ኢየሱስ ግን (Eyesus Gen) Official Lyric video by Tsion Hilawe from Baroque Records
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- ኢየሱስ ግን (Eyesus Gen) Official Lyric video by Tsion Hilawe from Baroque Records
Stay Connected:
Instagram: ...
Facebook: / baroque-records-eth-11...
Telegram: t.me/baroquere...
TikTok: www.tiktok.com...
"ኢየሱስ ግን"
Lyrics and Melody by: Mesfin Tesfaye and Tsion Hilawe
Music by: Yohannes Tilahun
VERSE 1
የኤልዛቤል ዛቻ በፍርሀት አቅልጦኝ
ነፍሴን ለማዳን ስል በረሀ ዘለቅሁኝ
በማትጠልለኝ በክትክታ ዛፍ ስር
ተኝቼ በጩኸት ጌታዬን ሳማርር
CHORUS
ኢየሱስ ግን
ተራራው መች ሸፈነው በረሀው መች አገደው
ዳገቱ መች ታከተው ቁልቁለት መች ሰለቸው
ብቻዬን ባለሁበት እጆቹን ሰደደና
ይኸው አበረታኝ በፀጋው እንደገና
VERSE 2
ምንም አትጠቅመኝም በቃ ነፍሴን ውሰድ
ይሻለኛል መሞት በአለም ከመሰደድ
እያልኩኝ የምሬት ድምፄን ሳስተጋባ
ስቅስቅ ብዬ አልቅሼ ስታጠብ በእንባ
ኢየሱስ ግን…
VERSE 3
ዓላማዬን በሞት መዝጋቱን መርጬ
ለጠላቴ ዛቻ ራሴን አጋልጬ
ጭንቀቴ ነግሶብኝ ተወስዶ ሰላሜ
በክትክታ ዛፍ ስር ሳለሁ ተጋድሜ
ኢየሱስ ግን…
VERSE 4
ጭው ባለው በረሀ ለቅሶዬን ሰምቶኛል
የምሬት ጩኸቴን በደስታ ለውጧል
በሚቻለኝ ሁሉ ክብሩን አውጃለሁ
ለታላቅነቱ ወድቄ አሰግዳለሁ
ስለሚወደኝ
ተራራው መች ሸፈነው....
#Ethiopianmusic #TsionHilawe #Lekyelelewfikir #Eyesusgen #Baroquerecords #Ethiopianmezmur #mezmur #newsongs2022 #Ethiopianchristiansong #newmezmur #protestantsongs #protestantmezmurnew
Music in this video
Learn more
Song Eyesus Gen
Album Lek Yelelew Fikir
Artist Tsion Hilawe
Recording Studio Baroque Records
Graphics Baroque Records
Note You can get the full album on telegram by following the instruction from our bot @baroque_recordsbot
*Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited!