🔴አባቴ ግሩም ኤርሚያስን አያቀውም...... Spider ማን 🕸️...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 13

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 วันที่ผ่านมา +9

    ይሄ ልጅ የዘመኑ እና የመጭው ጊዜ ምርጥ ስታንድ አፕ ኮሜዲያን ነው፥፥የተማረ ኮሜዲያን ስራቼው ላይ እሴት ይጨምራሉ፥፥ኮሜዲ እውቀት ይጠይቃል፥፥ኮሜዲያን ሲበስሉ ሳታየር፣ሂመር፣ለዛ፣እና እውቀት ያለው ፐርስፔክቲቭ ይኖራቼዋል ስራቼው፥፥ስቶርይው ዴብዝ ያለው፣ሶሻል ክሪቲክ ያለው፣እውቀት እና ለዛ ያለበት ነው፥፥ ይችላል፥፥ተዘዋውሯል!!! ጎበዝ፥፥

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በራሱ ላይ መቀለድ በራስ የመተማመን ምልክት ነው በርታ

  • @ethiopia4083
    @ethiopia4083 วันที่ผ่านมา +1

    Best best comedian ❤

  • @milliontekle6007
    @milliontekle6007 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት ግብጽ

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 วันที่ผ่านมา

    "ኢንጅነሪንግ ነው የተማረው ....." 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ደስ ይላልልልልልልልልልል

  • @AmsalAmsalkahesay
    @AmsalAmsalkahesay 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምነዉ ተደገመ? በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ?

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 2 วันที่ผ่านมา +2

    በድጋሚ 😢

  • @girmaasres2598
    @girmaasres2598 วันที่ผ่านมา

    Bravo❤❤❤

  • @Alyah5673
    @Alyah5673 วันที่ผ่านมา

    በጣም የምትስቁት ግን እራሳችሁ stand up comediyanoch ናችሁ

  • @antenehtesfayedemisse4924
    @antenehtesfayedemisse4924 2 วันที่ผ่านมา

    TH-cam በደንም ስራበት እንጂ ሰነፍ

  • @lebamrotube2265
    @lebamrotube2265 2 วันที่ผ่านมา

    yo tichilalek!!

  • @tesfahitz5070
    @tesfahitz5070 วันที่ผ่านมา

    yabede

  • @capfuture8117
    @capfuture8117 2 วันที่ผ่านมา

    Tichet new or comedy mnm alegebanm sime eyeterah metechet I hate it.