ኢየሱስ || ዘማሪ ሳሚ || Gospel Singer Sami @ARC

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 154

  • @misganadegu5143
    @misganadegu5143 9 หลายเดือนก่อน +13

    ከጌታ ኢየሱስ ጋር የሚያነካካ ህልውናው የተገኙበት አምልኮ ነው ብሩክ ነህ ወንድሜ።

  • @Alazar-abebe
    @Alazar-abebe 9 หลายเดือนก่อน +59

    እየሱስ ኡፍ ምን አይነት ሰላም ነህ, ምን አይነት እረፍት ነህ ,የኔ ጌታ ምን አይነት እድለኝነት ነው ያንተ መሆን 😇🙏👐

    • @TsehayT-p4k
      @TsehayT-p4k 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @redietdadi8163
    @redietdadi8163 5 หลายเดือนก่อน +5

    የዘላለም ወዳጃችን እየሱስ እንዲህ በየአደባባዩ ተወደስልን። ተባረክ🙌

  • @NewOnew-bm3mw
    @NewOnew-bm3mw 9 หลายเดือนก่อน +11

    ኑ እንሂድ ወደ እግዚአብሔር ተራራ ፣ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንግባ።ለሀሉ ነገራችን መልስ መገኘቱ ነው!🔥🔥🔥🔥

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi 7 หลายเดือนก่อน +14

    እንደዚህ አይነት ዘማሪዎችን ያብዛልን ተባረክ ❤

  • @GenetShume-y8b
    @GenetShume-y8b 9 หลายเดือนก่อน +9

    መንፈስ ቅዱስ አመሠግናለሁ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AshenafiGrima-cn7hk
    @AshenafiGrima-cn7hk 9 หลายเดือนก่อน +2

    የጌታ ስራ ግሩም ነው❤
    ሰሚ ተባረክ ❤❤❤❤ በጌታ ተበርኬሃለሉ
    ሃሌሉያ❤❤❤

  • @abebchyaekob8730
    @abebchyaekob8730 9 หลายเดือนก่อน +4

    እየሱስዬ አንተ ተባረክ ብቻህ ከፍ ከፍ በል አባ እንወድሃለን እወድሃለሁ 😢😢😢😢

  • @seyoumewiktu6972
    @seyoumewiktu6972 9 หลายเดือนก่อน +4

    So amazing

  • @ZewdeneshBsufekad
    @ZewdeneshBsufekad 9 หลายเดือนก่อน +5

    ልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @yaredalexx9314
    @yaredalexx9314 8 หลายเดือนก่อน +6

    More grace on you❤️❤️❤️❤️

  • @TigestMiteku
    @TigestMiteku 9 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው ምን አይነት መነካት ነው ካመለኩ ላይቀር እንዲህ ነው

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 9 หลายเดือนก่อน +2

    Uuuuffffffffffff 😭😭😭😭😭😭😭😭 amen amen amen amen aba.wodalo😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @samieg2561
    @samieg2561 8 หลายเดือนก่อน +12

    አቦ ምን ዓይነት በመንፈስን ከፍ ወደ ጌታ የሚያስጠጋ መልእክት ነው ብርክ በል 😮

  • @AlexanderKambata
    @AlexanderKambata 9 หลายเดือนก่อน +8

    ሁሌ ኃጠአትን እሰራለሁኝ ግን ይሄ የኢየሱስን ፍቅር ግን እንዴት ልተርከው? ከአንደበቶቼ በላይ ነውና። ኢየሱስ❤❤❤❤❤

  • @ZenebechGirima
    @ZenebechGirima 9 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen 😭😭😭😭

  • @mujeebmuju3800
    @mujeebmuju3800 9 หลายเดือนก่อน +9

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ትባርክ ድንቅ ምዝሙር, ውድሜ ትባርክ, ቅር 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምግኝቱ, አል 😭😫😫😫✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️አባባዬ, የኔ ጌታ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @biniamteklu6396
    @biniamteklu6396 9 หลายเดือนก่อน +3

    ትጋትህ ይብዛ ታድለህ

  • @davidsolomon116
    @davidsolomon116 9 หลายเดือนก่อน +4

    Heavens touch 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽😢😢😢😢

  • @YonasJohn-sg3tj
    @YonasJohn-sg3tj 2 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስዬ አንተ የህወቴ ሕይወት ነክ አንተን ያገኘሁበት ቀን እንዴት የተባረከች ናት

  • @Discoveryworld-disc
    @Discoveryworld-disc 9 หลายเดือนก่อน +9

    heaven on earth worship!!!!!! he is enough!!!!

