በጣም ደስ የሚል ቆይታ ከተወደጇ አትሌት ፋጡማ ሮባ ጋር/Fatuma Roba

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 45

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 2 ปีที่แล้ว +12

    ፋጤ :- ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል:: የማራቶንዋ ንግሥት! ጀግና ግልፅና ደፋር የሴት አንበሳ! ማራቶን ቦስተን ላይ ታሪክ የሰራሽ ምርጥ አትሌት:: አንቺ ጀግናዋ ደራርቱና ሌሎች ወንዶችና ሴቶች የአገሬ ጀግኖች አትሌቶች ስለስፖርት በተለይም ስለ ማራቶን ስፖርት ከእኔ ጋር ቦስተን በየት/ቤቱ እየዞራችሁ የዘመኑን የአሜሪካን ታዳጊ ወጣቶች ስላበረታታችሁ እናመሰግናለን:: የአገራችሁን ጥሩ ስም አድምቃችሁአልና ኮርተ ንባችሁአል :: ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ::
    የቦስተን ማራቶን አስተርጉአሚያችሁ ነኝ::
    አዘጋጁም:- ይህቺን ጠፍታብን የነበረች እንቁ አትሌት ፈልገህ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን::🙏 በርታ!

  • @bahirunigat8802
    @bahirunigat8802 5 หลายเดือนก่อน +6

    ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል:: የማራቶንዋ ንግሥት! ጀግና ግልፅና ደፋር የሴት አንበሳ!

  • @fetiyafeti2040
    @fetiyafeti2040 2 ปีที่แล้ว +3

    Fatuma roba yegna jegna 💪💪💪

  • @ZerhunTeka
    @ZerhunTeka 5 หลายเดือนก่อน +1

    የማይረሳ ታረክ አላት❤❤❤❤

  • @gadaanet
    @gadaanet ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ በሴቶች ቀን ነው ይሄን ቪዲዮ ያየሁት።
    የኛ ጀግኒት
    የጥቁር ህዝብ ኩራት!
    💪🙏

  • @BravoViva-ek3pb
    @BravoViva-ek3pb 5 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉 Fatuma Roba what a beautiful history

  • @AdemMalik-k5f
    @AdemMalik-k5f 5 หลายเดือนก่อน +1

    mashallah ,,, we wish good health and longlife comander athlete fatuma roba ,,, mashallah ,,,.

  • @TesfayeKifle-xt9kh
    @TesfayeKifle-xt9kh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፋጡማ ጥሩ ቁመና ላይ ነው ያለችው፡፡

  • @yimanhusen7646
    @yimanhusen7646 5 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነሽ

  • @girmasimedemissie860
    @girmasimedemissie860 5 หลายเดือนก่อน

    Gin lemin indet😢efash alteyekeshim.ishn mawek feligie neber
    Faaxee si arguu kootif baayyen gammade ati leenca maalif akka nu jalaa badde garuu nuuf hin ibsine
    Nice to see you and to hear your sound GOD Bless you and your family

  • @marye.s1926
    @marye.s1926 2 ปีที่แล้ว +2

    Fatumaye nooreln

  • @Fevengirma19
    @Fevengirma19 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @AbdulazizSeidEbrahim
    @AbdulazizSeidEbrahim 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለማየት ስናፈቃት ኑራለሁ

  • @smsm3968
    @smsm3968 5 หลายเดือนก่อน

    ፋጤ እንኳን ደህና መጣሽ! እጅግ በጣም ነው የምወድሽ! ሩጫ በእናንተ ጊዜ ቀረ

  • @SaDo-u4b
    @SaDo-u4b 5 หลายเดือนก่อน

    Eighteen years ago I meet her at Germany embassy in Ethiopia she still good

  • @salihawel5528
    @salihawel5528 5 หลายเดือนก่อน

    ፋጤ ለቤትሽ ካሜራ እኛን መርጠሽ ስላስራሽን አመስግናለው / salih security technology

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 5 หลายเดือนก่อน

    What a story she is very honest

  • @demetura5227
    @demetura5227 5 หลายเดือนก่อน +2

    She looks like Dararetu

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 5 หลายเดือนก่อน +1

    በስመአም በጣም ወፈረች፣ረጅም እድሜ ተመኘውልሽ!

  • @shemsushemsu3184
    @shemsushemsu3184 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጡማ ጀግኒት

  • @Miseraki
    @Miseraki 2 ปีที่แล้ว

    Hi Sema

  • @berhanubirra7334
    @berhanubirra7334 5 หลายเดือนก่อน

    Dese yelale

  • @abinetdebancho435
    @abinetdebancho435 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ብሎኛል ስላየዉሽ ፋጥዬ

  • @marye.s1926
    @marye.s1926 2 ปีที่แล้ว +1

    Simam aref sew new yakerebkew

  • @KalilSaad-s9d
    @KalilSaad-s9d 5 หลายเดือนก่อน

    Gadabi asasaa betii sariteshii nabarii

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 5 หลายเดือนก่อน

    Fatuma wefra new ende??

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 5 หลายเดือนก่อน

    Bale wiletawa ye Ethiopia jegna, kuratachin nesh.

  • @TeferaGebeyew
    @TeferaGebeyew 5 หลายเดือนก่อน +1

    በዝህ፣አጋጣም፣ጋዜጤኛ፣ሀይለ፣ራጉኤል፣ታደሰ፣የት፣ነው፣ያለው፣እረ፣አንድ፣በሉን

  • @debebeshimekit440
    @debebeshimekit440 5 หลายเดือนก่อน

    14*5=70 More than Maraton

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወፍራለች ወጣትመሥላለች የአትላንታ ኦሎሚፒክላይ😂የማይረሣታሪክ የሠራችጀግና😢ይህንንነውእነአሸብር ተሣትፎየሚሉት😂😂😂😂

  • @hayelomhagosyiheys9825
    @hayelomhagosyiheys9825 5 หลายเดือนก่อน +1

    የመራራ ጉዲና እህት ነች እንዴ

    • @almazsime4584
      @almazsime4584 5 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀሀ፣እውነትም ተመስላለች

  • @mahiletabera5862
    @mahiletabera5862 5 หลายเดือนก่อน

    ለምን የኮሪያ ድራማውን አቆማችሁት

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 5 หลายเดือนก่อน

    slayushe das blogale😅😅😅😅

  • @kuriketema2349
    @kuriketema2349 5 หลายเดือนก่อน

    sewedeshe eko

  • @suteerahmataa7193
    @suteerahmataa7193 5 หลายเดือนก่อน +1

    Maqan Muslima Garu Wanti Kafira ??????

    • @onedayshiferaw9674
      @onedayshiferaw9674 5 หลายเดือนก่อน

      Ammas qoodiinsa amantaa keessa jirtaa?maali kun?

    • @Liiban45
      @Liiban45 5 หลายเดือนก่อน

      Arabiimoo muslima araba ta'ee amantaa biraa kan qabu akka jiru hin beektumoo?

    • @Lafasoqabiyyato
      @Lafasoqabiyyato 5 หลายเดือนก่อน

      Saree deemi haadha tee gaafadhu

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 5 หลายเดือนก่อน

    ስታሳዝን ባለሐብት አይደለችም ?

  • @hanateshom7128
    @hanateshom7128 2 ปีที่แล้ว

    ene alwedatem lemen betlu.............

    • @AdamKassa-h2j
      @AdamKassa-h2j 7 หลายเดือนก่อน

      Inferiority Complex alebisha

    • @Ethiopia-y8y
      @Ethiopia-y8y 5 หลายเดือนก่อน

      Anchi wededish aliwedededish turi nafa