" ከንቱ ነኝ" |"Kentu Negn" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 631

  • @-mahtot
    @-mahtot  5 ปีที่แล้ว +514

    የተዋሕዶ ቤተሰቦች አገልግሎቱ በሰፊው ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅዎ ማኅቶት ቲዩብን ያስተዋውቁ:: ያለ ዘማርያኑ ፈቃድ የተለቀቁ መዝሙሮችን ሳይሆን ዘማርያን ፈቃዳቸውን የሰጡባቸውን ሕጋዊ ሥራዎቻቸውን ብቻ የምታገኙበት ብቸኛው ቻነል ማኅቶት ነው።(Share)

  • @destaminale6410
    @destaminale6410 ปีที่แล้ว +434

    በ2012 ዓ.ም በጣም በህመም እየተሰቃየሁ በነበረበት ወቅት ከነቱነቴን በደንብ በመረዳቴ ሁሌ የማዳምጠዉ መዝሙር ነበር፡፡ ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁንና አሁን ሙሉ ሰዉ ሁኜ እሱን ለማመስገን በመቻሌ በጣም እድለኛ ነኝ፡፡ ጌታየ ሆይ ክብሩ ሁሉ ለአንተ ይሁን፡፡

    • @maakeleshtewahdo6218
      @maakeleshtewahdo6218 ปีที่แล้ว +17

      እንኳን ለዚ ኣብቃሽ እህቴ

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ ปีที่แล้ว +13

      እንኳን ለዚህ ክብር አደረሰሽ ውዴ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
      @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው ปีที่แล้ว +10

      አሜን በእውነት 👏👏👏👏😘😘😘እግዚአብሔር ይመስገን

    • @heesan7389
      @heesan7389 ปีที่แล้ว +6

      ❤❤❤

    • @mariyam-t1t
      @mariyam-t1t ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ይማስጋን ሁሉም ሁሉም ነጋሪ ለበጎ ነው

  • @wingboss9127
    @wingboss9127 2 ปีที่แล้ว +116

    እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ዝማሬዎችህ ነብስን ያረሰርሳሉ.. እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባርከው 🙌

  • @burtkankebede5073
    @burtkankebede5073 5 ปีที่แล้ว +235

    እውነት ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ የማልረባ ለክብር ተፈጥሬ ግን በስራየኔ በተግባሬ የረከስኩኝ አበቱ አምላኬ ሆይ አቤቱ የንሰዓን ጊዜ ስጠኝ😢😢😢😢

    • @joellezibara4459
      @joellezibara4459 4 ปีที่แล้ว +1

      Hunet

    • @etefkebede1072
      @etefkebede1072 4 ปีที่แล้ว +1

      That's right. Zemare Maleketn Yasmalien 💚💛❤💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤

    • @yeabsiraatnafu637
      @yeabsiraatnafu637 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @amenamen8641
      @amenamen8641 3 ปีที่แล้ว +2

      AMEN AMEN AMEN

    • @fasilemiru5040
      @fasilemiru5040 2 ปีที่แล้ว +2

      😢😢😢 your commente touches me a lot.

  • @lmelmeawoke9091
    @lmelmeawoke9091 4 ปีที่แล้ว +159

    መዝሙሮችህ ሁሉም አጥንት ሚያረሠርስ ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን ✝️✝️✝️

    • @TsiG.Michael-uw1rb
      @TsiG.Michael-uw1rb ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ።ዝማሬዎቹ በሙሉ በሃጥያት የደከመችን/የዛለችን ነብስንም ያረሰርሳሉ።አሜን!

