ስለ ልጄ እያሰብኩ ስሮጥ ክፉኛ ወድቄያለሁ......የኢትዮጵያ ጌጥ ጀግናዋ አትሌት ጌጤ ዋሚ.... በቀጣይ ወደ ግብርና | Seifu on EBS
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- 20 አመታትን በሩጫ ለዛውም በትላልቅ ድሎች በደስታ ሲያስለቅሱን ከነበሩት አንዷ የነበረችው የኢትዮጵያ ጌጥ አትሌት ኮማንደር ጌጤ ዋሚ ያው ከሩጫው አለም ከወጣች 14 አመታትን አስቆጥራለች፡፡ አሁን ደብረብርሀን ላይ ሆቴል በመክፈት ለ200 ሰዎች የስራ እድል መፍጠር ችላለች፡፡
• ስለ ልጄ እያሰብኩ ስሮጥ ክፉኛ ወድ...
በእኛ ጊዜ ሁሌም አንድ ላይ ነበር የምንሰራው ብሄራዊ ቡድን ስለነበረን ፍቅር ፣ አብሮ መስራት ፣ መተባበር ፣ መቀራረብ እና መተዛዘኑ ልዩ ይመስለኛል ትላለች ኮማንደር አትሌት ጌጤ ዋሚ ሲዲኒ 10000 ያሸነፍንበት መቼም አልረሳውም፡፡ በርሊን እሮጬ በ35 ቀናት ልዩነት ኒውዮርክ ላይ ሁለተኛ መውጣቴ ያስደስተኛል፡፡ ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት ያገኘሁትም 500ሺ ዶላር ነበር፡፡
አሰልጣኛችን ዶ/ር ወልደመስቀል ኮስትሬ ለእኛ ተሰውተዋል ብዙ ዋጋ ከፍለውልናል፡፡
ወልደን እንደ እናት ሳንታረስ ከለሊቱ በ9 ሰዓት ከጅብ ጋር እየተጋፋን ሰርተናል ግን ድልም ቀንቶን ነበር፡፡
የህይወት ጉዞዋንና የሩጫ ህይወቷን የኢትዮጵያ ጌጥ በተሰኘው መፅሀፍዋ ለተተኪ ትውልድ ብዙ ብላለች፡፡
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ጌጤ ዋሚ መምህር ግርማ የፈውስ አገልግሎት ላይ አይችያት የደረሰባት ነገር ያሳዝን ነበር እኛ ሰዎች በጣም ክፉ ነን የእግዚአብሔርን መንገድ ትተን ለጠንቅዋይ ለሴጣን መስገድ ምን ይሉታል ልቦና ይስጠን ለቅዱስ ቁርባን ለንስሃ ያብቃን አሜን
በቃ መምህር ግርማ ከነካትማ ምኑ ሴጣን ወጣላት ደብል ደብል ሰይጣን አስገባባት እንጂ አዘንሁላት😢😢😢
@@aviya5907 ታሳዝናለክ አስተምሮአቸውን ስማ እና ተግባራዊ አርግ እራስክን መርምር
@@onelove1703 ክክክክክ እንደ ዛሬ ስቄም አላቅ የደብተራ ደጋሚ አስተምህሮ ምሰማው በራሴ ላይ መርገም ልጥራ ማለት ነው
Please interview Fatuma Roba Sefishaaa
ጌጤ እግዚአብሔር አምላክ ፈውሷት ዛሬ ላይ ስላየሁዋት እግዚአብሔር ይመስገን
ጌጤ ዋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኢትዮጵያ ጀግና እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ💚💛❤
እንካን ለዚህ አበቃሽ ውድ እህቴ ጌጤ ዋሚ።በአባታችን አባ ግርማ ዩቱዩብ ላይ አይዞቸሽ በጣም አዝኘ ነበር ።ድና ይሆን ውያልኩኝም አስብ ነበር ።በጣም ደስ ብሎኛል ።አሁንም እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ።
ጥሩዬ የብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
የኢትዮጵያ ጌጥ የምንግዜም ጀግኖች አንዷ ጌጤ ዋሚ 💚💛❤️
ሰይፏችን ደስ የሚል ሾውህ እንደነዚህ አይነት ጀግኖቻችንን በማቅረብ ቀጥልበት😊
ጌጥዬ ላንችም እድም ከጤና ይስጥሽ 💚💛❤ ኢትዮጵያ ሐገራችን ባንቺና እንዲሁም በኩራታችን ሐይሌ ሁሌም ስትጠራ ትኖራለች።
ሴፍሻ መጸሀፍ የት ይገኛል ተባበረኝ ድቅ ጨዋ ክብር ያላት አትሌት ነች የምር መጨረሻ ላይ የተናገረችው ልብ ይነካል ልብ ላለው ፖለቲከኞች ተባረኪ እድሜ ጤና ይስጥሽ የኛ እንስት
የበፊት ጀግኖች ይቅረቡልን በደብ እዲታወቁ እደኔ ብዙዎች አያውቋቸውም🇪🇹🇪🇹
በ አውሮፓ እና አሜሪካ የምትኖሩ የ አዲስ አበባ ልጆች እባካችሁ በምትኖሩበት ሀገር ተሰባሰብ ተነጋገሩ አዲስ አበባ ላይ ለመጣብን ወራሪ ጠላት ድምፅ ሁኑልን በ tiktok የ አዲስ አበባን ልጅ በያለበት እንዲደራጅ እንዲሰባሰብ እንዲነጋገር እያደረግን ነው ከቻላችሁ ተቀላቀሉን እኛ የ አዲስ አበባ ልጆች እንኳን ለ አዲስ አበባ ለ ኢትዮጵያ ለውጥ ማምጣት እንችላለን