  • @prophetfekaduberihun828
    @prophetfekaduberihun828 9 หลายเดือนก่อน +6

    አልቻልኩም 😢😢😢😢 ምን አይነት ብሩክ ሰው ነህ
    በርክት ተባዛ :ድመቅ

  • @AbrhamYano
    @AbrhamYano 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ሳሚ!

  • @AnnaAdisr
    @AnnaAdisr 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😢😢እየሱስ ሆይ በሳማይና በምድር ሁሉ ክብር ለአንተ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @yitaishtadesse
    @yitaishtadesse 9 หลายเดือนก่อน +8

    የሚሰማኝ የሚያየኝ ሁሉ ይዉደድህ...... 'እየሱስ'❤እየሱስ❤

  • @abigiyahabtamu4799
    @abigiyahabtamu4799 9 หลายเดือนก่อน +4

    መገኘቱ ህልውናው ያለበት አምልኮ ቅባቱን ደግሞ ይጨምርልህ ጌታ ይባረክ

  • @eshetukedir5311
    @eshetukedir5311 9 หลายเดือนก่อน +6

    Ufffff geta hoy ante melkam amilk neh

  • @Flameking1
    @Flameking1 6 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ ተባረክ!! ❤❤❤❤ 🙏🏼🙏🏼

  • @alazarbelete7669
    @alazarbelete7669 9 หลายเดือนก่อน +5

    የ ህይወት ውሀ እንጀራዬ እየሱስ

  • @eleniterefe5528
    @eleniterefe5528 9 หลายเดือนก่อน +7

    ብሩክ ነህ ወንዙ ሁልጊዜ አይቋረጥ

  • @ruthy-m6o
    @ruthy-m6o 7 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful worship!🙏

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሳሚዬ ቡሩክ ነህ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤ ፀጋ ይብዛልክ

  • @rebekatesfay3601
    @rebekatesfay3601 7 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus ❤❤❤❤

  • @sarafeleke1853
    @sarafeleke1853 9 หลายเดือนก่อน +5

    😭አባ

  • @kameth423
    @kameth423 9 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅር የሆነ አምላክ የኔ ኢየሱስ😢😢😢🙌🙌

  • @meseret5776
    @meseret5776 9 หลายเดือนก่อน +5

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ🙏🙏🙏

  • @YitagesTadese-ug4cy
    @YitagesTadese-ug4cy 9 หลายเดือนก่อน +4

    Huffff የኔ ጌታ እወድሐለው

  • @haftugirmay3623
    @haftugirmay3623 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመንህ ይባረክ አቦ፠ ብሩክ ነህ። every body can notice the presence of holy sprit.

  • @BekibirBelayineh123
    @BekibirBelayineh123 9 หลายเดือนก่อน +3

    መንፈስ ቅዱስ ስለእኛ ኢየሱስን የቃተተበት አምልኮ ❤❤❤❤😭😭

  • @Abenezer-w2r
    @Abenezer-w2r 4 หลายเดือนก่อน +1

    Zamani yebarak samiye .betam naw miwadih ❤❤ y abate lij❤❤❤❤

  • @BerhanuEliyas-fu1pm
    @BerhanuEliyas-fu1pm 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት እረፈት የምሰጥ የመዝሙረ❤❤

  • @Dagisaved
    @Dagisaved 9 หลายเดือนก่อน +2

    let God use you more and more for his Glory Sami !!!!!