  • @efesonmamo195
    @efesonmamo195 ปีที่แล้ว +54

    እንደ ሓጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ኣንተን የምናይበት ኣይነ ልቦናችን ኣብራልን

  • @jeryhails6247
    @jeryhails6247 4 ปีที่แล้ว +114

    😭😭😭😭😭 እውነት ነው ከንቱ ነኝ አምላኬ ሆይለንስሐ አብቃኝ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን😭😭😭

  • @tadessehabesha2421
    @tadessehabesha2421 3 ปีที่แล้ว +230

    እግዚአብሔር የሌለበት ህይወት ከንቱ ነዉ ።

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 4 ปีที่แล้ว +99

    ከንቱ ነኝ በእውነት ከንቱ ነን ምን አዲስ ነገር አለ በዚች ከንቱ አለም እስዋ ከንቱ እኛም ከንቱ እግዚአብሔር ሆይ የንስሓ ሞትን አትንሳን

    • @brhanegebreslassye101
      @brhanegebreslassye101 2 ปีที่แล้ว +3

      ወንድሜ ወይም እህቴ ኣለም ምን ኣረገችን ዓለም እያኖረችን ነች እኛ ግን ኣልፈለግናትም እኛ ነን ከንቱ ተምረን ያንማር ከንቱ የከንቱ ግን በተሳሳትነው ግዜ ዓለም እንላለን እውነቱ ግን እኛ ነን ከንቱ ከንቱ ደካሞች

    • @peaceisalwaysgood450
      @peaceisalwaysgood450 2 ปีที่แล้ว +2

      @@brhanegebreslassye101 አለም ከንቱ ናት በፍትወተ ስጋ ታታልለን እና ከእግዚአብሔር ትለየናለች ይቺ ከንቱ የምትጠቅመን መስላ ጥዑም እያቀረበች ከፈጣሪ ለይታ ታጠፋናለች
      እኛም ከንቱ ነን ከሷ ጋር የምንጎርፈው

    • @rtsarrovvideo9793
      @rtsarrovvideo9793 2 ปีที่แล้ว

      But I think I should go back on lockdown today so I could go back

    • @rtsarrovvideo9793
      @rtsarrovvideo9793 2 ปีที่แล้ว

      As for a document I would recommend that you use a new one of these production tools to create a doctor yesterday is a doctor yesterday is a doctor yesterday is a doctor yesterday is a doctor yesterday

    • @rtsarrovvideo9793
      @rtsarrovvideo9793 2 ปีที่แล้ว

      So I can I just guess
      I think I

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +37

    እውነት ነው ተስፋችን የድንግል ማርያም ልጅ በምንሄድበት ሁሉይጠብቀን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @eyerusalemlitay6600
    @eyerusalemlitay6600 3 ปีที่แล้ว +43

    ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ይልማ ከልጅነቴ ጀምሮ የአንተን መዝሙሮች እየሠማሁ ነው ያደግኩት። ሁለም ስብከቶች ናቸው። ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን።

  • @ትዕግሥትፅጌማርያም
    @ትዕግሥትፅጌማርያም 5 ปีที่แล้ว +159

    *ከንቱ ነኝ ከንቱ የከንቱ ነኝ ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ ተስፋ የሚሆነኝ ሕይወት የሚሰጠኝ አምላኬ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ በእውነት ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ የመላእልትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የእስራኤል አምላክ*

  • @Mahlet_Mamo
    @Mahlet_Mamo 9 หลายเดือนก่อน +5

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በስጋችን ከንቱ ብንሆንም በነፍሳችን ግን ህያው ነን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 หลายเดือนก่อน +1

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @girmalibimonge5101
    @girmalibimonge5101 9 หลายเดือนก่อน +8

    የምወድህና የማከብርህ ሊቀ መዘምራን ይልማየ ካንተ ተለይቸ የኖርኩባቸዉ ጊዚያት ቢቆጩኝም የጊዜ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር በቃል መነገሩ በልብ መታሰቡ ከፍ ከፍ ይበልና እንደስራየ ሳይሆን እንደቸርነቱ መልሶ ዛሬ መዝሙሮችህን በፍቅርና በተመስጦ እንዳደምጥ ረድቶኛል፡፡ የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክ! ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥህ!!!

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው
    @እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 ปีที่แล้ว +33

    እኔ ልጅህ ከንቱ ነኝ አባት ሆይ የድንጋይ ልቤን አውጣ እና የስጋ ልብ ስጠኝ በቤትህ አኑረኝ ያተ አሙስጋኝ ልሁን

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 9 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤️❤️❤️

  • @abeltadesse3043
    @abeltadesse3043 ปีที่แล้ว +12

    ስለሚደረግልንም ስለማይደረግልንም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @ሁሌእናስብ
    @ሁሌእናስብ 3 ปีที่แล้ว +13

    እረ እረ ወገን እንፀልይ እኔ ከማናችሁም በላይ ሀጢያታኛ ነኝ እባካችሁ ፀልዩልኝ

    • @Eftah13
      @Eftah13 9 หลายเดือนก่อน

      Egziabiher yasbh/ yasbsh❤

    • @mikoundisputed3923
      @mikoundisputed3923 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ እብሳለሁ : ነፍሴን አድናት ዘንድ መኖር ጀመርኩ

  • @miketaddes
    @miketaddes 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ,ፈጣሪዬ አንተ በህይወቴ ላይ ስላለህ ቀና ብዬ መራመድ ቻልኩ ,የተሰበረ መንፈሴንም አደስክልኝ ,ከወደቁሁበት አነሰህኝ ,ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @martekassa9740
    @martekassa9740 5 ปีที่แล้ว +55

    ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ
    ዋስትና ጠበቃ መከታ
    እግዚአብሔር ካልሆነኝ
    ተስፍ የሚወነኝ ህይወት የሚሰጠኝ
    እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የሚያስተማምነኝ

  • @bedigifumete
    @bedigifumete ปีที่แล้ว +8

    ዘመን የማይሽረው ጊዜ እንደ ውስኪ እያደር የሚያጣፍጠው በትዝታ አስመራን; ምፅዋን አሰብን እና ደብረዘይትን ከወዲያ ወዲህ እያሠናሠለ ከጓደኞቼ ጋር ያሣለፍኩትን ደግግግግ ዘመን በምናብ አለሁበት ድረስ አያመጣ በእንባ የሚያጥበኝ ምርጥ ዘፈን ። ሙሉቀን ። ፈጣሪ ከኔም ዕድሜ ላይ ቢሆን ቀንሶ ለሱ ቢጨምርለት ምንም ቅር አይለኝም። ይህ ማለት ግን አሁን አያመለከ ካለው ፈጣሪው እንዲለያይ ግን አልወሰዉሰዉም ። ለሱ ያለኝን ንፁህ ፍቅር ለመግለጽ ብቻ ነው ።እወደዋለሁ።

    • @HabtamuAweke-l5d
      @HabtamuAweke-l5d 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሙሉ ቀን እዚህ ቦታ ምን ይሰራል

  • @wendetekele8942
    @wendetekele8942 2 ปีที่แล้ว +19

    የእግዚአብሔር ጥልቅ ፍቅር በደም ስር ዘልቆ የሚገባበት ዝማሬ ነው ።እውነትም ላቀ መዘምራን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን !!

  • @AberuLlll
    @AberuLlll 8 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ወንድም ትለያለህ ፍሬ እና ሕይወት የሆኑ ዝማሬዎች አሉሁ ወንጌልን በዝማሬ እማ ራለሁ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥ🙏🙏 የዘመናችን ዳዊት ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haileshalom5306
    @haileshalom5306 9 หลายเดือนก่อน +6

    አኔ አርካሽ ነኝ ከቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ አባክህ አባክህ አባቴ አንተ ጠብቀኝ

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 4 ปีที่แล้ว +29

    ልብ ይውነካው መዝሙር ዝማረ መላእክቲ የስምዓልና፣🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🏫🏫🏫🏫🏫🏫🙌🙌🙌🙌

  • @getahunassefa7592
    @getahunassefa7592 3 ปีที่แล้ว +18

    ሁሉም ጠፊናቸዉ እግዚአብሔር በቻ ነዉ ለዘለዓለም አብሮን የሚኖረው ።

  • @mekdimar1898
    @mekdimar1898 ปีที่แล้ว +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መዝሙሩ ውስጥን ያነቃቃል ይቺ አለም ከንቱ ነች ህይወታችን በሰማይ ነው