Who is werariry?????? Wat kind of hate speech this
ወሬ ስለምን ወራሪ ነው የምትዘባርቀው አንተን ብሎ ያዲሳባ ልጅ ሂድና እዛ ጎጃም ላይ አፍህን ክፈት ጅል
Azim tedrgobetale ye addis abeba sew fezual eko ,
ጌጣችን የኛ ጀግና እናንተን ሳይ ሀገሬ ከእንደገና ትናፍቀኛለች። ጌጤ ጀግና አትሌቶታችን እድሜና ጤና❤❤❤❤
እውነትም ለኢትዮጵያ ጌጥ ነሽ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ❤❤
ደስ ስትል። ንፁህ ልብ ያላት ሴት ደስ ትላለች።💚💛❤
ጌጤ ዋማ የኢትዮጵያ ጀግና ነሽ በጣም እንወድሻለን ❤
ጌጥዬ ከብዙ አመታት ብሀላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ❤
ጌጤ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ጀግኒት ስላየንሽ ደስ ብሎናል መልካም የእናቶች ቀን ለኢትዮጵያ እናቶች በሙሉ 🙏
እውነትም ወርቃማው ዘመን የእኛ ዘመን እድሜና ጤና ይስጥሽ በእውነት የአሁኑ ክፍተት ሳይሆን ጥበት ዘመን እድሜ ለፓለቲከኞች
ጌጤ ዋሚ ለኔ ትዉልድ ጌጣችን ነች ኑሪልኝ ከቤተሰቦች ጋር ከሀብትሽ ጋር ረጅም እድሜ አመኝልሻለሁ።
ጌጥዬ እኖድሻለን እናንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ጌጣችንን የገር ጌጥጥ እኖድሻለን 💚💛❤ ወወለታቹ እኮ ከባድ ነዉ
አኳራችን አስጌጤችን የኛ ጌጤ አሌታችን
ምርጥ ኢትዩጵያዊ አትሌት
ጌጤ ልምዷን በመፀሀፍ በማካፈሏ በጣም የሚያስመሰግናት ነው።
ጌጤ አክባሪሽ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ ታመሻል ሚባል ነገር ሰምቼ አዝኜ ነበር ጤናሽ ተመልሶ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
ሴይፍሻ ሁሌ ፕሮግራምህ እጥን ምጥን ብላ እያዝናናች እንደ ፍቅር እና መከባበርን የምታስተምር ናት። ተባረክ ወንድማችን።
ኦ ጌጥዬ ያላት ሀገራዊ ፍቅር እርጋታዋ ታድላ ስላደረጋችሁልን መልካም ተግባራት ሁሉ እናመሠግናለን❤ እውነትም የኢትዮጲያ ጌጥ🎉❤
ጌጤ አንቺ ጀግና ሼት እውነትም የኢትዮጵያ ጌጥ ነሽ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ።አላህ እንዳንቺ አይነት ጀግናዎች ያብዛልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
የእኛ ጌጥጥጥ እምር እንዳለብሽ ነው ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥሽ ውለታሽን አንረሳም❤🙏❤🙏❤
የኢትዬጵያ ጌጥ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ እመቤቴን።
ጌጣች እንዴት ስላየ ከብዙ አመታ ደስ ብሎና እግዚአብሔር ካንቺ ያሁን
እግዚአብሄር ጤና እድሜ ይሰጥሽ የኛ ጀግና የአገር ጉራት ነሽ እንወድሽ አለን አገራችን ይኢትዮጰያን ሰላም ፍቅር ለህዝባችን ያድረግልን
ሰይፉ እባክህን ታላቁን የኢትዮጵያ ባለውለታ አሰልጣኝ አስራት ሀይሌን አቅርብልን ::
ጌጤ ዋሚ የሩጫዋ ጀግና ጨዋታ አዋቂና ደርባባ አትሌት ናት እግዚአብሔር ረጅም ድሜና ጤና ይስጥሽ ጀግናችን ነሽ❤
እዉነትም እንደስምሽ የኢትዮጵያ ጌጥ ነሽ🙏
She wrote her life History book and this is very very important . Because the new generation can learn from her . However, some very famous sports men like Abebe Bikila , Mamo wald do not have written book about their accomplishments very well . We love you our Hero!!!
