትደጋግሚያለሽ ።
My favrot f
انتي طبخك راع
ጥሩ ነው ግን ብዙ አታውሪ ይሰለቻል
ከሰለቸሽ መውጣት ነው አሁን ምንድነው ብዙ ያወራችው
አይ እህቴ ቀድሜ ባይሽስይኸው የተፈጨ ስጋ በሩዝ ልሰራ ብየሩዙን በግምት ውሁ ጨምሬ ጣድሁልሽናየተፈጨ ስጋውን ከሽንኩርት ጋር አቁላልቼ ሩዙን ልጨምር ድስቱን ስከፍተው ዎደ ሊጥነት ተቀሮ አገኘሁት።በጣም ተናደደሁኝ
ያጋጥማል ለቀጣይ ይስተካከላይ አይዞሽ
@@konjotube4817 እረ ዎንድ ነኝከለንደን
Oh sorry
Ye demtse cheger ale
ኡውውው ወሬሽ
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ማውራትሽን ቀጥይ
great food and beautiful place love from the Philippines
በረካ ኡኚ እማ ደሞ አዉሪ ስታወሪ ነዉ የሚገባን
keep it up 👍
አሰራር በጣም ደስየሚል ነዉ
ሀይ ፡ ቆንጆ
አዘገጀትሽን ፡ ወድጄዋለሁኝ ፡ ቤታቸው ፡ ከሚያበስሉ ፡ ወንዶች ፡ መሀል ፡ አንዱ ፡ ነኝ ፡ ማብሰል ፡ እንጆይ ፡ ስለማደርግ ፡ እንጂ ፡ ግዴታ ፡ እንኳን ፡ የለብኝም ፡ ግን ፡ ምናልባት ፡ ፈገግ ፡ ካደረገሽ ፡ እኔ ፡ ሩዝ፡ ምበላው ፡ በምንቸት ፡ አብሽ ፡ ነበር ፡ አሁን ፡ ግን ፡ የአንቺን ፡ እሞከረዋለው ፡ በነገራችን ፡ ላይ ፡ በጣም ፡ ያምራል ፡ ሲያዩት ፡ በርቺ ፡ ብዬለሁ ፡ ተባረኪ
አሪፍ ነዉ እኛ ቤት ሁሌም ነዉ ሚሰራዉ
🎉🎉እመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ ማማየ ቀጥይበት❤❤❤
አሁን ልሞክረዉ ነዉ አሰራሩን ከተሳካልኝ በተለይ ሩዝ አቀቃቀሉን ........ ሌላዉ ይሄ ድስት በማንኪያ በሹኪያ አይማሰልም የኔ ዉድ ተጠንቀቂ ከተፋፋቀ መዘዙ በሽታ ነዉ....... ስላጋራሽን አመሰግናለሁ❤
በጣም ያምራል በርቺ
በርቺ እህቴ
ላጤ ነኝ ትናንት ሞክሬው በጣም ወድጄዋለው🥰👌Tnx🙏
እጂሽ ይባረክ
በጣም አሪፍ
1አመት ለሞላቸው ልጆች የሚሆን ምግብ አሠራር ብታሳይን ጥሩነው
አሪፍ ነዉ
Aref new yemeseleshen asrejen hulum ayawkem eko endewm nasredat alebesh thanks
ጎበዝ አነጋገርሽ ተመችቶኛል
ዘይቱአልበዛም?
ዋዉ ሽታው ያስታውቃል እንደሚጣፍጥ በርቺ
በጣም ሀሪፍ ነው
ቆንጆ ስራ ነዉ
የምወደው. ምግብ. ነዉ.
መሸ አለህ ግን ዘይቱን ብዘት ስየይ ዘገኝ
ወ❤❤❤❤
Iod፥ኘወጰ😢🎉ነከጸጠሸአ😮
ሁለት አስተያየት ልስጥ።
1. ዘይት እንደቤቱ አይባልም። ልኬቱን መናገር አለብሽ። ዘመናዊው የምግብ አሠራር ሳይንሳዊ ነው። በግምት አይደለም።
2. ስጋ እና ሽንኩርት እኩል ስለማይበስሉ መጀመሪያ መጠበስ ያለበት ስጋው ነው። የአንቺ አሰራር ሽንኩርቱንና ነጭ ሽንኩርቱን ይገለዋል።
በተረፈ ለስራሽ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
ሣ ወላ❤
ቲማቲም አለርጂ ለሆነ እንዴት እናዘጋጃለን
👍👍👍
ጥሩነዉ
❤❤❤
ምርጥ ምገብ
ከለርስ ጨምሮ መስራት አይቻልም በክለር መስራት ፈልጊ ነበር
Thank you!
በጣም ቆንጆ ነዉ ተበረኪ
ሰላም
😍😍
Good job!
Thank you
gobez berchi
Anchen eyayew aref yetsom megeb sere halew 10 q
የሻይ ቅመም ሲባል ቀረፋውን ለማለት ብለሽ ነው?
ቀረፍ,ቅርንፉድ እና ሂል ነው
የመጁቡሰ,አሰራር,ብታሳይን
ለ1አመት ልጆች የሚሆን ነው
ቆንጂትዬ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ምጣዴ የአንቺ አይነት ነዉ ግን አንቺ ስንት ለይ አርገሽ ነዉ ምትጋግሪዉ ደግሞ የእንጀራዉ ቂጡ ላይ ምንም አላምርም ብሎኛል መስመር ነገር ይወጣዋል በእናትሽ ምታቂው መላ ካለ ንገሪኝ አመሰግናለው
360 አድርጌ እጀምራለሁ ቀዝቀዝ ካለ እስከ 400 አደርገዋለሁ መስመር ምናልባት 450 አድርገሽው በጣም ግሎ እንዳይሆን
❤❤❤❤
ቆጂንነወ
ቆንጀ ነው እሩዝሽን ለማጠብ ማጥለያ ብትጠቀሚ አይፋሰስብሽም
ስጋሽ እስኪበስል እርጉዝ እስኪበስል ረጅም ደቂቃ ወሰድሽ እየቆረጥሽ ባችሩ ብታስተምሪ ጥሩ ይመስለኛል በዚ ላይ አንድ ቃላት ትደጋግሚያለሽ ።
My favrot f
انتي طبخك راع
ጥሩ ነው ግን ብዙ አታውሪ ይሰለቻል
ከሰለቸሽ መውጣት ነው አሁን ምንድነው ብዙ ያወራችው
አይ እህቴ ቀድሜ ባይሽስ
ይኸው የተፈጨ ስጋ በሩዝ ልሰራ ብየ
ሩዙን በግምት ውሁ ጨምሬ ጣድሁልሽና
የተፈጨ ስጋውን ከሽንኩርት ጋር አቁላልቼ
ሩዙን ልጨምር ድስቱን ስከፍተው ዎደ ሊጥነት ተቀሮ አገኘሁት።
በጣም ተናደደሁኝ
ያጋጥማል ለቀጣይ ይስተካከላይ አይዞሽ
@@konjotube4817 እረ ዎንድ ነኝ
ከለንደን
Oh sorry
Ye demtse cheger ale
ኡውውው ወሬሽ