  • @tesfayeabayneh
    @tesfayeabayneh 2 ปีที่แล้ว +4

    ይልማ ገ/አብ የሰማዩን የሜላዕክት ዝማሬ ያሰማ

  • @dhdhdjhdhdi7091
    @dhdhdjhdhdi7091 4 ปีที่แล้ว +10

    የተዋህዶ እንቁ እመቤቴ ማርያም እረጂም እድሜ ጤና ፀጋ ሰላም ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ትስጥክ ትጠብቀክ አሚን አሚን አሚን🙏🙏🙏

  • @AbebeTarkgne
    @AbebeTarkgne หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ሆይ እንደ ሀፂያቴ ብዛት እንደ ሰውነቴ ክርፍት ይቅር በለኝ 😭😭

  • @birhanieayalew8908
    @birhanieayalew8908 ปีที่แล้ว +2

    ዘላለማዊ መዝሙር ነዉ ወደ ልብ ይመልሳል እራሳችንን እንድናይ ያስገድዳል ዝማሬ መላዐክ ተን የሰማልን

  • @ኢትዮጲያናትሀገሬተዋ-ጀ9ጐ
    @ኢትዮጲያናትሀገሬተዋ-ጀ9ጐ 4 ปีที่แล้ว +16

    ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ
    ዋስትና ጠበቃ እግዚአብሔር ካልሆነኝ
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ ርስቱን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +4

    ከንቱ ነኝ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው የዘላለማችን አብሮን የሚኖር ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁዋችን

  • @melakumengeshagenet3031
    @melakumengeshagenet3031 3 ปีที่แล้ว +20

    😭😭😭😭😭🙏🏾
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏾
    ተዋህዶን መድሐኒያለም ይጠብቅልን🙏🏾💚💛❤️

    • @simonmobae1536
      @simonmobae1536 9 หลายเดือนก่อน

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶን መድሐኒያለም ይጠብቅልን

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 ปีที่แล้ว +4

    ባዳምጠዉ ባዳምጠዉ የማይሰለችኝ መዝሙር ዝማሬ መላክ ያሰማልኝ

  • @mesitesfu-m3g
    @mesitesfu-m3g ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ሆይ ለንስሃ ህይወት አብቃከን.

  • @ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ
    @ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ 8 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነትም ከቱ እኔን ከነበደሌ ከነሀጢያቴ የያዝክ አምላክ ተመስገን

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው የከቱ ከቱ ነኝ እግዚአብሔር ብቻነው የሚያስተማምንነኝ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያላብስልን

  • @tesfommael5556
    @tesfommael5556 4 ปีที่แล้ว +15

    ቃል ሂወት የስመዓልና 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @workinehtetemke
    @workinehtetemke 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬዎችህ ነብስን ያረሰርሳሉ ከንቱ ነኝ ከንቱ የከንቱ ነኝ ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ ተስፋ የሚሆነኝ ሕይወት የሚሰጠኝ አምላኬ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ በእውነት ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ የመላእልትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የእስራኤል አምላክ.. እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @ሐረገወይንአሰፋ
    @ሐረገወይንአሰፋ 4 ปีที่แล้ว +11

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @destayewondem1642
    @destayewondem1642 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ይሄን መዝሙር እንዴት እንደምወደው!
    ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ
    ዋስትና መከታ እግዚያብሄር ካልሆነኝ
    ተስፋ የሚሆነኝ ህይወት የሚሰጠኝ
    አምላኬ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ
    እግዚያብሔር ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!እውነት ነው በዚህ ምድር ምንም የሚያስተማምን ነገር የለም ከእግዚያብሔር ውጭ!!

  • @dibrauae6822
    @dibrauae6822 4 ปีที่แล้ว +6

    ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ዋስትና መክታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ ተስፋ የሚሆነኝ ሂወት የሚሰጠኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያስትማምንኝ
    ዝማሬ መላይክትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

    • @ሚሊጓልሃገረሰብ-ኸ5ዐ
      @ሚሊጓልሃገረሰብ-ኸ5ዐ 3 ปีที่แล้ว

      ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ኝይ
      ዋስትና መክታ እግዚኣብሔር ካልሆነኝ
      ተስፋ የሚሆነኝ ሂወት የሚስጠኝ
      ኣምላኬ ብታ ነው የሚያስትማምንኝ
      እግዚኣብሔር ብቻ ነው የሚያስትማምንኝ

  • @ሩሀማ-ቨ2ኘ
    @ሩሀማ-ቨ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +3

    ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ.....
    ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ ....
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው
    @እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 ปีที่แล้ว +5

    ከንቱ ነኝ የከንቱ የከንከንቱ ነኝ ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንንንንን አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ባሪያህን ልቤን አብራልኝ ታውሮብኛል

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ!

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 หลายเดือนก่อน +1

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @FelegeGenetSundaySchool
    @FelegeGenetSundaySchool 4 ปีที่แล้ว +12

    አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማረ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @ambowerkkuma5331
    @ambowerkkuma5331 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
    አዎ ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ዋስትና መከታ እግዚአብሄር ካልሆነኝ
    ተስፋ የሚሆነኝ ህይወት የሚሰጠኝ እግዚአብሄር ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ኰ9ከ
    @አቤቱየሆነብንንአስብ-ኰ9ከ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከንቱ ነኝ የከንቱ ከቱ ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ከሌለኝ🤲🤲🕯😥😥😥
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን❤❤❤❤

  • @zangirzangir2827
    @zangirzangir2827 5 ปีที่แล้ว +34

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Beletunega
    @Beletunega 4 ปีที่แล้ว +17

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት ልብን የማለመለም ዝማሬ ነው እግዚአብሔር እድሜይ ይስጥህ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሃይሉ

  • @gatshabera157
    @gatshabera157 4 ปีที่แล้ว +4

    ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ
    እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ

  • @meherettesfaye3103
    @meherettesfaye3103 ปีที่แล้ว +2

    የማለውን አላውቅም በጣም ደስተኛ ነኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @ashenafiteshome1519
    @ashenafiteshome1519 2 ปีที่แล้ว +3

    first mezmur me tank you so mach yilma

  • @haeyathaeyat707
    @haeyathaeyat707 3 ปีที่แล้ว +3

    ከንቱ ነኝ የከቱ ነኝ ዋስትና ጠበቃ እግዚአብሔር ካለሁኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያስተማመንኝ
    በእውነት አጥንትን እሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያስማልን ።

  • @LeulAlex-ce3nu
    @LeulAlex-ce3nu 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ነፍስ የሚያሳርፍ ዝማሬ ነው👏👏👏

  • @MheretAyele-yz5ed
    @MheretAyele-yz5ed ปีที่แล้ว +1

    Ene yekentu hulu kentu negn esu bemretu yigobgnegn enji kalehiwet yasemaln

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx ปีที่แล้ว +2

    ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ 😢😢
    ዋሰትና መከታ እግዚ አብሔር ካልሆነኝ😢😢
    አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃን እስኪ እህት ወንድሞቸ እኔ ደካማ እህታችሁን ( ወለተ ሥላሴ ) እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢

  • @ፍማ
    @ፍማ 5 ปีที่แล้ว +9

    ከንቱ ነኝ ከንቱ የከንቱ ነኝ ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ ተስፋ የሚሆነኝ ሕይወት የሚሰጠኝ አምላኬ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ ::/2/

  • @abebaalemayo8164
    @abebaalemayo8164 5 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ ማላክት ያሳማልን ከንቱ ከንቱ ነኝ ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካል ሆነኝ

  • @yinagerhabtu225
    @yinagerhabtu225 2 ปีที่แล้ว +2

    መድሀኒለም ለንሳሀ ያብቃን ወደኖቸ

  • @belayhunbinalfew181
    @belayhunbinalfew181 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว +2

    ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ ዋስትና ጠበቃ እግዚአብሔር ካልሆነኝ😢😢😢በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን✝️