Thanks for making your country proud. Beautiful ❤❤❤
ጌጤ ዋሚ ከዚህ በፊት በምንም ላይ አይቻት አላውቅም ነበር ❤❤❤
ሰይፍሻ ይቺን የኔን ዘመን አንበሲት ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላሳየኸን እናመሰግናለን። ጌጥዬ ጀግኒት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ከነቁመትሽ ከነከለርሽ እናቴን/ነፍሷን ይማረውና/ ትመስይኝ ነበር። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ። ስለዋላችሁልን የሀገር ውለታ ሁሉ እናመሰግናለን። የእናንተን ደጉን ዘመን ይመልስልን። ኑሪልን!!!
ዋው ጌጤ ዋሚ ቁሊቢ ገብርኤል ልጄ ጌጤ ብሎ አቀፋት የአምስት አመት ልጅ ሆኖ አወቃት በጣም ምርጥ ሴት ናት ❤❤❤❤
ሰይፉ ጌጤያችንን ስላቀረብክ እናመሰግናለን::ዝናዋ ለዚህ ትውልድ በሰፊው መነገር አለበት::
የስፖርት ጋዜጠኞች እንደ ጌጤ ያሉ ምርጥ አትሌቶችን መዘገብ ጀምሩ::
ጌጤያችን እድሜ ከጤና እመኛለሁ::
በጣም እናመሰግናለን ሰይፉሻ ❤ ጀግና ናቸው እሷና በሳ ዘመን የነበሩት ሁሉ የነበረውን እይታ በእህቶቻችን ላይ የቀየሩ ጀግኖች ናቸው❤❤❤እድሜ ጤና አትሌት ጌጤ ያሚ❤❤❤
ጌጤ very humble and ንፁህ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
ጀግና ነሽ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥሽ ❤❤❤
ጀግና ኢትዮጵያዊ ታሪክ መቼም አይረሳሽም
ኢትዮጵያዊ ጀግና ስላየሁ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤️🙏🇪🇹
ዋው ጌጥዬ ስላየንሽ ደስ ብሎናል እናተ የኢትዮጵያ ኩራቶች ናቹ ሁሌም ኢትዮጵያ ታመሰግናቸሽሀለች ❤
ጌጤ.ጀግና.ስወድሽ.እስማርት.ነሽ.ጨዋ.ኢትዮጵያዊ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌጤ ዋሚ እናንተ ድንቅ እና ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ኑሩልን
የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
ጀግና ዋ ጌጣችን ኑሪልን የኢትዮጲያ ጌጥ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💕💕💕💕💕
ዋውዋው
ጌጤ ለሀገርሽ ላበረከትሽው ሁሉ እናመሰግናለን
እስኪ እንደዚ የተደበቁትን አምጣልን ሴፉሻ።
ጌጥዬ በጣም የምወዳት አሯሯጧ ደሞ የሀይሌን አይነት ኑሪልኝ
❤❤❤❤ጌጥየ የኔ ኢትዮጵያዉይ በጣም ነዉ እምወድሽ ግን ስለ መላከ መንክራት መምሕር ግርማ ትንሽ ነገር ብትይ ምስክርነት ብትሰጭ ጥሩ ነበር
ጌጤ ውብ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ I am glad to see you on seifu show.
Well come back!!!
You are our hero!!!!
ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን ጌጤ ለዚህ ቀን ሰላበቃሸ በጣም ደብሎኛል ተመስገን
ላንቺም ጀግናችን ጌጤ ሰላም ሁኚ❤
እንወድሻለን ጀግናችን💚💛❤️🙏💐💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ጌጥሻ ለዚ ላበቃሽ ይቀጥላም ምርጡ ዘመናችን ይመለሳል ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ጌጤ እንኳን ድነሽ ለዚህ አበቃሽ።
በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑራት
የዘመናችን ጀግና ጊጤ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤
Geëxee ዋቢ seeenaa guddaa hojjette. ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ::
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
Long life For you ጌጤ ዋሚ ደራርቱ ቱሉ ጥሩነሽ ዲባባ ወዘት Happy mother day 🎉🎉🎉 long life For you guys
እግዚአብሔር ይመስገን አምሮብሻል ጌጥዬ❤፣ ክብር ለጀግኖቻችን
ጌጤ ምርጥ ኢትዯጲያዊ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ጌጥዬእንወድሻአለን
ጌጤ ጌጣችን፥ አሁንም ኑሪልን።መጽሐፍሽን Amazon ላይ እጠብቃለሁ።
እንደውም አሁን በጣም አምሮባታል LOVE YOU MY HERO
Thanks seyfu show ጌጤ Happy mother day Ethiopia ምን ብዪ እንደምፅፍ አላውቅም 😮 may God bless you and your family long life For you guys sports My life.