  • @MenduMendu-l5h
    @MenduMendu-l5h 9 หลายเดือนก่อน +2

    በኢየሱስ ስም በብዙ ተባረክ ወንድማችን ሳሚ ነብስ እስካይቀርልኝ ነው የተባረኩት መንፈሱን ያብዛልህ ጌታን መውደድህ ይጨምር

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 9 หลายเดือนก่อน +4

    Amazing song I can’t stop listening God bless you my brother

  • @mebratubelete-lo3zb
    @mebratubelete-lo3zb 4 หลายเดือนก่อน

    ስሚዬ ደጋግሜ ተነክቼበታለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ኢየሱስን ስለዘመርክልን።
    Mebratu Belete Hegemony

  • @EmebetBeyene-w4o
    @EmebetBeyene-w4o 3 หลายเดือนก่อน

    በሕይወትላይበዘመንበእድሜህሁሉላይ

  • @ክብሩዘነበ7
    @ክብሩዘነበ7 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቅባታም❤ ንጽሁ ደስስስ የሚል የእግዚአብሔር መንፈሰ በጉባኤው ኢየሱስን እያከበረ፣ ኢየሱስ እየተመለከ ነው🔥🔥😭😭😭
    ዘመንህ የክብር ነው!

  • @DelightfulDragonflies-gf8bj
    @DelightfulDragonflies-gf8bj 9 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Hallelujah ❤❤❤❤❤

  • @MulualemBilla
    @MulualemBilla 9 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @esayas8916
    @esayas8916 9 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ ሳምዬ በጣም ተባርካለሁ

  • @MatiFeyisa
    @MatiFeyisa 9 หลายเดือนก่อน +5

    what amazing song GOD bless you

  • @amanuelsenbeto6018
    @amanuelsenbeto6018 9 หลายเดือนก่อน +5

    Wow powerful worship

  • @PetrosTadele
    @PetrosTadele 9 หลายเดือนก่อน +4

    በኢየሱስም ክብር ያለበት መዝሙር

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amennn,amenn,amenn

  • @wubalewoldeamnual4721
    @wubalewoldeamnual4721 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክህ
    መንፈስ ቅዱስ ያለውና መንፈስ የሚያረሰርስ ነው

  • @Fikrte-bs2dg
    @Fikrte-bs2dg 9 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ እፈልግህ አለሁ አባ እወድህ ሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BashaKelbore
    @BashaKelbore 9 หลายเดือนก่อน +3

    Min Ayenate manfahse naw Yahliu besamu besamu Aletagebe Align getan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MisiganaAyeie-xw2jw
    @MisiganaAyeie-xw2jw 9 หลายเดือนก่อน

    Eyasus anta tabark ka,anta wodat endalen biruk zamare sam

  • @mler351
    @mler351 9 หลายเดือนก่อน +2

    Endet mebarek newu Yihe?? Sami tebarek, bezemeneh hulu kersu gar mehon yehunelek
    Tsegawu yebzalek

  • @tphonetastic8843
    @tphonetastic8843 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ በኢየሱስ ስም ወንድሜ

  • @jonaotello2
    @jonaotello2 9 หลายเดือนก่อน +3

    Fire of holly spirit

  • @meheretmekonnen3931
    @meheretmekonnen3931 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ወዳሀለችይቺ ነፍሴ 🙏🙏🙏

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 9 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን እላለሁ እኔ እንግዲህ!🙌🥺🥺🙏🙏

  • @DileLombamoLombamoGade-ig2qq
    @DileLombamoLombamoGade-ig2qq 9 หลายเดือนก่อน +2

    Eyesus eyesus eyesus yemiwodade sim. Yamalatinbate sim uuuuuuffff,

  • @maranatageta36
    @maranatageta36 7 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 8 หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @netsanetawol
    @netsanetawol 9 หลายเดือนก่อน +1

    ,አሜን

  • @MeseretAdamu-gp8oe
    @MeseretAdamu-gp8oe 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnn amennnn tebareki jesus is lord amennnn