  • @zufansilesh868
    @zufansilesh868 ปีที่แล้ว +3

    የከቱ ክቱነኝ እኔበደለኛነኝ ጌታሆይማርን በዚህመዝሙር ልቤ ተሰብሯል የከቱ ከቱነኝ የማልጠቅምቆሻሻ ሀፄያተኛነኝ ጌታሆይ ለንስሀሞት አብቀኝ

  • @werkwsniznabu9602
    @werkwsniznabu9602 5 ปีที่แล้ว +16

    አባታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @JibirelEzedin
    @JibirelEzedin 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የዚህ ሰው መዝሙሮች ተች ያረጉኛል

  • @letariktube960
    @letariktube960 2 ปีที่แล้ว +4

    ከቱ ነኝ የከቱ ከቱ ነኝ
    ዋስትና ጠበቃ እግዚአብሔር ካልሆነኝ ተስፍ የሚሆነኝ ይህወት የሚስጠኝ አምላኬ ብቻነው የሚያስተማምነኝ
    አምላኬ ሆይ ጭቀቴን አርቀህ ይህወትን ስጠኝ 😓😢💔

  • @DanitWendemagegn-bw6fw
    @DanitWendemagegn-bw6fw 7 หลายเดือนก่อน +2

    የምሬን ነዉ ያንተ መዝሙር ግን ልዩ ነዉ

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 ปีที่แล้ว +1

    💠📍አዎ እኔም የከንቱ ከንቱ ነኝ፦
    "ዋስና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ፣
    ተስፋ የሚሆነኝ ሕይወት የሚሰጠኝ፣
    እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ፣
    አምላኬ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ።...!!!"
    💠📍👏👏👏 ለውድ አባት ሊቀ መዘምራን ይልማ ።
    📍ጌታ በቅዱስ ጥበቡና በግልጽነቱ እጅጉን ይባርክዎ።

  • @menbershibru
    @menbershibru หลายเดือนก่อน

    ዘማሪ ይልማ ሁል ጊዜ መዝሙሮች ይመሰጦኘል ይህ መዝሙር ይለይበኘል ሞት ሰዎችን ሲነጥቅ ሳይ ሰለራሴ እንዳሰብ ያደርገኘል ዕውነት ነው ሜናችንም በዚህ ምድር የከኖቱ ከንቱ ንንነን ምንም ዋሰትና የለንም ምንም ዐይነት ክፍት ባንሰራ ምን ያህል ባማረብን ብቻ መዝሙር ትምህርትን ይሰጣል ሁላችን አፈር እንመለሳለን አፈር ንና አፈር ይበላናል ሰለዚህ በምድር አሰካለን በሞት እንደምንወሰድ ቆም ብለን እናሰተውል ማሰታወሉን ይሰጠን ዘማሪ ይልማ ከልብ አመሰገንኩኝ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን ረሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እወነትም ክቱ ነኝ የከቱ ከቱ አቤቱ ይቅር በለን

  • @berehan260
    @berehan260 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወደው ይህን መዝሙር ምንም አልጠግበውም ፡ዝማሬ መላክት ያሰማልን ተወጃጁ ሊቀ መዘምራን ይልማ የድንግል ማርያም ልጂ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @aklilumuluget2880
    @aklilumuluget2880 ปีที่แล้ว +2

    ከንቱ ነኝ የከንቱ በስራና በግብር ብልሹ አልኳቸው ሆይ እርዳኝ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 4 ปีที่แล้ว +24

    ከንቱ ነኝ 😭😭
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 ปีที่แล้ว +2

    ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ እግዛብሔረ የሌለበት ሒወት ሁሉም ከንቱ ነው ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @avg4628
    @avg4628 9 หลายเดือนก่อน

    ከንቱ ነኝ በእውነት ከንቱ ነኝ😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @tigistgetu5252
    @tigistgetu5252 4 ปีที่แล้ว +3

    ከንቱ ነኝ የ ከንቱ ከንቱ ነኝ
    ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @HayilesilasegetahunGoshu
    @HayilesilasegetahunGoshu 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪዬ ለንስሀ ያብቃን ሁላችንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 5 ปีที่แล้ว +8