ሰይፉ ጌጤን ስላቀረብካት አመሰግናለሁ
ፈጣሪ ይመስገን በመምህር ግርማ ላይ አድሮ ህይወትሽን ቀየረው
ጀግና ክብር ይገባቸዋል
የኛ ጀግና ስወድሽ የኔ ደርባባ❤❤❤💪💪💪💪
Thank you Seife for you inviting those kind of ethiopian Heroes!!
I meet here in person she is the most humble woman, God bless you more .
ጀግናችን ነሽ ጌጤ እኖድሻለን
በጣም አላሶራ እያልክ ነው
ለሀገራችን🇪🇹 ስላደረግሽው ሁሉ እናመሰግናለን We love You❤
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኝል ኑሪልን
እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ ጀግና ሴት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደሰ ስትይ ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤
ሠይፍሽ.እንኳን.ደና.መጣህልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አድናቂክ.ነኝ.በርታልኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በግፍ እና በማንነቱ የሚገደለው የአማራ ማህበረሰብ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአማራው ድምፅ ሁኑ
ጌጥአችን አንበሳዋ አትሌት ምንም አልተቀየርሽም እንዳለሽ ነሽ ያለሽው ለካ አንዳንዴም መጥፋት እንደዚህ ልጅ ያደርጋል ባለሽበት ሁሉ መልካሙን እመኛለሁ
ጌጥዬ{ጉንድሽ} ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቀራንዮ ጫካ አይረሳኝም እኔ አሻሮ አንቺ ስንሰራ አሞሽ አልስተካከል ብሎሽ ውድድር ደርሶብሽ ስታለቅሺ አሁን መፀሃፍ ፅፈሽ ስላየሁ ደስብሎኛል መፀሃፍሽን ማግኘት እፈልጋለሁ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ
ጌጤ የኛ ጀግና ይመችሽ ❤❤❤❤👏👏👏👏👏
የእመ ብርሑን ስጦታ ነው ጡቷ ውስጥ አድርጋ የማሪያምን ምስል ለአለም ያሳያችበት አለም የኮራብሽ ነሽ ይገርማል ጌጤ ሐይሌን ገብረስላሴን ትሬሊንግ ላይ ቀድማው ነበር ስይፉ ሐይሌ አንቺ ወንድ ልጅ ነሽ አላት ሐይሌ ቀልደኛ ነው 😅😅ስይፉ ፋንታሑን እናመስግንሐለን ጌጤን ስለ አቀረብክልን ልክ እንደ ምግብ ጥሩየነም ከች አድርግልን ?እነኚሕን የሚተካ የለም ።
እኔ ታሪኬን ብፅፈው በአለም ገራሚ ታሪክ ይሆን ነበር
So calm and beautiful.
Respect seifusha as well
ጌጤዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ጌጥዬ❤ስላየውሽ
ደስ ብሎኛል😊
ጌጤ አግቢኝ።የኔ ጀግና።
በእውነት ወርቃማ ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ዘመን
እውነትም ጌጤ ውብ ኢትዮዽያዊት ጀግና
Great speech wonderful super jet runner 🏃♀️ black diamond brvo happy Mother day getey .
ጌጥዬ የኢትዮጵያ ጃኚት 🇪🇹❤❤❤
ጀግናችን ኑሪልን።
ዕርጋታሽ ራሱ ደስ ይላል
ስወድሽ ጌጥዬ ❤❤❤
የናቶች ቀን የሚባል የለም ይሄ የ western የቢዝነስ በዓል ነዉ አኛ ኢትዮጵያውአን የራሳችን የሆነ ብዙ በዓሎች ዓሉን አባካቹ የነጭ ባህል አንከተል አናት መንግዜም ቀኗ ነዉ አናት አናት ናት ዛሬም ነገም ሁሌም የናት ቀን ነዉ አባካቹ አራሳቺንን አናክብር ፈረንጆቹ የውሻም ቀን አላቸዉ የጌይ የለዝቢያንስ ቀን አላቸው አና ታዲያ አነሱን ከተከተላቹ አሱኑም ልታከብሩላቸው ነዉ አረ ኢትዮጵያኖች ንቁ ስልታኔ በዚህ አይደለም አራሳችን ብዙ ታሪክ ያለን ሰው ነን
እንኳን ስላም መጠችሁ 👌👌👌💞💞💞💕💕💕💕💕🌹