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 9 หลายเดือนก่อน

    Geta abzto yebarkeh

  • @BiniyamSamuel-u7p
    @BiniyamSamuel-u7p 9 หลายเดือนก่อน +3

    Wow asdenaki amelko tebarkebkalew❤

  • @kuribachewosman8771
    @kuribachewosman8771 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @redetmels2586
    @redetmels2586 9 หลายเดือนก่อน +3

    Denq amlko betam

  • @DawitSolomonguru
    @DawitSolomonguru 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ጌታ የሚያሳርፍ ይመስለኛል።

    • @kassahun1998
      @kassahun1998 6 หลายเดือนก่อน

      Yea wendme come to here jesus is eternal peace come to him❤❤❤

    • @hiwotregassa6007
      @hiwotregassa6007 6 หลายเดือนก่อน

      Yimeselgnal sayihon bergetem yasarefal meseker ene alew tinish becha tega bel yane tayewaleh ❤

  • @DerejeDemisse-pn4sh
    @DerejeDemisse-pn4sh 9 หลายเดือนก่อน +1

    የምቀጥል ይሁን

  • @EduBerga-dr1pm
    @EduBerga-dr1pm 9 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks holy sprit

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 9 หลายเดือนก่อน

    Uffff ABA ABA abbaye

  • @rahelwantela3517
    @rahelwantela3517 3 หลายเดือนก่อน

    Mn aynet dink lij menfesu yastawkbetal yetekeba zemari new😍😍

  • @mesfintadesse-kc6oh
    @mesfintadesse-kc6oh 9 หลายเดือนก่อน +1

    Blesesed🥰🥰

  • @DanielGetachew-kt8jl
    @DanielGetachew-kt8jl 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ድንቅ ጊዜ እየሰጠን ነበር

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 9 หลายเดือนก่อน +1

    Samye you are blessed ❤️ what A worship ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adamualemayehu08
    @adamualemayehu08 9 หลายเดือนก่อน +1

    wow God presence

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 9 หลายเดือนก่อน +1

    ABA ewedehalew ❤❤❤❤

  • @selamalemu3523
    @selamalemu3523 9 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ አምልኮ

  • @KiyaBezuneh
    @KiyaBezuneh 9 หลายเดือนก่อน

    Wow Betam denq new Aba wedhalew❤❤❤

  • @baslelsisay886
    @baslelsisay886 6 หลายเดือนก่อน

    11:15 yeman mezmur nw original pls ngerugn

  • @EduBerga-dr1pm
    @EduBerga-dr1pm 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow denki amlko nw eysus

  • @GenetShume-y8b
    @GenetShume-y8b 9 หลายเดือนก่อน

    GOD BLESS YOU.

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 5 หลายเดือนก่อน

    So amezining

  • @EmebetBeyene-w4o
    @EmebetBeyene-w4o 3 หลายเดือนก่อน

    እየሱሴነፈቀሄኛል

  • @EmebetBeyene-w4o
    @EmebetBeyene-w4o 3 หลายเดือนก่อน

    እየሱስብቻውንይክበሪ

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 5 หลายเดือนก่อน

    Wow menfese keduse 😢😢 tebreke

  • @mulatuGemeda
    @mulatuGemeda 9 หลายเดือนก่อน

    Mehonw hulu xafa 😢eheni zemare sesama ❤😢

  • @HenokBeyene-h9z
    @HenokBeyene-h9z 9 หลายเดือนก่อน

    ኦኦኦ ድንቅ አምልኮ

  • @Abenezre
    @Abenezre 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ ድጋሚ ገብዙት

  • @mecky875
    @mecky875 9 หลายเดือนก่อน

    Tabark iyesus tebark❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistmesele6150
    @tigistmesele6150 9 หลายเดือนก่อน

    ወድሀለውውውውው አባ

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 9 หลายเดือนก่อน

    uuuuuuuffffff ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤🎉🎉

  • @meheretmekonnen3931
    @meheretmekonnen3931 9 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @eshetukedir5311
    @eshetukedir5311 9 หลายเดือนก่อน

    Betammmm dink mezmur
    Blessed

  • @EyobkibruEyob
    @EyobkibruEyob 9 หลายเดือนก่อน

    Batam yamibarik zimare