    "ከንቱ የከንቱ ከንቱ ሁሉ ከንቱ ነው" መክ. ፩፡፪ ዘላለም ለማንኖርባትና ጥለናት ለምንሄደው ከንቱ ዓለም እርስበእርስ እንባላባታለን።
    እግዚአብሔር አምላክ በሰጠን ዘመን መልካም እንድንሰራበት በቸርነቱ ይርዳን። ለዘማሪ ወንድማችን ዝማሪ መላእክ ያሰማልን።

  • @azitilahun6994
    @azitilahun6994 3 ปีที่แล้ว +3

    መጽሐፈ መክብብ 1
    3፤ ከፀሐይ በታች በሚደክምበት ድካም ሁሉ የሰው ትርፉ ምንድር ነው?

  • @eldamenjoel467
    @eldamenjoel467 4 ปีที่แล้ว +4

    የሚጠብቀኝ አይተኛም ዋስትናዬ እግዚአብሔር ነው ተመስገን ስለዝች ስዐት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @KumnegerDan
    @KumnegerDan 8 หลายเดือนก่อน +2

    dink mezmur zmare melaktn yasemaln

  • @sddggg4321
    @sddggg4321 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ዝማሬ መላእክት የሰማልን ተስፋ መንግስታ ሰማያት የወርስልንበቤተ መቅደሱ የፅነህ የአገልግሎት ዘመንህን እና እድሜህን ይበርክልህ ❤❤❤

  • @senatebekele8426
    @senatebekele8426 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ዘማሪ ይልማ ለእኔ ሒይወት ናቸው መዝሙሮችህን እኔ ካቴሊክ ነኝ ግን ያንተ መዝሙር ዋው ዋው

  • @MdMd-vv3rd
    @MdMd-vv3rd 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አሥበን😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @BezaYealme
    @BezaYealme 8 หลายเดือนก่อน +2

    ከንቱነኝ የከንቱ ከንቱነኝ ዋስትና
    ጠበቃ እግዜአብሄር ካልሆነኝ😢 😰

  • @ፎጣለባሿነኝየነፍጠኛልጅየ
    @ፎጣለባሿነኝየነፍጠኛልጅየ ปีที่แล้ว +1

    ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ለእግዚአብሔር የማልመች 😭😭😭😭

  • @ساره12-ت2ت
    @ساره12-ت2ت 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ከቱነው 😢😢😢😢ዘማሪያን መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 หลายเดือนก่อน +1

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @መታገስዋጋአለውመንቢ
    @መታገስዋጋአለውመንቢ 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን የእውነት ነው እኔ ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ

  • @zenebechagi8147
    @zenebechagi8147 2 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት ነው እርሱ አስተማማኝ አምላካችን በያለንበት ይጠብቀን ዝማከሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያኑርልን 💚💛❤️🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏

  • @fgryfgry3882
    @fgryfgry3882 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ ከንቱ ከንቱ ከንቱ ነኝ ሃጣተኛ እና ቦስቆላ ነኝ አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb ปีที่แล้ว +2

    Ewnet new kentunegn kale hiywet yasemaln !!!

  • @memwaddd4257
    @memwaddd4257 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት አጥንትን እሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልን አሜን

  • @ethunshiferaw614
    @ethunshiferaw614 2 ปีที่แล้ว +1

    ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ...ትክክል ብለዋል።በሰጋም በነፍስ ከንቱ የሆን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +3

    ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ ዋስትና መከታ
    እግዚያአብሄር ካልሆነኝ ተስፋ የሚሆነኝ ሕይወት የሚሰጠኝ አምላኬ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ2/ ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን

  • @LidetaTubeone
    @LidetaTubeone 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ከንቱ ነኝ አምላኬ ሆይለንስሐ አብቃኝ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @ብሩክወለተማርያምመሃተቤን
    @ብሩክወለተማርያምመሃተቤን 4 ปีที่แล้ว +5

    ከንቱ ነኝ ከንቱ ከንቱ,,
    እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ
    አምላኬ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ
    ዝማሬ ያሰማልን ውድ ዘማሪ ይልማ